ጎግና ማጎግ ፤ የነሩሲያና አሜሪካ ፍጥጫ ፤ የዓለም ፍጻሜ ትንቢትና የኢትዮጵያ ተሳትፎ! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, መ/ር ዐቢይ ይልማ,Gog & Magog

  Рет қаралды 83,469

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 242
@kd-lk3bw
@kd-lk3bw 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅህ
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
አሜን ወንድም አብይ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር እንድናውቅ እያደረግክ ነው እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ነው!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ መምህር አብይ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ ኢትዮጵያንም አድን 😭😭😭እንደቸርነትህ 🙏🏿ለተጨነቁት ለሚያለቅሱት ሁሉ መልስ ስጥ 🙏🏿እንኩዋን በደህና መጣህ ውድ አብያችን 😘😘😘
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 жыл бұрын
Amen
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አንድ ፈጣሪ አንድ አምላክ አነድ ጌታ አንድ አዳኝ አንድ ቅዱስ አንድ ቀዱስ መፅሐፍ ነው ያለው
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ነህወንዲማችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያንርህ ፀጋውን ያብዛልህ ጀግና ነህ
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነክ ወድማችን
@bmandassabadelubman6435
@bmandassabadelubman6435 2 жыл бұрын
ገራሚ እውቀት ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን መምህር
@habtamuyet5971
@habtamuyet5971 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር መምህሬ ከፕሮግራምህ ውጪ ቢሆንም እባክህ ከቻልን አንድ ፕሮግራም ለስውዲ እስረኞች ድምፅ ሁልላቸው ስው ሆኖ በዚህ መልኩ ሲሰቃዩ ማየት በጣም ያማል ሁላችንም በየሀይማኖታችን በፀሎት እናስባቸው ከጨለማ እንዲያወጣቸው ስላም ለአገራችንና ለህዝባችን
@demekelopisoleramo4941
@demekelopisoleramo4941 2 жыл бұрын
በጣም በጣሙን ልክ ነህ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ምን መንግሥት አውቆአደል የሚያሥጨረስን ዜግነት ክዶ አሸባሪ ናቸው ማለት ያሣዝናል
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Dr Abiy tenager ieko Ethiopia aydelum Ale Egzaber yidireslachew
@fekrat5946
@fekrat5946 2 жыл бұрын
Megermew nege gen ahunem betam bezu ber eykefelu berha lay yalew hezeb yebeltal eser bet kalew ahun beze sehat erasu alu beteley besumale lande belasano aderga benesaeo
@amenkiya7030
@amenkiya7030 18 күн бұрын
ማን ሂዱ አላቸው
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ማስረዳት መምሕር ሰለምታቀርብልን ሁሉ እናመሠግናለን በርታልን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you thank you
@kedus2010
@kedus2010 2 жыл бұрын
Enamesegnalen abyachin fetari yitebiki
@natinaeldemise4671
@natinaeldemise4671 2 жыл бұрын
Love u from oromia shane
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን አብይ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደና መጣህ
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
Thank you so much.
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ 2 жыл бұрын
የፈጠረን እሱ በመልካሙ ያስበን ሁሉም ያስፈራል መጨረሻችንን ያሳምረው እናመሰግናለን መምህር
@fdtgdf840
@fdtgdf840 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን🙏
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን👍
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
ሳድስ ሬድዮ አላገኘሁትም ከቻልክ ሊንኩን ከታች አስቀምጥልን እናመሰግናለን
@yonastemro-ru5dv
@yonastemro-ru5dv 6 ай бұрын
አረ ጀግና ነህ ማርያምን 👑👑👑
@حنانسلمان-غ8س
@حنانسلمان-غ8س 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
@henigold3412
@henigold3412 2 жыл бұрын
Egzer ybarkh
@addisaddis4301
@addisaddis4301 2 жыл бұрын
selam memeher Enamesegnalen 🙏
@በእንተዝንቱዘመን
@በእንተዝንቱዘመን 2 жыл бұрын
welcome Abey❤❤❤🙏
@mamaminas502
@mamaminas502 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር አብያችን መስመሩ አንተ እንዳልከው ነው የሚያሳየው ! የቅዱሳን አምላክ በስሙ ያመኑትን ሁሉ በጥፋት ቀን ጥላ ከለላ ይሁናቸው ይሁነን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 жыл бұрын
አሜን
@worldlie6396
@worldlie6396 2 жыл бұрын
የአለም ሚዲያ መነጋገሪያ ከሆነ ሠንበት ብሏል እኔም ብዙውን ጊዜ በዚህ ጉዳይ መረጃዎችን አዳምጣለሁ። ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ትኩረት እንዳንሰጠው አደረገን እንጂ በጣም አስፈሪ ነው! ።
@ethiopiachanneljdndnd9834
@ethiopiachanneljdndnd9834 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tezitaastatk9161
@tezitaastatk9161 2 жыл бұрын
ዕውቀት መምህር አብይን ታከብራለች እኔም በጣም ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነህ አላህ ይጠብቅህ መምህር
@beezee3614
@beezee3614 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@wowwow3098
@wowwow3098 2 жыл бұрын
አብዬ ተባረክልኝ!!!❤
@muliadessalgen6999
@muliadessalgen6999 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mulusewzewdie7953
@mulusewzewdie7953 2 жыл бұрын
መምህራችን ሰላሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ በርታ
@aster4804
@aster4804 2 жыл бұрын
Ameen🙏
@yara8212
@yara8212 2 жыл бұрын
It's true 👍
@berekettamrat9564
@berekettamrat9564 2 жыл бұрын
Merte astemari betam new menamsgenew memeher abey🙏🙏🙏🙏
@kalo7607
@kalo7607 2 жыл бұрын
እንወድሃለን አቢይ!
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
Abeye Yelma gobez Jegna Berta.
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
መምህራችን ዐቢይ እናመሰግናለን በተለይ መጻፍ ቅዱስ እየጠቀሰክ የምታሰረዳን ቀላል አይደለም የኢትዮጵያ መከራም እየተባባሰ ነው የአንተን ትምህርት ሰለ ምሰማ ተሰፍ አልቆርጥኩሙ የሚፈሰው የንጹሃን ደም እግዚአብሔር ያሰቁሙልን😭
@bettybetty7102
@bettybetty7102 Жыл бұрын
እባክህ ቀጣይ መምህር አብይ በጉጉት ነው ምጠብቀው እናመሰግናለን
@ደሐክ
@ደሐክ 2 жыл бұрын
የሜደነቅ ነዉ ጥሩ ብለሀል
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
አብይ ምርጥ መምህረችን ተባረክ
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ከንግግርህ ምንም የተጨበጠ ቁምነገር አላገኘሁበትም እየደጋገምክ የምታወራው አንድ አይነት ነው ይህን ደግሞ ማንም ሰው ሊረዳው የሚችል ነው አልፎ አልፎ እከታተልሀለሁ even የመንፈሳዊ መረዳትህ በጣም ትንሽ እና አሳሳች ነው በምትሰጠው ርእስ ሰዎች ተስበው እንዲገቡ ካደረግህ በሁዋላ ፍሬ ከርስኪ ነገር አውርተህ ትወጣለህ ምስኪን መንፈሳዊ እውቀት የሌለውን ህዝብ ለራስህ ገደል ገብተህ ሌላውን ገደል ይዘህ እየገባህ ነው እውር እውርን ሊመራው አይችልም ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔርእንደሚጠይቅህ ታውቃለህ ግን? ወይ በስነስርዓት ትክክለኛውን መንገድ እንዲመራህ እግዚአብሔርን ጠይቅና ሰዎችን አንተኑ ጨምሮ ከድቅድቅ ጨለማ የሚያስወጣ ትምህርት አስተምር ማንም ለመንካት የማይደፍረውን ስለ መጨረሻ ዘመን ትምህርት ለማስተማር ያለህን ፍላጎት እየደነኩልህ ግን በመንፈሳዊ እውቀትና እውነተኛ በሆነ መንገድ ከራስህ ትርጓሜ ወጥተህ ብታቀርበው ጥሩ ነው ይሄን ካልሆነ ደግሞ ሌላ ወጣቱን ትውልድ የሚያንፅ ትምህርት ብታስተምር ጥሩ ነው ብዬ የተሰማኝን ልመክርህ ብዬ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ስለሚል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 2 жыл бұрын
አልገባውን ማጎግ ያሁኗ እስራኤል ነች። አሽከናዚ ይባላሉ ። አሽከናዚ የያፌት ትውልድ ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Yalemuyaw alasifelagi neger wusit gebito yizebarikal . He is confused .
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
መምህር አብይ ምንያክል ግዜህን ወስደህ ወገንህን ለማንቃት የምትስራው ፕሮግራም እጅግ እናመሰግናቸዋለን በርታ! ብቻል የብዙወችን አለበለዚያ ቢያንስ ያአንድን ስው ሂወት ታድናለህ እና ሳትስለች እግዚአብሔር በስጠህ ፀጋ ህዝብህን አስተምር አንቃ! ቢቻል በየትምህርት ቤቶች እየዞህክ ብታስተምር እኛም የበኩላችን ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገውን እንርዳለን!!
@Tewahido567
@Tewahido567 2 жыл бұрын
በእነ ጎግ እና ማጎግ ጋር ቻይናና ሰሜን ኮርያ ወይም ምስራቃውያን የሚባሉት ትንቢት ውስጥ ከራሽያ ጋር ይካተታሉ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እንጠብቃለን በደንብ አስተምረን
@plazdenaz
@plazdenaz 2 жыл бұрын
አብይዬ ስት ግዜ ቀረን ልጆቼን እና ባሌን ይዤ ሀገሬ ልግባ እባክህ መልሱን መልስልኝ።
@gossayebelahchew7496
@gossayebelahchew7496 2 жыл бұрын
betam new mitasdesiten kibret yistilin
@brahan387
@brahan387 2 жыл бұрын
መምህር መጽሃፈ እስክንድር ላይ ግን ሌላ ማብራሪያ ነው የሚሰጠው አይተኸው ከሆነ
@abebebeso6430
@abebebeso6430 2 жыл бұрын
በመሀል ሙዚቃ አታብዛ ????
@RealTruth2045
@RealTruth2045 2 жыл бұрын
ስለ ጎግ ማጎግ በ2008አም የተዘጋጀ ነው አብይ እስኪ ይህንንም እየው kzbin.info/www/bejne/b2TWk2ewateeeNE
@እውነትእየሡሥነው
@እውነትእየሡሥነው 2 жыл бұрын
ጊዜው አሁን ነው!
@selamkidane4655
@selamkidane4655 2 жыл бұрын
ዛሬ የሚገርመው የእስራል የጦር ጀት ቤይሩትን ዞራ በድምፁ አስፈሪነት አስደንግጣን ሄደች
@missyethio1398
@missyethio1398 2 жыл бұрын
😳😳 ዋዉ! ነገሩ እየከፋ እየሄደ ነው:: የትንቢት ፍፃሜ ከሆነ ሁሉም ነገር መፈፀሙ አይቀሬ ነው::
@nure.husanewolo3288
@nure.husanewolo3288 2 жыл бұрын
ኤሜሬት
@yasregdaltemesgen4103
@yasregdaltemesgen4103 Жыл бұрын
MEKLITHEN BITIFELG YISHALIKAL
@amdeworkzehabeshatube
@amdeworkzehabeshatube 2 жыл бұрын
አዲስ ነገር ሲፈጠር "መምህር አብይ ምን አለ?" ብዬ እዚሁ ድረስ እመጣለሁ።
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
Yetalalaq alemat yekonomiyna yepoltika eshqdedm < letorntna lebeshtawoch> meneshawochna fetariwoch endehonu kegeletsaw besefiwe yasredal!!!!!
@asterhenok
@asterhenok 2 жыл бұрын
ቁጆና ለሰው ልጅ መልክን ለመግለጽ ነው
@betelehem6782
@betelehem6782 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እይታ ነው::
@አይይኣበሻ
@አይይኣበሻ 2 жыл бұрын
የሄ ምትለውን ነገር ቢታምነው ኑሮ ሱሪህ ላይ ትቀዝን ነበር። ግን ለቪወር ብዛት ነው ምትለፈልፈው
@ይዘ
@ይዘ 2 жыл бұрын
በፊት በፊት አለም የጎግ ሀገር ሩሲያ ናት ብለው ነበር ቆየት ብሎ ግን መጽሀፍ ቅዱስ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ ሲታይና የሀይማኖት ልዪነትና ምክንያቶች ሊሆን የምትችለው ዩጥቁር ባህር አጠገብ ያለችው $ቱርክ #ጎግ ማጎግ ነት እስራኤልን ትወራለች የሚባለው፡ለኔም በብዙ ነገር የተዋጠልኝ ቱርክ ናት።
@edenadmasu3737
@edenadmasu3737 2 жыл бұрын
anten yeseten yikeber
@hopeeleverlast3092
@hopeeleverlast3092 2 жыл бұрын
May the Blessing of heaven's FATHER be up on You......... Respect..🙏🙏🙏 But here I would like to announce you that the war with the deception of gog and magog is after the 1000 year rein and kingdom of our LORD JESUS. 7 Now when the thousand years have expired, Satan will be released from his prison 8 and will go out a to deceive the nations which are in the four corners of the earth, Gog and Magog, to gather them together to battle, whose number is as the sand of the sea. 9 a They went up on the breadth of the earth and surrounded the camp of the saints and the beloved city. And fire came down from God out of heaven and devoured them. Rev 20:7-9
@yourfavfigureskater21
@yourfavfigureskater21 2 жыл бұрын
We Wendime Abby esti sile Ethiopia history yemigelits arif yemitelewin neger metsihafim yihun Google page tekumegn please.
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
ደጃል አላለም😂😂😂😂😂😂😂እረ በማርያም ስለም መምህር አብይ ይልማ እሱ ይሻልሃል ስለደጃል አንድ አይናማው ከክርስትና ትንቢት ጋ እንደት ታመሳሰላለክ መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን ውሃና ዘይት ነው እባክህን ክርስትናን ከሙሀመድ ተረትተረት ጋ አናነፃፅር የ እስላም ሙህር አንገታቸው ቢቀላ ስለመፅሀፍ ቅዱስ መልካም ጎኑን አያነፃፅሩም ለማንቁዋሸሽ ካልሆነ በስተቀር አንዳንድ ክርስቲያን ግን እድሜ ልከቹህን ታሽቃብጣላቹ ለቁርአን ቲሽሽሽ
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 жыл бұрын
ጋለሞታይቱ ምድር ትጠፋለች ያጥፋት ግን ስደተኞችን ይ ጠብቅልን
@Marthinkiyosaki10
@Marthinkiyosaki10 2 жыл бұрын
Wushet maserachet akumu.Gog magog yemibal tinbit wushet new.ye dro ayhudoch yetsafut wushet.alem yketlal
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 2 жыл бұрын
Weshatam kabatari
@henokgezmu8350
@henokgezmu8350 2 жыл бұрын
MINIM DES AYILIM AKERAREBIK, KEMITASREDAW GIRA MITAGABW YIBEZAL. NOT IN THIS WAY PLEASE FIRST BE READY AND UNEMOTIONAL.
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
henok በደንብ ታዝበሃል ቁንፅል ነገር ይዞ ይመጣና በየመሀሉ ከሚመጣው አሰልቺ ማስታወቂያ በሁዋላ ያንኑ እየደጋገመ አንድ የተጨበጠ ቁምነገር ሳይናገር ይጨርሳል የሚያውቀው ርእስ መስጠት ብቻ ነው አይከብድም ግን????????????????????
@agapelove7505
@agapelove7505 2 жыл бұрын
ኦሪት ዘፍጥረት 10 Gen 10 1 የኖኅ ልጆች የሴም የካም የያፌት ትውልድ ይህ ነው ከጥፋት ውኃም በኋላ ልጆች ተወለዱላቸው። 1 Now these are the generations of the sons of Noah, Shem, Ham, and Japheth: and unto them were sons born after the flood. 2 የያፌት ልጆች ጋሜር፥ ማጎግ፥ ማዴ፥ ያዋን፥ ይልሳ፥ ቶቤል፥ ሞሳሕ፥ ቴራስ ናቸው። 2 The sons of Japheth; Gomer, and Magog, and Madai, and Javan, and Tubal, and Meshech, and Tiras. 3 የጋሜርም ልጆች አስከናዝ፥ ሪፋት፥ ቴርጋማ ናቸው። 3 And the sons of Gomer; Ashkenaz, and Riphath, and Togarmah. 4 የያዋንም ልጆች ኤሊሳ፥ ተርሴስ፥ ኪቲም፥ ሮድኢ ናቸው። 4 And the sons of Javan; Elishah, and Tarshish, Kittim, and Dodanim. 5 ከእነዚህም የአሕዛብ ደሴቶች ሁሉ በየምድራቸው በየቋንቋቸው በየነገዳቸው በየሕዝባቸው ተከፋፈሉ። 5 By these were the isles of the Gentiles divided in their lands; every one after his tongue, after their families, in their nations. 6 የካምም ልጆች ኩሽ፥ ምጽራይም፥ ፉጥ፥ ከነዓን ናቸው። 6 And the sons of Ham; Cush, and Mizraim, and Phut, and Canaan. 7 የኩሽም ልጆች ሳባ፥ ኤውላጥ፥ ሰብታ፥ ራዕማ፥ ሰበቃታ ናቸው። የራዕማ ልጆችም ሳባ፥ ድዳን ናቸው።
@surafalsurafal9126
@surafalsurafal9126 2 жыл бұрын
ሰለ ንግሥት ኤልሣአውሬት 53 ሺ ህፃናት ሥላረደችው አውሬ ምንም የለህም
@JerusIsrael
@JerusIsrael 2 жыл бұрын
የጎግ፣መሪ፣ሩሲያ፣ሳትሆን፣ሲኒ(ቻይና)በእብራይስጥ ቻይናን፣ሲኒ፣ይላታል፣መፅሐፍ፣ቅዱስ፣ይገልፃታል፣ ለዚህም፣ዝግጅት፣ቻይና፣አፍሪካን፣እየተቆጣጠረች፣ትገኛለች
@birtuloriso9071
@birtuloriso9071 2 жыл бұрын
አገላለፅህ ጥሩ ሆኖ ነገር ግን የጎግ ማጎግ ጦርነት ከቅዱሳን ንጥቂያ በኃላ እንጂ አሁን አይደለም!! ሁለተኛ, ኢየሩሳለም በጭፍራ ስትከበብ, ያ ሚሆነው ደግሞ ዛሬ ላይ ኢየሩሳለም በጭፍራ እየተከበበች ነው, ብዙውን ጊዜ ኢየሩሳለም ስንል ያሁኑዋን እስራኤል ላይ ያለችውን ነው እየተጠባበቁ ያሉት, በፍፁም!! ኢየሩሳለም ማለት እግዚአብሔርን የምትፈራ, ብሞላም ባይሞላም በፈጣሪ ሕግ የምትተዳደር ሀገር, የታላቁ ካህን የእነመልከፀደቅ,መኖሪያ የነበረች ሀገር, ምንም እንኩዋን የነጮች ጫና ብበዛባትም የፈጣሪዋ ህገ ልቦና ያልተለያት ሀገር በእውነትና በተስፋ የክርስቶስን ዳግም መምጣትን የምትጠባበቅ ሀገር እንጂ, ክርስቶስ በአካል ስመጣ, የአናፅው ልጅ ብላ በመስቀል ሰቅላ ድጋሚ ይወለዳል ብላ ቆነጃጅቶችን ሰብስባ የምትጠብቀዋ ኢየሩሳለም አይደለችም!! እናም የአሁኑ የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት, ትክክለኛዋን ኢየሩሳለምን ለመውረር የሚያደርጉት መንደርደርያ ነው!!! ትክክለኛዋም ኢየሩሳለም "ኢትዮጵያ" ነች!!! ይህ እንዴት ይሆናል ብለህ ጠይቀኝ?? አሜሪካንን ጨምሮ ከራሺያ ውጪ ማለት ይቻላል, ሁሉም ሃያላን ሀገሮች የራሳቸውn የጦር ካምፖችን መስርተው ጭራሽ በዛች ነጥብ በምታህል ሃገር ላይ የጦር ካምፕ ሪል ስቴት አስክትሆን ድረስ መሬቱን በሊዝ እየገዙ ሁሉም በተጠንቀቅ ቆመዋል, ራሺያ ብቻ ናት ጅቡቲ ላይ የጦር ካምፕ የሌላት, እናም ሆን ብለው ዩክሬንን ከራሺያ ያጣሏትና ዓለም ወደ ሁለት ጎራ ይከፈላል, የዩክረንና የራሺያ ደጋፊ በመባል, ራስህያም ከብዙ ሃያላን ሃገራት ጋር ትጣላለች, ኢትዮጵያም የራሺያ ደጋፊ ትሆናለች, ከዛም አሜሪካንም ጨምሮ ብዙ ሃያላን ሃገራት ራሺያን, ብዙ የክርስቲያንና ደሃ ሃገራትን በጥላቻ መልክ ይነስባቸዋል, በዛ መሃል ግን እንዳትንቀሳቀስ ተከብባ ያለች ሀገር, በክርስትናና የክርስቶስን የመጀመሪያ ምፃቱን ተቀብላ በደሙ የአዳምን የውርስ ሀጥያትን ታጥባ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት አሻግሮኛል ብላ እየተጠባበቀች ያለችና ቢያንስ ቢያንስ ፈጣሪ መኖሩን የምታምን ሀገር ኢትዮጵያ ነች, ኢየሩሳለም!!!
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Mignot ayikelekelim…. Tiru temegnitehal 😝
@mulunehayele434
@mulunehayele434 2 жыл бұрын
ቅዱስ 14/6/2014 21/2/2022 ቅዱስ የሚለው ቃል በአረብኛም አለ የግብጽ ኦርቶዶክስ ሲጠቀሙ ይታያል።ነገር ኝ ቁራን ሲጠራ ቁራን ተብሎ እንጂ ቅዱስ ቁራን ተብሎ አይደለም።ምን አልባት ቁራን በራሱ በውስጡ ቅዱስ የሚል ትርጉም ይኖረዋል ወይም የለውም።የኛ የኢትዮጵያ ሞስሊሞች መጽሃፍ ቅዱስ የሚለውን በመስማት እንደፉክክር ቅዱስ የሚል ተቀጽላ አስገብተዋል።አረቦቹ ባለቤቶቹ ቅዱስ የሚለውን አይጠቀሙም።ጃንሆይ አክስቴ ሳይሉሽ አንቺ አጎቴ አልሽ የሚለውን የእናቶች ተረት አይሆንም ወይ?
@witnessing100
@witnessing100 2 жыл бұрын
በትንቢት የሰው ልጅ የሚኖር ከሆነ ሰዉ ሳይሆን ሮቦት ነዉ ማለት ነዉ ። ትንቢት ብሎ ነገር የለም ፣ ሙስሊም ብሎ ነገር የለም፣ ኦርቶዶክስ ብሎ ነገር የለም ፣ አርማጌዶን የእብዶች ፈጠራ ናት ። ባንቀባጥር ጥሩ ነዉ ዝም እንበል ዝም እንበል shut up Please please የአዕምሮ ምግብ ትላለክ እየቀባጠርክ
@kemilagetachew5564
@kemilagetachew5564 2 жыл бұрын
ወይ አብይ ስለስልምና መረጃ ስትጠቅስ እባክህ አትዋሽ ብዙ ግዜ ምናልባች በልበ ክፍነት እምታረገው ነው ብየ ስላላመንኩ ፅፌልህ ነበር ግን አውቀህ ነው እምታረገው እኛ የእጁጂ እና መእጁጂ. ከእየሱስ መንጣት ከደጃል መገደል በሁላ እንደሁ እናምናለን እክርስትናጋር ፈፅሞ እሚገናኝ አደለም በመቀጠል ስለደጃል የተናገርከው. ውሸት ነው ኢሳ ፈጂር ላይ በመላኢካ ክፍ እንደሚወርድ እና ያለምንም ጦርነት አቅሷ በር ላይ እንደሚገለው እናምናለን ይህ የተጠቀሰው በቁርአን ሳይሆን በሀድስ ነው በመቀጠል አለማቀፍ ጦርነቱም የእስልምና ትቢት ከክርስትና በፍፁም የተለየ ነው እና ባለፈው ፕሮግራሞችህ ከባድ የሆኑ ስህተቶችን በስልምናላይ ተናግረሀል አሁንም በትህትና በቀናነት እምሰራ ከሆነ ስህተቶችህን አስተካክል
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
ሲጀመር ቁርአንና መፅሐፍ ቅዱስ ምን ያገናኘዋል ሆድና ጀርባ ናቸው። እስልምና ከመፅሐፍ ቅዱስ ሀሳብ ቀድቶ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ትንቢቱ የተነገረው ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ነው።
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
@UCe2UsFJu98YEaRUjCmXehSQ ማስረጃዬማ ሀዲስና ትንቢተ ሕዝቅኤል የተፃፉበት ጊዜ ዘመን አራምባና ቆቦ ነው። ሕዝቅኤል የተፃፈው ከክርስቶስ መወለድ በፊት 597 ነው ሀዲስ ከተፃፈ ገና ቁራአን ከወረደ ከ200 አመታት ቡኃላ ያውም ነብዩ መሀመድ አልፃፈውም እየታረመና እየተሻሻለ እየተጨመረ እስከ እስከ ሶስት መቶ አመታት ከተለያዩ መፅሐፎች ቀዳ እንጂ ስለዚህ ሕዝቅኤል በ1400 አመታት ይበልጠዋል ስለዚህ ሀዲስ ከሕዝቅሔል 100% ቀድቷል ማለት ነው።
@meronfekadu5013
@meronfekadu5013 2 жыл бұрын
Awo kekeresetos memetat befet new blu kidan degmo
@mebratastatke1907
@mebratastatke1907 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን በጠአም 🤲🤲 አመሠግናለሁ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥል ዉቀት አሁንም መልሶ ይስጥልኘ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 жыл бұрын
ብቸኛው መዳኛችን ሀይማኖታችንን መሰረት አድርገን ንሰሀ መግባት መፆም መፀለይ መስገድ እና ሁሉንም አይነት ሀጥያቶቻችንን ትተን ፈጣሪ ጋር መጠጋት መቅረብ አለብን። አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባረክ🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@GirmaGeleta-sw5wp
@GirmaGeleta-sw5wp 10 ай бұрын
አብይ የምንግዜም የኔ ጀግና የሚሰራ ሰው ይሳሳታል አብይ ስትመለስ የነጀማነሽን አይማኖት ከስሩ እንደምትነግረን ተስፋ አደርጋለው መልካም የጥሞና ጊዜ
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 2 жыл бұрын
ሠላም ወገኖቼ 🙏 እባካችኹ ሁላችንም በየ እምነታችን ሣውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እንፀልይ 😪 አምላክ መፍቴ እንዲሰጠን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
አንቃን ቀስቅሰን እንቅልፍ ይበቃል ምቾቱም በዝቶ አልጋዉ ይሞቀል እንፀልይ እግዚአብሔር ሕዝቡን ከሉሲፈር ክፉ እቅድ እዲታደግ ቃሉ የታመነ ነዉ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
አሜንንን 🙏
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
ኑ ቅን የሆናችሁ ሙስሊሞች አብረን እንማር መምህር አብይ እድሜ ይስጥልን እኔ በዚህን ስአት ዘመኑ መድረሱን እይልስተዋሉ የሀይማኖት አባቶች ተግተው አለማስተማራቸውን ሳይ አዝኘ ነበር በቅርቡ ኤክስፖ 2020 ዱባይ የተመረቀው አመላካች ነው ሙስሊሞች እደት ይሄን እሽ እዳሉ አላውቅም አንድ ሀይማኖት ብለው የሚጓዙት እሱም የአለምን ህዝብ ከሳጥናኤል ጎን ማሰለፍ ለሚመጣው መንፈሳዊ ውጊያ ብቻ ካልካቸው ውስጥ ጠብ የሚል የለውም ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው መምህር 🙏
@worldlie6396
@worldlie6396 2 жыл бұрын
ግን መምህር አንድ ጥያቄ፦ እግዚአብሔር ምድርን ዳግመኛ እንደማያጠፋት ለኖህ ቃል ከገባ በኋላ ማንኛውም በምድር ላይ የሚደርስ ጥፋት በጨለማው ማህበረሰብ ተፈልጎና ሆን ተብሎ የሚደረግ እንጂ የእግዚአብሔር ቁጣ የለም ይላሉ ይህን እንዴት ያዩታል?!?
@negstred1559
@negstred1559 2 жыл бұрын
Awo egezehabeher dagemegna medertun beweha altefam new yalu gen yi hulu yerasachen atiyat new
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እሄ ትምህርት የተኛን የሚቀሰቅስ ደውል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍረሃ እግዚአብሔር ያላችውን መሪዎች ይሹምልን በእግዚአብሔር ትከሻ የተደገፈ አይዎድቅም እግዚአብሔርን ተስፋ የምያደርጉ አይፈሩም እኛ የእግዚአብሔር ስንሆን የእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ አብሮን ነው የዳቢሎስም ስንሆን የዳቢሎስ የሆነው ሁሉ አብሮን ነው ስለዚህ ሁሉም በእጃችን ነው ከፉ የሆነውን እንጸየፍ ከመልካም ነገር እንተባበር ሼር በማድረግ ለሌሎች እናደርስ እናመሰግናለን አብይ ከእግዚአብሔር ጋር take your self
@samsungmobiles1562
@samsungmobiles1562 2 жыл бұрын
thank you for sharing this video isubscribe it Gamechis my king
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@samsungmobiles1562 እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@samsungmobiles1562
@samsungmobiles1562 2 жыл бұрын
@@gemechistube9126 anii kan jadhuu mucaan firaa ketii mo dhugaa bayyee cimaadhaa video isaa hundaa laalera
@assefanegash4747
@assefanegash4747 2 жыл бұрын
ወንድሜ አብይ ለመልካም እይታይ በርታልን !!! ጤናን እድሜን አብዝቶ ሥሉስ ቅዱስ ይሥጡልን !!!
@antenehfekadu3559
@antenehfekadu3559 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንውድሀለን!!! በርታልን በተለይ ወጣቱን ስለኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ለማሳወቅና ወጣቱ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ act እዲያደርግ የምታደርገው ጥረት እጅግ አስገራሚ ነው በርታ
@addisalemayehu60
@addisalemayehu60 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ለምትሰጠን ት/ርት እናመሰናለን የቁራንን ማመሳከሪያ ብትተው በጣም ጥሩ ይመስለኛል ምክኒያቱም ከቅዱስ መጽሓፍ ከግሪክ ተረት ከአይሁድ ታልሙድ ግማራ ሽሚና ከተባሉ አፈ ታሪክ ተረቶች ተኮርጆ የተጠረዘ ነው ይህን እያወክ እንደምታደርገው ይገባኛል;፤ ካመንከበት ደግሞ ኢሳና ኢየሱስ እግዚአብሔር እና አላህ አንድ ናቸው እያልከን ነው። ሌላው አስገራሚ ነገር ሱረቱ አል ጅን ተብሎ የአጋንት መጽሃፍ መካተቱ እምነቱ ሰይጣናዊ እንደሆነ ማስረጃ ነው
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
ትክክል ብሮ
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
መምህርና ጋዜጠኛ በዚህ በእናት አንድ ልጅ 666 እምነት ውስጥ ገብቶ በደም ተፈራርሞል እና ከዚህ ህይወት መውጣትይፈልጋል ግን አልቻለም።በዛን ሰአት ንቅሳት ተነቅሶ ነበር አሁን ላይ ንቅሳቱ ሰውነቴ ላይ ይሄዳል አንገቴ ላይ ይመጣል ልቤላይ ይመጣል እንቅልፍ የለኝም ብሏል እና ከዚህ ህይወት ለመውጣት የሚያግዘው ሰው ይፈልጋል እባክህ አብይ እርዳውና ከዚህ ህይወት ይውጣ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 жыл бұрын
Call us on 0930-306960 OR just text Ur phone number
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 жыл бұрын
@@abiyyilmasaddistv በጣም ከልብ ነው የማመሰግነው በምድር የምታደርገው መልካምነት በሰማይ ዋጋ ሆኖ ይከፈልሃል ለወንድማችን ስልክህን ሰጥቼዋለው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@dzberihun1423
@dzberihun1423 2 жыл бұрын
የአለም ሙስሊሞች እና የአለም ክርስቲያኖች እስራኤልን ሊወጉ እስራኤል ይመጣሉ ግን እስራኤል ብቻዋን ከእግዚአብሔር ጋር ሆና ታሸንፋለች ።
@yosefermias7841
@yosefermias7841 2 жыл бұрын
መምህ ዐብይ! እንደ አንተ አይነት በእውቀት የበለፀጉትን ፈጣሪ ያብዛልን! አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን።
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ድጋሜ በሰላም ስላየውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🤲
@fathimarifkana6155
@fathimarifkana6155 2 жыл бұрын
Amesegibalew ganechis tebarek sebskrib adrigetalew
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@fathimarifkana6155 yah!! try .. Amharic VRBO
@seifu_als2172
@seifu_als2172 2 жыл бұрын
UK (ዩናይትድ ኪንግደም) የምንላቸው: England, Scotland, Wales & Northern Ireland ናቸው ። Great Britain የምንላቸው ግን Northern Ireland ን ሳይጨምር (England, Scotland & Wales ) ናቸው
@mengistumulatu3703
@mengistumulatu3703 2 жыл бұрын
በጉባኤ ውስጥ የተለያየ መንፈሳዊ ኮርስ መማር መልካም ነው። ከጎግል የበለጠ በፀጋ የተገለጠው እውነት ይበልጣል። ሁሉንም የትንቢት መፅሀፍትን በትክክል ቁጭ ብለን ከተማርን እውነትን ለእውነት በጣም በተጠጋ መልኩ ማቅረብ እንችላለን። በእርግጥ ጎግል ላይ ስለ ጂኦ ፖለቲክሱ መረጃ እናገኛለን ታሪክን መሰረት ያደርጋልና። ነገር ግን ትንቢቶቹ በመገለጥ የምናገኛቸው በጉባኤ በጌታ እግር ስር ስንሆን ነው። መንፈስ ቅዱ ለክርስቶስ አካል እየገለጠ ነው ሰሚና የሚያስተውል ካለ። ጌታ ሁሌም ይናገራል። ከነፈሰው ጋር መንፈስ ህፃንነት ነውና ግዜውን ለመዋጀት ግዜ ሰጥቶ ማጥናትና በፅሞና በፀሎት በመሆን ግዜውን ማስተዋል ነው። ያኔም ጌታ ሰማዩን ሲያቀላ አይታችሁ ዝናብ ይዘንባል ትላላችሁ የምድሩንማ ስጋ የሚያየውንማ እንዲህ ይሆናል ትላላችሁ እንዴት ይህንን እኔ የመጣሁበትን ግዜ መገለጤን አላወቃችሁም ብሏል። ዛሬም እንዲሁ ነው። ነቅቶ መጠበቅ የግዜውን ሁኔታ በቃሉ መፈተሽ ያስፈልጋል። እምነት ከእውቀት ይመጣልና ያድናል። እውቀት ወይም ማወቅ እውነትን ሰምቶ በመቀበልና የራስ በማድረግ ከሰሙት ጋር ተስማምቶ መኖር ነውና የግዜውን እውነት ሰምተን በንቃት እንኑር። ሻሎም።
@witnessing100
@witnessing100 2 жыл бұрын
የሶስተኛው ዓለም ጦርነት ደራሲው አንተ ነህ ምትመስለው ወይ መቀባጠር
@እግዚያብሄርእረኛየነዉ
@እግዚያብሄርእረኛየነዉ 2 жыл бұрын
መድሀኒያለም ረጅም እድሜ ይስጥህ አብይ ለዚህ ዘመን ትልቅ የማንቂያ ደዉል ነህ አንደበትህ እጅግ ቀልብ ይገዛል ቀጥልበት ወንድም 🙏
@abrahamtilahun9399
@abrahamtilahun9399 2 жыл бұрын
አብይ ጥሩ ፕሮግራም ነው ፣ የጎግና ማጎግ ጦርነት እንደኔ ግምት ከሆነ ከጥቂት ሳምንት በኃላ ነው የሚካሄደው ለምን ቢባል ፣ ሃሳዊ መሲህ ራሱ የሚመጣው ፣ ከጦርነቱ በኃላ 2023 ነው ፣ ለምን ቢባል የሀለም መድህን እኔ ነኝ ይላል ፣ አሁን ሰሞኑ ራሱ እስራኤልና ራሻ የባህር ላይ ጦርነት ጀምረዋል፣ ሃሳዊ መሲህ ራሱ መጥቷል ፣ ስሙም ጄራርድ ኩሽነር ይባላል ባጠቃላይ የጎግ ማጎግ ጦርነት በኢትዮጽያ ተጀምሯል ፣
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ዓለምና ምድር ሰላሙ ያብዛልን። በጣም እናመስግናሃለን ዴንቅ መምህራችን። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 2 жыл бұрын
Sadise enqwni metahi yeweketoch amdi ena melihi wion ye Indian news new ena sele hiv yinageralu aligebagnm esuni bitabiraralini
@DejuHailu
@DejuHailu 2 жыл бұрын
EKUWAN Dena metachu sadisoch. EGZIABIHER Yirdachu bertu. abiy enodihalen
@girmayedesalegn6608
@girmayedesalegn6608 2 жыл бұрын
I like ur views,analysis and information good job Mr. Abiy yilma
@afro90s78
@afro90s78 2 жыл бұрын
Akuamek giltse adelem Russian or merabawianen endegef ???
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
MEMEHIR ABYE YELMA Enkuan bedehina metah zigijitochehn bemulu begugut new yemiketatelew 🙏🙏🙏🌹🌹🌹👋👋👋✌️✌️✌️💚💛❤️🙏🙏🙏
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 16 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,2 МЛН
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 95 М.
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 75 М.