#በአንዳች_አትጨነቁ_ክፍል_1

  Рет қаралды 52,923

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@naolwarku4571
@naolwarku4571 2 жыл бұрын
Entrance exam ለመውሰድ በቀን 16 ሰዓት ቀንና ማታ ሳጠና ነበር። እንደዚም ሆኖ ግን በጣም እጨነቃለሁ ምንም ያክል ባጠና እንኳን የምወድቅ እየመሰለኝ እጨነቅ ነበር፣ ስለዚህ ጭንቀቴን ለመቀነስ እና ምቾት እንዲሰማኝ ለማድረግ ብዬ ያደረኳቸው ነገሮች ሊያሳርፉኝ አልቻሉም። ዛሬ ግን ትምህርቱን ከሰማሁ በኃላ ሰላም ተሰማኝ ተረጋጋሁ ከዚህም የበለጠ አለመፀለዬና 12 አመት ሙሉ ታምኖ ከክፍል ወደ ክፍል ባሳለፈኝን ጌታ ላይ ሳልደገፍ ባጠናሁት ጥናት ለመደገፍ መሞከሬ በጣም ስህተት እና ትዕቢትም ጭምር እንደሆነ ተረዳሁ። እግዚአብሔር እኔ ከማስበው በላይ ለኔ እንደሚያስብልኝ በአንዳችም እንድጨነቅ እንደማይፈልግ ሲገባኝ ሰላም ሆንኩ። አሁንም ከምስጋና ጋር ጸሎቴን እጸልያለሁ ከዚህ በኃላ ሁሉን ለጌታ አሳልፌ እሰጠዋለሁ እንጂ በአንዳች አልጨነቅም። ማሰብና ማድረግ የሚጠበቅብኝን ሁሉ አደርጋለሁ ነገር ግን በራሴ አልደገፍም። ለመፈተን 2 ሳምንት ይቀረኛል ከተፈተንኩ በኃላም ያመጣሁትን ከፍተኛ ውጤት አበስራችኃለሁ። የጌታ ባሪያም ዘመንህ ይባረክ! አዲሱ አመት የፍሬያማነት ዘመን ይሁንልህ! አሜን!!! ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
@selamdinku9618
@selamdinku9618 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በእዉነት እኔ እምነቴ ሆርቶዶክስ ነዉ ግን አንተን ስሰማ በጣም ነዉ እየተማርኩ ያለዉት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@hailem9116
@hailem9116 9 ай бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፣አሁን
@Selam-w2r
@Selam-w2r Жыл бұрын
ይህ መልዕክት ለኔ ነው በተጨነኩ ሰዓት ነው የሰማሁት 9/2/2016 2:42 ሰዓት ላይ ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእግዚአብሄር ባሪያ ።
@MulualemMekonnen-kn8kl
@MulualemMekonnen-kn8kl 3 ай бұрын
ትምህርትህን እወደዋለው ከነ ቤተሰቤ ተባረክ ብራንች2 ቸርችህ አባልል ነኝ
@WilliamJonson-s3q
@WilliamJonson-s3q Жыл бұрын
Dadiyee I am blessed abundantly by this marvelous teaching. I Love you so much.
@lsraelbelay5187
@lsraelbelay5187 2 жыл бұрын
እውነተኛ አስተማሪ
@JaletaTolosa
@JaletaTolosa 5 ай бұрын
😊ምንሜ አልልም እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@zewditutadesse4511
@zewditutadesse4511 Жыл бұрын
tebarke
@yohanansolomon3561
@yohanansolomon3561 2 жыл бұрын
God bless you
@yacobaraia4724
@yacobaraia4724 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የዩጋንዳ ወንድሞች
@fekadulema570
@fekadulema570 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ አልልም ተባረከሃል
@selam1621.H
@selam1621.H 2 жыл бұрын
Geta yebarkih ante teleyaleh yalek tsga derebo yestik Dadi ene bebizu fetena lay negn be kirestenaye Tsleyelgn
@weynshet7689
@weynshet7689 2 жыл бұрын
ዳዲ እንደዚህ በ እ/ር ቃል እንዳሳረፍከን ዘመንህ ነእረፍት ይሁን
@alemayehutenkir1109
@alemayehutenkir1109 Жыл бұрын
Thank you
@mastewalwakjira1587
@mastewalwakjira1587 Жыл бұрын
Thank you Daddy! Wonderful message! wow
@rabehkcall991
@rabehkcall991 2 жыл бұрын
ለማነኛው ነገር አልጨነቀም አሜንንንን እየሱስዬ አለይኝ ገታ እግ/ር ይባረከው♥♥♥
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 2 жыл бұрын
መልክቱ ለኔነውውውው አሜንንንንንን ተባረክ አባቴ
@maranathafellowship2011
@maranathafellowship2011 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤
@taaadu9514
@taaadu9514 2 жыл бұрын
God bless you more and more and more and more i am soooooo apricuts you pastor 🙏 🙌
@melatsiyuom4663
@melatsiyuom4663 2 жыл бұрын
Amen you are so blessed
@selamgizaw7525
@selamgizaw7525 2 жыл бұрын
Thank you so much man of God God bless you
@senaitmelake3463
@senaitmelake3463 Жыл бұрын
Tank you so much good❤
@_milluu
@_milluu Жыл бұрын
Thank you so much daddy I really needed this I was worried about my mom not accepting jesus but now I know what to do . I'm gonna pray about it and leave it to my God .
@eyosiaszerit3011
@eyosiaszerit3011 2 жыл бұрын
Wonderful teaching! Thank you Daddy!
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Nice teaching 👍
@beki84
@beki84 Жыл бұрын
You are our blessing sir
@AsterShambo
@AsterShambo 10 ай бұрын
አሜንነብይ ተባረክ የሁሉሰላም እግዚአብሔር አለ አሜን
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክልን የእግዚአብሔር ሰው
@kavodglory7770
@kavodglory7770 2 жыл бұрын
God bless you!!!!!❤❤❤❤❤❤
@aberaerasu-yv6kk
@aberaerasu-yv6kk Жыл бұрын
Thaank you
@mulukenderesse9778
@mulukenderesse9778 2 жыл бұрын
Wow Part 2 Please
@ashagrecherinet1329
@ashagrecherinet1329 Жыл бұрын
Oh it is very very good my bro
@ashagrecherinet1329
@ashagrecherinet1329 Жыл бұрын
Yes
@sababberaki-gm4ij
@sababberaki-gm4ij 3 ай бұрын
💕💕💕🙏🙏🙏🙏 god Bless, You Amen Amen❤❤❤
@marthtefera184
@marthtefera184 Жыл бұрын
ይህ ምልክት ለኔ ንው እግዚሐብሔር ይባርክህ
@AsterShambo
@AsterShambo 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@mister12348
@mister12348 Жыл бұрын
Amen
@tadessereta6739
@tadessereta6739 5 ай бұрын
Ameen
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 2 ай бұрын
Amen Jesus Lord.
@Centuryethiopia
@Centuryethiopia 2 жыл бұрын
Thank you Daddy!
@WelelaWeldesenbet
@WelelaWeldesenbet 4 ай бұрын
ሠላም ፓ/ር ስብከትህ ወደ ህይወቴ ውስጥ ገብቷል በ5 መንገዶች በተለይም በቲቪ ሌሊት ነበር የሠማሁት እናም ወደ ተግባር እቀይረዋለሁ ተባረክ
@seifuterefe6421
@seifuterefe6421 2 жыл бұрын
Ameeeeen
@fekadulema570
@fekadulema570 2 жыл бұрын
አሜን
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Amen. You are so blessed
@AbayT-mn7tc
@AbayT-mn7tc 9 ай бұрын
Prophet Tezera God bless you.
@belong2jesus97
@belong2jesus97 9 ай бұрын
Ene betam nber mechenanekew ahun gen gebtognal oh haleluya
@Zewdie-ef2qj
@Zewdie-ef2qj 5 ай бұрын
Ameeeennn
@hgcfyigft4946
@hgcfyigft4946 9 ай бұрын
𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗚𝗲𝘁𝗮 𝘆𝗶𝗯𝗮𝗿𝗲𝗸𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂😢❤❤
@yosef3672
@yosef3672 2 жыл бұрын
Wow amezeng the gad of werd
@ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ
@ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ 10 ай бұрын
አሜን አሜን ዳዲየ ተባረክልኝ
@celacela893
@celacela893 9 ай бұрын
AMEN AMEN eyesus geta tebareki 🙏🙏🙌🙌🥰🥰🥰
@TsegabTomas
@TsegabTomas 10 ай бұрын
God bless you tebarikiyalehu
@AsterBayissa
@AsterBayissa 7 ай бұрын
Tank you Good bills you ,❤
@goanche790
@goanche790 9 ай бұрын
Amen...❤
@SingerHeniofficial
@SingerHeniofficial 7 ай бұрын
Ameen ameen
@eyesusyadinal1444
@eyesusyadinal1444 10 ай бұрын
Amen amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@samrwtjess
@samrwtjess 9 ай бұрын
amnnn
@abubekeryasin3513
@abubekeryasin3513 10 ай бұрын
amen amen amen❤❤❤💕💞
@TbagAlkandro
@TbagAlkandro 9 ай бұрын
Ameeeen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
@እድልግርማ
@እድልግርማ 9 ай бұрын
Dady አባቴ ተባረክልኝ በዚች አለም ዋጋ እንዳለኝና ስለ ምንም መጨነቅ እንደማይገባኝ አስተምረኧኛል አመሰግናለሁ
@solomontekola2092
@solomontekola2092 2 жыл бұрын
"""""
@Z3d4E8m9
@Z3d4E8m9 9 ай бұрын
Geta keante gar yihun ewunet yegeta sewu mehonihin teredichehalewu yemitisetewu timihrt astemar newu ahunm bertalign ewdhlwu
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 9 ай бұрын
Amen❤❤❤
@emuti-e9k
@emuti-e9k Жыл бұрын
አንተን ፣በማወቄና ፣በማግኜቴ ፣እ፡ርን ፣አመሠግናለሑ
@markassifuah5875
@markassifuah5875 3 ай бұрын
Computer to translate part
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 жыл бұрын
በአማርኛ ብታረጉልንስ?
@AbuFeta-xc8mf
@AbuFeta-xc8mf 6 ай бұрын
Wooooow
@alemayehugemechu7634
@alemayehugemechu7634 Жыл бұрын
አሜን
@DelShot-c3n
@DelShot-c3n 4 ай бұрын
Amen amen❤❤
@yonasbelachew1956
@yonasbelachew1956 4 ай бұрын
God bless you
@AsterShambo
@AsterShambo 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@musiehabte6871
@musiehabte6871 Жыл бұрын
Amen
@AsterShambo
@AsterShambo 10 ай бұрын
አሜን
@AsterShambo
@AsterShambo 10 ай бұрын
አሜን
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
አሜን
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
The Power of Your  words //የአንደበት ኃይል//  Part 2 #Reverend_Tezera_Yared
30:24
እግዚአብሔርን ማወቅ  || @Gospel TV Ethiopia @Reverend Tezera Yared
16:43
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 46 М.
The Power of Your  words //የአንደበት ኃይል//  Part 1 #Reverend_Tezera_Yared
28:21
ቅንነት @#Reverend_Tezera_Yared #Glorious_Life_Church
10:50
Rev Tezera Yared Official
Рет қаралды 11 М.
#ትህትና_ክፍል_አንድ #humility  part 1 #gospel_tv_ethiopia
29:40
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 17 М.
Worry /Anxiety //ጭንቀት // ክፍል አንድ Part One #Reverend_Tezera_Yared
27:54
The Power of Your  words //የአንደበት ኃይል//  Part 3  #Reverend_Tezera_Yared
28:56
Устранение течи бензобака мылом...
0:40
АВТОРЕМОНТ. "у САШИ"
Рет қаралды 150 М.
9 октября 2022 г.
0:15
Auto Tech
Рет қаралды 161 М.
Extreme off-roading on a narrow brigde #shorts #shortsvideo
1:00
DASH CAM CN
Рет қаралды 11 МЛН
ВАЗ против Лексуса
0:10
AVTO-MOTO I FREE TIME
Рет қаралды 80 М.
Камри Пупсичка немного сломалась ((
21:08
Ильдар Live
Рет қаралды 434 М.