#ጉድ_ፈላ

  Рет қаралды 81,532

Yarada Lej Tube

Yarada Lej Tube

Жыл бұрын

#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.#gud_fela_ is a comedy show which is a produced by shadow film production Only on #Yarada_Lej_Tube
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
#yearada Lij Tube
#entertainment
#Shadow_Film_Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5
#Biruk_Tamiru

Пікірлер: 43
@MSTube86021
@MSTube86021 Жыл бұрын
ብቸኛው ሳይጀምሮ የሚያልቅ ድራማ ከማጠሩ የባለፈው ሳምንት እያሉ ማዛጋቸው😅
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ...ንገርልኝማ!!!እንደው ምን ያሉ ናቸው በሞቴ!!!ተጃጃሉብን
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Жыл бұрын
ፖለቲካ የሚፈልግ ካለ ከነዚህ መማር ይቻላል
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 Жыл бұрын
ዛሬ ትንሽ ፈገግ አስብላችሁናል እናትና ልጅ እና ይትባረክ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 7 ай бұрын
ይትባረክ ❤❤😂😂😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
እኔ ሸዋፈራውን ሞቼ ነው የምወደው የማደንቀው❤ደሞ መብቴ ነው ከለሩ ጥርሶቹ ትወናው አቦ ይመቸው
@tekatom8796
@tekatom8796 Жыл бұрын
ውይይይይይ ችክ ያለ ወሬ ብቻ!!!!!
@mahirpaul
@mahirpaul Жыл бұрын
Wiyi betam yewerede sra nw 🙈
@antalehwondim8632
@antalehwondim8632 Жыл бұрын
ehuuuuuu yaaaa arifffffffff
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 11 ай бұрын
ኧረ ቢሮ የምትገቡት መቸ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Tew bemenfes kidus belsan atikeldu esu yewnet erasum ewnet new❤
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጣቹህ ተዝናኙኛላቹህ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Ende kebet yemekoter sewe kale newe tekekele thanks.
@bitanyaseifu-yn9nh
@bitanyaseifu-yn9nh Жыл бұрын
21የሁሉም እድሜ😅
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 11 ай бұрын
መንታ ስለሆን ነዋ😅😅😅😅😅😅😅😅
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
ይትባረክ በጉ😂😂😂
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Жыл бұрын
በአ በአ😂😂😂😂
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
በጣምምምም...እየተበላሸ ሄዷል!!!!ኧረ ባካችሁ...በስንቱንና ዘጠነኛው ሺን ባየንበት ይሄንን የወረደ ስራ አታሳዩን እንዴ ወይንስ ንቀት ነው😢😢
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Ye..lebisu paret asakeng😂
@BichoNegn
@BichoNegn 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
Ere setasetelu.. ayalekem ende
@merhawiethu6113
@merhawiethu6113 Жыл бұрын
ሁሌ አንድ አይነት ቀልድ ሰለቸ በጣም
@pphh2634
@pphh2634 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@tizekifle7570
@tizekifle7570 Жыл бұрын
ይቺ ደሞ ከየት መጠነ ዝፍቅ
@bebetube9010
@bebetube9010 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@sanekane6562
@sanekane6562 Жыл бұрын
Dollar Dollar 😅
@user-pr6ut4lj8z
@user-pr6ut4lj8z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tegestgerma-kx1sp
@tegestgerma-kx1sp Жыл бұрын
Bemn asazenachign laflafi guadegna yeza asera roast tederagach
@Bochora1
@Bochora1 Жыл бұрын
በስንት ቀን ነው የሚለቀቀው ኡኡኡኡ ቆያቹ
@yosephlegesse4076
@yosephlegesse4076 Жыл бұрын
Gude Gud፣ ሲተኮም ሲትኮም ተብሎ ይስተካከል። ቢያንስ ርዕስ ላለመሳሳት ሞክሩ እስኪ።
@Penciltube-ji8do
@Penciltube-ji8do Жыл бұрын
stasku
@ameenahassn2252
@ameenahassn2252 Жыл бұрын
ወይ አጀምሩ ወይአጨርሱ
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 Жыл бұрын
ላቁን አንሱት
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 Жыл бұрын
እንደ አንቺ ፈላጊ የሌላት መስሎሽ ነው አይደለ? 😡ኣ ኩክኒያም 😂
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
ጭዌ እኮ እዚህ ቤት ብቻ ነው የምትገኘው የብልፅግናን ብልግና እዚህ ስመጣ ይታገስልኛል
@kerryT113
@kerryT113 9 ай бұрын
Art hizbun lemaznanat ena lemaster neber mnakew....ezi drama lay gn political beza
@user-nq4xe4te9y
@user-nq4xe4te9y Жыл бұрын
የእዚህን ሲትኮም ጉድ ፈላ ከሚሉት ተቧድኖ ቢሉት ይሻላል ሁለት ለሁለት እየሆኑ እኮ አዛጉን ይህው ቢሮ ውሰጥ ካየናቸው 47 ክፍል አልፎ ቀጣዬ መጣ እረ ይደብራል ቁጭ ብሎ ወሬ ቢያንሰ ህይወት ዝሩበት በየቦታ ተጎልቶ ወሬ።
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅
@zewduayalew7980
@zewduayalew7980 Жыл бұрын
መቅዲ
@user-sf6io3gf7b
@user-sf6io3gf7b Жыл бұрын
ምድነው የሚለቀቀው በውር ነው እዴ????
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
እናንተን ብሎ በላ ቅኔዎች የሌለ ሀገር ሰው በአዕምሮ ይባላፅገል እናንተ ግን ነገር ተባላፅገላችሁ ..
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 Жыл бұрын
ማስካካቱን ቀንሱ ስትባሉ አትሰሙም በዚህ ኑሮአችን እንኳን ለማስካካት ለመገለፈጥ ጊዜየለንም ኡኡኢኡፍ😍
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН
Daa’imni keenya nagaan nuuf dhalateera!
8:12
Dr Nafyad Getu Official
Рет қаралды 4,9 М.
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 43 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 44| 9Gnaw Shi Part 44
27:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 308 М.
የፍቅር ቅመም አስቂኝ ኮሜዲ
20:43
AFRO ENTERTAINMENT TV
Рет қаралды 570 М.
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 1,8 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 14 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 64 МЛН