ጉድ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ! ወርቅ በሀገር ቤት ስትገዙ ይሄን ካላወቃችሁ እንዲች ብላችሁ እንዳትገዙ - የሳምንቱ የወርቅ ዋጋ kef tube Dollar

  Рет қаралды 49,284

kef tube

kef tube

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@geremewyirga5503
@geremewyirga5503 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማስታወቂያ አስተላልፈሀል አመሰግናለሁ
@mimek8968
@mimek8968 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም ወድማችን ሁሌም የምትሰጠን መረጃ እጅግ ደስስስስ የሚል ሰላምህን ያብዛው አቮ
@MBaba-sk3xm
@MBaba-sk3xm 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ ትምርት
@eyobfeyisa6003
@eyobfeyisa6003 Жыл бұрын
ትክክለኛ ወርቅ እና አርቴፊሻል ወርቅ መለያውን ብትነግረን
@selamawit6212
@selamawit6212 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠይቂ ነበር የወርቅን ዋጋ።
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 4 жыл бұрын
ወንም በምታቀርበዉ መረጃ እጅግ ደስተኛ ነኝ ግን 14second ያለዉ ብታጠፋዉ የበለጠ ደስ ይላል ።
@meremahassen5604
@meremahassen5604 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍአድርገህነው ያስረዳህን እናመሠግናለን🥰🥰🥰🥰
@adefristaye3359
@adefristaye3359 3 ай бұрын
Thank you for your kind information!
@emuemu5609
@emuemu5609 2 жыл бұрын
ዋውውውው የምር እናመሰግናለን እርጋታህን ሳላደንቅ አላልፍም
@tub4465
@tub4465 3 жыл бұрын
እንኳን አገኛሁት ይህብ ቻይናል ዋው ስልኬ ተሰብሮ ሰርች ባርግህ ጠፍቶብኝ ነበር ደስ ብሎኛል እውነተኛ ቻይናል የምወደው ❤👍
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠህን
@ጋዛአልቃሳም
@ጋዛአልቃሳም 10 ай бұрын
ቁጭ ነው ያርከው ምርጥ አስተማሪነህ❤❤
@hdhdhdhdh3858
@hdhdhdhdh3858 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ወላሂ ስለ ወርቅ ምንም ነገር አላውቅም ነበር
@amm4537
@amm4537 11 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ተባረክ
@abiyot7517
@abiyot7517 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ማብራሪያ ነው
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ ስፈልግ ነበር👍👍👍👌👌👌
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 4 ай бұрын
አመስግናለሁ፡ዉንድም
@الوووالووو-م9س
@الوووالووو-م9س 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ንግግርህ ግልፅ ያለ
@alemalemselam3753
@alemalemselam3753 3 жыл бұрын
ለማየት አይን ያሳምማል ዝም ብሎ ቢድዮው ያስጠላል ልአይን አይመችም ቢድዮው ቀስ ቢል አሪፍ ነው ድምፅህ ግን ዋው
@diribhaile403
@diribhaile403 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 4 жыл бұрын
ስታስረዳ ጉበዝ ነህ በርታ ተከታታይህ ነኝ 👏👏
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
ተባረክ ድንቅና ግልጽ ነህ
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሰጠህን መረጃ
@workukassaw2880
@workukassaw2880 8 ай бұрын
ቆንጆ አድርገህ ገልፀኸዋል ደስይላል የ24 ዋጋ በግራም ንገረኝ የትኛው ወርቅ ቤት ጥሩነው እባክህ
@uaeuae9958
@uaeuae9958 6 ай бұрын
ዉይ በናትሕ ደስ ስትል እርግት ያልክ እርጎ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ከሑለት አመት በፊት የነበረ ቪዲዮ ዛሬ አይቼ ድምፅሕ በጣም ይመቻል አቀራረብሕ ላይክ ሰብስክራይብ አርጌሐለሑ በርታ በዚሑ ቀጥል😍
@susuethio9202
@susuethio9202 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@salamfethisalamfethi9273
@salamfethisalamfethi9273 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኳን አደረሰህ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታልን!
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
ትገርማለህ ጥሩ ሰዉ
@abyoutabyout9409
@abyoutabyout9409 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ከሠሞኑን ልገዛ ነው ጥሩ መረጃ ሠለሠጠህኝ አመሠግናለሁ ኑርልን እድሜ ጤና ይሠጥህ
@muluyetsega1480
@muluyetsega1480 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@yidersalfikeru3694
@yidersalfikeru3694 3 жыл бұрын
እውነት ከልብ ነው የማመሰግንህ የምፈልገውን ት/ት ስላገኘው
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@tig2246
@tig2246 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏👌👌👌🙏🙏
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 2 жыл бұрын
Thanks
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
አ፫ሰግናለሁ ወንዶሜ
@شبريالشبري-ع6ي
@شبريالشبري-ع6ي 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድማችን
@ranyrany7973
@ranyrany7973 3 жыл бұрын
በጣም፡እናመሰግናለለን
@martatube2343
@martatube2343 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@gch752
@gch752 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ከፋ(አፋ ማር)ብየሃልው!! የማዳም ቅሞች ሣውዲ ሠሞኑን ሀዋላ አላካችሁም እሥኪ ሹክ በሉኝ 👂ሥንት ገባ
@tegstmh4796
@tegstmh4796 3 жыл бұрын
አዎ ንገረኝ አመሰግናለሁ
@tube962
@tube962 3 жыл бұрын
እነመስግነለን ወንደማችን አላህ ይስጥልን
@youtoubechanal317
@youtoubechanal317 Жыл бұрын
እስኪ ንገረኝ ለኔ የቻይና ወርቅ 21ካራንት ገዝቻለሁ ዎጋው ይቀንስብኝ ይሆን ኢትዬ ለመሸጥ አመሰግናለሁ ጎበዝ ነህ ስታስረዳ
@HA-du8if
@HA-du8if 3 жыл бұрын
ላይክ አድርጌሀለሁ ውድ ወንድሜ በርታልን
@asmrechasmrech6132
@asmrechasmrech6132 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ግን ሁሌም በቅድሚያ ላይክ ነው የማረግ ደሞም የአንተ ቪዲዎ በሙሉ በጣም ጠቃሚና አሪፍ ትምህርት ነው ግን ወርቅ ከዚ ከውጪ መግዛት ነው ወይስ ከአገራችን መግዛት ነው የሚሻል ሰሞኑን የማዳምን ልጅ ስጠይቃት ባለ 24 ካራት 8 ግራም 2200 ሪያል በሳውዲ ብር ብላ ነገረችኝ ከየት መግዛት ይሻላል ? ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@sebrna
@sebrna 2 жыл бұрын
ልትገዢ ከሆነ21 ካራት ግዢ እህቴ
@mamaMama-cq5bi
@mamaMama-cq5bi 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ
@ሁለገብYoutube-q2o
@ሁለገብYoutube-q2o 3 жыл бұрын
ወርቅ መሆኑን ቤት ውስጥ እንዴት ነው እምታወቀው
@auntie9077
@auntie9077 2 жыл бұрын
UMmmmm YESssss this is it!!!!!!
@ፋጡማሰይድአህመድ
@ፋጡማሰይድአህመድ 4 жыл бұрын
ሲጀመር አንተ በሳምት አንድ ቀን ነዉ ምመጣዉ ሠላምህ ይብዛልን
@TgAlex-p2g
@TgAlex-p2g 2 ай бұрын
betam gobez neh enamsegnalen wendimeeee
@sarasaraabwd2789
@sarasaraabwd2789 4 жыл бұрын
እኔመስግናለን
@አቡሰንትምንታምር
@አቡሰንትምንታምር 4 жыл бұрын
በጣም💕💕💕💕💕💕💕💕
@genetbirhanu2859
@genetbirhanu2859 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍enamesegenalen wendemachen
@emebettube4963
@emebettube4963 4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን እናመሰግናለን ከፍ ወንድማችን
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌳🌳🌳🌳🌳🌲
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
Ssssssssaaaa
@እግዚአብሔረእረኛዩነው
@እግዚአብሔረእረኛዩነው 4 жыл бұрын
አመሰግናለን ወንድማችን
@edenbayu1266
@edenbayu1266 3 жыл бұрын
ye anget bren werkama kb madreg felgalew michal kehone tnegregnalek?
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 3 жыл бұрын
ሰላም ተባረኪ🇪🇹🤝🇪🇹👍
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
ሰላም ከለሩም በጣም ይለያል ነምን ጠቆረ
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 жыл бұрын
Enameseginalen
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 2 жыл бұрын
Tenky
@mdjahirul2864
@mdjahirul2864 4 жыл бұрын
Enamsegnalen wandem tru mrja new metsaten bartalen eski emtodul like adergulet
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 4 жыл бұрын
Waw betam arfnew
@Omer10255
@Omer10255 4 жыл бұрын
Helpful
@SolomonZergabachew
@SolomonZergabachew 15 күн бұрын
አንዛዛኸው
@rodastesfagabir6640
@rodastesfagabir6640 Жыл бұрын
በወርቅ ሚዛን አርቲፊሻል ወርቅ መመዘን ይቻላል ?
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 4 жыл бұрын
እና መስግናለን በነካካ እጅክ እስቲ የቤት እቃ እደ ሶፋ አረቢያን መጅልስ ብታሳየን
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 4 жыл бұрын
በዚህ ዙሪያ የሰሩ ቪድዮ አለ ሰርች አድርገሽ ታገኛለሽ ዉዴ
@kalidmohamed3642
@kalidmohamed3642 4 жыл бұрын
በርታ እውነት ሳላደንቅህ አላልፍም
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 4 жыл бұрын
እርልገባኝም የሀገር ውስጡ ወርቅ ሀገር ውስተ እሚወጣ መስሎኝነው ያውነው ምስክር ነው
@ayelutolera4734
@ayelutolera4734 4 жыл бұрын
H👍
@azizainternational9719
@azizainternational9719 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@እረናወለተሀና
@እረናወለተሀና 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንደማችን
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 4 жыл бұрын
ፈርት ያለበት እደት ይታያል
@ፋጡማሰይድአህመድ
@ፋጡማሰይድአህመድ 4 жыл бұрын
እኔ ሁል ግዜ ነዉ ላይክ ማረገዉ
@reemreema720
@reemreema720 3 жыл бұрын
ወንድም እናመሠግናለን ግን እንዴት ነው አሁን ቀንሰዋል ወይስ ጨምረዋል ፈልጌ ነበር መልስልኝ
@TaibaTayba
@TaibaTayba 3 ай бұрын
የመቼገባየነው
@bsratgebrewahd9662
@bsratgebrewahd9662 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ስልክ ላክልን ልደውል እናቀኑ ንገርኝ
@meseretberiso3494
@meseretberiso3494 Жыл бұрын
Joro geti lay kt alew?
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
ትክክለኛ ወርቅ እንደት ነዉ የምናቀዉ
@zemu2248
@zemu2248 2 жыл бұрын
ባረበኛ ካራት ማለትምንማለት ነው
@umnuredinumnuredin5675
@umnuredinumnuredin5675 2 жыл бұрын
ካረንት ነው ወይም ወርቁ ላይ 21k ይፃፍለታል።ፅሁፉን ስትይ እንዳትገዙ።ሁሉም ወርቅ ላይ ካራቱ ይፃፋል
@bogalechmeshesha6522
@bogalechmeshesha6522 3 жыл бұрын
የአገር ውስጥ 24c አለ ወይ ?
@yusufshelemo7333
@yusufshelemo7333 4 жыл бұрын
kef tube betam enamiseginalin wendma
@ፋጡማሰይድአህመድ
@ፋጡማሰይድአህመድ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከፍ ከፍፍበል
@በትዝታህ
@በትዝታህ 3 жыл бұрын
ወድሜ ወርቅርን ገሰቶ በባክ መላክ ይቻላል መለቲ ሰደተኛ ነኝ
@EldanaGoitom
@EldanaGoitom Жыл бұрын
Wendeme ene ketelant wedeya 7500 berr hesab nw yegezawet
@temryoutube8
@temryoutube8 3 жыл бұрын
ጉበዝ በርታ እንድህ ከትንሽ እስክ ትልቅ ማስረዳት ትልቅነት ነው
@solaneeyemariymiliji3418
@solaneeyemariymiliji3418 4 жыл бұрын
ina masginalen wandime
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
እህቶቼ በተለይ ውጭ ያላቹ ከዚው ይዛቹ ግቡ
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 3 жыл бұрын
እየርሳነው እን ወድህ አለን
@صوفياحسين-ب6ز
@صوفياحسين-ب6ز 4 жыл бұрын
አህለንወድማችን
@masigosl9411
@masigosl9411 4 жыл бұрын
አሁን የነገርከን ዋጋ የእጃቸው ሂሣብ አልታሠበም የቫት አልታሠበም አጠቃላይ ሁሉም ሢታሠብ 21 ካራንት1300 ይደርሣል ማለት ነው ? አደጋ አለው ወይ ግዜ 1997 100 ብር ነበረ ወይ ጉድ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
14 ካራቱ ባልሽው አመት 60ብር ነበር ወይ ጊዜ
@masigosl9411
@masigosl9411 3 жыл бұрын
@@rukeyawollo675 አዎ እንደዛ ነበረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ5ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ5ወ 3 жыл бұрын
ወንድም 22 ወርቅ አለኝ ግን ኢትዮጵያ እንደትነው
@ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ
@ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ 3 жыл бұрын
ወንድሜ የረሽረሽ ዋጋ ስንት ነው መልስልኝ በፈጣሪ?
@ميرياا
@ميرياا 4 жыл бұрын
ኣዎ ዉንድማችን እንዉድሀለን በረታልን
@ሀዋወሎየዋየሙሀጅሩአድናቂ
@ሀዋወሎየዋየሙሀጅሩአድናቂ Жыл бұрын
የት ጠፋህ ወንድሜ ነው ለኔ አይደርሰኝም
@ElfneshKedir
@ElfneshKedir 3 жыл бұрын
የገዛሁት ሀብል ዝም ብሎ ፁፍ እጂ የካራቱ መጠን የለውም
@tgtube4876
@tgtube4876 2 жыл бұрын
ሁሉም ወርቆች ካራታቸው አይፃፍባቸውም እኔ ዛሬም በፊትም የገዛሁት ካራቱ በወረቀት ላይ እጂ እራሳቸውላይ አልተፃፈም
@endaletessema5521
@endaletessema5521 3 жыл бұрын
ወንድሜ ማስተካከያ አድርግ። አኔ አስር ካረት ወርቅ እስኪሪብቶ አለኝ። አስር እና አስራ ሁለት ካረት ወርቅ መኖሩን ልንገርህ ብዬ ነው
@wubaajiman5328
@wubaajiman5328 3 жыл бұрын
ኸረ የለም በአርቴፊሻል ደረጃ የሚሰጥ ካረንት ነው
@abiyot7517
@abiyot7517 3 жыл бұрын
Endale Tessema እውት ነው አለ ግን ውጪ እንጂ ሀገር ቤት የለም ለዛ ነው
@ትመሰግን
@ትመሰግን Жыл бұрын
#ewnat now #ena yalhoht #Kuwit nagn #gen ka #Ethiopia wega #samzazenow yew 1000 #berr now #liyenat yelow #enjiy ekol #now
@warkyouamanus4415
@warkyouamanus4415 4 жыл бұрын
Arif,new,awooo
@tedrostesfaye6696
@tedrostesfaye6696 3 жыл бұрын
ተመሳሳይ ዋጋ እማ የለም አድስ አበባ ፒያሳ እና መርካቶ ሂደህ ቸክ አድርግ ተመሳሳይ ወርቅ የተለያዬ ዋጋ አለው
@zahraomar5767
@zahraomar5767 2 жыл бұрын
ጥራቱ እንዴ ነው የምንለየው ከግራሙ ሌላ መንገድ
@kirakifle1813
@kirakifle1813 Жыл бұрын
Gobez ante tshalaleh
@mulubelay4925
@mulubelay4925 3 жыл бұрын
ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ ላይክ አድርጌሀለሁ ኡንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነጭ ወርቅ ቀይ ወርቅ የሚባል አለ ማንኛው ይሻላል ዋጋውስ መልስልኝ አደራ
@ueuri3r
@ueuri3r 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 | Price of Gold Jewellery | Ethiopia| Tirita Review| Luxury jewellery
22:09
TIRITA BUSINESS REVIEW | ትርታ ቢዝነስ ሪቪው
Рет қаралды 10 М.
ስንት ገዛሽው?? ወርቅ ነው አዎ ወርቅ ነው 100%
17:38
hawa youtube ሀዋ ዩቱብ
Рет қаралды 103 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН