ጉድ ስማ ሀበሻ ስለ ሰይዱል አሪፊን ሸህ ኑርሁሴን(ባሌ)ቁጥር 2 በሸህ ሀጅ አሊ የሱፍ/ Sheh NUR HUSEN BALE Kisua

  Рет қаралды 57,275

የዳናው ሙሂብ Yedanaw Muhib

የዳናው ሙሂብ Yedanaw Muhib

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@mohammedjud9017
@mohammedjud9017 2 жыл бұрын
አስለቀሣችሑኝ በጣም ደሥሥላለኘ ነው ይሕን የለቀቀም ያነበበም አላሕ የወፈቀው ነው ጀዛኩሙሏሕ
@kelmwerkekelm7063
@kelmwerkekelm7063 3 жыл бұрын
አልሀምድሊሊላህ እሆንበመስማቴ ደግምየተወለድኩመሰላኝ በረከታቸው ይድረሰኝ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 3 жыл бұрын
ስላም አሊኩም እንደው በቀለቃችሁ ይሁንባችሁ እንዲህ አይነቱን ቄንሳ የሳዳቶቹን ወላሄ የታመመን የሜያድን የሞተን የሜቀስቅስ ነው እኔ ስሠማ ሻርኩ በዣሄርም በመሀናም እና እንዴህ አይነቱን እባካችሁ ጨምሩ ዜድ ሌላም ካለ በሀላህ ይሁንባችሁ እላለሁ ሌላ እጠብቃለሁ በረካ ሁኑ አቦ
@azizaseid7577
@azizaseid7577 3 жыл бұрын
Awo welahi ye ruh medehanit nachwe eko
@yedanaw8
@yedanaw8 3 жыл бұрын
መርሀባ ወርቆቼ
@user-uq6zd6td9w
@user-uq6zd6td9w Жыл бұрын
ያረብ የድሮ ሠው አወራራቸው እራሡ ሙሒብ አለው ወላሂ እኔ ምነው በነጻ ግዜ በሆንኩ ❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 4 жыл бұрын
ባረካሏሁ ፊኩም ሱብሀን አሏህ አጃኢብ የሆነ ቂሷነው😢😢😢
@aminathussen8647
@aminathussen8647 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤ሰይድ አላሪፊን አባቴ ከጉያዉ አታዉጡኝ እወዶታለሁ አባቴቴቴ
@umumeryem5313
@umumeryem5313 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@saniyamahmmud5414
@saniyamahmmud5414 4 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا الله الله الله الله الله
@amabdulah827
@amabdulah827 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@amabdulah827
@amabdulah827 Жыл бұрын
جزاكم الله خير
@abedulazezabedala1008
@abedulazezabedala1008 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Abduoumer-mh2yt
@Abduoumer-mh2yt Жыл бұрын
ሱባኽን አላህ አጅብ ነዉ ሸሆቻችን ያረብ
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 3 жыл бұрын
ማሻዓሏህ
@omarayalew308
@omarayalew308 8 ай бұрын
አረ በኣላህ ይህን ቂሱዋ ሰሰማው ወሌ ሰሰማወ ባደረ ኣልጠግበውመ አባካቺሁ ይህ ሰው በሀያት ካሉ አባካቺሁ ከመጀመሬያው አሰከመጨረሻው ይለቀቀልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Awad-iu8bp
@Awad-iu8bp Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነርሁሴይን፣
@user-ve5cq5qf4n
@user-ve5cq5qf4n 3 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 3 жыл бұрын
ሡብሃን አሏህ 👍👍👍👍
@allapp9402
@allapp9402 3 жыл бұрын
ሠበሐንአላሕ
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 4 жыл бұрын
አመደና አሏሁ በአምዳዲሂ😢😢😢
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 3 жыл бұрын
አሏህ ያቆየዎት
@Elaminn99
@Elaminn99 5 ай бұрын
የአፋቱ የአርጎባው ወልዬ ፣አገር ያቀኑት ሸኸ ሰይድ ኑር ሑሴን ረሒመሑሏህ ረህመተን ዋሲአ 😊
@dylangamez53
@dylangamez53 Жыл бұрын
❤❤❤❤megganee❤❤❤❤ larefochuu❤❤❤❤❤
@kadirodida5305
@kadirodida5305 Жыл бұрын
Masha alha jazakalha(◍•ᴗ•◍)❤
@Awad-iu8bp
@Awad-iu8bp Жыл бұрын
በነሡይሁንበት፣አላህ፣ኸይሩንመንገድይስጠን
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Ya alhi😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤🌹
@kemernurye8496
@kemernurye8496 3 жыл бұрын
Subhanllah ajayb new
@جمالءسماعيل
@جمالءسماعيل 28 күн бұрын
መገን ሳዳቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤የማይጠገብ ቂሷ
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dylangamez53
@dylangamez53 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤heqeqaa❤❤❤❤❤❤❤
@merongetachaw268
@merongetachaw268 2 жыл бұрын
Mashalh yareb yadagagochw amlak eginm bakachew below feker yestan
@alikedir1526
@alikedir1526 3 жыл бұрын
ጀዛክን አላህ ይክፈልህ እኛም አህል ነን !!!
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 9 ай бұрын
አባቴንመሠሉኝአይይይይይ
@user-lp3yu2po7h
@user-lp3yu2po7h 2 жыл бұрын
አጀብነው።።እሣቸውመጀን።💖💖💓😍😍
@amaamm2154
@amaamm2154 9 ай бұрын
ለአላህ ጥራት ይገባው አላህምን አጎደለህ በሰውየምትመጀነው ላቱሽሪኩ ቢሂ ሸይኧን አይደልደየሚለው በአላህላይ ቅጣታህል አታጋሩነውየሚለው አንድሰው እንደስራው ይወደዳልነገርግን የአላህመብት ለሰውልጂአይሰጥም ይሄን የሚያስብለን አለማወቅእንደሆነ ይገባኛል አላህይምራን
@mohammedjud9017
@mohammedjud9017 2 жыл бұрын
ቁጥር አንድን ላክልን ወንድሜ አለሕ ይወፋቅሕ
@yedanaw8
@yedanaw8 2 жыл бұрын
አለ እኮ እዚሁ ቻናል ላይ
@tibat5267
@tibat5267 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatiahmed1181
@hayatiahmed1181 3 жыл бұрын
ያሠላም አጂብ እንዴት ደስ ይላል
@user-qy9xp5nu5n
@user-qy9xp5nu5n 4 жыл бұрын
ሸህ ፈረደ ረሂመሁላህ
@azizaseid7577
@azizaseid7577 3 жыл бұрын
Abako weyyyy lefenda new benafekot
@user-yi8xw4zz4c
@user-yi8xw4zz4c Жыл бұрын
اجاعيب
@mohammedjud9017
@mohammedjud9017 2 жыл бұрын
መገን ሸሕፈረደ መቸምተክተሑበታል ረሒመሑሏሕ
@abdulkafiabajebel4016
@abdulkafiabajebel4016 3 жыл бұрын
Bayye bayee bayee natitolee ilaahiiin isin haajalatuu
@benyaminhussen7771
@benyaminhussen7771 7 ай бұрын
Merhaba
@MohamedAlhbashy
@MohamedAlhbashy 5 ай бұрын
ሀቅነውያላችህት❤ዘውቅ❤ላለው❤ነው❤የሚገባው❤
@mohammedjud9017
@mohammedjud9017 2 жыл бұрын
እኔም በመሥማቴ አሕል ያድርገኘ
@TradeMasterassiddiq6792
@TradeMasterassiddiq6792 4 жыл бұрын
Keyet agegnachut enega bcha yale nbr yemeselegn
@yedanaw8
@yedanaw8 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው ወይ አብሽሩ እኛም ጋ ደርሷል
@TradeMasterassiddiq6792
@TradeMasterassiddiq6792 3 жыл бұрын
Mashallah enkuan derese aliyama lelaw balsemaw neber👍
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Жыл бұрын
ቂሧመሥማትጥቁሙንገሩንወይሥመጀንማለትክክልአደል
@azizaseid7577
@azizaseid7577 3 жыл бұрын
Abeyoww yene welela
@ibrahimmukedem1980
@ibrahimmukedem1980 5 ай бұрын
Abo bereka hunu
@menzuma4922
@menzuma4922 3 жыл бұрын
እረ ተው አባቴን አታሰድበወት መልቀቅም የለብህም ነበረ ሲሰደቡ ማየት አንፈልግም ከቤተሰብም ፈቃድ አልወሰድክም ይቅርታ ብታጠፍው ጥሩነው
@user-nh8zl5ki6y
@user-nh8zl5ki6y 3 жыл бұрын
በነብዩ መሰደብ ምን ችግር አለው አብሽር የአሏህ ሰወች ሙሽኪላ ስድብ ይበዛባቸዋል
@yedanaw8
@yedanaw8 3 жыл бұрын
ሀቅ ነው ማስፈቀድ ነበረብኝ ግን ያው እሳቸውን ማግኘት አልቻልኩም።ከቀልባቸውም አላህ ይጠብቀኝ።እና እሳቸውን ለማሰደብ አስቤ ሳይሆን ከሳቸው በጣም በርካታ ትምርት እህት ወንድሞቼ እንዲያገኙ ስላሰብኩ ነው።አፉወን
@menzuma4922
@menzuma4922 3 жыл бұрын
ኽይር እሽ
@Beautyofnature3613
@Beautyofnature3613 6 ай бұрын
አሁን ከዚህ ምን ትምህርት ይገኛል ?አንዲትም ሃዲስ አይጠቅሱ አንድም ቁርአን አይጠቅሱ ተረት ተረት
@MalcomRight
@MalcomRight Жыл бұрын
ወላሂ አላስቻለኝም ይሄን ሁሉ ውሸት እየሰማሁ አኡዙቢላህ !! ይሄን ሁሉ ቅራቅንቦ ውሸት ሰምቶ ለምን ብሉ እሚጠይቀውን ሁላ ውሃብይ እያላችሁ ለማሸማቀቅ ትሞክራላችሁ። ወላሂ ወቢላሂ በዚህ ሁኔታ ከሞታችሁ የጅሃነም ማገዶ ናችሁ። ሙናፊቅ መንጋ። ይሄን ሁሉ ኪታብ ሲቀራ የኖረ ሽማግሌ በዚህ ደረጃ መዋሸት አላህ ይጠብቀን።
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ስሚ አንዱ እንዳንቺ በአሏህ ስም ምሎ የጀሀነም ነህ ብሎ ተናገረ አሏህ መሀሪ ነውና ጀነት ዶለው አሏህ አይምርህም ያለውን ደግሞ ጀሀነም ዶለው ይላሉ ጀነትም ጀሀነምም በአሏህ እጂ ያለ ነው ወላሂ ብለሺ አትዘባርቂ
@amaamm2154
@amaamm2154 9 ай бұрын
​@@user-vt4jz5pp9eእሷያለችው በዚሁ ከሞቱ ነውያለችው ይህ አሉቧልታ ሳይሆን የድንጉዳይነው አንድሀድስ መሸምደድ የበልጣል ማስርጃ የለለውወሬ ተመሸምደድ አላህ ይምራን
@user-ym3pv5ot3s
@user-ym3pv5ot3s 8 ай бұрын
አሏህ ይምራየው የአሏህ ምንአይነት ወሬነው ከየትየመጣ ሱበሀነክ
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 күн бұрын
አንተ ወሰክ አንተ ቆሻሻ የጀነቱንና የአዛቡ አዋቂ አንዱ ዋሒደል ቀሐር ነው አላህ ይሁንህ እስቲግፋር አድርግ
@user-pp9gg9ww9r
@user-pp9gg9ww9r 15 күн бұрын
ረጂም ሀያትትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 67 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 45 МЛН
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
ሸኽ_በድሩ_ጣፋጭ_ቂሷ  #ክፍል_3
24:04
ቁጥቡል-ሀበሻ | kutbul-Habesha
Рет қаралды 10 М.
አስገራሚ ቂሷ እና ዳእዋ በሸህ ኑራዲስ(መርሳ)ቁጥር 3
33:40
የዳናው ሙሂብ Yedanaw Muhib
Рет қаралды 7 М.
ከደጋጎች ማህደር || የደቡብ ከዋክብቶች (አብሬት)
50:14
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 61 М.
#ሀጂ #ሙህዲን#ገታ#ቆንጆ #ጉድ #ያለዉ#ቂሷ
1:22:36
BURAQ TUBE-ቡራቅ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ቃልቻ  ዝም በል ነቢ የኛ  ነዎት  #ሸኽ_በድሩ__ጣፋጭ_#ቂሷ__1
12:09
ቁጥቡል-ሀበሻ | kutbul-Habesha
Рет қаралды 17 М.
አስገራሚ ቂሷ እና ዳእዋ በሸህ ኑራዲስ(መርሳ) ቁጥር 2
27:45
የዳናው ሙሂብ Yedanaw Muhib
Рет қаралды 7 М.