ጉብኝት

  Рет қаралды 263

kelala woreda communication

kelala woreda communication

Күн бұрын

Пікірлер: 7
@SahadaSh
@SahadaSh 5 ай бұрын
መሠረቢ ነዉ ጌታቸዉ ማህሙድ
@salemss3836
@salemss3836 Жыл бұрын
ሀገሬ ከላላ ውድቷ ሀገሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ የህይወት ትርጉም ገበሬ ነው ግን ምንዋጋ አለው እንዴዚህ ለፍተው ቀን ከሌሊት ተንከራትተው እህሉ እቤት ሳይዴርስ የክፍያ አይነቶች ከእየ ቢሮዉ፤ከእየድሩ፤ሰርጉ፤ይህጥቁርገበያ፤ት/ቤቱ፤ኧረማንይቀራል ገበሬውን ባዶ ለማስቀረት ልፋት ብቻ የሀገሬ ወጣት ሲመርጽረው ስድትን ሳይወድ በግድ ይወጣል ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ማን ይመስላችሁዋል የጎጥ እንኳን በአቅሙ የገበሬአዳካሚ ነው በገበያ ላይ የእነሱን ንፁህ እህል ረከስ እሱቅ ሲገባ ግን አርቲፊሻሉ ሁሉ በጣም ኦቨር ነው ውዶቼ ያማል ከምንም በላይ ያማልማዳበሪያ ብላችሁ አመጣችሁ ኦኬ ህዝቡ ሳይወድ በግድ እያመጣ መሬቱን አስተማረ አሁን ግን የማዳበሪ ያ ዋጋ እንዴት ነው አስባችሁታል እባካችሁ ወገኖች ስቃይ ይብቃ ገበሬን በምኑም በምኑም አትበዝብዙት በተቻለ ብርታትንአሳዮዋቸው ዛሬ ወረዳ ነገ ቀበሌ ከዛም ጎጥ እያላችሁ በስብሰባ ጉልበታቼውን ፤ጊዜያቼውን፤ገንዘባቼውን አታባክኑባቼው
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
ማሻአላህ በረቱ የሚያስብል ነዉ 😊
@shaeeds4662
@shaeeds4662 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደሥይላል
@salemss3836
@salemss3836 Жыл бұрын
እንኳን ቢሮሰራተኛው የከተማው ኑዋሪ ለገበሬው ተባባሪ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ድህነት አይኖርም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
ማሻአላህ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ😊
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 100 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
How China Uses Mexico To Avoid U.S. Tariffs
19:09
CNBC
Рет қаралды 561 М.
የማስተማሪያ ፊልም የካቲት
18:42
kelala woreda communication
Рет қаралды 160
እንስሳት ሃብት ልማት ዘርፉ
14:07
kelala woreda communication
Рет қаралды 176
TURKEY | A Muslim Superpower?
13:52
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 162 М.
016 ቀበሌ  የበጋ መስኖ ስንዴ
6:09
kelala woreda communication
Рет қаралды 227