ጎርፍ መጣ ኡኡ የተባለለት ዝናብ በዚህ መልኩ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን

  Рет қаралды 184

ቲጂ -TG Tube

ቲጂ -TG Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@astersimatube
@astersimatube 11 ай бұрын
ዋውው ደስ ይላል❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ የኔ ውድ እህቴ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ❤❤❤
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 11 ай бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi weda berche ❤❤❤❤ wowwwwwwww
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube 11 ай бұрын
ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ሽይብዝ ልኝ ውድእህት እንካና ዳህና መጣሽ እህት ብርችልን አርፍቆይያነብርን 🎉🎉🎉
@gunatube12
@gunatube12 11 ай бұрын
አረብ ሀገር ዝናብ ብርቅ ነበር አንዳንዴስ ጥሩ ነው ይዝነብ እንደዚህ ቀዝ ቀዝ ሲል ደስ ይላል ከእንግዲህ ይመጣል ያ ሙቀት ልባችን ሊያቀልጠው ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 11 ай бұрын
Enkan beselam alfelahu 😮😮 enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr berhelen 👍❤👍❤
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 11 ай бұрын
Nagaanaa waqayyoo sifaa yaa bayytuu kodee koo jabdhuu bayyee namtii tolaa jabeeaaii wanaa ofii koo Biyyaa kenyafaa nagaa jalalaa tokkuuma nufaa yaa kenuu waqayyoo❤❤❤
@Hayimi124
@Hayimi124 11 ай бұрын
Yoyyaa jiraa jirtu bagaa nagaan dhufte jabadhuu ittii fufii halumaa kanan bayye namati tola manii ke❤❤❤
@kidist_tube1
@kidist_tube1 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን ደስ የሚል ዝናብ ነው አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤🎉🎉
@Nuhamen12
@Nuhamen12 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድንነትን ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን
@habeshamusic2024
@habeshamusic2024 11 ай бұрын
ዝናብ አይቶ የማያውቀው ሁሉ ዝናብ አገኘ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 11 ай бұрын
aselamuu alekuum wormatuullhii woberkatuubaga nagan dhuftee nagan siif habaytu wooow wooow bayee tokoo baredaa❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 11 ай бұрын
ዋዉዉዉ ደስሲልበተለይ አረጓዴዉ ዝናብማ እኮ ልጅ እያለን እዲያሳድገን ብለን የምንሮጠዉ ነገር 😂😂
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 11 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ይህ ሀገር ዝናብ አይችለም እደኛ ሀገር ሀይለኛ ዝናብ ቢጥል አብቅቱልነሰ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
@yordiitube7760
@yordiitube7760 11 ай бұрын
Naga waqayyo man kan yaa tauu jira jirtuu baga nagafg dhuftee obbolltikooo yeroo gaaridha jabafhuu itti fui gaaridaas 😍😍😍😍
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 11 ай бұрын
Enken beslam metsh selamtsh dea belajle wed berta eht wowww betam des yembla neber berta eht selam fekr hezbetan hegertan yen wed berta eht
@hawasaid4765
@hawasaid4765 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ
@Dagu-bi9ds
@Dagu-bi9ds 11 ай бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ልሽ ሀረብ ሀገር ዝናብ አይጥልመም ነበር በቀጠይ በሌላ በደወ አሰጠብቅሻለን ውድ ያገሬ ሌጅቼ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም አሏህ ሠላም ያድርግልን
@ሳራማልከ
@ሳራማልከ 11 ай бұрын
anaa dhufuu qalii koo jabadhuu bayyee namatii tolaa wanaa ofii koo barchilen mamaye melkma siraa widee❤❤❤
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደሰይላል አንካን ረጋ ያለ ሆነ ከጎርፍ ትርፍየለውም አደጋእነጂ አንደ ቀስ ብሎ ከሆነግን መሬት ይለመልማል በርቺ ቀጥይበት ተባረኪለኝ❤
@mesitube8396
@mesitube8396 11 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ዋውውው ዝናቡ እማ አጠገበን ደስየሚልነው ምናለ በሙቀት ሰአት ቢጠልን ጥጡሩነው እና በርችልን
@saadi659
@saadi659 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት መልካም የራ ጊዜ በጣም አሪፍ ነገር ነው ግን በጣም እዚህ ዝናቡ የዘነበ ያስችለሽ
@wyn918
@wyn918 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላም ውድ የሀገር ልጆች ሰላምችሁ በይላቹበት ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ በርቺ እናመሰግናለን በአዲስ ቪዲዮ እንጣምቅሽለን ❤❤❤❤❤❤
@dammeetube1
@dammeetube1 11 ай бұрын
Baga dhuftee nageenyii waaqayyoo nama kanaaf haa bayyatuu norii norii bayyee gariidha jabadhuu kanumaa calaati itti fufii hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu ameeen
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 11 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሱብሀን አላህ የሀረብ ሀገር ዝናብ ያስፈራል በአድ አመት ስለሆ እሚጥለው መሬቱም አይመጠውም ውሀው አዳጋ ያስከትላል አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን
@qorontosmedia
@qorontosmedia 11 ай бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን በሠላም አለፈላችሁ። ዝናብ በቅጡ ሲሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል። ዝናብ ሲከፋ ግን ጉዳት ያመጣል። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። በጣም ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@fafitube2574
@fafitube2574 11 ай бұрын
ሰላም አንኳን ደና መጣሽ በጣም ይገረማል ሱበሀን አለህ አለህ አገራችንን ሰላም የድራግልን ቤተሰብቸቻን አሐህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
@martahailu4634
@martahailu4634 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸአህታችን፣ሰላምሸይብዛዋውውውውበጣምደሰያሚልዝናብነወ፣ዝናብበጣምደሰያሚልኝበርችአህቴአሪፍቆያታነበርንአናመሰግናልን❤❤❤❤❤❤❤
@ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
@ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍቆይታነበር በርች አላህሀ ሀገራችንንን ሠላምያደረግልን በሰደትያላችሁ እእህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅን ያረብ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@genitube.g9425
@genitube.g9425 11 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አረብ ሀገራት እኮ ማካበድ ነዉ ።😂😂😂😂 ዋናው እንኳ ን በሰላም አለፈ
@weyni2816
@weyni2816 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ነው ❤
@ematube8524
@ematube8524 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ አገራችንንን ይጠብቅልን ቤተሰብችችን ይጠብቅልን አሬፍ ቁይታ ነበር በርች እህቴ ደስ የሚሉ ቦታውች ናችው ደስ ይላልልል
@Kokobe2139
@Kokobe2139 11 ай бұрын
Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam nw yemaru eshi mari ezgaber yemsgn fexari aylqbmti kebri lefxari ❤❤❤
@mamanew7281
@mamanew7281 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቲጅየእንኳን ሰላም መጣሽ እውነት እኛ እንዳሰብነው ሳይሆን የፈጣሪ ስራ በጣም ሀያል ነውና ለኛ የሚበጀውን ይለግሰን በርች በመረረቱ የዚህ አገር ዝናብ የሰራተኛ እዳነው አገራችን ቢሆን ስንቱን ባበቀለው ነበር
@በላይነሽየደብረታቦርየቱብ
@በላይነሽየደብረታቦርየቱብ 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አመሰግናለሁ
@rahmatube5596
@rahmatube5596 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 11 ай бұрын
ወይኔ ልወስደን ነበረ እውነት በጣም ከባድ ነበረ ያለንበት ሁኔታ ብቻ እግዚአብሔር ስላሙን አመጣልን ባጭሩ ሄደልን በእውነት ያስፈራ ነበረ
@AMIR465
@AMIR465 11 ай бұрын
❤❤🎉🎉 Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu Mashaalla Mashaalla Mashaalla jabadhu sanyii wan gariidha itti fufi video heduu namatti tolu dha
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውውው በጣም ምራጥ መዘናኘ ቦታ እንድት ደስ ይለል እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ሁሉ ለሀገራችንም ሰላም ያብዘልን ❤❤🎉🎉🎉
@habitayetubi
@habitayetubi 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጌን እንኩዋን በሰላም አለፍ ከኛም የተወሰኔ ጠሎ ነው ያባረው ደህና ዝናብ ነው አሪፍ ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
@TadeluTube27
@TadeluTube27 11 ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu 🥰🙏🙏
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ ይላል ዝናብ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 11 ай бұрын
Selam selam enkan dehna metash wode betam dese mile koyita nebrren betam kebad new gorefe selamsh yabzalegni mam❤❤❤
@metiforjesus6268
@metiforjesus6268 11 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare
@genetkedir3202
@genetkedir3202 11 ай бұрын
Bagayaa nagayaa dhuftee ani haa dhufu vediyo baredaa akanuma itti fufiii jabadhu raabin biaa kenaa nagaya haa busu inshala
@ergyanage
@ergyanage 11 ай бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም አሪፉ ብቦታ ነው ደስ ይላል ማሻአላህ ብያለሁኝ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቹ እንዴት አላቹ ሰላም ናቹ ሰላማቹህን ፈጣሪ ያብዛው የሀገራችንም ሰላም ፈጣሪ ይመልሰው
@tube7987
@tube7987 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንካን ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል፡አላህ ሃገራችን፡ሰላም ያርግልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም፡ደስ የሚል፡ረጋ ያለ፡ዝናብ ነው፡ሚመስለው እንዳውም አላህ የራህመት ዝናብ ያርግላቹ በርቺ
@yousiftamrat
@yousiftamrat 11 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera berichi
@emamu21
@emamu21 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እህታለም እንኳን በደህና መጣሽ እንደ የት ነው አሁን ዝናም እሚጥን ነው የቆየ ነው በርች ጠክሪ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን
@ritatube19
@ritatube19 11 ай бұрын
Egezabiher yemesegen betam asefereto neber keber le esu yehun yemeleselen amelak yemesegen hagerachinenem selamun yemeleselen
@aligeytube786
@aligeytube786 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውው😍❤😍🙏በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን❤😍🙏
@metefeleke9600
@metefeleke9600 11 ай бұрын
Zendero zinabe betam zenbuwal Des yemile koyita new teru new be selam lagerachin yabikan agerachin selam fekir adenet yistin selamshi yibezalegne
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 11 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@alemyetube-
@alemyetube- 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ደስ ይላል እኮ የሀገራችን ትዝታ ብዙ ነው እኛ ዝናብ አላየንም በጣም ናፍቆናል ካገኛችሁ ሰላም በሉልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መታቸው ሰላም አጄ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ፀጋ በረከት ይዛለች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር እና አድለን እንምሰላቸው ይብዛልኝ ውድ ጓደኞቼ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💐💐
@fadelayoutube5411
@fadelayoutube5411 11 ай бұрын
ሠላሚለሀገሪቸነአገሪቸነሠሊመነይበዛአሊመነየአገሪቸነሠሊመነዬይበፋአሊነአገሪቸኘሠሊመነይበዛከሊነከገሪቸኘመበ❤ለሸበተ❤❤❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 11 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በነገራችን ላይ አረብ አገር ለመጀመሪያ ጊዜም እነ አቀባበላቸውን በጣም ነው ሳቁረኝ ማለት ነው ምክንያት ላይ በጣም ኖርማል ነውና
@mishaatube5249
@mishaatube5249 11 ай бұрын
Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii 👍 arefii qoyetaa nabaranii 👍 woww nowuu gubenyetuu
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 11 ай бұрын
Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene qonejo Salamishi yibiz selam lehulachin yihune amenn amenn amennn amenn amenn Amenn baxam desi yilal ❤❤
@emuferahtube
@emuferahtube 11 ай бұрын
ሠላም ሠሌም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ መሻአላህ በጣም አሰፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ሃገራችን ሰላም ፍቅርን ያመጣለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 11 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ እህቴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Rahemitube
@Rahemitube 11 ай бұрын
ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን ስደት ደሰ የሚለዉ ብርድ ነዉ ሙቀት በጣም ነዉ. ማይመቸን ከስራአ ጋአ አይይይ አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት
@sribajaalalalasirbajaalala
@sribajaalalalasirbajaalala 11 ай бұрын
Bagaa nagaa dhufta qalii bayyee nama bareduu ani dhufte qalii jabbadhu yada bareda fida dhufte qalii jabbadhu jabbadha bayyee nama tola yadaa issaa
@zahara5564
@zahara5564 11 ай бұрын
ስላም ስላም እህታችንን እንካን በስላም መጣሽ አልሃምዱሊላህ በጣም የሚያምር ነው ዝናብ ቦታውም ያምራል ስለ አካፊልሽን እናመሰግናለን እህታችንን በሪችልኝ በቀጣይ በአዳድስ ቭዶዮወቹ እንጠብቃለን በሪችልኝ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ውድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 11 ай бұрын
እኔማ ዝናብ ስወድ ከሙቀት ይልቅ ብርድ ሲመጣ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ከምር በተለይ ዱባይማ ዝናብ የሚባል የለም ነበር ዘንድሮ ሲዘንብ ሳይ በርችልን እህታችን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 11 ай бұрын
ስላም ስላም ቲጂዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለሁሉም እግዚአብሔር አባቴ ይመስገን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@alialemi3587
@alialemi3587 11 ай бұрын
ዋውው እንደዝህ ዝናብ ሲጥል ደስ ይለኛል አሪፍ ስራ ነው ግን አንችን ብርድ እንዳይአገንሽ ጥሩ አይደለም የሰው ብርድ ከባድ ነው ❤️
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 11 ай бұрын
Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu Ayyaanni the
@hawawussen
@hawawussen 11 ай бұрын
ሰላምሰላምብያለሁእንኮደህናመጣሺ ውድዋሰላምሺይብዛልኘ ዋዉዉዉዉዉዉበጣምደሰይላል ግንማንእደአገራችንዝናብ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hani8649
@hani8649 11 ай бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆዎች በየትኛውም አለም ዳርቻ የምትኖሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት የምንኖር እህቶቼ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ዝናብ በጣም ያስፈራል በውጭ ሀገር የምትኖሩ እራሳችሁን ጠብቁ
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 11 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ በራችችችችች ውድ ❤
@MadanatKafalaw-ye6ym
@MadanatKafalaw-ye6ym 11 ай бұрын
Bereche mere arefe qeyete neberenye wedee
@fayizamohammed
@fayizamohammed 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ይብዛልንበያለንበት አላህይጠብቀን ሰላም ለህዝባችንይሁንሰላም ለህዝባችይሁን ሰላም ለሀገራችይሁትበያለበት አላህ ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉
@Ruta-Media
@Ruta-Media 11 ай бұрын
ተመስገን ምንም ዝናብ አይቶ የማያውቀው ሁሉ ዝናብ አገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር። በከባድ ሁኔታ አንዳንድ አካባቢ ዘንቧል ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም አንድነታችን ይመልስልን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 11 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@mihretyoutube
@mihretyoutube 11 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ ሰላማችሁ በያላችሁበት ሀገር በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛላችሁ የአምላክ ጠበቃ አይለያችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገር ለሕዝብ ይሁን
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝናብ በጣም ደስ ይላል ግን ጎርፍ ሲሆን ሆ ዝናብ ሲዘንብ በቆሎ ጥብስ 😀😀😀በቃ ቆሎ ነክ የሆነ ይዞ ቁጭ አሁን ብርዱ በስማም ለጉድ ነው ዛሬ ማምሻውን
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 11 ай бұрын
በለው እኔየምለውዱባይ አመትሙሉእርግጥ አድርገሰ የሜዘብ ቢሆንኑሮ ሰውያልቃል በውናት የኔቆጆ ላድቀን እድሀመሆናችን የኔቆጆ እህታለምየ በጤም ጎበዝበርች ደስስስይላል
@Mimi_hulgeb
@Mimi_hulgeb 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንካን በደና መጣሽ ሰላም ጤና ይብዛልሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረት በቸርነት ያስባት ሁላችንንም በየሃይማኖት እንፀልይ 🙏🙏
@misoliyad7365
@misoliyad7365 11 ай бұрын
Selam ihte igzezabher iko yageza lijochun asalifo sysetim simu yemesgen yamiyasiferarawun bemelikam dil qeyarewu inamseginaln
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 11 ай бұрын
Selam lanchi yihun enkuwan beselam bedeseta be fikirrrr metashi selemetashi dess belognal enekuwan beselam alefelachihu selameshi yibezaa laneshibatt
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 11 ай бұрын
Waw yetnshe edet dese edmilegn edzegebi matsedate bewnet berchilegn gobeze byalchubet yalem darecha bewnte egzaber yetbekachu
@ethio140
@ethio140 11 ай бұрын
Selam selam selamshi yebiza ehitachin enkan selam metashi wowww yezinebilen betam Des yilalu be sew Hager ke sira gari muketu kebadi new
@agertube7102
@agertube7102 11 ай бұрын
Eigiziabihari yetemeaen yihun einikan selam metashe ehitachi arebi hager zinabibiriki now einikanim zenebe eigzoabihaeri hagerachin selam yaderilin amen❤
@azizaayalew
@azizaayalew 11 ай бұрын
ሰላምአለይኩምቤተሰብጎርፍመ ማጣኡኡየተባለውዝነብበዚሁአለፈአወፈጣርእኛባልነውሳይሆንእሱባለውነውእዳሸውአድራጊነውእደወጀላችንሳይሆእደቸርነቱይራህመንበርችጠክርጎብዥደሰይላልበርችጠክር❤❤❤❤❤❤
@kemir264
@kemir264 11 ай бұрын
አርብ ሀግር ዝናብ አይጣል እንጂ ሲጥል እኮ አደጋው ብዙ ነው ብዙ ጥፋቶችን አጥፍቶ እንዲሁም ለመዳም ቅመሞች ድካምን ነው የሚያተርፈው አለመጣሉ ነው እሚመረጠው
@Azeb1
@Azeb1 11 ай бұрын
selam betseb enekan dena mexash des ymil koyta meber enamsegenalen melekam sera berichi
@Agartukoke
@Agartukoke 11 ай бұрын
Nagaan waaqayyoo hundumaaf haa baayeetu baga nagaan dhuffe norii jeneraa uuf bokkan kuni baayee analee hojii nati dabaleeraa kkkk kkkk kkkk gudii ❤❤❤
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 11 ай бұрын
Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow batem des yelal gn gorge batem efaralhu balinente wasedogn nabern bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 11 ай бұрын
daselea ysegale Baxami ysegale yene wudi konjo good mashaallah Baxami daselea weddd like share aglate barchee sirash tagore seraaaa Ethiopia emuaaa barchee azoshe thanks you wdeshlwo Amen Amen salami new yene weddd bashe azoshe yene weddd
@dbreroha
@dbreroha 11 ай бұрын
Selam selam selam edate amshese enkuan dena metashe yzhe hger znab le ethiopia kafia nw ede ethiopia beznbema enkuan mekinachew batachwm yway nber
@fikirethio345w
@fikirethio345w 11 ай бұрын
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh are zenabu yemache new woow weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@mekitube8209
@mekitube8209 11 ай бұрын
selam selam mamaye einkewan dehina metadhi wed yenber koyeta arhif mber beketaue baded vidi selemtashi rinamrsgenale berchlin manaye melkam koyeta nber yasalfku
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም አህት እኳን ሰላም መጣሽ ግን አረብአገር ዝናብ ሲጥል ወደመሬት አይገባም እሳ ሠሬቲ አይመጥ ዝናብ ጥሎ ካቆመ ግርጣታም ይሆን ምን ሆኖነው በዛላይ ቤት ይገባል
@Asna_tube
@Asna_tube 11 ай бұрын
Yoyaa Yoyaa jiraa jirtuu waaraa mana kaana baga Naga dhuftani ijoolee biyaa tiyaa jaabadha waali jaabesina maata duree bareda dha bareduu Ethiopia Naga haa godhuu waaqayyoo
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 11 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله❤❤ ما شاء الله تبارك الله واو واو واو لايك لايك
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 11 ай бұрын
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Hezebacenen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Hageracinen Asetawesegn Ehita Bereci Gobez
@Radiahmed
@Radiahmed 11 ай бұрын
እኔማ ዝናብ ሢዘንብ በጣም ነው የምፈራው ቤታቸው ደግሞ እኔ ያደኩበት ሣር ቤት ይሻላል የነሡ ከሡ ይብሣል ዝናብ ሢመጣ ይለቀዋል
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 11 ай бұрын
ማለት መንግስተ ሰማያት እንደገቡ ዓይነት ነው የሚያስቡት ማለት ነው በነገራችን ላይ በሃገራችን ላይ ኖርማል ነው ግን ቶሎ ስለምናቂ❤❤
@rihanatube515
@rihanatube515 11 ай бұрын
Enkuwan Dana matashe wuda dase yamele Giza nabaran amasgnalwu allha hagarache Selma yariglen kanche bizu entabikalen benabaran tiru koyeta amasgnalwu
@Rabiitube-qb4cw
@Rabiitube-qb4cw 11 ай бұрын
Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen
የት ነው ያወቀ ይሸለማል
13:20
ቲጂ -TG Tube
Рет қаралды 182
የሰሞኑ አወዛጋቢ የፖርላማ ውሎ
10:19
ቲጂ -TG Tube
Рет қаралды 176
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ቤት መግዛት ያሰባችሁ ፍጠኑ
19:01
ቲጂ -TG Tube
Рет қаралды 14
ህይወት ምንድነች ?
31:51
ቲጂ -TG Tube
Рет қаралды 167