"ጉዝጉዞ" ሊያዩት የሚገባ ድንቅ አገራዊ ድራማ ( Guzeguzo )New Ethiopian film 2024

  Рет қаралды 10,934

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

26 күн бұрын

ተመልካቾቻችን ይህ የድራማ ዩቲዩብ ቻናል አገራዊ የሆኑ ትዕይንቶች እና ባህላዊ ክንውኖችን የምናቀርብበት ቻናል ነው እርስዎ ላይክ ሼር እና ኮመንት እንዲሁም ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን ።

Пікірлер: 134
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 25 күн бұрын
እንኳን ለአቡየ አመታዊ ክብረበዓል አደረሳችሁ ዛሬ ሀምሌ አቦ ይባላል ማን ነው እንደኔ የኑግ ጉዝጉዞ የናፈቀው መልካም በዓል ይሁንላችሁ ጎጃም ይለያል ❤❤❤❤❤❤
@Muna336
@Muna336 25 күн бұрын
@@bateyyoutube3038 ጎንደርም እናደርጋለን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤
@Ethiopian123
@Ethiopian123 25 күн бұрын
ግን ላይክ እያደረጋችሁ አይደለም ሰብስክራይቭም ብዙ የላቸውም እባካችሁ ይሄንን ብናደርግ እኛ አንጎዳም እነሱን ግን support እናደርጋቸዋለን አመሰግናለሁ
@gzaKasu
@gzaKasu 25 күн бұрын
ደምሪኝ እህት ደምሬሻለሁ
@Ethiopian123
@Ethiopian123 25 күн бұрын
@@gzaKasu እሺ😂
@user-mb7zo4le8w
@user-mb7zo4le8w 22 күн бұрын
ብርቁ የእመዋ አበጀሽ ልጅ ሆኖ ይጣ የምትሉ ዘላይክ 👍👍👍👍👍
@bateablneha5887
@bateablneha5887 24 күн бұрын
ሳላይ እኮ ነው ላይክ እማረግ 😢😢😢እናተስ ደሞች የመዳም ቅመሞች ❤❤❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 25 күн бұрын
አንደኛ ነኝ የማዘዝ መብት አለኝ ላይክ እያረጋቹ ግቡ ዋ 💚💛❤️
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 25 күн бұрын
ሀሀሀሀ እውነት ነው እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 እቢ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 25 күн бұрын
@@user-bu1po2xx3omalda tv msekrolegnale day like 😂😂😂
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 25 күн бұрын
@@user-bu1po2xx3o ዋ🤣
@MekdesKebede
@MekdesKebede 25 күн бұрын
👍😂
@K-Laugh-hub
@K-Laugh-hub 25 күн бұрын
እመብርሃንን ሰው ከሀገሩ ተቀምጦ ሀገር ይናፍቅዋል፡፡
@Muna336
@Muna336 25 күн бұрын
መጡ ድምቀታችን የኛ ምርጥ ተዋናዮች እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muna336
@Muna336 25 күн бұрын
እንኳን ለሀምሌ አቦ አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎊🎊🎊🎊🎊
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o 25 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 24 күн бұрын
እንኳን ለሀምሌ አቦ አደረሳችሁ❤
@Ethiopian123
@Ethiopian123 25 күн бұрын
ውይይይይይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gg1gz8ts6y
@user-gg1gz8ts6y 24 күн бұрын
ሁሌም በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@Concordtv123
@Concordtv123 25 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደሞቼ❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 25 күн бұрын
ብርቁ ልዩነህአድናቂህነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 25 күн бұрын
በርቱልን የኛ ቅመሞች😅😅❤❤🎉🎉🎉
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 25 күн бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@rashidkhoori
@rashidkhoori 25 күн бұрын
ማነወእኔ ሀገሩየናፈቀወ የመደዳም ቅምሞች አላሕበሰላም ለሐገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 25 күн бұрын
ጨረቃን ስወዳት እኮ
@FeraAmene
@FeraAmene 25 күн бұрын
ወይኔ አስረኛ ነኝ ዛሬ መልካም እይታ❤❤😂😂😂😂😂
@saidsd1013
@saidsd1013 25 күн бұрын
የብርቁአድናቂነኛ
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 24 күн бұрын
የጨረቃ የፍቅር አገላለፆ ❤❤❤
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 25 күн бұрын
💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛 የቦታዉ ማማር ዋዉዉዉ😍😍😍😍😍ምርጦቼ
@mesiwendemu2967
@mesiwendemu2967 24 күн бұрын
ብርቁ በጣም ይችላል ግን የጀግና ገፀ ባህሪያት ሲሰራ ባየው ደስ ይለኛል🎉🎉 በተረፈ ውድድድድዶድድድድ አረጋችሁአለሁ❤❤❤❤
@mesiwendemu2967
@mesiwendemu2967 24 күн бұрын
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 25 күн бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 22 күн бұрын
ጡሩ ሥራ ነው ቀጥሉበት ❤
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 24 күн бұрын
በርቱልን አይይ ትዝታ
@Maryg05
@Maryg05 22 күн бұрын
እረ ብርቁ ውሸማችን በጣም ነው የሚያሰቀው ሁላችውም በጣም ትችላለች ው በርቱ🤙🙏
@mamimami1739
@mamimami1739 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝናቡ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o 25 күн бұрын
ብርቁዬ ፎቃዬ 😂😂😂😂 የኔ አደኛ የሳቄምጭ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 25 күн бұрын
እናመሠግናለን
@GezahegneAmene
@GezahegneAmene 25 күн бұрын
ደሥሥሥሥ ይላል እንብላ አይባልም
@onesecond4186
@onesecond4186 3 күн бұрын
አማራዬ😍
@ZemneSewalm
@ZemneSewalm 23 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ አያ እንዳወቀ
@YHC123
@YHC123 25 күн бұрын
ሚጣ አልተቻለችም ዛሬ ❤❤❤ አንደኛ ናት ዛሬ ⭐
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 24 күн бұрын
ማርቆስየ የኔ ናፍቆት😢ማሮቼ ትችላላችሁ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 19 күн бұрын
ብርቁ ጨረሰው❤❤
@mutbmu7223
@mutbmu7223 25 күн бұрын
ዋው ዋው ነው ሀገሬን አስታወስኩበት መገን መስክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱልን ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉
@gzaKasu
@gzaKasu 25 күн бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ እህት😊
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 22 күн бұрын
አይ ብርቁ 😂😂😂❤❤❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 19 күн бұрын
በርቱ❤
@Maryg05
@Maryg05 22 күн бұрын
ትችላላችሁ 🙏🙏🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 24 күн бұрын
የሚዶግም ሴትን ወንድ ምርጥ ቅን መልካም ወንድ ነው ስወድ 😄❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vh7cf7if4e
@user-vh7cf7if4e 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zw1gm1sq5m
@user-zw1gm1sq5m 24 күн бұрын
በጣም ጎበዞች ❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@AdmiringPomPoms-uk9vr
@AdmiringPomPoms-uk9vr 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WondemaYaekob
@WondemaYaekob 25 күн бұрын
የኔ አምበሶች እንኳን ደና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 25 күн бұрын
የህፃኖ ብርቁ አባቶ ነው ባባ ትላለች😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 25 күн бұрын
ውይ ብርቁ እናቱን አስደነገጣት ምግብን ይዞ ሜዳ አይ ለየለት በቃ እዴ 😂😂😂😂😂በርቱልኝ የኔ ውዶች ትውና ሁላችሁም አደኛ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MesganaBerehan
@MesganaBerehan 25 күн бұрын
wow wow wow❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 20 күн бұрын
Berku Ena setu lijish yanadedalu Anchi leash yameral berku atebalig
@fifinon2380
@fifinon2380 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ጉዝጉዞ አውቃለሁ ግን እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም ነበረ ተባረኩ የልጅነት ትዝታዬን ስላሳያችሁኝ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 25 күн бұрын
አይ ብርቆ ተሸክሞ ወሰደላት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-kg1pf2ij4i
@user-kg1pf2ij4i 22 күн бұрын
ዘረስ ብርቁ አማረበት😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nati_samtube8917
@nati_samtube8917 22 күн бұрын
❤❤ 1🎉best
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j 25 күн бұрын
ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@belayenesh3862
@belayenesh3862 25 күн бұрын
የዛሬ ቀኑ የቂጣነዉ😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ትዝታ😢😢😢
@bateablneha5887
@bateablneha5887 24 күн бұрын
አወ ሀምሌ አቦ እኮ ነው😢😢😢
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 24 күн бұрын
በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ 🙏🙏🙏♥♥♥
@fhhv1552
@fhhv1552 23 күн бұрын
ስለመቤታችን ስም ስል አረኩሽ
@EthioEnata
@EthioEnata 25 күн бұрын
ጨረቃ ሐይሌን ከኔ ላኪው ላንች ወንዴ በቃሽ እ በዜብሽ እኮ ልገዝሽ😢😮😅
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 24 күн бұрын
ውዶችዬ በርቱ
@user-lr9zg1sd7m
@user-lr9zg1sd7m 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fhhv1552
@fhhv1552 23 күн бұрын
ከብርቁ ፍቅር እየጀማመረኝ ነው
@frehiwetsedagelan3820
@frehiwetsedagelan3820 25 күн бұрын
❤❤❤
@user-ck3xp1zw2s
@user-ck3xp1zw2s 25 күн бұрын
Wooo❤❤❤❤😂🎉🎉😮😮😅
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 25 күн бұрын
ወይ በየቤቱ ይለያያል መች ደረባችሁት በላይ ብቻ ነው የተቀባው ኑግ እና ተልባው 😳🤔
@bateablneha5887
@bateablneha5887 24 күн бұрын
በጎንደር ላዩ ላይ አድ ቄጣ ይደፋበታን❤😢😢
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 24 күн бұрын
@@bateablneha5887 በጎጃምም እንደዛ ነው ምጅምር አንድ ይበስልና በበሰለው ላይ ኑጉ እንም ተልባው ይቀባል አንዱ ምፃዱላይ ሊጡ ላይ ይደረባል
@jackmabele
@jackmabele 13 күн бұрын
Esatu berku
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 24 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 23 күн бұрын
❤❤🎉🎉❤🎉
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 24 күн бұрын
የእናቴ ጔዳ ናፈቀኝ ዝናብ ካየሁ ስንት ጊዜየ😢😢😢
@almaznuguse5157
@almaznuguse5157 24 күн бұрын
አረ ብርቁ በዚሁ እንዳይለምድብህ በጣም እየተጃጃልህ ነው
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 24 күн бұрын
😂😂😂 ያስብላል የምር አድርቅነው
@MitinAlefe
@MitinAlefe 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-95674
@user-95674 24 күн бұрын
የኔማርስወዳት,እኮያሳድገሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p 24 күн бұрын
ለቤታችሁ አዲሰ ገቢ ነኝ ቤተሰብ ሆኛለው
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 24 күн бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 24 күн бұрын
ብርቀዋ ዛሬስ ፀጉርክን ተቆርጠካል በርቱ አይዞቹሁ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@HasutiDereje
@HasutiDereje 25 күн бұрын
Mittoch Enkuan Aderesachhu
@Muna336
@Muna336 25 күн бұрын
ቀጣይይይይ
@marblegold7011
@marblegold7011 24 күн бұрын
አይብርቁ እነዳወቀን ሲጠራ ውሽማችን
@mayetchekol5902
@mayetchekol5902 19 күн бұрын
Wow😂😂😂😂
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 5 күн бұрын
❤❤💚💚💛💛🎉🎉🎉🎉🎉
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 25 күн бұрын
abune gebremenfes kidus yistilin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ek1mw6cv7v
@user-ek1mw6cv7v 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@ashenafimolla-ke2de
@ashenafimolla-ke2de 23 күн бұрын
❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉
@MimiMimisha-q6k
@MimiMimisha-q6k 25 күн бұрын
ሳያችሁ ደሥ አለኝ
@mdvip967
@mdvip967 20 күн бұрын
❤❤❤😂😂
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p 24 күн бұрын
ለብቻ መጣችሁዴ እነብርቁ እነመዋ ጋ መቀጠል አልቻላችሁምዴ
@YesheDesta-od1mb
@YesheDesta-od1mb 25 күн бұрын
ብርቁ እኔ አላወቅም ግን ወዳወድ መቼ ነዉ የምትሆነዉ እደታዴ በየሴቱም አይደለም በቃ ጀግና ሀሀሀሀሀሀ ደግም ምጣዱ ጋ ሄድክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በነትሽ ትታግ አጠገብሽ የለም ወገቡን በይዉ ንሺ አደራሸ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 24 күн бұрын
ተይ ለኝ ተመችቶናል ብርቁ የሳቄ ምጭ😂😂
@user-pd6sm5vv3j
@user-pd6sm5vv3j 24 күн бұрын
mert sera kederset esk tewanyoch derse andegha nach bertu
@EthioEnata
@EthioEnata 25 күн бұрын
ውነቱን ቅርቁ ጨፌ መጎዝጎዝ አለ እና ምንድን ነው
@MekdesKebede
@MekdesKebede 25 күн бұрын
ቱ ልኮምት ፈልጌ ገና ለካ አላየሁትም 🤭🤭🤭🤭😂😂😂😂
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 25 күн бұрын
@@MekdesKebede 🤣
@user-gp5ef8oh9f
@user-gp5ef8oh9f 25 күн бұрын
አትናፊ😂😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 24 күн бұрын
ብርቁ ተሸክሞ አልሄደም 😂😂😂😂
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ethio1283
@ethio1283 23 күн бұрын
ብርቁና ጨረቃ እንዴት ናችሁ ባልና ሚሥቶች
@chuchumike3286
@chuchumike3286 23 күн бұрын
ባልና ሚስት ናቸው እንዴ .?
@ethio1283
@ethio1283 22 күн бұрын
​@chuchumike328 እግዲህ ባባ ትላለች ህፃኗ
@ethio1283
@ethio1283 22 күн бұрын
ህፃኗ ባባ ትላለች ​@@chuchumike3286
@saearh8656
@saearh8656 22 күн бұрын
🎉🎉🎉😂😂😂❤❤😂😂😂🎉🎉😂😂❤❤😂🎉🎉🎉😂😂❤❤❤❤
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 24 күн бұрын
ደምሩኝ የ, ማዳም ቅመምች
@user-pl9zo6yv2l
@user-pl9zo6yv2l 5 күн бұрын
አረ የብርቁን ስልክ ቁጥር ላኩልኝ
@MisikirTilahun-z2w
@MisikirTilahun-z2w 25 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 24 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@YashiYashi-xi9qi
@YashiYashi-xi9qi 24 күн бұрын
እንምለዉ ብርቁ. ገፀባህርዉ በትክክል ሞኝ ነዉ እንዴ ?ተቀይሮ ከላየሁትም
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 24 күн бұрын
አረ ሞኝ አይደለም አውቆሞኝ ነው😂😂😂
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ዉቦዎቺየ እናተን ሳአይ ሙሉ ኢትዩጲያን አያለሁ ለሀገራችን ሰላሙን ያአምጣልን ❤❤❤❤❤በርቱልን ቶሎቶሎ ኑልን በጣም እወዳቺኋለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍
@abebakibret4565
@abebakibret4565 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@nati_samtube8917
@nati_samtube8917 22 күн бұрын
❤❤ 1🎉best
@MitinAlefe
@MitinAlefe 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 40 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 127 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
የፍቅረኛዬ የልደት ቀን !
9:28
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 19 М.
Eritrean ምድላው ምቅባል Bini Asmara ON KANARY ENTERTAINMENT 2024
18:10
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 32 М.
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 5 МЛН
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 179 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,6 МЛН