አጎቴ ህገወጥ ስደተኛ ነው አባሩት....ባይደን መቅዶንያ ሊገቡ ነው..የትራምፕ ፊርማዎች … በሳምንቱ የተከሰቱ ጉዳዮች የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 72,651

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የትራምፕ ፊርማዎች … በሳምንቱ የተከሰቱ ጉዳዮች የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 111
@getubirhane8612
@getubirhane8612 10 күн бұрын
ሰይፉ እንባህ አኔና ሁለቱ ሴት ልጆቸንም አብሮ አሰለቀሰን ሁለቱን ጥንድ ዶክተሮች እና ላንተና መላው ቤተሰብህ እግዛብሔር መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ ከባህርዳር
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 10 күн бұрын
❤️ፈጣሪ ባለንበት ጠብቆን እንኳን በሰላም ዳግም ተገናኘን❤️ ታዋቂ አይደለክም በሚል በቅጥር ስራን ብነፈግም ደጋግ ልብ ያላቹ ኢትዮጲያውያን አላቹና - ለእናቴ ለህልሟ ለኔ ለደከመችው አላንስም ለሰከነድ መስዋትነት ሰታችሁኝ ሀብታም - ደሀ - ስራ የሌለው :ስራ ያለው - ያጣ : ያገኝ ብሎ ሳየከፋፍለን ሁሌመ በሚያኖረን በሚጠብቀን ፈጣሪ ይሄም ያልፋል የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
@FhsxjFjfcjfj
@FhsxjFjfcjfj 10 күн бұрын
አሜን ለፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል ለዚህ ቀን ስላደረሰን
@Kingomedia16
@Kingomedia16 10 күн бұрын
ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ቸርነቱ ለማያልቀበት እናመሠግነዋለን🙏
@RahemaEberahim
@RahemaEberahim 10 күн бұрын
ዝም ብላችሁ አለሁልሽ በሉኝ በጣም ከፍቶኛል
@Danshalomneba
@Danshalomneba 10 күн бұрын
@@RahemaEberahim አይዞሽ እህቴዋ። አለሁልሽ ብቻሽን አይደለሽም። አይዞሽ።
@ephremsolomon2290
@ephremsolomon2290 10 күн бұрын
Betam yemgerm trend new !!😮
@astersam5820
@astersam5820 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻልሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba 10 күн бұрын
@@RahemaEberahim አይዞሽ። መከፋትን ራሱን ይክፋው። ተነሺ አይዞሽ የምን አባቱ መከፋት። አይዞሽ።
@DesalegnFikru-y7e
@DesalegnFikru-y7e 10 күн бұрын
hulum neger yetefetro gideta selhon yalfal yalfal
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 күн бұрын
ስይፉዬ የእኔ ወንድም የሳቄ ጌታ ❤❤❤እምር ብሎብሃል ይመችህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 күн бұрын
የታመማችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሄር ይማራችሁ 🙏🙏🙏
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 9 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@ambarnews07
@ambarnews07 10 күн бұрын
Don't trust anyone without 'GOD.
@Tigi-nn9io
@Tigi-nn9io 7 күн бұрын
ሴፍሻ የዛሬው ሱፍ ልዩ ነው❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 10 күн бұрын
ዘትዬ እግዚህአብሄር ይማርህ እመብርሃን ትደግፍህ።
@kalekidankalekidan8915
@kalekidankalekidan8915 10 күн бұрын
እባካቹ እርዱኝ ቸግሮኛል ስለ ፈጣሪ 😢እውነቴን ነው ልለምናቹ😢😢😢
@MekdiyemaryamLij
@MekdiyemaryamLij 10 күн бұрын
አይዞሽ❤❤❤
@Kingomedia16
@Kingomedia16 10 күн бұрын
በእውነቱ አካውንቴ ውስጥ 200ብር አለኝ ለካፍልሽ የኔ እህት አካውንት
@kalekidankalekidan8915
@kalekidankalekidan8915 10 күн бұрын
@@Kingomedia16 😢😢😢
@MaazaEthy
@MaazaEthy 10 күн бұрын
ሳምንቱ ሰላም አልፎ ላገናኘን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ❤
@lemarcenter
@lemarcenter 10 күн бұрын
ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 10 күн бұрын
nic sefusha, areku
@TesfawerkTegegn
@TesfawerkTegegn 10 күн бұрын
Seifu we ❤❤❤ you
@meseretmeleku5643
@meseretmeleku5643 10 күн бұрын
እግዚያብሄር ይማርህ
@userd76
@userd76 10 күн бұрын
Very,funny,commedian,tremendously,wow,we,are,laughing,all,day,the,hair,style God,bless,you,commedian,jammy,thanks,seifu,
@englishfooting
@englishfooting 10 күн бұрын
Interesting
@BetyBety-n3t
@BetyBety-n3t 7 күн бұрын
Arife new yasekal
@WelcomemWel
@WelcomemWel 10 күн бұрын
Wow amazing
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማረው
@hazardtube6569
@hazardtube6569 10 күн бұрын
ክንዴ ቆይ እናትዋ ለምን እስዋ አታጠባትም ?? በመክኒያት ከሆነ እዝጋብሆር ያውቃል ግን ለልጅ የእናት ጡት ወተት እኮ ጥሩነው❤🎉❤❤
@kezero1990
@kezero1990 9 күн бұрын
ቅመሞችዬ የኔ ውድ እህቶች ደምራቹ አበረታቱኝ ❤
@A.F-n4j
@A.F-n4j 10 күн бұрын
ውዶች አላቹ እስቲ ከፍቶኛል ደምሩኝና አፅናኑኝ እመልሳለው❤❤❤🎉🎉🎉
@ehiteehitalem8805
@ehiteehitalem8805 10 күн бұрын
@@A.F-n4j Ayizoshhh
@BiniamKelbesa-h6q
@BiniamKelbesa-h6q 8 күн бұрын
ምንድነው ሰይፉ ዛሬ ምጥን ሽሮ መስለህ የመጣኽው? 😂😂😂
@meseretmeleku5643
@meseretmeleku5643 10 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@Wassie12
@Wassie12 10 күн бұрын
ጃሚ ትችላለህ..😂 that’s really funny
@meseretmeleku5643
@meseretmeleku5643 10 күн бұрын
አሜን
@felekechbender8373
@felekechbender8373 10 күн бұрын
😂😂😂በጣም ነዉ የተመቸኝ🎉
@maahirbuba9259
@maahirbuba9259 10 күн бұрын
Please saifu why no bring teddy Afro and with his wife some body said teddy Afro and fighting that’s why I want know because you are the best Ethiopia guy seifu you are the best of the best
@anteshtube8249
@anteshtube8249 7 күн бұрын
ግራቪክስ ዲዛይን ከ ጀማሪ እስከ አድቫንስድ ሙሉ ስልጠና ኑ አብረን እንደግ
@saaa9448
@saaa9448 10 күн бұрын
ኧረ ወንደ ውውውውውውውውውውውውውውውው ይምጣልን
@bbgl5736
@bbgl5736 2 күн бұрын
ጂምን በጣም ነው ምወደው 😂
@fairytale1G
@fairytale1G 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 10 күн бұрын
እንዴት እንደማደንቀው ኮሚዲያን ጃሚ
@Yitustory
@Yitustory 10 күн бұрын
ሰዎች ስራ ፈልጉልኝ ...ሰርቼ ልብላ እባካችሁ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 7 күн бұрын
የትነሽ/ነህ? ሙያድስምን አለህ/ሽ?❤
@mulukenbekele-j1w
@mulukenbekele-j1w 10 күн бұрын
Ayzon ehtewa
@Somayube
@Somayube 10 күн бұрын
ቅን ልብ ያላችሑ ደምሩኝ 💞😢
@MinaNesro
@MinaNesro 10 күн бұрын
ምንሰአት ነዉ መነፅርህን ምታወልቀዉ😎?
@DagmeAbete-y6r
@DagmeAbete-y6r 10 күн бұрын
Bro
@SofiyaHasen
@SofiyaHasen 10 күн бұрын
Ye.seyfu Ebs TemeLkachochi Lemn Ayitayun .chuhet Bicha New Misemawe
@ayelegebremichael.40
@ayelegebremichael.40 7 күн бұрын
ከቃጠሎ ፕሮግራም ነው የወጡት ሚስተር ትራፕ?
@kisdistteklu2306
@kisdistteklu2306 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neba1034
@neba1034 10 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗
@Demakelifa
@Demakelifa 9 күн бұрын
የዛሪው ጸጎሩ ያስታውቃል የባለፈው ጸጎሩ ይቀይራል
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 9 күн бұрын
KBUR PRAZDANT BE ALEM LAIE YALUTN SHKUCHA BETELEYE YENE SRAHAL ENDAT YAYUTAL!!!!!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 күн бұрын
ትራምፕዬ ምነው ፀጉርዎት ተለወጠብኝ
@MesretdegfamulatuMulatu
@MesretdegfamulatuMulatu 10 күн бұрын
🙏😍
@BirhaneBirhaneMinda
@BirhaneBirhaneMinda 9 күн бұрын
ጃሚ ይችላል
@DagmeAbete-y6r
@DagmeAbete-y6r 10 күн бұрын
Andengha
@biruktesfaye2274
@biruktesfaye2274 10 күн бұрын
በችራሽ ትራምፕን ማስመሰል አትችልም
@Marakielectronics
@Marakielectronics 10 күн бұрын
Ebd yize takerbale megagna yemetaw mimesil siyawera erasu essssss milew bird yizot naw joro degif yizot yihon
@HannaH-cs5xc
@HannaH-cs5xc 7 күн бұрын
New born WETET METETAT YELEBETIM.
@demose255
@demose255 10 күн бұрын
Comedian Jammy’s impersonation of Donald Trump might be funnier to the diaspora not to Ethiopians. That’s what I’m observing
@firehiwotabera6704
@firehiwotabera6704 10 күн бұрын
Toru Serrano
@SebeleAden
@SebeleAden 6 күн бұрын
ሞጣ ና ዮኒ ማኛ ይምጡልን ምትሉ 🎉
@afro90s78
@afro90s78 10 күн бұрын
Be Englizegna sinager new Trump mimeslew sifu be Amargna atazegew
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 10 күн бұрын
ትራንብዬ ኢትዬጵያን ከወደድካት ወረቀት የሌላቸውን አታስወጣቸው😂😂
@NesruArga
@NesruArga 10 күн бұрын
Alehulsh
@wondeyegebriellij
@wondeyegebriellij 10 күн бұрын
@@NesruArga በችራሽ🤣🤣🤣
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 10 күн бұрын
የማይጥመኝ ኮመዲያን :: እንግሊዝኛውን ሳላደንቅ አላልፍም::
@AmsaluKnde-vd6yp
@AmsaluKnde-vd6yp 10 күн бұрын
2nd
@Helenemesgen
@Helenemesgen 10 күн бұрын
27 ዓመት ጨለማ ነበርን ብለን ገደል ገባን
@abyelove2446
@abyelove2446 10 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ስለ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ምን ያገባዋል? ከአዲስአበባ ውጪ ያለ ሰው እኮ ዜናም አያይም እና የምትዘላብዱትን አይጥመውም።
@unbelievablehighlights1274
@unbelievablehighlights1274 9 күн бұрын
በአለም አሉ ከተባሉ talkshow የJammy የdonald trump ምርጥ impressionist ከኢትዮጵያ ተብሎ በ2023 ተጠቅሶ ነበር።check it?
@akestetky6684
@akestetky6684 10 күн бұрын
ሰይፉ ሳይሆን ትርፉ ነህ ኣንተ
@BerkiOrgisa
@BerkiOrgisa 10 күн бұрын
😅
@ትልቅ-Mission
@ትልቅ-Mission 10 күн бұрын
ደምሩኝ 50 ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ 🙏❤
@akestetky6684
@akestetky6684 10 күн бұрын
ሰይፉ ሳይሆን ትርፉ ነህ ኣንተ
@akestetky6684
@akestetky6684 10 күн бұрын
ሰይፉ ሳይሆን ትርፉ ነህ ኣንተ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 328 М.
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.
COWBOY FANFICS BE LIKE 🤠
0:58
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН