#ሊያዩት_የሚገባ_አስደናቂ_ትምህርት_ልሳን_ክፍል_አንድ

  Рет қаралды 44,754

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Gospel TV Ethiopia OFFICIAL

Күн бұрын

#Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
ቡሩካን ናችሁ!

Пікірлер: 68
@enkuesrael1574
@enkuesrael1574 21 сағат бұрын
አመን ❤❤❤❤❤
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር ነህ እዉቀት እና ጥበብ ያብዛልህ አሜን!!
@AmanuAbdu
@AmanuAbdu Жыл бұрын
18 ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ 19 ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ። በመጀመሪያ ቁጥር 18 ብቻውን አይደለም 19ን ይጨምራል ይህ ማለት ግን አትናገርም ማለት ሳይሆን መቼና የት መናገር መቻል እንዳለብህ እወቅ፣ ሐዋርያው ፓውሎስ እችላለሁ ብሎ ላደርግ የምወደው ግን ለሌላው የሚጠቅመውን ነው አለ ሌላው ስለ ቋንቋ የተናገረው አዎ ቋንቋን ትማረዋለህ ግን ማንኛችንንም እናታችን ይህ ጥቁር ነው ቀይ ንፕው ብላን አይደለም ቀለሙን የለየነው ለምደነውና ኖረነው ነው ስለዚህ ምኑንም ሳትረዱ ባባ ፓፓ ምናምን አትበሉ ዝቅ ብለህ አንብበው የሚያስብል አቅም ይኑራችሁ ዝም ብለህ ስሜትህን ለማነቃቃት እንደ ኤሮቢክስ ስትጮህ አትዋል ወዲያው ይሟሽሻል
@samrawitkassaye1003
@samrawitkassaye1003 3 жыл бұрын
ልሳን አትማረውም ትሞላዋለህ...The more you pray in tongue you will be communicating angels...speaking in tongue is the language of glory. Powerful teaching ♥️💛🧡🤎
@Jesusislord-i1j
@Jesusislord-i1j 11 ай бұрын
Ameeen
@ZerihunAsfaw-v1d
@ZerihunAsfaw-v1d 4 ай бұрын
Hi samey plz lave me 🙏💝🌹🍒🍰👠 I am from Ethiopia 🇪🇹 but i leving SA🇿🇦
@SenaitSeni-v4f
@SenaitSeni-v4f Жыл бұрын
Amennn Daddye Egeziabeher yebarekih
@milliayenalem770
@milliayenalem770 2 жыл бұрын
ጌታ የእውቀትን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ እወድሀለው።
@Tsedale-b8d
@Tsedale-b8d 2 ай бұрын
Jesus Christ
@seniduseifu-e5h
@seniduseifu-e5h 2 ай бұрын
Eygbag temre cheresku geta. Hoy.amsegnhalew.
@lookskanselo5761
@lookskanselo5761 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤
@photon1613
@photon1613 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ጌታ ይበርክ ፀጋ ይበዘልክ ❤
@Buzea-w6c
@Buzea-w6c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaEyebrow
@HanaEyebrow Ай бұрын
❤wew dediya teberk
@rozakonjooo4988
@rozakonjooo4988 Жыл бұрын
አሜንንን
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen Yes Tebarek Reverend Tezera 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14 : 22 - ፤ እንግዲያስ በልሳኖች መናገር ለማያምኑ ምልክት ነው እንጂ ለሚያምኑ አይደለም፥ ትንቢት ግን ለሚያምኑ እንጂ ለማያምኑ አይደለም። 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5 : 19 - ፤ መንፈስን አታጥፉ፤
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 2 жыл бұрын
Dear man of God bless you and your sweet familys
@haymanothaymi7870
@haymanothaymi7870 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ፓስተርዬ
@abebayeabera573
@abebayeabera573 2 жыл бұрын
Thank you አባቴ ❤️❤️❤️
@elbethelbekele910
@elbethelbekele910 3 жыл бұрын
Can't wait for part two!🙌🙌🙏
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 3 жыл бұрын
ትንሽ የምረብሽ ነገር አለው ለቃጠይ ይስታከከል ፓስቴር ጌታ ይበርክ
@mastewalwakjira1587
@mastewalwakjira1587 3 жыл бұрын
Thank you Daddiye for every teachings .....wow Tongues!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Egzaibher Zamanachu Yetabareke
@selamhaile3920
@selamhaile3920 3 жыл бұрын
You are so blessed I can easly understand the way u are teaching
@LulitAbera
@LulitAbera 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሃለሁ
@meseretshibeshi6857
@meseretshibeshi6857 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@MinteTadege
@MinteTadege 9 ай бұрын
My blessings God bless you more 🙏🙏🙏
@taaadu9514
@taaadu9514 3 жыл бұрын
Woooooooow glory to jeues Woooooooow amennnnnnnnn Woooooooow
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
እየተዝናኑ ቁም ነገር መጨበጥ ተባረክ ፓስተር ደስ ትላለህ እድሜክ ይርዘም የመጨረሻዋ ጥሪ ደስ ይላል እህት ተባረኪ
@neftalemgabrello3761
@neftalemgabrello3761 3 жыл бұрын
Amen
@veeraperumal4843
@veeraperumal4843 Жыл бұрын
Thanks you daddy ❤❤❤❤❤❤
@yabetsefekadu768
@yabetsefekadu768 Жыл бұрын
🙏❤
@tsegabahre6386
@tsegabahre6386 3 жыл бұрын
እንለስናለን 😂😍😇😇😇💪💪💪💪💪 Thank you Papa !!!!
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
ምንድነው papa ማለት በስርአት አትጠራውም እርስ በርስ ማሽቃበጥ
@tsegabahre6386
@tsegabahre6386 3 жыл бұрын
@@godisgoodallthetime9059 He is My Spiritual father ❤❤❤
@birukyigezu395
@birukyigezu395 Жыл бұрын
ameeeeeen ameeeeen💗💗💗💗💗💗💗💗
@amsalezewede8228
@amsalezewede8228 2 жыл бұрын
እባካችሁ፡አታጭሁ፡ትምህርቱን፡እንስማ፡፡
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 3 жыл бұрын
wow...Praise God....powefullllll!!!!!!! Thank you Dady..
@ezragirma8447
@ezragirma8447 3 жыл бұрын
I expect part two,three and four sooner please..its helpfull
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
dear Ezra yes we will be uploading every part according to schedule stay connected you are blessed
@biniamasfawosen5656
@biniamasfawosen5656 3 жыл бұрын
Bless
@woldemariam2466
@woldemariam2466 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@habyeab4210
@habyeab4210 2 жыл бұрын
Really great service and Our Lord is very Helpful and Thank you for your unaccountabilty. 🤔🕊🎠🕊
@brook_mily5457
@brook_mily5457 2 жыл бұрын
የዚህ ትምሀርት ስህተት ርዕሱን ከመናገር ይጀምራል። ቁጥር 18 ላይ የተነገረው ቃል አላለቀም ብቻውን ካየነው የተንጠለጠለ ሃሳብ ነው የግድ ቁጥር 19 ላይ ያለው ቃል ሲጀምር "ነገር ግን" ብሎ ይጀምር እና ከላይ የተነገረውን ቃል ሃሳብ ለመጨረስ ብሎም ለማነፃፀር ሲሞክር ይታያል። 18"ከዅላችኹ ይልቅ በልሳኖች እናገራለኹና እግዚአብሔርን አመሰግናለኹ"፤ 19"ነገር ግን፥ሌላዎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ ዐምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለኹ"።
@iyuufufa6218
@iyuufufa6218 2 жыл бұрын
Barumsaa garii ture galatomaa
@selamawitkibru8683
@selamawitkibru8683 3 жыл бұрын
Thank you very much......
@selamhailu2031
@selamhailu2031 3 жыл бұрын
Thank you dady
@bereketberekethalefome3781
@bereketberekethalefome3781 3 жыл бұрын
Wow powerful elabratoneyaseeee 🔥🔥🔥🔥🔥
@kenaketdaraje790
@kenaketdaraje790 Жыл бұрын
Ewnet new Eji SALNEKA yefewusal Many Times .. Oche new milugn ..ena men awkalew.. ⚽.. Feraw
@kebedebedasa735
@kebedebedasa735 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@eliasmelese5916
@eliasmelese5916 3 жыл бұрын
i havent seen like this teaching blesse you pastor
@yayeyakob7385
@yayeyakob7385 2 жыл бұрын
U help me in Songs So Inspired ur Spirit to lead Fly In One Spirit concentrate U have more experience
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 3 жыл бұрын
what is the purpose of speaking in a new tongue? What can we understand about the teaching of Paul on 1 Corinth 14?
@gospeltvethiopiaofficial
@gospeltvethiopiaofficial 3 жыл бұрын
Dear brother keep listening to all the parts that will be released soon and all your questions will be answered, we love you, you are blessed!
@mike-mk1ll
@mike-mk1ll 3 жыл бұрын
the background noise is very distracting try to reduce the background noise
@samueltesfaye1512
@samueltesfaye1512 4 ай бұрын
Teaching of kenet hagen,not apostle poul.
@yonashaileselassie3392
@yonashaileselassie3392 3 жыл бұрын
ያወራኸው 97%ቱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈና 3%ቱ ከመፅሀፉ አውድ ያፈነገጠ ነው። በአጭሩ ስብከቱ ተረት ይበዛዋል። እውነቱ ሐዋ 2 ላይ በግልጽ የተቀመጠ ነው። ልሳን(የዓለማችንን የተለያዩ ቋንቋዎች) ሳትማር ማውራት መቻል ነው።
@linadani6276
@linadani6276 Жыл бұрын
ዳዲ ሰላምታዉም የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እሺ ከአፉ የሚወጣዉ ከማር ይጣፍጣል
@danielamdie5218
@danielamdie5218 Ай бұрын
ማሚ ስትናገርስ😂
@jockethejockey972
@jockethejockey972 3 жыл бұрын
Qualification atalay ganen rasih neh
@ከተኩላዎችተጠንቀቁ
@ከተኩላዎችተጠንቀቁ 3 жыл бұрын
ይሄ ጤነኛ ትምህርት ሳይሆን ሰው ሰራሽ አባዜ ይባላል። ከዚህ ተኩላ እባካችሁ ነፍሳችሁን አድኑ።
@marymkomjo4343
@marymkomjo4343 2 жыл бұрын
geta meretun yabzaleh hoo
@elsateklay212
@elsateklay212 2 жыл бұрын
በጌታ በየሱስ ስም ወጋው ተቃዋሚመንፈስ
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 4 ай бұрын
Amen
@KassahunTeferi-t3i
@KassahunTeferi-t3i 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
#የመበልፀግ_ጥበብ #WISDOM_TO_PROSPER
23:42
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 26 М.
#ጸጋ_ክፍል _አንድ #GRACE_Part_1 #በሬቨረንድ_ተዘራ_ያሬድ
37:16
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 30 М.
The Power of Your  words //የአንደበት ኃይል//  Part 1 #Reverend_Tezera_Yared
28:21
Worry /Anxiety //ጭንቀት // ክፍል አንድ Part One #Reverend_Tezera_Yared
27:54
#ትህትና_ክፍል_አንድ #humility  part 1 #gospel_tv_ethiopia
29:40
Gospel TV Ethiopia OFFICIAL
Рет қаралды 18 М.