KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
1:12:16
መላእክትና ቅዱሳን በእውነት ያማልዳሉን? ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ክፍል 3 በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
1:07:58
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
03:13
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:37
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ክፍል 1 በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
Рет қаралды 4,190
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 38
@robelNega-z7b
Ай бұрын
ውድ መምህራችን እኔ በእውነት ስለ እርስዎ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ነው! እስከ ዛሬ ትምህርትዎን ሳልሰማና ሳላውቆትም በመኖሬ ብዙ እንደጎደለብኝ አስባለሁ።እንዲህ ማለቴ ለውዳሴ ከንቱ አለመሆኑና የሌሎች መምህራንን ትምህርት ሳልከታተል ቀርቼም አይደለም፤ ነገር ግን "ከሰው መርጦ ለሹመት ከእንጨት መርጦ ለታቦት" ነውና እኔ ወንጌል በዚህ ደረጃና ሳቅ ስላቅ ሳይቀላቀልበት ሲሰበክ በእንባ ጭምር እሰማዋለሁ❤️መምህራነ ወንጌል በዚህ ደረጃ ቢያሰተምሩ ኖሮ እርግጠኛ ነኝ ብዙዎች ከመሰናከልና ከበረቱ ከመውጣት ይድኑ ነበር።እርስዎም ሲያሰተምሩ እንደሰማሁት አውደ ምህረት ላይ የቆመ መ/ር ወንጌልን እያሳቀ ሳይሆን በእንባ ጭምር መስበክ ይገባዋል እላለሁ!! በተረፈ በተከታታይ ሲሰጡ የነበሩትን የማቴዎስና የዮሐንስ ወንጌል ትሩጓሜዎች ሙሉ ትምህርቶች እዚህኛው ቻናል ላይ ቢጫኑልን መልካም ነው😍ረጅም እድሜና የተባረከ የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ያድልልን❤️
@rutmillion4634
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንህም ይባረክ።
@helenhelu1530
2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መጋቢ ሐዲስ ነቅዓ ጥበብ ቃለ ሕይወትን ያድለንን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@yeshihareggezahagn6743
2 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤️❤️🙏
@Mitikubekele1216
2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ክቡር መጋቤ ሐዲስ
@adbarungatu2820
2 ай бұрын
በአባቶቻችን አድሮ የሚአስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@ElfeNegh
Ай бұрын
ብርቅዬ አሥተማሪያችን እግዚአበሔር አብዝቶይጠብሕ❤❤❤
@genetgenet9408
2 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-21
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጠቃሚ ትምህርት ነው በልቦናችን ያሳድርብን መድኃኔዓለም
@AbelG.A
2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@Ledamedia
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@WedeiyeSebkun
2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰምዓልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@yeshyezeleke9046
2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፍትፍት የሆነ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@genetgenet9408
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ZainaZee-p8z
2 ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin IGIZIHABER AMLAK yemnisamawin bilibonchin yasdiribn yeqidusanu radet barkat kahulachig yihun Amen ❤❤❤❤❤
@Yakt5G-ci1zv
2 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@TyygFyuu
2 ай бұрын
ኣሜንኣሜንኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@BirukBelay-ok9zq
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን 😍
@vjgu7406
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አሜን በእውነት! እኳን ደህና መጡ መምህር ፡አሜን አሜን አሜን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን🙏💚💛❤️
@Meba12
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@animawyayeh3979
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣
@Fekertube16
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@JerryTeklu-g2x
2 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotn ysmln
@GELANMekonnen
2 ай бұрын
Igziabiher amlak Qale hiwet yasemalh mehemirachin yeagelgilot zemenchiw yibrekilachew
@YordiSahele
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ
@AsterTewelde-b3l
2 ай бұрын
Angua bselam mexakum membran ❤
@abugida794
2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ😢😢😢
@Anchenaena1213
2 ай бұрын
አሜን መምህር እውነት መንግስቱንያውርስልን ኢየሱስ
@tsehyneshhaile8845
2 ай бұрын
Qal hiwet yasamalen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@Tslatzemusie
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yeshihareggezahagn6743
2 ай бұрын
እኔምለው ኦርቶዶክሳውያን ግን ምን ሆናችሁ ነው ይሄን ሁሉ ሰው ተመልክቶ ላይኩ ግን 🤔አረ ተዉ እናስተውል tiktak ምንም አይጠቅመንም ይሄ ነው የሕይወት እንጀራችን እናስተውል 🙏😔
@EMIBATEBEYHNUMagrsa
2 ай бұрын
የፌስቡክ ገጻቸውን ማን ብየ ሰርች ላርግ የምታውቁ ንገሩኝ 🙏
@mengistuyalew7693
2 ай бұрын
neqatibebe
@EMIBATEBEYHNUMagrsa
2 ай бұрын
@@mengistuyalew7693 አመሰግናለሁ 🙏
@FantansheNega
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ሜሪራያተይቲ
10 күн бұрын
❤❤❤❤
1:12:16
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 424
1:07:58
መላእክትና ቅዱሳን በእውነት ያማልዳሉን? ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር ክፍል 3 በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,3 МЛН
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 853 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 13 МЛН
00:37
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 189 МЛН
44:28
መጋቢ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው ኢ/ር / የፊተኛው ትንሣኤ ራዕ ዮሐ 20፤6 /
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 7 М.
1:08:21
🎈"ራሳችሁን መርምሩ"🌼በመምህር _ #ጳውሎስ መ/ሥላሴ #ስብከት #orthodox #ethiopian #subscribe #like🌼 #memher pawlos M.
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 2 М.
57:35
የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 1,6 М.
9:34
''ስለ ሀገሬ በለሊት አስደንጋጭ ራዕይ አየሁ''ነብይት ሜሮን''እባካችሁ ለአዲስ አበባ ፀልዩ''አነዚህ 6 ነገሮች በፍጥነት በሀገራችን ይሆናሉ | Ethiopia
Amarya Tube አማርያ ቲዩብ
Рет қаралды 573
1:05:29
በላ ልበልሃ || “የክህነት ተሐድሶ” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 8 М.
59:57
75ኛAገጠመኝ በመከራና በስደት ውስጥ የጌታችን ሞገስ አለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
45:41
😭😭መቅደስ መቅደስ የሚጎተት ቀሚስ ውጪ ውጪ አጋንንትን የሚስቡ ልብሶች ለምን ግራ ታጋቡናላችሁ//በመምህር እዮብ ይመኑ//ድንቅ ትምህርት @AklilMedia
አክሊል ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
49:33
🔴 እነሆ ጠላት አለ // በመጋቤ ሐዲስ ኢንጅነር ነቅዓ ጥበብ Megabe Haddis Nekatibeb
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
23:21
ጅንጀና በክርስትና እይታ በአቤል ተፈራ
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 7 М.
1:10:47
በ ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር በ ነገረ ክርስቶስ ዙሪያ ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 7 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,3 МЛН