ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?

  Рет қаралды 340,023

Handeri Tube

Handeri Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 1 800
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ በብርድ ተንቀጠቀጡ ደስ ነው ያለኝ ይልመድብሽ እንደዚህ ጥሩ የሚሰሩትን ማበርታታት አለብን 👍🏾👍🏾
@kedjiatube5472
@kedjiatube5472 3 жыл бұрын
የኔ ውዴ ስወድሽ ነይ እንደማመረ
@danieterob4324
@danieterob4324 3 жыл бұрын
"ያኔ እናት ተባርክ ፈጣሪ ረጀሚ ዕድሜ ከ ጤና ጋር ያኔ መልክም 🔥❤❤❤😭😭😭😭🙏"
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላቅ ይባርክችሁ ድግል ማርያም ታስባችሁ ስፀልይ እኳን አባታችን ሆይ ብለን የለት እጀራችንን ስጠን ዛሬ እምንለው ለዚህ ነው የነገን ማን ያውቃንና 🙏🙏🙏🙏🙏
@martasila4172
@martasila4172 3 жыл бұрын
You are brave journalist. Thank you for being voice for the homeless. May God reward your kindness. Keep up the good work.
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በሻቱ ምርጥ ደግ ስው 🇪🇹🇪🇹 አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😘👍👍
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@halahala5065
@halahala5065 3 жыл бұрын
አላህ እጥፍዲብ አዲሪይስጥሺ
@user-pn5uu4gi4e
@user-pn5uu4gi4e 3 жыл бұрын
ልቤንአሰመመመመመመኝ
@user-pn5uu4gi4e
@user-pn5uu4gi4e 3 жыл бұрын
💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@saadyaahmed5228
@saadyaahmed5228 3 жыл бұрын
ውነትነውኮመልካምእዳሉመጥፎምአለ
@nagaanbiyyaakoof9815
@nagaanbiyyaakoof9815 3 жыл бұрын
ባሼ የኔ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክሽ
@lubabaali7765
@lubabaali7765 3 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ ተመኘሁ አላህ ይርዳሽ በጣም ነው ያለቀስኩት ብቻ ጌታ ብርታቱን ይስጥሽ !ሁሉም ጋዜጤኞች እንዲህ ድሆችን የመፈለጉን እድል ፈጣሪ ያድላቸው ህዝብን ከማባላት እሳት ከማጫር ተቆጥበው የአንቺን ደግ ራ ቢከተሉ እህቴ በጣም እወድሻለሁ።ቁጽርሽንም ብታስቀምጭልን የሚፈልግ ስለሚኖር ይህችን ፈለግ የሚከተሉ ኡይጠፉምና እን አላህ በርቺ !!!!
@yonyyow790
@yonyyow790 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ❤ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏
@user-wq9fl8mx9q
@user-wq9fl8mx9q 3 жыл бұрын
እኔ መርዳት እፈልግ ነበር ስልክ ቁጥሯን ባገኘው
@markenyemi3730
@markenyemi3730 3 жыл бұрын
Berchi
@Hiwan-gz3eq
@Hiwan-gz3eq 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው ሁሉም ያቅሙን ቢያደርግ ቀላል አደለም እግዛብሄር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ እነሱን እንዳሰብሽ ፈጣሪ ያስብሽ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 жыл бұрын
ችግር አይኑ ይፍሰስ ያማል
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ዋዉ በጣም ደስ ይላል መልካም መሆን ለራስ ነው
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
@@bezaadmasu4053 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በዚህ ኑሮ ላይ ነው ጦርነት የተጨመረው 😥😭😭 ከኖሩት በታች ከሞቱት በላይ የሆንን ህዝቦች ። አላህ ሆይ እባክህን ሰላም አውርድልን!
@liyaaden1386
@liyaaden1386 3 жыл бұрын
ውነትሽን ነው ዉዴ በጣም ያሳዝናል
@eluababam235
@eluababam235 3 жыл бұрын
Ewenete new fetari le poletickgnochi lebona yestechew
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
በጣም እህቴየ ያሳዝናል ያገራችን ጉዳይ😭😭😭☝️
@zdzdyoutube8221
@zdzdyoutube8221 3 жыл бұрын
ትክክክል ብለሻን እማ 😭😭😭😭😭
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
I agree with you sad
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
ሰው ማለት ለተቸገረ ሰው መድረስ ነዉ።አቤቱ አምላካችን ሆይ ከዚ ጨለማ ዘመን አሳልፈን።
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ልጆቻችን እግዚአብሔር ከዚህ የመከራ ህይወት አውጥቶ ያሰባችሁት ያድርሳችሁ!! እንደ እህታችን በቋሚነት የሚያቋቁማችሁን ይላክላችሁ!!!!
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
በሻቱኮ በረዱኮ ቢፍቱኮ ጊፊቲኮ ስወድሽ እኮ ምን ላድርግሽ በርችልኝ
@helenh6930
@helenh6930 3 жыл бұрын
በሻቱ እግዚእብሄር ይስጥሽ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ይገርማል በነዚህ አይምሮ ያለው ሀሳብ ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ያሳካልህ አንች ጀግና ነሽ ቀጥይበት
@alamragas1311
@alamragas1311 3 жыл бұрын
Omg 😭😭😭😭
@user-ky6nw4oe2i
@user-ky6nw4oe2i 2 жыл бұрын
እእእ
@samirazuber6779
@samirazuber6779 3 жыл бұрын
እንዳቺ አይነቱ ያብዛልን እባዬ ነው የመጣው በርቺ የኔ ምርጥ ሰው
@abebe809
@abebe809 3 жыл бұрын
ባሻቱ ከእስከዛሬው ይህ መልካም ሥራሽ ነው ቀጥይበት፡፡ ለሠው መኖር ህልናን የሚያስደስትና ከጌታ ጋር የሚያስታራቅ እንዲሁም የተመረጠ በጎ ስራ ነው፡፡ Keep The Blessed Way of Dr Abebech Gobana; U Can Do More Charity Via mobilizing & Coordinating Local; National & International resources. ይህን በስፋትና በጥልቀት ሥር ፡ ሌላው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ነው፡፡ WE STAND WITH YOU!! እግ/ር ይባሪክሽ !!!
@user-uq7zy9yw3l
@user-uq7zy9yw3l 3 жыл бұрын
ልጁ መጠየቁ ትክክል ነው መጠቀምያ ሰለሚያረጋቸው ትክክል ነው ያኛው ግን ማንነትዋን ታቃለህ ይላል ሰው ነች መጨራሻው መግባባቱ ጥሩ ነው
@bekewolide9114
@bekewolide9114 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እናት 😭😭❤️❤️
@StarCell-kt5mu
@StarCell-kt5mu 3 жыл бұрын
Gobazi ite ala yiradash
@rabbiintokichaagabaraman8201
@rabbiintokichaagabaraman8201 3 жыл бұрын
😭✅
@silvergold2134
@silvergold2134 2 жыл бұрын
Go girl.great work and beautiful things like this we want to see helping one to another. Stop war !!
@henoktegbar3796
@henoktegbar3796 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነበር ። ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 3 жыл бұрын
እናቴዬ አላህ ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርች ጥሩ ስራነው
@kedjiatube5472
@kedjiatube5472 3 жыл бұрын
የኔውዴ ነይ እንደማመረ ሁቪ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 3 жыл бұрын
Thank you young lady u make me cry may Allah bless you, you are our hero ❤ 👸👸🐆continue like this
@meryalemayehu2733
@meryalemayehu2733 3 жыл бұрын
በሽዬ የኔ እናት በጣም አመሰግንሻለሁ በእውነት ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በቃ ምን ልበልሽ ቆንጆ ስራ ሰራሽ ጎበዝ
@user-fp4ox8fn4d
@user-fp4ox8fn4d 3 жыл бұрын
በጣም ያስቀናሉ እግዝአብሄር ይስጣቹ ይባርካቹ መልካምነት ለራስህ ነው
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ልጁ አትፍረጅበት ትክክል ነው ሀገራችን ያለችበት ሁኔታም ሥለምያሥፋራ ተጠራጥሮ ይሆናል
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
Ethiopia.kochachahizib.yebezabat.hger.cititerater wedehual.kir
@footballbroncos9067
@footballbroncos9067 11 ай бұрын
T😅😅😅😅😅😅tlpþf😢5r
@footballbroncos9067
@footballbroncos9067 11 ай бұрын
545454544in 444
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
በሻቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ለወገን መልካም ነገር ማድረግ ጥሩ ነው በዚክረምት በጣም ከባድነው
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 3 жыл бұрын
Based.alh yardse
@ksataif3733
@ksataif3733 2 жыл бұрын
ተባረኪ ወደ ቤተሠቦቻቸው ቢሄዱ ጥሩ ነው በተለይ ትንሹ
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 жыл бұрын
You are a such a Kind. and caring beautiful. Ethiopia. woman . Thank you so much for sharing . I’m so proud of you . It’s So Sad. to see those very. handsome Young boys . Wow !!! I. Cried. So hard when I saw. There. . State of being. . ! But thank goodness. You were there to help them ❤️ God blessings to you and your family . One God. One Love One Ethiopia 🇪🇹
@babiibabii8005
@babiibabii8005 3 жыл бұрын
Bashuyee yene konjoo betam new des alshegni Alha yestelish my sister
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እፍ ግፍ ደሞ ህፃኖች ናቸው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Tube-li7wg
@Tube-li7wg 3 жыл бұрын
ደምሬኝ ማሬ
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
በጣም☝️ፍጣሪይ ይረዝቃቸው
@saadyaahmed5228
@saadyaahmed5228 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
አሜን
@mube8885
@mube8885 3 жыл бұрын
አሚን
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 3 жыл бұрын
This is literally the best generous and sweet and amazing beautiful video I’ve seen thank you so much beshatuuuu for feeding them👏🏽👏🏽
@mekdelawitseifu3546
@mekdelawitseifu3546 3 жыл бұрын
Egzber yesthe
@dfgccq6433
@dfgccq6433 3 жыл бұрын
Ag
@adilove2210
@adilove2210 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በውነት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ብሻቱዬ አብዝቶ ይባርክሽ እማ ፍቅር አንድነት መተዛዘንን መተሳሰብን ቅን ልቦና ይስጠን ለሁላችን 🙏👈👈👈👈👈
@alguhaile8527
@alguhaile8527 3 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ማግኘት መታደል ነው እግ/ር ይባርክሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እነሱም ተለውጦ ሰው መርዳት አይቀርም ትልቅ ስራ ነው የልብሽን ምኞት ጌታ አምላክ ያሳካልሽ 👍
@tadessegyohannis
@tadessegyohannis 3 жыл бұрын
በሼ አንቺ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ልጅ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ዘር ይውጣልሽ ተባረኪ፡፡
@user-ue1wm6rc9m
@user-ue1wm6rc9m 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቱ እኛም ከጎናቹ ነን
@lenchotesfaye1720
@lenchotesfaye1720 3 жыл бұрын
amazing Bashiyyee baay'een si ajaa'ibsifadha. Guyyaa sana si argeen ture haalli ati ittiin ijoollee sana simattee affeerraa gooteefii haasofsiisaa turte adda ture. dhugaadha waaqayyo si haa eebbisu. kana irratti hojiin hojjetamuu qaba.
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow በሻቱዬ ተባርኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤
@farnadnaseb2450
@farnadnaseb2450 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነዉ ቀጥይበት አይዞሽ እደዚህ ነው መረዳዳት እና እንደዚህ ፍቅር እንደሆሽላቸዉ ላንችም የአላህ አዘኔ ታው ይበርክትልሽ 👍
@user-ts4xe5rz2d
@user-ts4xe5rz2d 3 жыл бұрын
Thank you so much my sister!!
@user-sq1uj1ec1t
@user-sq1uj1ec1t 3 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ቆጆ በጣም እምትደነቂ ሺልማት እሚገባሽ ነሽ አብረሽ በልተሽ ስታጎርሻቸዉ አለቀስኩ ስንት እሚጠየፊ አሉ ሞት ያለ ከነሱ ሊላ ሰዉ የለለ እሚመስላቸዉ
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
Thank you the gentleman that's the kind of people that we need asking question for those HeartlessKZbin
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
ዋውውው እንደት ደስስስ ይላል የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ እማ መልካም ስራ ለራስ ነው
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
wede familiachew -endimeleu lemen altebabriachewm ke schashmene yemetut- BESCHATU i lov u -you are a great Person....
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 3 жыл бұрын
የእኔመልካም በሻቱ በርችልንበዚህ ክረምት በጣምነው የሚ ስዝኑት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
በዝንቅ ፕሮግራምሽ ከበፊቱም ጀምሮ አይሻለው ስወደሽ እኮ ተባረኪ በሼ
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 2 жыл бұрын
Thank you my sister god bless you
@weyeweye1672
@weyeweye1672 Жыл бұрын
Mirt yesew zer neshikko Beshatu. God bless you, sis
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ነው በርቱ
@benyamabo487
@benyamabo487 3 жыл бұрын
God bless you sister ❤️ ❤️
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
በርች እንደነዚህ አይነት ስው ለራሱ አይስራ ስው አያስራ ፓሊሶቹን እናመስግናለን ሁሌ ፕሌን ስለሚያይ ሳይሆን ራእዮ ነው ቢረዳ ይሆናል !!!
@chewatube702
@chewatube702 2 жыл бұрын
በሻቱዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ፍልቅልቅ ቢያንስ የሚያናግራቸው ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም love you so much 🥰
@samuelabate3838
@samuelabate3838 3 жыл бұрын
I am very happy to say thank you so much.this is great work and what i am proud of it.
@ddgg6641
@ddgg6641 2 жыл бұрын
😭😭
@maskuebashe7846
@maskuebashe7846 3 жыл бұрын
አላህ በሰፊው ይስጥሽ የኔ መልካም እህት ፈገግታሽ ለነሱ ብቻ ይበቃል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልበልሽ ሺመት ኑሪልኝ የኔ ውዲ እህት
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
ውይ ይሄ ሰውዬ በጣም ነው ያደንኩት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው ልጆቹን በተቻለው ለመከላከል ሞክሮአል
@seyfuwoldemichael9484
@seyfuwoldemichael9484 3 жыл бұрын
እንደአንተ ዓይነት ደደብ የደደበ ኮሜንት ለመስጠት ይሮጣል መርዳት ግን አይፈልግም ውሻ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 3 жыл бұрын
ቁራሽ እንጀራ የሚያጎርሳቸው የለም ወሬ ብቻ በሻቱ ጌታ ይባርክሽ ።
@user-df2lc8wc6q
@user-df2lc8wc6q 3 жыл бұрын
Beshatu please go forward you are a so a kind person just keep on going
@user-jh7hi3kz4i
@user-jh7hi3kz4i 3 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ በርች ማማየ ግን እዳትሰድቡኝ እና አብደረህማን ነኝ ያለዉ ልጅ ሙስሊም መሠለኝ ብረዳዉ ደስ ባለኝ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
አሏህ ይስጥሽ እህቴ ♥♥♥ሁሉም እንዳችቢሆን "ሠው አይቸገርም
@raheldebebe872
@raheldebebe872 3 жыл бұрын
😍
@tizazubayou7500
@tizazubayou7500 3 жыл бұрын
ቢሼ አንቺኮ በጣም ቅን፣ የዋህ እና መልካም ሰዉ ነሽ። በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ። እንደ እኔ ሃሳብ ከፍጹም አስፋው ጋር ሁለቱ ቅን ሰዎች አብራችሁ መስራት ቢትችሉ ደስ ይለኝ ነበር።
@remedanaliyi7909
@remedanaliyi7909 3 жыл бұрын
Galatoomi! Waan gaarii hojette ! Yoo ati isaan gargaartu imimman qabachu dadhabe! Baga dhalatte! Baga jiraatte
@user-bp4tc4ls3y
@user-bp4tc4ls3y Жыл бұрын
ስይሳዝኑ እግዝይቢሒራ አምላክ ይስጣችው ጥሩ መስራት ለራስ ነው
@monetjerra2179
@monetjerra2179 3 жыл бұрын
ባሼ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው መድሀነአለም ይባርክሽ።
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝያዳይ
@brikteembaye1508
@brikteembaye1508 3 жыл бұрын
@@user-vl7ch2fu5l go 1bc35a y U og e 135a 135a
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 3 жыл бұрын
በሸ አልተቻለችም የምር ቀጥይበት ሰው ማለት እንዲህ ነው
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ቤተሠብ አንሁን
@ethiyopia6194
@ethiyopia6194 3 жыл бұрын
ተባረክ ውዴ
@Shitatedeke
@Shitatedeke 3 жыл бұрын
@@feventube288 ነይ
@madinawayu9295
@madinawayu9295 3 жыл бұрын
Thank you so much 💞💯 my sister
@mimialeme2055
@mimialeme2055 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ መልካም ስራ ለራስ ነው
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 жыл бұрын
የኔ አባት ህፃኑን ያለበሥከው ወንድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈህ
@zedomenberie3314
@zedomenberie3314 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ👏👏👏
@samritube645
@samritube645 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ፈጣሪ ልቦናሽን አይለውጠው ማሰብ ተገቢ ነዉ
@daved5683
@daved5683 3 жыл бұрын
Can you please leave your contact information in description? & thank you for doing a great job!!! I want to help!!
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
በሸ ተባረኪ የኔ መልካም አምላክ ሆይ ራራልን🙏ይሄ ሁሉ ችግር እያለብን ጦርነት!
@twinklecat9869
@twinklecat9869 3 жыл бұрын
May almighty always uplift you queen 👸
@weyeweye1672
@weyeweye1672 Жыл бұрын
Am crying watching this. Beshatu, you are really nice
@hayuti5963
@hayuti5963 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያስዴሰተችኝ አላህ ያስዴስትሽ አችንም ኡፍ ሲያሳዝኑ
@samihossana1723
@samihossana1723 3 жыл бұрын
God bless you my sister 🙏❤️
@simegnewatalay5146
@simegnewatalay5146 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው የምሰሪው በልጁ ግ ን ደግሞ መፍረድ የለብሽም ምክኛቱም ለመለመኛ ስለሚጠቀሙባቸው ነው
@romansweet9360
@romansweet9360 3 жыл бұрын
Yes my dear his right it's okay u should explain to him ur are doing good job I really love to help u any thing I can I have 1 boy and I have Brothers ur video touch my heart my Allah bless u Sister
@user-kx5po3iq8r
@user-kx5po3iq8r 3 жыл бұрын
እርዳታሽ ጥሩ ነው ልጁም አስቁሞ መጠየቁ በጣም ጎበዝ ነው ምክንያቱም ብዙ ህፃነትን ማንም እየነዳ ለማይሆን ነገር ሲግዞቸው ሰው ዝም ብሎ ነው እሚልፍት እደሱ አይነት አስቁሞ ጠያቂ ብኖር አንድም ህፃን አይሰርቅም ለመጥፎ ተግባርም አይውሉም ነበር ።በጎ ስራሽ ጥሩ ነው
@user-kf5ek1wf7q
@user-kf5ek1wf7q 3 жыл бұрын
በውነቱ እነዚህን ልጆች መርዳት ትልቅ አስፍ ነዉእግዚአብሐር ይባርክሽ
@hanutube332
@hanutube332 3 жыл бұрын
ወይኔ 😢 ያላቸው ህልም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ህልማችሁ ሁን ያርግላችው
@g.d2239
@g.d2239 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ።ሰው ስደሰት የሚያስደስተው ማን ነው?
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 3 жыл бұрын
God bless you My sister keeping it up
@abuabdelahalhabeshi5352
@abuabdelahalhabeshi5352 3 жыл бұрын
በርቺ ቀጥይበት ጥሩ ስራ ነው።
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 3 жыл бұрын
May God bless you Beshatu, excellent start !!!👍💚💛❤
@zeinab554
@zeinab554 Жыл бұрын
Allah yshemirelashe. ehita. Gen atefrjibashew. Yellnebt. Haneta. Asefr geza selhin new ❤❤❤❤ fetr ytbeqeshe 😊
@user-gk4dc6qy3m
@user-gk4dc6qy3m 3 жыл бұрын
ስራሽ ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ዋጋሽን እጥፍ አድርጎ ይክፈልሽ መንገድ ላይ ባጋጠመሽ ክስተት ልጅ ልክ ነው አንዳንድ ሰዎች ልንረዳችሁ እያሉ አጠበው አልብሰው ለገብረ ሰዶም የሚያስረክቡ ስላሉ ነው የተከራከረሽ ያው የሚያውቀው ነገር ስላለ ነው ለገብረ ሰዶም አሳልፎ ከሰጧቸው በኋላ ገንዘብ ተቀብለው ይጠፋሉ የሚሞቱም አሉ ለዚያህ ነው ልጁ የተናገረው እናም ተጠንቀቁ
@beki0911
@beki0911 3 жыл бұрын
ጎበዝ በሻቱ! በረች Intaala Abba Gadaa👌 ከጎንሽ ኔን!!
@mirna2753
@mirna2753 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@emutube6233
@emutube6233 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ መልካም ሤት ነሽ እዉነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥሽ በጣም ደሥ ይላል ጎዳና ሠዉ ሞልቶ እኔ አንድ ልጂ ከእናቴ ጋ ሁኖ ትምህርት እያሥተማርኩ የምይዘዉ ልጂ አጣሁ እኔም በስደት ነኝ እናቴ ብቻዋን ሁናብኝ ይሄዉ ጂባት ብያለሁ😢😢
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 жыл бұрын
በሻቱ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺ ብሩህ ሰው ነሽ በዛውም መንገድ ላይ ሰው እንዳያስቸግሩ አስተምረሻቸዋል ተባረኪ፣ በብዛት የሻሸመኔ ልጆች ናቸው ይህ ማሳያ ነው ገና ብዙ ጎዳና ተዳዳሪዎች ይመጣሉ፣ ሰርተው የሚበሉበትን ቤተሰብ የሚያስተዳድሩበትን ድርጅቶች አቃጥለውባቸው አውድመውባቸው ምን ሰርተው ይብሉ? በጥጋበኞች ወድሟል፣ በጣም ያሳዝናል
@user-mo4nv9fo4h
@user-mo4nv9fo4h 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ይስጥሽ❤️
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 жыл бұрын
ያኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኝነትን አጥፋልን 😭😭😭💔 የኔ ቆጆ በርች ሀሪፍ ስራነዉ የኔ ሚስኪኖች እፍፍፍፍ አይ ዱኒያ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
በይ ምርቃት ተቀበይ በሹ የድንግል ማርያም ልጅ ልጆችሽን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ። አንቺ ለነኚህ ልጆች ያልታሰበ ምግብ እንደመገብሽ ልጆችሽንም ቅደሳን መላዕክት መናን ይመግቡልሽ። የአጋንንት መርዝ አልጫ ይሁን። የርኩስ መንፈስ ዓይን ከልጆችሽ ዓይን ላይ ይነቀል። ጠላትሽ ዲያብሎስ ይውደቅልሽ። ክፉሽን የሚመኙ ይፈሩ ይጎሳቆሉ። በጠላትሽ ላይ የክርስቶስ ክንድ ከፍ ይበል። ድንግል ማርያም ሞገስ ትሁንሽ። የልብሽ መሻት ከሀጢያትሽ በቀር ይፈፀምልሽ። መልካም ነገር በቤትሽ ይግባ። እጄን ደከመኝ እንጂ እልፍ እመርቅሽ ነበር። ልዑል እግዚአብሔር ጋንቺ ጋር ይሁን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስታውስሽ የሚያሳዝኑ ህፃናቶችን በማስታወስሽ መንግሥት መርዳት ሲገባው እመቤታችን ትጠብቅሽ
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ሲስራ ብዙ ፈተና ሊገጥምሸ ይችላልና ጠንካራና ትዕግስተኛ ሁኚ ቢሼ ቀጥይበቶ!!!
@wrkgdlalm
@wrkgdlalm 3 жыл бұрын
ይህን 30 ዓመት የጨለማ ዘመን ተሻግረን የተባበረች፣ የጠነከረችና የተከበረች ብሎም ሁላችንንም ያከበረች ታላቅ ሀገረ ኢትዮጵያ ትኖረናለች!!
@user-kt4mk2ny6t
@user-kt4mk2ny6t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመኛችሁትን ያሳካላችሁ ሰውዬው ደግሞ ደግ ሠው መስለው ላልተፈለገ ነገር ስለሚጠቀሙባቸው ነው መከራከሩ ጡሩ ነው ምክንያቱም ያቺን ምንነት ስላልተረዳሽ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቺንም
@firewebshet4353
@firewebshet4353 3 жыл бұрын
ባሼ ሰላም ይዛልሽ ጌታ ይባርክሽ እህ እሀቴ ደስ ይላል ያረጋችውት ብዙ ኤን ጂኦች አሉ ለነሱ አንዳንድ ልጆች ቢወስዱ ጥሩ ነው መንግስት በሁሉም ክፍለ ከተማ መኖሪያ ቢሰራ መልካም ነው ያንንም ሰውዬ አትፍረጅበት ስንት እግዚአብሔር የማይፈራ አለ ኤኒጂኦ ብለው ይቀፁና መልስ የለም ለዛነው መልካምነትን እግዚአብሔር ያብዛ።
@almazetiho6051
@almazetiho6051 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእውነት🤲🥰🥰🥰🥰🥰 ደሞ እኮ ክረምት ሲሆን በጣም ይርባአል ኡፍፍ 😭😭😭😭
@yousifnarry8640
@yousifnarry8640 3 жыл бұрын
masha Allah tabarak Allah I will pray for you Allah he will help you you did good job I'm so happy for you❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@bettytesfaye7506
@bettytesfaye7506 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይባርክሽ መልካም ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
እህቴ በርቺ እግዚአብሄር ይስጥሽ...from Sydney,Australia
@weyenmilo
@weyenmilo 3 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚብሔር ይሰጥሸ 🙏🙏🙏🙏🙏
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
And sini yihonal?
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 14 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ልብስ በርካሽ የሚሸጥበት ቤት በ550 ብር
6:13
Bin Promotion
Рет қаралды 3,1 М.
ሳምሪ በቀረጻ መሀል ደም አስታወካት
19:06
Fani Samri
Рет қаралды 285 М.
አዲሷ....
13:26
nebilnur
Рет қаралды 333 М.
መሀላችን ያለው ማፊያ?
19:24
abduh jr
Рет қаралды 130 М.