ጉባኤ ኒቅያ ጉባኤ ቍስጥንጥንያ ጉባኤ ኤፌሶን እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሊያውቀው የሚገባ መሠረታዊ ትምህርት ክፍል 1 መግቢያ | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 17,900

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@DegfiTekle
@DegfiTekle 10 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳቹህ አደረሰን ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካሕነ አርያም ክሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምሩዑሳን ርዑስ ወዘ ውጉላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሂል ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ZewudeZewude-no8pm
@ZewudeZewude-no8pm 10 күн бұрын
አሜን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን
@RMetica
@RMetica 9 күн бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏 ግዕዝ አለመማሬ እንዴት እንደሚነደኝ 😢😢
@Emuti83
@Emuti83 9 күн бұрын
Amen
@asresdemissie7657
@asresdemissie7657 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን::
@Alem-e1p
@Alem-e1p 8 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏💚💛❤
@aydaissac1295
@aydaissac1295 8 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 9 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን ምምህራችን እንኳን ደና መጡልን የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 9 күн бұрын
መምህራችን አሜን አሜን አሜን ጥግብ የሚያረግ ትምርህት ስለሰጡን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@henokfekede842
@henokfekede842 10 күн бұрын
አባታችን እድሜን ከ ጤና ፀጋን ከ በረከት ያድሎት🙏🙏🙏
@TigabEshetu
@TigabEshetu 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን,ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን,እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv 9 күн бұрын
ረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ ውድ መምህር በዚህ ክፉ ዘመን እርስዎን የሰጠንአምላክ ይክበርይመስገን ❤❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 9 күн бұрын
እንኳን ለኅዳር ሚካኤል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@aberaalemu-m6z
@aberaalemu-m6z 7 күн бұрын
abatachen yefetun yebarekun kale hiwot yasemalen amen amen amen
@genettezera-x8s
@genettezera-x8s 9 күн бұрын
እግዚአብሐር አምላክ በዕድሜና በጤና ያኑርልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@sebneabeyenh4640
@sebneabeyenh4640 7 күн бұрын
አሜን!!! አባታችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@meseretmekonnen210
@meseretmekonnen210 8 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 9 күн бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 9 күн бұрын
ውድ የተዋሒዶ ልጆች እንኳለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሑ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የኛ እንቁ አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@TgistAmogne
@TgistAmogne 9 күн бұрын
Amen amen amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@gudukassa6045
@gudukassa6045 10 күн бұрын
I've always wanted to learn about these Christian Gubaeas. Egzabiher yakbrelgn abatachin.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 9 күн бұрын
Amen 🙏 God is Good and Always Good. Thanks.
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 10 күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤ እርስተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 10 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ስለ ቃሉ ልዑል 🙏(((እግዚአብሔር)))🙏 ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 10 күн бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከተው ይድረሰን አሜን❤የምንሰማውን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን የቅረፃልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤፣
@bezaasfaw4097
@bezaasfaw4097 10 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከአባቶች መማር የምፈልገው ርዕስ እግዚአብሔር ይስጥልን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@derejelelesa9491
@derejelelesa9491 8 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምርህ በውነት ትልቅ እውቀት ነው ያገኛውበት በእውነት ። አሜን አሜን አሜን
@Zofan-u5w
@Zofan-u5w 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ ይስጥልን
@TsehayErifo
@TsehayErifo 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q 9 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 10 күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehtesfaye2412
@antenehtesfaye2412 9 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያስማልን
@etetuMengistu-f9k
@etetuMengistu-f9k 10 күн бұрын
ይፈቱኝ ይባርኩኝ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏☝️🙏 ረዠም ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ☝️
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 10 күн бұрын
Amen Amen Amen!!!
@nyo1026
@nyo1026 10 күн бұрын
You have switched gears and delved into the foundations of the religion. Keep it up. Way to go.
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ያቆይልን በበረከት ይጎብኝልን
@SaintCheru-er4uh
@SaintCheru-er4uh 10 күн бұрын
Thank you my father!
@EhtayewWessen
@EhtayewWessen 10 күн бұрын
አባታችን. ዕድሜ ና ጤና. ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 10 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳን አምላክ
@muluworkalemu8594
@muluworkalemu8594 10 күн бұрын
Amen.amen.amen .
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@BakaluYohanissi
@BakaluYohanissi 10 күн бұрын
አሜን አባታችን❤❤❤
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 10 күн бұрын
አባታችን መምህር ቀሲስ ዘመን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን መንፈሳችንን የሚያረካና እውንተኛውን እውቀት የሚሰጠንን እውነተኛ ትምህርት የሚሰጡንን አባት ለሰጠን እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው::
@tseddymgtw644
@tseddymgtw644 9 күн бұрын
በእዉነት የሚገርም ትምህርት ነዉ የተማርኩት አልገባ ብሎኝ ደጋግሜ ስምቼ ነዉ የተረዳሁት እዉነቱን ለመናገር ደጋግሜ የማደምጠዉና የምማረዉ የኦርቶዶክስ መሰረት የሆነዉን ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን አባታችን እግዝአብሔር በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 10 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱንአሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባታችን በርከታቸው ይደርብንአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንአሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏
@selam-africa8739
@selam-africa8739 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን፣
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 9 күн бұрын
Kale heweyte yasemalegne memeherategne 🙏❤️
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 10 күн бұрын
Amen
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 9 күн бұрын
❤️🙏ቃለ ህይወት ያስማልን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@Hannayihdego-o7i
@Hannayihdego-o7i 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጰ ጋ ይጠብቅልን
@martashewarega7698
@martashewarega7698 10 күн бұрын
Amen Amen Amen abatachin ❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 6 күн бұрын
መምህራችን ቀሲስ መምህር ዘበነ የዛሬው የወንጌል ትምህርት የነፍሳችንን መዳኛ ቋሚ ምሶሶ የሆነ ሰማያዊ ወንጌልንና ትምህርት ነው እየሱስ ክርስቶስ በዕእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የአገልግሎት ዘመኖን እንደማቷሳላ ያሬዝምልን የኦርቶዶክስ ተዎህዶ የቁርጥ ቀን ደጀን መምህራችን!!
@አሰፋ
@አሰፋ 3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የድግል ማሪያም በረከቱ ይድረሰብን።
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 10 күн бұрын
Amen 🙏
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 10 күн бұрын
Amen Amen Amen abatachin kal hewet yasemalin tsegawun yabzalot 🤲🤲✝️✝️✝️
@getachewmekonnen2077
@getachewmekonnen2077 15 сағат бұрын
አሜን(x3) አባታችን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 9 күн бұрын
ቸሩ መድሀኔአለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። አሜን🙏
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 10 күн бұрын
Amen Amen Amen yena abbat kale hiwotn yesemsln bedemena tena yetabkln❤❤❤❤❤❤
@AmarechNew
@AmarechNew 10 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@abyemariam8531
@abyemariam8531 10 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@solomonabrham2811
@solomonabrham2811 10 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏from Houston
@tgqatar8324
@tgqatar8324 9 күн бұрын
❤🙏 amen amen
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hanamelaku8715
@hanamelaku8715 8 күн бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ። ስንት ግዜ እንዳዳመጥኩት እናቴን አስታውስበታለው ጥፋት ሳጠፋ አርዮስ ትለኝ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እናቴ ዛሬ በሕይወት ባትኖርም ይቅርታ ይቅርታ እናትዬ አንቺ ትክክለኛ ቦታ ነሽ ቆጨኝ ዛሬ ልጅነቴ አስጠላኝ
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 10 күн бұрын
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ ቀሪ: ዘመንዎን: በእድሜና:በጤና: በጸጋው: ይባርክልዎት: አሜን:❤❤❤
@hannaassefa289
@hannaassefa289 10 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN Abatachn
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 10 күн бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 ስለቃሉ የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽 ::
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 10 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 10 күн бұрын
❤❤❤ Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.
@Diribaregasa-y8n
@Diribaregasa-y8n 10 күн бұрын
Amen amen bertu abetechin
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 10 күн бұрын
AMENNNNNNNN!!!!
@MeliMeli-tw5io
@MeliMeli-tw5io 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 10 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር የመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ ያቄም ለቅድሰት ሐና አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ጠላቶችዋን ፈጥነው ያሰገዙልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ሀገርዋ ትመልሰን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርጉልን በረከታቸውን ያድሉን እናቲችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdereje8776
@meseretdereje8776 10 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን።በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 9 күн бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፫ ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 ትለያለች "ክርስትና በጌታችን በመድሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ተመሰረተች" "'እኔና አብ አንድ ነን ብሎ አላቸው" "የዚህን ጊዜ በድንጋይ ሊወግሩት ተነሱ አሪዮስና ተከታዮቹ" የተሰበሱት ቅዱሳን 350 ነበሩ። አሜን🙏አሜን🙏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@abebafitta5377
@abebafitta5377 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝኣብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቆት🙏🙏🙏👏👏👏
@YebkaleTades
@YebkaleTades 9 күн бұрын
የነብሴን እረፍት የማገኝበት የእግዚአብሔር ቤት
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 10 күн бұрын
መምህር የ አገልግሎት ዘመን ዎ የተባርከ ይሁን። ፈጣሪ እውቀትን ያብዛሎት ።
@genetadamu8130
@genetadamu8130 10 күн бұрын
አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን፡በእዴሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን።አሜን፡አሜን፡አሜን።
@HowardAllen-qz5yu
@HowardAllen-qz5yu 10 күн бұрын
Amen enqu abatachen
@asteryalew3092
@asteryalew3092 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tsehaineshwoldegebriel5423
@tsehaineshwoldegebriel5423 10 күн бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 10 күн бұрын
🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲
@mutemute9914
@mutemute9914 10 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@tigestsemereab7880
@tigestsemereab7880 10 күн бұрын
Qalehiwet Yasemaln bekam Enameseginalen.
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 10 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@debasuabebaw2016
@debasuabebaw2016 10 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን። በረከትዎ ትድረሰን።
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም ድንቅ እናጥልቅ ትምህርት ነው አባቴ ይኑሩልን🙏✝️⛪️❤️
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
54:54
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 58 М.
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 97 М.
ቀጣይ ደሞ ሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክስ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም
1:11:21
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 60 М.