ጉድ ሆንኩኝ😱😱😱

  Рет қаралды 180,504

remu khan

remu khan

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@remukhan1786
@remukhan1786 Ай бұрын
Subscribe ያረጋቹ ኑ ሳሙኝ😘🍫
@Fayrouzz-r8q
@Fayrouzz-r8q Ай бұрын
Muslim be Ala kerstanochii be maramii 1000 asgebuny ayitachuu atilefuny 😢😢😢
@umuyuser-1
@umuyuser-1 Ай бұрын
አተ አዝግ እንዴህ አይነት ብራክ ይቅርብክ​@@Fayrouzz-r8q
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg Ай бұрын
እረሙካን ቸኮሌት ከነሩታናካብርሽጋርቢዶወ ሥራ😢😢
@ኢክራም-ሐ9ቘ
@ኢክራም-ሐ9ቘ Ай бұрын
ረሙ ጎበዝ ደግ አረግሀት አጋጨሀት እሰይይይይ
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b Ай бұрын
Simumi.ataqumi.kkkk.
@Asi-wj9wc
@Asi-wj9wc Ай бұрын
አረ ከፕራንኩ በፊት ምታደርጉት ጭዌ😂ይመቸኛል ያበደ ጀማ🎉
@Hawa-ji4hi
@Hawa-ji4hi Ай бұрын
ቁረአን ስሰሙ ደስታ የሚሰማች ሁሉ አበረታቱኚ
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew Ай бұрын
አብሽሪ ሑቢ
@ነጂ
@ነጂ Ай бұрын
❤🎉
@Sነኝየነቴልጅ
@Sነኝየነቴልጅ Ай бұрын
በጣም፡ነውደስምለኝ፡እብሽር❤❤❤❤❤❤🕋☝️🕊️🫰❣️
@JuharaYasin-h3m
@JuharaYasin-h3m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amryah-w8z
@Amryah-w8z Ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@Aydaatube
@Aydaatube Ай бұрын
ግን ድፍረትሽ በእነዚህ ወንዶች መሀል ፍራንክ ይከብዳል ለዛውም አንቺ አንድ ሴት ሆነሽ በስመ አብ🙄🫣ብቻ ረሙወንድሜ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም 🤣🥰
@hanabelay2274
@hanabelay2274 Ай бұрын
Lelam sew neber yene kinjo silaltekeresu new 😘
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 14 күн бұрын
በጣም ድፍረት አላት ቢደፍሮትስ
@jerijeri-j6l
@jerijeri-j6l 13 күн бұрын
ፍራንክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 күн бұрын
በሁለት ተቃራኒ ፆታ መሃከል ሰይጣን አለ ስለዚህ ለምን ሰይጣን አያደፋፍራት እሱ እየወሰወሰ እንዳውም ሰው ስላለ እንጅ ዝሙት ላይ ይወድቁ ነበረ ያለ ጥርጥር።
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ረሙዬን ያሚወድ ብቻ 👍😂😂😂😂❤
@ZeHara-h6e
@ZeHara-h6e Ай бұрын
ኢሳምየ ቆፍጣና የኔ ወድም እረሙየ ሁሌም አላህ ጠካራ ያድርግህ ወድሜ
@AmutiAmuti-x8l
@AmutiAmuti-x8l Ай бұрын
ማሻ አላህ ረሙ ሰነስርአት የለው ልጅ ነው🥰❤️❤️
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ
@GgsHg-ym4nc
@GgsHg-ym4nc Ай бұрын
ረሙዬ የእኛ ጀግና ረሙን እንደኔ የሚወድ❤
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 Ай бұрын
አላህ ከሸይጧን ፈተና ይጠብቃችሁ የኔ ወንድሞች የኔ ሙስሊሞች 🤲❤️
@Eman-n6q7b
@Eman-n6q7b Ай бұрын
አሚን ደምሪኝ ❤❤
@RayouYoutube
@RayouYoutube Ай бұрын
አሚን እህት ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@ZuleykaMohammed-g6p
@ZuleykaMohammed-g6p Ай бұрын
አሚን ❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Yuhifastfoods
@Yuhifastfoods 29 күн бұрын
አምን❤❤❤❤
@FatumaFafi-k7g
@FatumaFafi-k7g Ай бұрын
ትግስትህ ደስሲል እረሙየ የኔወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ziyadah132
@ziyadah132 Ай бұрын
ለዳጊ ዩቱዩብ ክፈቱለት ረሙ
@WinCell-kf1wq
@WinCell-kf1wq Ай бұрын
ራሙዬ ትላያለክ ግን ባጣም ነው ፋታ ያራካዉ 😂😂😂😂😂
@ፈቲያመሀመድ
@ፈቲያመሀመድ Ай бұрын
ወለሂ ረሙ አለህ በሃለል ስትር ያለችዋነን ይስጥህ አሚን በል❤❤❤❤❤
@remukhan1786
@remukhan1786 Ай бұрын
Amin❤
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg Ай бұрын
​@@remukhan1786ከሤትጋር አትጨባበጥ የኔቸኮሌት🍫🍫🍫☝️
@user-uv2vv8el9nyaAR
@user-uv2vv8el9nyaAR Ай бұрын
@@ፈቲያመሀመድ ❤❤❤
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ Ай бұрын
​@@remukhan1786አላህ ይሰትርህ በሀላል
@እሙሀፈሳነኝ
@እሙሀፈሳነኝ Ай бұрын
አተአላህንአፈራምታሰሩሴትእመተሻሻዉ።ተክረሲታነኖቺሰጀመረሴትሀጀነብይናቺዉአተለምንአላህንአፈራም​@@remukhan1786
@DrComputes
@DrComputes Ай бұрын
ጥምረታችሁን ወደድኩ ግን ይሄ ሃራም ንክኪ ለፕራንክም ቢሆን አትጠቀሙ። እወዳችኋለሁ ።❤
@foziyaomer9254
@foziyaomer9254 28 күн бұрын
Thank you
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 3 күн бұрын
Zimbel akabaj..mohamed 6 amet lij yibeda yenbere wisha arab nw
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Ай бұрын
ወድ ልጅ እንደዚህ አይፈተንም ጥሩ አይደለም ረሙ እዴት እዳሳዘነኝ እሄ በጣም ብልግና ነው እደዚህ ማድርግ የለባችሁም ጓደኞቹ
@Zahara-q8q
@Zahara-q8q 18 күн бұрын
Betkekl
@Zahara-q8q
@Zahara-q8q 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ Ай бұрын
ባለጌወች ናችሁ ረሙ አይዞህ ተጃጅላችኋል
@Ahlammube
@Ahlammube Ай бұрын
የወንዶች ጉዳይ የሚኮራበት ጀግናዉ ወንድማችን ረሙ ቸኮላታ ወላሂ ስርአቱን ስወድለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ
@AlikaMaki-j4x
@AlikaMaki-j4x Ай бұрын
ረህሙዬ አለህ ሀለሉን ይስጥህ ጉሉ አሚን ሚስኪን ስየሰዝን
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 29 күн бұрын
ኢሳም ተባረክ ብና ኣፈላሉ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Ай бұрын
የሚያስጠላ የሚቀፍ ብራክ ባትሰሩ በጣም ደስ ይላል ረሙን አትፈታተኑት ተከባብራችሁ ብትኖሩ መልካም ነው ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 24 күн бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤❤❤ ኢሳም በጣም ተረጋጋ የእውነት ትክክለኛ ባህሪው ይህ ነው ማለት ነው
@ZenatAbdo-b1j
@ZenatAbdo-b1j 28 күн бұрын
አላህ ከሀራም ይጠብቅህ ወዲሜ ጀግና ነህ እንደማንኛውም ወዲ አይደለህም
@MdMd-zl9vy
@MdMd-zl9vy Ай бұрын
አላህ ከሽይጧን ፊተና ይጥብቃችሁ ውንድሞች እና ጥሮ አልስራቻሁም ረሙእኮ ችኳሊትዬ አለማደነቅ አይችልም ሴትችንም ስላም አትበል ኢሳሂም የኔ ኩሮ ውንድም ተመቻኝ አለክ
@FatumaFate-n2k
@FatumaFate-n2k 28 күн бұрын
አረ ወላሂ በጣም ነው ያናደደችኝ እንዴ እንዲ አይደረግም የምር ነው ወላሂ ይሄ ፕራንክ የሚሉት ነገር ቢቀር ባይ ነኝ ያልሆነ ነገር ውስጥ ነው የሚከታቹ። ረሙ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@AsAs-z8x
@AsAs-z8x Ай бұрын
አልሀም ድልላህ ሙስልም ላደረገን እዮቸው እስ ቤተሰብ ሙስልም ወድሙ ቻችንን❤❤❤❤❤❤❤
@ppall-jk1zk
@ppall-jk1zk 3 күн бұрын
ለዝህ ነው ሀጅነብይ ሴት ጋር መብት ሻሸት ሲያስጠሉ
@NicePhobe
@NicePhobe Ай бұрын
የኢሳም ቡና አቀዳድ ተመችቶኛል ልምዱ አለህ ብሮ❤❤😂😂😂😂❤
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 Ай бұрын
ዋተንያን ያያት እደኔ😂😂😂
@fatumaside1684
@fatumaside1684 25 күн бұрын
እረሙ በጣም ጉብዝ ነው 😂እረሙን ያግባች የታድለች እካህን እዳታስንካ እሺ ጉብዝ👍👍👍👍👍
@marfaalbloosgi9460
@marfaalbloosgi9460 Ай бұрын
ኢሳም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@semiramusa4356
@semiramusa4356 Ай бұрын
ረሚ በሐላል ተሰተር በሐላል ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ፓራክ አትደራረጉ እሳትና ጭድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MeronMeron-22
@MeronMeron-22 Ай бұрын
ረሙዬን ያሚወድ ብቻ 😊🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️
@Zeineb874
@Zeineb874 Ай бұрын
ረሙ የኔ የዋህ ❤ትመቸኛለህ🙌❤❤
@YasmenMuh-i6w
@YasmenMuh-i6w Ай бұрын
እነዚህ ልጆች እንዴት እንደሚወዳቸው እውነተኛ ጓደኝነት የሚታይባቸው በዛ በዛኛው prank ወላሂ ወደድኩዋቸው ረሙ ትለያለህ ሁላችሁ ልዩ ሰዎች ናችሁ እንደናንተ ሰዎች ያብዛልን እኔ ኢትዮጵያ ስገባ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል መልካም ጓደኝነት ወዳችኋለሁ ኢሄ አሳቤ የተመቻችሁ ላይክ አርጉልኝ መልካም ቀን
@MonaayalewuAyayalewu
@MonaayalewuAyayalewu Ай бұрын
እህ አሁንኮ የሱ ጥፋት አደለም አድነገር ብትሆን ሴትነትንና ወድነትን አትፈታተኑ ነውር ነው😢😢😢
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 Ай бұрын
ወላ ተቅርቡ ዚና እኮ ነው የተባለው ያርቢ ለይተህ መታ እር ሙስሊም ወንድሞች አይናቹ እያየ እሳትን አትዳፈሩ ለዱንያ ስሉ😢😢😢😢
@KsaKsa-gm9mo
@KsaKsa-gm9mo 5 күн бұрын
❤❤❤
@MoSg-e8v
@MoSg-e8v Ай бұрын
ረሙዬ አለህ ሰሌህ የሆነቸዉኑ ይዉፊቀ በእማን ጠከረ በል ዉድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatimeFatime-s2q
@FatimeFatime-s2q 26 күн бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም በርታ ጅግና ብርታጠክር ያአላህ ከባድ ነው በሀራም ንገር አትፍቶኖ የኔ ወደ እኔን ጭንቅ ይበለኝ ❤❤❤❤😢
@Fafi-y9q
@Fafi-y9q 29 күн бұрын
ኧረ እረሙየ ይመችክ ማሻአላ ግን ይሄነገረሰ አይከብዲም🤔🤔
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 26 күн бұрын
ለወንድ ልጅ ደካማ ጎናችው እኛ ሴቶች ነን እንደዚህ አይደርገም😢
@Toyba-k5p
@Toyba-k5p Ай бұрын
ኧረሰይጣንእዳያሳስታቸዉአላለም ትክክልነህ😂😂😂የዛሬዉ ያበደነዉ ረሙየ አተም ተበቀላቸዉ ዝም እዳትላቸዉ እናንተ የተመታችሁ 😂😂😂😂😂
@samritube645
@samritube645 Ай бұрын
*የታየኝ ቤቱ ነው ሰማያዊ የሶፋው የመጋረጃው ከለር👌👌ሴትዋ ነገር ወድያ ፕራንክም ልክ አለው ለሰው ፈተና አትሁኑ እግዚዎ😢 እረሙዬ የኔ ቸኮሌት ቻለው ሴቱ ዘንድሮ አብዷል*
@MedinaAsefa-j8e
@MedinaAsefa-j8e Ай бұрын
እናንተ እዚህ ቡና ሻይ ስትሉ ናታየ በሰበሰች ቁም ሳጥን ውስጥ😂😂😂😂
@BilenTaleda
@BilenTaleda 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@EyaelNegese
@EyaelNegese 25 күн бұрын
በእውነት ከሲግማው ጀማ ፍቅር ይዞኝ ልሞት ነው በጣም ነው የምታምሩት ዳኒ ሮስት የጨዋታው ቅመም የግሩፑ ድምቀት ነክ ኢሳምዬ የኔ ሞገሳም ወንድም ሁሉ ነገርህ ይማርካል ዳጊ የኔ ቅልስልስ ረሙዬ የኔ ባሪያ ሳይክ ገና ሳቄ 😂😂ሚቀድመኝ ባባ ጠንክር ናታን የኔ ስልባቦት😅😅😅 አንደኛው ሸበላ ስምክን ረሳውት😮😮 ብቻ በጣም ነው ምታምሩት የሃገሬ ልጆች ወዳችዋለው❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd Ай бұрын
ኢሤም እኮ አልተዋጠለትም አላህ ወድሜቻችን ከማሆን ጓድኛ አርቃቸዉ ያረብ😢 ሀላህጠይድኩም
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j 29 күн бұрын
ለምንይሰማል አብሮ ነዉ ወንጀለኝነዉ ወላሂ ጠብቅ አህራ ኢሳም
@Ayisha-n9m
@Ayisha-n9m Ай бұрын
ባለጌ ናችሁ ጓደኞቹ ምንም ጥፋት የለውም እረሙ
@ZeharaWorku
@ZeharaWorku Ай бұрын
አኡዙቢላህ ረሙ ግን ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ወላሂ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 29 күн бұрын
ሴቶች ለፕራክም ቢሆን እኮ ይደብራል የወደፊት ሂወት አክኖራቹም ነው ቆይ ይህ ቢድዮሽ ነጌ ልጅሽ አይቶ ቢጠይቅሽ ክብሬን አርክሼ ፕራክ እየሰራሁ ነበር ልትይ ነው ቤተሰቦችሽስ ምን ይሉ ይሁን አኡዙቢላ ረሙ ሳላደቅህ አላልፍም ሀይረኛዋን ሚስት ትግጠምህ
@العبيديالعبيدي-ب2ض
@العبيديالعبيدي-ب2ض Ай бұрын
ራህሙ.እዉነት.የእስለም.ፈርጥ.ይመችሺ
@ashakal4696
@ashakal4696 Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ
@ZewdeGete
@ZewdeGete 16 күн бұрын
እረሙተመቸኀኝ..ደግአደረካት..ስታስጠላ❤❤❤
@S.E.S884
@S.E.S884 Ай бұрын
እግር እግር የሚል ፕራንክ ረሙ ግን ጎበዝ ነህ
@MarataBelay
@MarataBelay Ай бұрын
Awo tefer tefer yal new enji
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 күн бұрын
ረሙ ከሮዚ ጋ ብዙ አመት በዚና የኖረ ሰው ነው ለሱ ምንም አያሳፍረውም ጭራሽ ፍቅረኛ የሌለው ዝሙት ያልሰራ ንፁህ ሰው አስመሰላችሁት ቲሽሽሽ።
@HawaAhamed-x6w
@HawaAhamed-x6w 2 күн бұрын
ያላዩትን ማውራት ነውርነው
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Күн бұрын
@@HawaAhamed-x6w ቪድዮቸውን እይ እራሳቸው ናቸው በዚና ፍቅረኛየ ነው ፍቅረኛየ ናት ለአልጋ ብቻ ነው አናጋባም ብለው ለዛውም በነውር ነው እራሳቸው የተናገሩት ካላመንሽ ሊንኩን አስቀምጥልሻለሁ።
@Reema-yo9el
@Reema-yo9el Ай бұрын
ረሙ ወንድሜ ጀግና ለሴት ልጅ ክብር አለው ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልህ❤❤❤
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 29 күн бұрын
😮እደውም አይቶ ምሮሻል የኔ ባል ሁኖ ቢሆን እደዝህ ስትይ አልቆልሽ ነበር አደዜ በቦክስ አላቆሽ ነበር ግን ተርፈሻል😂😂😂😂😂
@KIjb-o9u
@KIjb-o9u Ай бұрын
ረሙ ለሤት ልጅ ክብር አለው ውንዶች ኬረሙ ታማሩ❤❤❤❤❤❤❤
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c Ай бұрын
እናተ እንወዳቹሀለን ብንላቹ እንዲህ ባለጌ አይነት ስራ ትሰራላቹ ወንድ እንዲህ ወፈተን በጣም ስህተት ነዉ ግን ኢሳም እና ኢስሀቅ እንዴት ፈቀዳቹ እሄን ሀሳብ
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j 29 күн бұрын
በትክክል ረሙ እራቅ ከነዛህ ጓደኝች ወላሂ እንሰሳነቸዉ ሁሉም
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad Ай бұрын
የቁሉ ያለይተኒ ቀደምቱሊ ሃያቲ ዋ ነብሴ
@TOYBASEYD-cl3yj
@TOYBASEYD-cl3yj 28 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን አሣምው
@SayedAhmada-s5v
@SayedAhmada-s5v Ай бұрын
እረሙ እጅህ ይባረክ በጥፊነበር አይኖን ማጥፋት ያለብህ
@Hageralegn1
@Hageralegn1 Ай бұрын
ከመሀላቸው ግን የሙስሊሞቹ ሁኔታን አልታዘባችሁም ምንም ቢሆን ገደባቸውን አያልፉም ሌሎቹ ከአፋቸው የሚወጣው ራሱ ሲያስጠላ !!!
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 21 күн бұрын
ወድሜ,አላህሁሉን,,ቀሪዘመንህን,አላህ,በሀላል,መገድ,ይምራህ,መሥሊም,ሁሌም,ቁጥብነዉ,ጎበዝ,እረምየ,🎉
@Ffm8p
@Ffm8p Ай бұрын
ሚሥኪን ለማምለጥ እዴት እቅልፌእደመጣ አላለም😂😂😂
@እሙሶፋያነኚከወደወሎ
@እሙሶፋያነኚከወደወሎ 6 күн бұрын
ረሙ ግን ወላሂ ማሻ አላህ አሌክ ይመችህ የወንድልክ ነህ ግን እምነግራችሁ ነገር ቢኖር ፕራክ እያላችሁ ሰውን ባትፈታተኑ ጥሩነው ባይ ነኚ በተረፈ ይመቻችሁ
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 29 күн бұрын
እሰይ ረሙየ ሴቶች በዚ ልክ ሲረክሱ ወዴት እየሄድን ነዉ ነጌ ልጄ ያየዋል ባሌ ያየዋል ሳይሉ መለጣጠፍ
@AjaybaBedru
@AjaybaBedru 9 күн бұрын
ኤጭ ሴትዮ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ረሙዬ ከዲንህ ጋር ማይጋጭ ነገር ስራ ያስጠላል ወላሂ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Ай бұрын
ሀራም. አለይኩም. ወድ ልጅ. እዲህ አይፈተንም. ደካማ. ጎኑ 😅 መጨረሻ. ላይ አበሳ ነሽ. እረሙን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም. እሰይ
@EkramNassir
@EkramNassir Ай бұрын
ረሚን ከሤትጋ ሢያየው ማነው እንደ እኔ በቅናት ቅጥል ብግን የሚለው ኡፍፍፍ አንቺ ደግሞ ምኗ ጎዳና ነሽ😢😢😢
@zemzem-am
@zemzem-am Ай бұрын
😅😅ሄር እንሻአላህ
@ወይዘሪትAmina
@ወይዘሪትAmina 29 күн бұрын
ባልሸ ነዉ እደ ምን አቃጥለሸ😅
@MeramAhmed-v8g
@MeramAhmed-v8g 29 күн бұрын
ምንአቃጠለሽ እሰይ
@EkramNassir
@EkramNassir 28 күн бұрын
@MeramAhmed-v8g ምናገባሽ
@EkramNassir
@EkramNassir 28 күн бұрын
@ወይዘሪትAmina እሠይ
@Jeddah2025
@Jeddah2025 Ай бұрын
የተመታ ጓደኛ ስኖርክ 😂😂😂😂 ተሸማቆ ሞት እኮ ልጁ😂😂😂 ሆደ ቀሰለ ዛሬ😂😂
@አለምየኔ
@አለምየኔ 29 күн бұрын
ለማዳዋ በረሮ ከናተ ትሻላለች ስዶች የሰው ልጅ የዚህ ያህል መፈታተን አግባብ ነው የሰው ልጅ የቱንም ያህል ጎዝ ቢሆን ያውም ወንድ ልጅ በሴት ደካማ ነው መፈታተን አግባብ አይደለም ረሙ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሌሎች ባለጌ ናቹ
@AliAli-hx8ng
@AliAli-hx8ng Ай бұрын
ረሙና ኢሳም ዋዋ አላህ ፍሩ
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 Ай бұрын
ማሻ አላህ ኢሳም ሰላም በላት ሲሉት ሀራም ነው በቃ ወደድኩህ ኢሳምየ አላህ ይጨምርልህ ረሙ ማሻ አላህ ጎበዝ ተወተሀዋል ፕራኩን❤❤❤❤
@BealaNaif
@BealaNaif 28 күн бұрын
ረሙዬን ያሚወድ ብቻ👍👍👍
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 16 күн бұрын
ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ የሰዉ ሸይጧን ናችሁ ገሏት በሆን ሁላችሁም የወጀሉ ተባባሪ ሸይጧን ናችሁ ያገር ባለጌወች
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
የኔ ውዱች ፈጣሪ አይለያቹ ሁፍ ስታምሩ❤❤❤አይ ረሙ😂😂😂😂
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f Ай бұрын
ኢሳም ማሻ አላህ ይጨምርልህ ❤❤
@AlyaaH-q2c
@AlyaaH-q2c Ай бұрын
መሻአላህ ረሙ ስወድህ ❤❤❤❤❤
@hayuye
@hayuye Ай бұрын
ነውር ነው ወንዲ ልጂ ይሄን ያክል መፈተን ወረረኝ አለ ወንዲሽ ቢሮን ለራሱ ይገብዳል የዝህን ያክል ሆ ደግ ተጋጨሽ
@Muna10-f8c
@Muna10-f8c Ай бұрын
ራሙ 🍫 ዋላሂ ጀግና ናክ ከናድዝ አይንት ፈታና አላህ የጣብቅ ዋንደም
@MmA-pp4cq
@MmA-pp4cq 28 күн бұрын
በማጀማራ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ምተራጉት እና ማተራጉት ሰው ምራጡ እሽ ከእምነት ጋ ምገጭ ነገር አተሪጉ ያፍለጋ ፕራንክ ብሆን ሁሉም ነገር ከእምነት አተጋኙ ምትሉ ልትኖሩ ትችለለቹ አው ይገነኛል ምክንያቱን ምትራዱት ደሞ በትክክል ስትገቢሩት ብቻና ብቻ ነው
@Vip36-q2v
@Vip36-q2v Ай бұрын
የመጀማሪያነኝ ላይክአርጉኝ😂❤
@sarasara4411
@sarasara4411 2 сағат бұрын
ረሙ ደግ አረክ እቺ ቆሸሽ ልጅ ሙስሊም እኮ ነው😮😮😮😮😊
@DfjcVccz
@DfjcVccz Ай бұрын
ረሙ ለሴት ልጅ ክብር አለው ረሙዬ 😘😘😘
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Ай бұрын
በእውነት. ረሙ ስነስረአት ያለው ልጂ ነህ. 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@HayatedubaiEutopia
@HayatedubaiEutopia Ай бұрын
ይገባታልደግአረካት እኛሙስሊሞች መላላጥአይመቸንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
❤❤
@HawaHawaaa-g9p
@HawaHawaaa-g9p 29 күн бұрын
በጥፊ አትለጥፋትምዴ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኚ አላህ በድንክ በረታ ረሙዬ አንተን አክባሪ ቤተሰብክን አክባሪ አላህ የወፍቅክ። የኔ ሚስኪን
@Hh-ov3nj
@Hh-ov3nj Ай бұрын
ወይኔ ራሙ ይዛሪው ግዲ ነው😂😂😂😂
@PZaii-c5m
@PZaii-c5m 29 күн бұрын
ረሙ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra Ай бұрын
አይ ወንድልጅ ተበላ😅😅😅ድጋሜ ፕራክ ረሙ ቻለው ፈርዶበሀል😅😅
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u 27 күн бұрын
ረሙ ኢሳም የኔ ጀግኖች የእስላም ወድሞቼ ይመቻቹ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እዲነ በዚሁ ቀጥሉበት ዝሙት የሴጣን ነው አላህ ሳሊህ የሆነችዋን ይወፍቃቹ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Ай бұрын
እኔስ አንጀቴን የሚበላው ዳጊ ነው የኔ ሚስኪን ለምንድነው ወደድኩት ፍቅር ፍቅር እያሸተተኝ ነው ዳጊዬ
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ Ай бұрын
እንደዚህ አይነት የወረደ ነገር ጡሩ አይደለም ሚሰቱ ያልሆነች ሴት መተሻሽት በእሳት መጫዋት ነው አላህን ፍሩ ሙሰሊሞች ተጠቀቁ
@Hነኝስደተኛዋ-j4d
@Hነኝስደተኛዋ-j4d Ай бұрын
ደግ አደረካት😂😂😂😂
@MunthaHaseen
@MunthaHaseen Ай бұрын
ወንድሞቼ ሴት ልጅ ከመጨበጥ ጀምሮ ፈተናው ይጀምራል ከዚህ ውሰጥ ኢሳም ብቻ ነውጨዋ። የሴት ልጅ እጅ መጨበጥ ማቀፍ ቀርቶ ማየት ክልክል ነው አትሳፈጡ።
@JamanashZeynu
@JamanashZeynu Ай бұрын
የዉንድ ልጂ ልክ ነህ ይመችህ ራሙ ዎንድሜ
@Foz-gp9xe
@Foz-gp9xe 29 күн бұрын
ሲጀመር የዛሬው ስራችሁ ያስጠላል በሁለተኛ 50 ደይቃ ፕራንክ ያስጠላል ብዙ ነው ፕራንክ ደስ እሚለው አጠር መጠን ሲል ነው
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ Ай бұрын
ኧረ እረሙካዬ እባክህን ከሴትጋር አትነካካ ሴት ወስዋሽናት እረሙዬ ሀጅ ነቢን የነካ የለውም በረካ እረሙዬ እባክህን አላህን ፍራለሴት ያለህ ክብርግን አንደኛ❤❤🎉ወይኔ ግን ውዶቼ እሱንቢቻ ፕራንክ አበዛቹበት በተረፈ እወዳጁአለው ❤🎉
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Ай бұрын
ረሙዬ በአላህ ሁሌም አብራችሁ ኑልን ስታምሩ ማሻአላህ ጭዋችሁ ደግሞ ፈታ ነው ያደረገኝ ይመቻችሁ
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ Ай бұрын
ስታምሩኮ😂❤❤❤ ግን እንደዚህ አታድርጉ😢😢😢😢😢😢😢
@SofiaSalman-k4y
@SofiaSalman-k4y 11 күн бұрын
እሰምዬ መሸአለሀ ቡነ አቀደድክ ዉወወወ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አለሀ ይጨሚረልክ🎉
@foziyaomer9254
@foziyaomer9254 28 күн бұрын
Mashallah ❤Esam Set alemechebetu Des yalew manew ???❤❤❤❤
@RayuLove-g4d
@RayuLove-g4d Күн бұрын
ine
@Dinemidiya
@Dinemidiya 29 күн бұрын
ጨምላቃ ምን ያጨማልቅካል ቢያንስ ኢሳም አታይም እንዴ ቀና ብሎ እንኳን አያያትም አተ ግን ስትነካክ አትኪኝኝኝኝኝ ሞዛዛ! ሙሥሊም አይደለህም ምን ከሴት ያስተሻሽካል ሲጀመር
@konjukonju8963
@konjukonju8963 Ай бұрын
አራሙዬ ጎባዝ 🤣🤣🤣🤣💖💖💖💖
@Hayutiyuti21
@Hayutiyuti21 Ай бұрын
ወላሂ ግን ግፋችሁ ቆይ ሙስሊም ወድና ሴት መነካካት ሀራም መሆኑን እስልምና እንደማይፈቅድ መቸም ጠፍቷችሁ አይደለም ግን ከሸይጧን አሳሳቾች አላህ ይጠብቃችሁ
ጀማዉን በጋርድ አስደበደብኳቸዉ😳
15:59
Natan Tiruneh
Рет қаралды 31 М.
አለቀሱ😱
37:41
remu khan
Рет қаралды 165 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 91 М.
ኢክሩ አለቀሰች😭
19:34
remu khan
Рет қаралды 65 М.
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 376 М.
የማዳም ቅመምን ብር በላት😱
40:24
remu khan
Рет қаралды 150 М.
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
remu khan
Рет қаралды 447 М.
Fam ጭዌ 1❤️‍🔥
11:05
remu khan
Рет қаралды 57 М.
ሳንከፍል ሮጥን
13:55
Elatrick
Рет қаралды 65 М.
በራሴ መጥቻለው እንቆስቁሰው
42:22
Dagi Sak
Рет қаралды 126 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН