KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles
27:30
ሰዎች አሜሪካ የሚገቡበት አስፈሪና አሳዛኝ መንገድ Abel Birhanu
12:07
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
ጉድ እንዳትሆኑ ይህንን ካያችሁ በፍጥነት ለፖሊስ ደውሉ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
Рет қаралды 241,594
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер
@natanemmedia1
4 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን -+ -
@hadiamohammed4527
4 жыл бұрын
አሜን
@infotechamharictube
4 жыл бұрын
ሰብ ስለቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት
@ጃኖጀግኒት
4 жыл бұрын
ተበዳ ሰብ እንደሆነ አናረግም
@kokobbkokob497
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alo2428
4 жыл бұрын
አሜን አሜን።
@የእናቴናፋቂs
4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ወገኖቼ እንጠንቀቅ አቤል እናመሰግናለን
@yefikirTube
4 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን ቸር ያዉለን subscribe አርጉኝ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ 💚💛❤
@ጃኖጀግኒት
4 жыл бұрын
@@yefikirTube ውዴ በቅንነት እንባዳ፣ አንቺ ዲቃላ በየቦታው አታሰልቺን እናትሽ ትቤ
@admasufersha1977
4 жыл бұрын
Tebda ante werga
@ህይወት-ቨ7ጀ
4 жыл бұрын
@@ጃኖጀግኒት ቱቲ
@samirasamira5060
4 жыл бұрын
@@yefikirTube 111900
@hosanna3393
4 жыл бұрын
አቤል ምርጥ ሰው ሰለ መረጃዎች እናመሰግናለን ሰው በክፉ መንፈስ ተበላሽቷል እግዚአብሔር ይጠብቀን ክፉ ዘመን ላይ ነን
@hhyy3128
4 жыл бұрын
አሚን🙏
@aregomolaa9422
3 жыл бұрын
አሜን (3)🙏🙏🙏😭
@yirgaeshete4740
4 жыл бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙላ አምላክ ከሚያሰማን ጉድ ያርቃቹ አሜን በሉ
@bruktawitmengiste4906
4 жыл бұрын
አሜን
@እሚመካበእግዚአብሔርይመካ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jgshe4404
4 жыл бұрын
አሜንንንን(3)
@meskeremelese6154
4 жыл бұрын
Amen 3
@ተፈጥሮአየሁ
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@mareyammareyam-gp4kl
3 жыл бұрын
እግዚዮ ጌታ ሆይ እኛ ስደተኛ ልጆችህን በሰላም ወደሀገራችን አብቃን በጣም ከባድ ነው
@קסנשקסנש-פ9מ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው በተለይ ውጭ እምትኖሩ ሁሉ እራሳችሁን ጠብቁ
@freesalmon8309
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማ የዳቢሎሰ ሰራ እግዚአብሔር ከምደር ገፀ ያጥፋቸው
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Amen sewichun libona setto
@tinsayamikiyas8437
4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ ይእጠብቀን እንጂ በጣም ይእከብእዳል
@yenunigatu4425
4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ በስንቱ ሰላማችንን እንጣ
@romanabebe9148
4 жыл бұрын
Thank you dear Stay Blessed 🙏🏿 ❤️
@seeteseete9136
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎዬ ጥንቃቄ ይጠብቃል ማስታዋልም ይጋርዳል ይላል ቅዱሱ የጌታ ቃል ስለዚህ በነገር ሁሉ እንጠንቀቅ
@yersulwedag3783
3 жыл бұрын
ይገርማል እናመሰግናለን
@evanazelalem4060
4 жыл бұрын
አበል ስለ ምክር በጣም እናመሰግናለን ግን አሁን በምንኖርው ቤቴ ውስጥ መኖሩና አለ መኖሩን የምናርጋግጥብትን መንገድ ብትነግርን ደስ ይለኛል
@kidistgetachew9912
4 жыл бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መካሪና ጠቃሚ ነው
@johannesashgere4631
3 жыл бұрын
Thank you Abel very very good video 😊
@shaplabiswes772
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል 👏👏
@muktarbeker9729
3 жыл бұрын
ኣቤሎ እናመሰግናለን።
@meskeremelese6154
4 жыл бұрын
Enamesegenalen wandem Abel👏👏👏
@weynitesma2560
4 жыл бұрын
ሀሪፍ መረጃ ነው ቀጥልበት እናመሠግናለን አቤሎ
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
4 жыл бұрын
የአቤል አፍቃሪዎች የት ናችሁ 👍
@melimelu9569
4 жыл бұрын
አፍቃሪ 🤔😏
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
4 жыл бұрын
@@melimelu9569 የኔ እህት ብዙ የፍቅር አይነት አለ
@ghazalaghazala4101
4 жыл бұрын
@@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ✅
@helenyemaryamlej6620
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን 👍 👍 👍
@hfgkhfhkhg5911
4 жыл бұрын
በስድት ያላችሁ ይህን ምትሰሙ ጥንቃቄ በተለይ የልጅ ሞግዚቶች ሁለት ጎድኞቼ የካሜራ ስለባ ናቸው እናም ልጆች በባህርያችው ትንሽ አስችጋሪዎች ስለሆኑ ትእግስት ይኑራችሁ ።
@ramiahmed8970
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@masy2770
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ልክ ነሽ እኔን ሊደፉኝ ነው
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Eshi
@bezaamanuel5324
4 жыл бұрын
ይገርማል አንተም ይኽን አይነቱን ጉድሰለአሰማኸን እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በርታ ታ 👍
@yefikirTube
4 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን ቸር ያዉለን subscribe አርጉኝ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ 💚💛❤
@tubeethiopiafertetube719
3 жыл бұрын
አቤል እናመሰግናለን በርታ እንዳው አስቸጋሪ ነው መዳም ሻወር ስወስድ አዳታየኝ እንጂ ሌላውንስ እጠነቀቃለሁ ግን መፍተሄ እሚሆነው ካሜራ ባለንበት ቦታ መኖሩን የስልክ አፕልኬሽን ቤኖረን ይመረጣል አፕልኬሽኑም እረግጠኛ የሆነ ቢሆን ይመረጣል አቤል ምን ይሻላል አሰቃቂ ጌዜ ነው
@abdeta8730
4 жыл бұрын
abel betam enamesegnalen fetari kekfu negeroch ytebken
@muluyemuluye5526
3 жыл бұрын
በጣም ጋራሚ እናም ጣቃም ነገር ነው አቤል እጅግ በጣም አማሳግናለው ❤️❤️❤️
@tuotuo9398
4 жыл бұрын
አናመሰግናለን፤ወንድማችን፤ጥሩትምህርትነው
@sibahie-tube8773
4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!!! የመንፈሳዊ ቻናላችን ቤተሰቦች እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጋብዛችኋለን (EthiORTH tube- ኢትዮኦርት ቱዩብ ) ስለ ሀገሬና ስለ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ዝም አልልም!!! በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላቹ። 💚💛❤️
@seriesmovies9077
4 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱልን ስለሀገርና ተዋህዶ ሀይማኖት የሚቆም ቻናል ይብዛልን subscribe አርጊያለሁ!
@ethiotech1658
4 жыл бұрын
በርቱልን ከጎናቹ ነን!
@ethiopiantube883
4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታልን እንደሁም በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ብዙም የyoutube ገጽ ተጠቃሚ ስላለ በtelegram ገጽም እንዲህ ያሉ አስገራሚ እውነታዎችን ጭምር ብትጀምር አረፍ ነው ዜና ብቻ ሰይሆን
@elsatekle1095
4 жыл бұрын
Thanks Abel btam tekami merega new.
@abitube3078
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንትነገር አለ
@mehamedahmed3402
4 жыл бұрын
አቤላችን ሁል ግዜ የምትለቃቸው መረጃዎችህን አልጠግባቸውም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ይህን ስራ በመስራትህ ያን ያህል ጥቅም ላይኖርህ ይችላል ነገር ግን በጣት የሚቆጠሩ ወንድምና እህቶችህን ማንቃት በመቻልህ እመነኝ አንተ ትርፋማ ነህ በዚህም ልትኮራ ይገባል የወይኗ ልጅ ሰላም ላንተ ይሁን
@ሃያትሃያት
4 жыл бұрын
አቤል የወይኗወ ልጅ የምወድ እንኳን መጠህ በጠም እናመሰግናለን😍
@yefikirTube
4 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን ቸር ያዉለን subscribe አርጉኝ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ 💚💛❤
@ሃያትሃያት
4 жыл бұрын
@@yefikirTube እሺ
@selamta783
4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@tewodrosabebe8004
4 жыл бұрын
Thank you.Gidbless you.
@ኢትዮጵያሙዚቃ
4 жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት👌🏾
@infotechamharictube
4 жыл бұрын
ስለ ቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት ሰብ አርጉኝ አጠንክሩኝ የእናተ ሰብስክራይብ ማረግ ለእኔ በጣም ጠቃሚ ነው
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼እናመሰግናለን ወንድማችን
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
4 жыл бұрын
ጉድ ነዉ ዘድሮ እማናየዉ የለም ሰዉ ሞትን እረሳ ማለት ነዉ
@መገንወሎቲዩብ
4 жыл бұрын
አቤልየ ሥለምሠጠን መረጃ እናመሠግናለኖ
@ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@חכחגחגצכחכח
4 жыл бұрын
ተባረክ
@Theboi_k
Жыл бұрын
Lemndnew yemiasfera mtlkew became yasferal abel
@kedimyaleewuket8582
4 жыл бұрын
እናመስግናለን አቤሉ
@ሰውመሆን-ሠ2ወ
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል
@akremahmedin4241
4 жыл бұрын
Abelaaaa😍😍😍😍
@infotechamharictube
4 жыл бұрын
ስለ ቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት ሰብ አርጉኝ አጠንክሩኝ የእናተ ሰብስክራይብ ማረግ ለእኔ በጣም ጠቃሚ ነው
@senaityoutubeshow6025
4 жыл бұрын
ከጸሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም 😒😒😒ስራቸው ያውጣቸው ያውጣን ሞት ላይቀር የምን እሪይ ማለት ነው ለመረጃው እናመስግናል
@kerimajemal7496
4 жыл бұрын
Ware
@naolsisay257
3 жыл бұрын
Thanks
@marthahailu8989
3 жыл бұрын
Enamesginalen abelachen betam tiru timrt new
@ayehutgashaw8953
4 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ እኮ ጥግ ደርሶአል ፈጣሪ ይጠብቀን ብቻ ከባድ ነው አቤሎ ለመረጃህ እናመሰግናለን
@yefikirTube
4 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን ቸር ያዉለን subscribe አርጉኝ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ 💚💛❤
@ayehutgashaw8953
4 жыл бұрын
@@yefikirTube አሜን እሺ እኔ እንኳን ተመልካች ነኝ
@ጃኖጀግኒት
4 жыл бұрын
@@yefikirTube የሚበዳሽ አተሽ ነው
@yeshiyeshi5061
4 жыл бұрын
ወድ ኢትዮጵያዊያን ሰላም ጤና እና ፍቅር በያላችሁበት ይሁን በስደት ዓለም አሞኝ ሆስፒታል ነው ያለሁት ይማርሽ በሉኝ በስደት ይከብዳል😥😥😥😥
@kuwait1800
4 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@brhananatey2780
4 жыл бұрын
Egzabhir ymarsh 🙏
@yeshiyeshi5061
3 жыл бұрын
@@kuwait1800 አሜን አሜን አሜን
@yeshiyeshi5061
3 жыл бұрын
@@brhananatey2780 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MASITUBE
4 жыл бұрын
እቤሎ በጣም እናመስግናሌን ሰው ፍጣርን መፋርት ካታው ቆይቶወል እግዚአብሔር ይጣብቅን እሚን
@ethopiaethopialyida2490
4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@abdi8224
4 жыл бұрын
tanks abelo enmasegnalen
@yididiyaseble1983
3 жыл бұрын
Thanks abelo betam enamesegnalen eshi sele meder demo betenegeren Arif new sele aliens ok Arif new ketelebet
@kaluamen8916
4 жыл бұрын
ስለ አስደናቂ ስለ ስኬታማ ሰዎች ታሪክ ውጣውረድ ንገረን አቤሎ
@infotechamharictube
4 жыл бұрын
ስለ ቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት ሰብ አርጉኝ አጠንክሩኝ የእናተ ሰብስክራይብ ማረግ ለእኔ በጣም ጠቃሚ ነው
@በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ
3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@salamawtsalam3695
4 жыл бұрын
እናመሱግናለን ዉድማችን ሱላሙ ይብዛልክ
@ጃኖጀግኒት
4 жыл бұрын
እረ አማርኛውን ገደልሽው ሀሀሀሀ
@ethiopia2836
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ🙄🙄 በጣም ይጋርማል ምስክን የኢትዮጵያ ሕዝብ ኤሄንኒ አያወቁም ግን ውጭ አገር ለይ ያለችሁት እርሰችሁን ጠብቁ
@keryodtube
3 жыл бұрын
አቤል እናመሰግናለን ወንድማችን
@kiwait9430
4 жыл бұрын
Thank you abele
@HanaWondimsesha
4 жыл бұрын
Abelo 🙏 betam wosagne information
@እሙእሙ-ኀ2ጰ
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሉ🙏
@Emumeklit
4 жыл бұрын
Thanks so much
@yirgalemmokonen5159
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን
@yohanesmulugeta7120
4 жыл бұрын
መረጃዉ በጣም ጠቃሚ ቢሆንም ግን ድብቅ ካሜራዎችን የሚያሳዩ app እንዳሉ ማሳወቅ ነበረብህ
@zedyezufi34
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንጠንቀቅ ወገኖቼ 🙏
@እመቤትየደሴዋ
4 жыл бұрын
ጉድ ሣይሠማ መሥከረም አይነጋ ፈጣሪየ አተ ጠብቀን
@mantegboshmybob1578
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚያስፈራ ጊዜ ነው አንድን ጓደኛዬ በልጇ ዙሪያ ስለተጠራጠሯት ትምህርት ቤት የልጆ ጫማ ላይ ገጥመውላት ልጁን ያደረገችውን በሙሉ ጠርተው አሳይዋት መጀመሪያ እንደምትመታው ነግረዋት ነበር እሷግን መትቼው አላውቅም ነበር ያለችው ቪዲዮውን ስታይ ምን ትመልስ ይኸው ዛሬ ልጇን መንግስት ወስዶባት እሷም ያይምሮ በሽተኛ ሆነች በጣም ነው የምታሳዝነው ውጭ ያላቹ ተጠንቀቁ እኛ አበሾች ልጆቻችንን ገርፈን ነው ያሳደግነው
@nebyatw
4 жыл бұрын
Thank you
@tenssaesroyalfamily6806
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው። እኔ ምንም ነገር ጎግል አድርጌ ማግኘት አልችልም ።በጠቅላላ የተሳሳተ ዌብ ሳይት ነው የሚመጣብኝ። ሰሞኑን ደግሞ ስልኬ ድንገት ሳልነካው ካሜራው ይከፈታል። ወዲያው እዘገዋለሁ። በቀን ቢያንስ ሶስቴ እያጋጠመኝ ነው። ስልኬ የማላውቀ ቁጥር በተደጋጋሚ ይደወላል ሳነሳም ምንም ድምፅ የለም መልሼ እዘገዋለሁ። እናም አሁን ይህን ስሰማ ታዲያ ኢላማቸው ውስጥ የገባሁ ይመስለንኛል። ኣምላከ እስራኤል ከክፋ ይጠብቅሽ በሉኝ። አሁኑኑ ምክሩን ተግባራዊ አደርጋለሁ።
@bambamdereje2499
3 жыл бұрын
Thank you tell more about
@maskedwolf3992
3 жыл бұрын
Good bro
@fatema6593
4 жыл бұрын
እናመሰግለን
@fasilweyessa5432
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ ተባረክ አንተ መልካም ሰው
@HENIREACTION
7 ай бұрын
ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@Sara.Paris22
4 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋት አቤሎ እናመሰግናለን
@sekasakipapedtayan1393
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@gamingchannel5394
4 жыл бұрын
እንዲት አርጊ ነው አማዙን የምንከፍተው ቪዲዮ ስራልን abel blrhanu
@bdashlastking4313
4 жыл бұрын
Congrats on your 201k sub
@sosina65
4 жыл бұрын
God bless you
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Amen Make it GOD for future
@zahraabdo9944
4 жыл бұрын
አቤል ለመረጃው እናመሰግናለን
@ሰርካለምፍቅሩ
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
@manamony527
4 жыл бұрын
Thanks abel
@solihabesha722
4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ እየተከታተልኩ በፍርሀት ራሴን ስቼ በሰው ሀገር አንቡላንስ ተደውሎ ሆስፒታል ደርሼ ከስንት ደቂቃ በኅላ ስነቃ ሆስፒታል ነኝ ሆ ምንሼ
@አበበችአየለ-ነ8መ
4 жыл бұрын
ምን 😥😥😥😥😥😥
@solihabesha722
4 жыл бұрын
@@አበበችአየለ-ነ8መ እውነቴን ነው ቀልድ እንዳይመስልሽ አንዴ ልታብጅ ነው አንዴ ሰይጣን ነው እያሉ
@Top5-t7c2y
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tsagenashalemu3287
4 жыл бұрын
በእውነት አመሰግናለሁ
@pikkachuchukkapi4025
4 жыл бұрын
ሠላም አቤሎ ካሜራ ያለ ኢተርኔት ይሠራል እዴ እኛቤት ኢተርኔት የለም ካሜራ ሁሉም ቦታ አለ ንገረኝ
@loveallgod104
3 жыл бұрын
Yes, there is without internet
@elsaassefa9811
4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ውጭ አገር በዙ ጊዜ ካሜራ በድብቅ ይደረጋል ምክንያቱም ምንም አይነት ወንጀል ቢፈጠር ባዝሩም እና የሰራ ቦታ ልብሰ መቀየሪያ ካልሆነ በሰተቀር በካሜራው ይገኙታ አሁን ግን አላምንም ለካ ሊኖር ይችላል
@biniyamworkneh5888
4 жыл бұрын
congratulation 200k
@eliaskidane3921
4 жыл бұрын
Thank you bro
@user-gr3br6gq1t
4 жыл бұрын
Way gud 🤔😮😮
@startafrica.
4 жыл бұрын
እየተዝናኑ በአዳዲስ ሀሳቦች የሚደነቁበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቻናል ለኢትዮጵያውያን ፕሮፋይል ፒክቸሩን ይጫኑ
@sarahaile6506
4 жыл бұрын
Thank you so much my brother
@infotechamharictube
4 жыл бұрын
ስለ ቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት ሰብ አርጉኝ አጠንክሩኝ የእናተ ሰብስክራይብ ማረግ ለእኔ በጣም ጠቃሚ ነው
@masaytadas9477
4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መራጀ ነው አቤሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@barniboss7630
4 жыл бұрын
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@abebahabte8469
4 жыл бұрын
🤭🤭🤭 አግዝኦ
@mintesnotgizaw4308
2 жыл бұрын
Like it appreciate will tri it kiki
@kalebbaba06gamelikaleb42
3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ እናመሰግናለን አቤሎ
@mamalibe1653
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣቤል ግን እንዴት ማወቅ እንችላለን ማለት ብቀላሉ ብኣይናችን ለማየት ስለማስቸግሩ
@elsaelsa9200
4 жыл бұрын
👍👍👍🙏🏻
27:30
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 246 М.
12:07
ሰዎች አሜሪካ የሚገቡበት አስፈሪና አሳዛኝ መንገድ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 167 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
26:13
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 54)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 33 М.
18:10
Ethiopia - በትግራይ ስለጦሩ ከባድ ሚስጥር ወጣ፣ ‹‹ተደራጁ ታጠቁ››ኦሮሚያ ክልል፣ አምነስቲ በአማራ ይቁም ያለው፣ አዲስ አበባ ላይ የታየችው መኪና
Feta Daily News
Рет қаралды 78 М.
12:35
ኣይነስታይን ስለምንታይ እዩ ንትሽዓተ ዓመት ስራሕ ክረክብ ዘይክኣለ!! eritrean commedy# eritrean movie#
Mosobna tube
Рет қаралды 8 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 414 М.
10:44
ፕራንክ እንሰራለን ብለው ያልታሰበ አስደንጋጭ ነገር የገጠማቸው 5 ሰዎች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 254 М.
17:02
የባባና የአቢ ቀልዶችና ቁም ነገሮች😂 #ethiopia #ethiopianmusic #seifuonebs
abi go
Рет қаралды 2 МЛН
16:15
Շոկ։ Տիտանիկը չի՞ խորտակվել
Sona Abrahamyan
Рет қаралды 542 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 875 М.
14:21
Ethiopia አሁን የደረሰን መረጃ | The Ethiopia News Now January 29, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 3,8 М.
16:32
አለምን ጉድ ያስባለው ኤፍ ቢ አይ በጥብቅ የፈለገው ታዳጊ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 291 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН