"ጉባኤው በመንፈስ ተሞላ" ድንቅ ዝማሬ ከዘማሪት ምህረት ጋር.... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE worship songs

  Рет қаралды 164,072

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
For daily update, please don’t forget to subscribe now.
Our Services in Ethiopia:
 Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
 Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
For more information and prayer inquire, please contact us
Email: suraphelabe@gmail.com
Mobile: +251961010101/0961020202
You are loved
THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
#PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL

Пікірлер: 208
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 2 жыл бұрын
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
God bless you man of God!🙏🏽 Thank you for sharing your gift with people all over the world. I am blessed by your message. Please continue to keep me and my family in your thoughts and prayers. ❤️
@salamelahned1023
@salamelahned1023 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የአገሬ መናወጥ ቢበዛባት አይሰምጥም መርከቡ 🙏ተባረኪ ምህረትዬ 🙏🙏🥰❤
@spacebeystar2097
@spacebeystar2097 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 жыл бұрын
Wow geta yebareksh zemarwoch wendoch setoch keswa temaru. Atchefru atchu.
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 2 жыл бұрын
መድረኩ ላይ ካልጨፈራችሁና ካልተሯሯጣሁ የዘመራችሁ የማይመስላችሁ ዘማሪዎች ከሷ ተማሩ ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ❤❤❤❤
@victorious.5394
@victorious.5394 2 жыл бұрын
If they just run an dance by the spirit, I don't see any problem . It is good to be positive.
@berhnumaroks2638
@berhnumaroks2638 2 жыл бұрын
that's true
@masibiruka1254
@masibiruka1254 2 жыл бұрын
እውነት ኘው
@liyufikre6515
@liyufikre6515 2 жыл бұрын
ዛሬ ጋና ምሪጥ ኮሜንት አያሁት😘
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
አምልኮ ልዩ ልዩ ነው።
@wwya940
@wwya940 2 жыл бұрын
ተባረኪ በእዉነት በስንት ዘመን ዝማሬ ሰማን ፡ ስንት ዘመን ተርበን ኖርን ፡፡ የዘመኑ የመድረክ ጀግኖች እየጨፈሩብን ደከመን እኮ፣፣
@meskabate5716
@meskabate5716 2 жыл бұрын
እንዲዚህ የተረጋጋ አምልኮ ነው የናፈቀኝ❤️ ምህረት ኢተፋ ጌታ ከዚህም በላይ ይባርክሽ::❤️
@haileyesuszemedkun2472
@haileyesuszemedkun2472 2 жыл бұрын
አልሔድም መላ ፍለጋ መፍትሔው ያለው እርሱ ጋር ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘማሪት ምህረት !! መድረክ ላይ መስዋዕት ማቅረብ እንዲህ ነው # no more እሩጫ ፣ዝላይ !!
@meskabate5716
@meskabate5716 2 жыл бұрын
የድሮዎቹ ቤንጣዎች እኳ እራሳቸው የዓለም ብርሃን ነበሩ::መዝሙራቸ ብቻ አስተማሪ ነበር::
@yonasvekema710
@yonasvekema710 2 жыл бұрын
ምህረትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 жыл бұрын
በጠዋቱ የተባረኩብሽ መዝሙር ምሩዩ በብዙ ተባረክልኝ❤️🙏
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm 2 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ጌታ በሃይሉ እና በክብሩ እየተራመደ ሲሰራ ይታያል👉thank u Holy Spirit
@EJ.7580
@EJ.7580 Жыл бұрын
Kemot Yadinal Yesus🙌🙌🙌🔥🔥🔥❤️❤️❤️
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
ይሄ ቃል በእውነት ለእኔ ነው
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 2 жыл бұрын
በጣም ተባርኬበታለሁ፤ እስከዛሬ ያቆሜሽ፣ደግሞም በህይወትሽ ዘመን ሁሉ በቤቱ የሚያቆምሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ፤አንቺም ተባረኪ፤፤ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሱራፌልንም ጌታ አብስቶ ያባርከው፡፡
@dagudadiche2886
@dagudadiche2886 2 жыл бұрын
እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ታበረክ አሜንንን አሜንንን ማለ አላዉ ከጌታ ጋር ብርክ ባይኝ ታበረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤❤❤
@lideiatata8980
@lideiatata8980 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ነሽ በጣም ምርዬ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት እንዴት ይሰጥማል መርከቡ አሜን😪😪😪😪🙏🙏
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በሁሉ ይባረክ
@eritroswegahta3400
@eritroswegahta3400 Жыл бұрын
ከ13 (1996) ዕድሜየ ሲሰማ መዝሙርዋ ዕረፍት ይሰጠኛል። ቤተልሄም ወልዴ፡ ምሕረት ኢተፋ my lovely gospel singers...God bless you from Eritreans.
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
ዘመንሺ በብዙ ይባረክ ተባረኪ ይህንን ጥበብና ድምፄ የሰጠሺ አምላክ ይባረክ
@spacebeystar2097
@spacebeystar2097 2 жыл бұрын
Esya
@ees988
@ees988 2 жыл бұрын
አቤት ቅባት! ብሩክ ነሽ።
@sebletesfay4245
@sebletesfay4245 2 жыл бұрын
ጌታ እግዝአብሔር ይባርክሸ በእንባ ነው የሰማሁት የተባረክሽ ነሸ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ምህረት በጣም ድንቅ መንፈስን የሜያደስ የጥንት መዝሙር ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋናና ከሞትም ያድናል እንደ ድምጸሽ የረጋ መዝሙር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እባክሽ ቶሎ ቶሎ ታይ በርቺ እህቴ 🙏💜🙏🙏🙏💜
@emnetsintayehuofficial2121
@emnetsintayehuofficial2121 2 жыл бұрын
የማከብርሽ እና በጣም የምወድሽ ዘማሪ ምህረት ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
@henokborena7406
@henokborena7406 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ድንቅ ነዉ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ምህረትዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ያኔልጅሆኜነበር መዝሙርሽን የሰማሁትና ያየሁሽ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 2 жыл бұрын
Mihrte ehtayi zemenshe yibarek
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ
@SamrawitHaile-bp9ez
@SamrawitHaile-bp9ez 9 ай бұрын
ተባረኪ ምህረት
@SeyonBhr
@SeyonBhr 4 ай бұрын
Wawwwwwu eghizabiheri Amilaki Tesgawuni yabizalishi Merti Yegizabeheri seti Yegizabeheri menfesi yaleshi seti Neshi buriki beyiliygini fetariyi zemenishin yibarekewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eghizabiheri Sewu Suraphel betami newu miwodewu Begeta fiker astemirotiki huluw Negeri newu yemimecheygini buriki beliliyini lezelalem 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
አንቺ ብሩክ ሴት ስወድሽ ❤❤❤
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 6 ай бұрын
Miruye batem yemiwodish ye EGZABHER agaligayi ba Ewunat Geta abisto yibarikesh
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤👍👍👏👍👍👏👏👏👏
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
ዘመንሸ ይባረከ ልብ ዉሰጥ የሚገባ ዝማረ
@marymimi8907
@marymimi8907 2 жыл бұрын
Zemeneshi yebarek maricya abet endat des yemel zemara new chachata kosheta feretecha yelelabet meret mazemuer
@Lenafekr
@Lenafekr 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክህ መላ አለሁ እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ምሩዬ
@RutAlelgn
@RutAlelgn 15 күн бұрын
Seedsh mretye Tebarekilgn geta yibarsh
@aman7077
@aman7077 2 жыл бұрын
ለመድረክ ላይ አዝማሪዎች .... ይህው ዝማሬ እንዲህ ነው ከሷ ተማሩ !!!!
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
ewnet new yetedin consort kalasnaqn lemilu 😘
@woldeyohannestemesgen5870
@woldeyohannestemesgen5870 Жыл бұрын
አሜን ። ዘመንሽ ይባረክ ምሩዬ።
@hannamamo2856
@hannamamo2856 2 жыл бұрын
Mehrye you are a blessing to the generation.....I love you yene enat!
@meheretmarsha7694
@meheretmarsha7694 2 жыл бұрын
God bless you abundantly Mehretye!!!🥰🥰🥰😘🥰😍
@helen3687
@helen3687 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Geta eyesus abzto ybarksh mire bruk nesh
@yosabetgirma3521
@yosabetgirma3521 2 жыл бұрын
አሁን ያሉት ዘማሪዎች ግን ማንን እያያችሁ አድጋቹ ነው ግራ ምታጋቡን በ ጌታ.............እንደዚ መዘመር ይቻላል እኮ🙄 እባካችሁን ተረጋግታቹ አረጋጉን !!! ምሮዬ በብዙ ተባረኪልኝ😘😘😘
@EteneshKetema
@EteneshKetema 5 ай бұрын
እሴይ ተባረኪ❤❤❤❤
@rahwaneamen308
@rahwaneamen308 2 жыл бұрын
ጌይታ እየሱስ ይባርክሽ የኔ ውድ እህት ምህረት 🙏❤️🔥🔥🔥🔥🔥😇😇😇😇
@antsokiyabegeta466
@antsokiyabegeta466 Жыл бұрын
❤❤❤ዋው ድቅ መዝሙር በመፈስ እረሰረስኩኝ ተባረኪልኝ
@yonasvekema710
@yonasvekema710 2 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ከምንም ያድናል
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛ
@lijmichael1596
@lijmichael1596 2 жыл бұрын
Eregtegnange bzhi mengde develen rasu yemetale yaleteretre
@henokborena7406
@henokborena7406 2 жыл бұрын
ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።
@abenatube2160
@abenatube2160 2 жыл бұрын
ጌታ አለው መላ🙌😍❤❤❤
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ 2 жыл бұрын
አሜን💗💗💗💗
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 2 жыл бұрын
Amen melkam yihonal in Jesus name God bless you all of you 🙏❤️❤️
@dilayuassefa3932
@dilayuassefa3932 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ❤❤❤🙌🙌
@temesgenfadelo7700
@temesgenfadelo7700 2 жыл бұрын
Tabrk ehit alm gata babzu yebrksh yetabksh biruk unge
@tigestdadi4397
@tigestdadi4397 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen
@አየሱስዋናዬነው
@አየሱስዋናዬነው 2 жыл бұрын
ስውድሽ ተባረኪልኝ ውድ 🥰💗💗🙏🙏🙏
@SamrawitHaile-bp9ez
@SamrawitHaile-bp9ez 9 ай бұрын
wow menfese qeduse denqe yehone sme y.yesus nw❤ beqa l love u god
@kidistkelemu7464
@kidistkelemu7464 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይብርክሽ ምሕረት አዲስ መዝሙር ለጌ ታ ስለተቀኝሽለት ከብዙ ጊ ዜ በኅላ አንኩአን ጌታ ረዳ ሽ.. @ ቆንጅት.... ምላሽ አለኝ ከታች አስተያየት ለሰጠችው ለመተቸት ሳይሆን በቀና መንፍስ ለማስ ተካከል """ መድረ ክ ላይ መጨፈር.. መዝለል ሳይሆን እንደስዋ ላልሽው ለእየሱስ ይሄ ሲያንስበት ነው....!!!!!! መፅሃፍ ቅዱስ በአዲሱ ትርጉም እንዲህ ይላል ዳዊትም በታቦቱና በካህናቱ ፊት እር ቃኑን ይጨፍር ነበር... በመንፈስ ይሁን እንጂ...ድግሞ??እየሱስ እኮ አርቃኑን.. ነው የተንጠለጠለልን....???? ልብሱን እንኳን ገፈውታል??....ሲገርፍት እኮ ስጋው ይቦጨቅ ነበር?? ይህንን ውር ደት ስላንቺ መሆኑን አስበሽ.. አ ስላስለሽ ታውቂያለ ሽ??? ኢየሱስ እኮ አግዚአብሔር ነው?? ይህንን የማይገባውን ሆኖ.. ሰው ላረገን ቤቱ አይደለም መድረክ ላይ... አይደለም?? ለምን አደባባይ ላይ አይጨፈርለትም?? ዳዊት ከምን አንዳነሳው ስለሚያው ቅ የሱ እር ቃኑን መሆ ን.. ስለሰው ግድም አልስጠውም... ከሚልኮል በቀር... ይህንን ማለ ት በራሱ በአግዚአብሔር ዘንድ ቅጣ ት አለው ይህንን አስረግጨ እንግርሻለሁ አግዚአብሔር በአምልኮ አትምጭበት ? ዋ... ዋ... ዋ.... አሁንም ባለማወቅ ውይም በመ ንፈስ ሳይሆን በስሜ ት በመ ረ ዳ ት የምንናገረ ው... በፍርድ ቀን እንጠየቅበታለን.. ይሄ የሃይማኖት መንፍስ ለኢሱስ ትልቅ... ትልቅ.. ደንቃራ ነበር... ከዚህ ውጭ.... ምናልባት በስጋ ስናየው ደስ ላይለን ይችላል ይሆናል ልክ እንደ ሚልኮል ነገር ግን ይህንን የሚ ያየውና የሚፈርደው ግን አግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነው!!! (,... This is the big problem in Christ kingdom this time so many... so many peoples are in bondages Of religious but Christianity IS NOT like that at all!! So I am advice you be mactured be.. educated by the word Of God in wisdom in knowledge in grace, grow more the Bible said JESUSE grew by the Spirit and by wisdom of God, So we need to grow... grow... grow... non stop.... forever thier no end grow every day read your bible very... very well Ok... OK?? AMEN NEW???? I hope you understand me. Thank you so much. We Love you by the Love of Christ. I just said to you as Sister in Christ. God bless you. Remine Blessd 🙏🙏🙏)
@SebleLemma-c5u
@SebleLemma-c5u 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጥሩ ተገልጧል እኛ ለዉለታዉ መመለሻ ባናገኝለትም እስኪ በመረጣቸዉ እናመስግነዉ ለትችት ቃላት አትምረጡ እሱ ሁሉ ያዉቀዋል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 жыл бұрын
Bless you my sister! It’s great worship!
@aynuyegetalij4743
@aynuyegetalij4743 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ተባረክናል ሀሌሌሉያ ተባረኩልን አሜንንንንን
@lijmichael1596
@lijmichael1596 2 жыл бұрын
Hulte ayente ale mezemer laye ande sewochun lelaw bmenfse mayete ale
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egzbiher amilak yibarekish ytargagwshe yegzabiher set hulum keanch bemar teru naber
@sebleworkdebebe3346
@sebleworkdebebe3346 2 жыл бұрын
❤ምህረት ኢተፋ ጌታ ከዚህም በላይ ይባርክሽ::❤
@anetikedir4611
@anetikedir4611 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ አሜን ተባረኪ ያብዛሽ፡፡
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
God bless you more and more
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 2 жыл бұрын
Amen.Amen.💔💕❤❤❤❤🙌🙏
@lijmichael1596
@lijmichael1596 2 жыл бұрын
Hegu gen yetekagne bihon
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Glory to God God bless your life Mire
@TameArt
@TameArt Жыл бұрын
Meheru betam des yemil mezmur naw zemenesh yebarek ye agelglot zemenesh yebarek
@saamrawitgetachewsaamriisa2644
@saamrawitgetachewsaamriisa2644 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ
@nohzak6265
@nohzak6265 2 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይባርክሽ
@alemayehugeda3771
@alemayehugeda3771 2 жыл бұрын
My God bless you more and more Amen Amen
@meseretbogalekere9262
@meseretbogalekere9262 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen my God bless you we love you so much
@haniyethopian2597
@haniyethopian2597 2 жыл бұрын
ምህረት ጌታ ይብርክሽ
@mrmrm2723
@mrmrm2723 2 жыл бұрын
Amen AmencAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ
@ChanceKirenga-fp8rh
@ChanceKirenga-fp8rh 10 ай бұрын
Amen❤ 0:50
@mulujesus1289
@mulujesus1289 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@abenatube2160
@abenatube2160 2 жыл бұрын
ተባረኪ ምህረትዬ🙌😍❤❤❤
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 2 жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama
@maranataadmasu5854
@maranataadmasu5854 2 жыл бұрын
Uuuufffaa amen amen miruye bemazimurochish tabarikewalew geta abisto yibarikish tabereki
@mekdiphonetastic824
@mekdiphonetastic824 2 жыл бұрын
Yema Ebel yewejebu geta eyesus esu geta new Hulu yemitazezileti eyesus hallelujah Geta zemenishin yibarek lemlimi
@temesegantefesa1627
@temesegantefesa1627 2 жыл бұрын
geta yibarikish zemenishin
@comcell4351
@comcell4351 2 жыл бұрын
Amen amen god bless you thanks
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 2 жыл бұрын
መዝሙርሽን እየሰማው ነው ያደኩት የውነት አጥንት ድረስ የሚገባ ድንቅ ዝማሬወች ናቸው
@jacobbirhanu4877
@jacobbirhanu4877 Жыл бұрын
እኔም 🥺🥺🥺
@meronmamo8287
@meronmamo8287 2 жыл бұрын
Tebareke yeteregaga zemara
@TamirateBerihun
@TamirateBerihun Жыл бұрын
ተባረኩ
@hannahanna180
@hannahanna180 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abenuejara7978
@abenuejara7978 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@yegetayegeta4867
@yegetayegeta4867 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@aynabebaassefa9152
@aynabebaassefa9152 2 жыл бұрын
Stay blessed!!!!!!
@kidkid1362
@kidkid1362 2 жыл бұрын
Mabel benesa wejebu Endet yesetmal merkebu geta Hoy tebarek Ante techelaleh
@natnaelabebe2463
@natnaelabebe2463 2 жыл бұрын
ምህረት ጌታ ያክብርሽ
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን መላ አለው ጌታ
@hawarebks7630
@hawarebks7630 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@ፀሐይየጌታ
@ፀሐይየጌታ 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኪልኝ
@privatecell3665
@privatecell3665 2 жыл бұрын
AMEEN Zara danse yalme tamsgne wada manfse kudse weste yamiyasgba worship meruya sewdshe Tebrki
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
🤗🤗👏👏👏👏👏👏💚💛❤amen amen mela alew geta☝️☝️
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemeneshe Yebarekh
@Qaaliikoo
@Qaaliikoo 2 жыл бұрын
ጌታ ይመሰገን
አስቴር አበበ ASTER ABEBE ባየው Bayew CAROL FEKADU ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN
15:45
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН