KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
30:55
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ማቴ 12 ክፍል 9)
Рет қаралды 3,055
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 59
@wedasemaryamzeefrem
2 жыл бұрын
መጋቤ ሀዲስ መምህር ነቅዐጥበብ ይህ ክፍል አልፎኝ ነበርና ዛሬ ወደ ሁዋላ ተመልሼ ተማርኩት ሰማውት ፣ መቼም በምንም ቃላት ልገልፀው አልችልም። ብዙ የተለያየ አለማዊ ትምህርቴችን እንነካካ እንማር ይሆናል። ታድያ ቃለ እግዚአብሔርን እንደመማር ያለ እፁብ ድንቅ ነገር በዚህ አለም የለም። እደግመዋለው የለም። * ነገረ ንግስተ አዜብ (ማክዳ) በወንጌል መጠቀሱዋ እንዴት ያለ ድንቅ መሆኑን ገብታችሁ ያልሰማችሁ ስሙት * በዚህ ክፍል እንቆቅልሽ ይገኛል * በዚህ ክፍል ንግስተ አዜብ አለንኩም ነበር ትላለች፣ ምትመረምር እንጅ ምታረጋግጥ ሚዛናዊ እንጅ በሰማችው የምትቀበል አለመሆኑዋን የጥንት ኢትዮጵያውያንን ስነ ልቦና ሊቁ ያሳየበት መንገድ ለዚህ ትውልድ መስታወት ነው። * ሊቁ መምህር ነቅዐጥበብ፣ በዚህ ምስጢር እንዴት ያለ ቅኔ እንደተደረገ ቅኔውን እየፈታ ወይኔ አለመማሬ የሚል የትምህርት ጥማትን አሳይቶናል። * ቅኔውን ስታዩት፣፣፣፣ንግስተ አዜብ ማክዳ፣ ከሰሎሞን ጥበቡን ልታይ ሄዳለች እና ሊቃውንቱ ጥበብ ቅኔን ተቀኝተው አመስጥረውበታል ኦርቶዶክስ ትገርማለች * የንግስተ አዜብ አቅጣጫነትን ስሙማ በመጨረሻ የገረመኝ ነገር ፈቃዱ ሆኖ እስራኤልን ደጋግሜ ሄጄባታላው አይቻታለውና፣፣፣ሊቁ የእስራኤልን እና የኢትዮጵያን ነገር ሲነግረን የተሰማኝ ነገር ድንገት እስራኤልን ያስጎበኙን ታሩኩን በየ ምእራፉ ያብራሩራኝን አስጌብኚዎች መስሎኝ እርፍ አለ። መምህር እስራኤልን ያውቃት እንደሆን በአካል አላቅም የሚመስለው ግን የሚያውቃት ይመስላል እስራኤል ስትሄዱ ሚሰማችሁ የሆነ ስፍራ ስትደርሱ በድንገት የሆነ የኢትዮጵያ ሰፈር ያላችሁ ይመስላል፣፣፣፣እና እስራኤል እና ኢትዮጵያ ምትመሳሰልበትን ነገር በጣም ይገርማል። መምህራችን በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
@natinalex8863
2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MogesGudeta-q5t
Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር ኣምላካችን እድሜውንና ፀጋውን ኣብዝቶ ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@elsupaselam
Жыл бұрын
ውስጤ እርፍ አለ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤
@Ramatube3
2 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች*
@yenensheyetwahidolij7463
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ይሥጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን፫ እኛም የሰማንውን ልቦናችን ያሳድርብን✝️🤲🤲
@alembeyene7552
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር በእርሶላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላክ ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@semenawit8438
2 жыл бұрын
Kale Hiowt yasemaln Memehrachn. Be Edema be Tena Yakoyeln 👏👏👏💒
@SsAa-iu4dp
6 ай бұрын
እግዚ አብሔ ርይ መስገን እንኳን ደና መጡመ ምህራችን በእዉነት ቃለህይ ወትያስማልን ረጅሙእድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💞💞💞🙏🙏
@Zagoy7952
2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት አሜን፫
@ጓልተዋህዶእየ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@helensmulugeta6538
2 жыл бұрын
ከትምህርቶች ሁሉ የሚልቅ ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን። የተግባር ክርስቲያን ያድርገን። ጥበቡን ያብዛሎት መምህሬ 💚💛❤️
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@የጌታዬእናትእመብርሀን
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን አምላክ ክበር ይግባዉ✝️ ለእርሶዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን✝️🌹
@serkalemassfaw7724
2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemaln bedme betena yakoylin memhr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfaytugebru3392
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Yostena21
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን!
@tsehaidirba7328
2 жыл бұрын
Qala.hiwota.yasamalna.mamharchina🙏♥️
@vzzvvzzv
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምርህችን ስላምት ይብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለመምርህችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ያስተማረን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30"60"100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በእውነት ለመምርህችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን 💐💐💐
@addishiwottaklu6841
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልልን🙏
@salamrita2646
2 жыл бұрын
አሜን የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@azeb2686
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🏽
@AlexogHD
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለትምህርቱ....ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@semenawit8438
2 жыл бұрын
Ye Emebetachn "Dengel Mariyam" Teame Fekrua Bereketua Ayeleyen Amen Amen Amen 👏👏👏
@mulusetAmareወሎዬዋ
2 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሠማልን🙇👏
@kasakassa9572
2 жыл бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@fiqirtetube6798
2 жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሠማልንን ✝️📖
@selamasmar3225
2 жыл бұрын
አሜን
@mabertasefa3650
2 жыл бұрын
Memiher tsegawn yabezalki Qalhiwot yasemaln
@leulekal9108
2 жыл бұрын
Abee egzioo mn aybet dinkk temhrt new Egziabher rejim edime ystilnn memhrachin❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@rahmah7531
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@Mercy_Ethiopian
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@eyeruzdesala3522
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@lovehope2149
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::
@ስደተኘዋነኝ
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@melkamelka4213
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
2 жыл бұрын
አሜን የሕወትን ቃል ያሰማልን
@asnakechnegatu7119
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@merrantilahun1504
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tenuasrat8814
2 жыл бұрын
🙏🙏
@fiqirtetube6798
2 жыл бұрын
Ish
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@yemisrachabebe6652
2 жыл бұрын
👏👏👏
@feqertselasi8965
2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln
@eyerusalemteklu7690
2 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemln🙏
@zahranane4990
2 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan baxam inamasaganalan yemiyasitaw libon yisixan lahulachanam
@Ethio-kitchen
2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln
@ajsjsjsjbhhshwj4438
2 жыл бұрын
Kale hiwet yasmaln enamsegenalen
@yeshilove9429
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሠማይ ያዉርስልን የሰማንዉን በልቦናችን ያሣድርልን የቴሌ ግራም ቻናል ካለ በእግዚአብሄር ስም ሊንክ አስቀምጡልን
@nekatibebtube
2 жыл бұрын
t.me/+0VEQ66igXiIwMTFk
@yeshilove9429
2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ🙏
@alemtarekegn878
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@yalemworkbayou2377
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@medimedi-ik8oj
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
30:55
የእሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 1,2 М.
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 114 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 60 МЛН
1:05:48
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ማቴ 12 ክፍል 8)
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2,5 М.
1:12:20
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ክፍል 1 በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 4,1 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
2:58:03
🔴 318 ቅዱሳን ሊቃውንት || ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 642 М.
28:21
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና |66 |81 |76 ወይስ 71 ነው? የማን መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው ነው? የፕሮቴስታንት ወይስ የኦርቶዶክስ?
GRATIA
Рет қаралды 5 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 481 М.
53:02
በቦሌ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን የ ነገረ ማርያም ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 6 М.
57:35
የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 1,6 М.
3:05:07
ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!
Yonas Moh
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:45:43
ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 1 ~ የመግቢያ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 71 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН