No video

ጉድ ስሙ እናቷ እያለቀሱ ነው ፖሊስ ጣቢያ ናቸው በለሊት ልጄን ይዞብኝ ጠፋ የእናት አንጀት

  Рет қаралды 19,615

zolatube

zolatube

Күн бұрын

Ebs #selam tesfaye | #dallolentertainment | mahder Assefa | zebibagirma | lulagezu | mekdestsegaye | zemenekasie ዘመነካሴ |zebibagirma | prank | donkeytube | teddyafro | ድንቅልጆች DonkeyTube Ethiopia | TaajuuShurrubee | daniroyal zolatube zebibagirma Esamhabesha | Jewar Ahmed zola2 | zolatube | EthiopiMusic | EthiopiaNews | SamriFani | KZbinViews | EHETMARIAM AndargachewTsige | Samri Fani | BrexHabeshawi | EthiopiaNews | EthiopiaComedy | Addis film | seifu on ebs | fans television | art TV world | zehabesha official | Abel birhanu | Ashurka | Hanna Yohannes-ጎጂዬ | Teddy afro | Eyoha Media | Dani royal | Fegegita React | Fani Samri| ebs | saron ayelign| Melat nebiyu| EOTC TV | Feta Daily | Minew Shewa | Abbay TV ዓባይ ቲቪ | Donkey Tube | Abrelo HD | betelhem sherefedin | kaleab kinfe | Abrelo hd |Alex tube

Пікірлер: 526
@s-zx8yo
@s-zx8yo 2 ай бұрын
እነ አብርሽ ህዝቡን በቅናት አንጨረጨሩት ከፉፉፉ ይበላችሁ😂😂😂😂
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 2 ай бұрын
አሁንም አትሰለጥኑም ውይ አምሮዋቹ ሞራ ሸፈነው ይሆን😅
@seadahusin634
@seadahusin634 2 ай бұрын
ተመልካች ግንእሥሳናችሁእነሱሥ ልብርነውእናተእሳሥራፈት
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
@@Ziyadamukerem-em2zc 😂😂😂አይገርምሽም ምን ሰርተወ እደሆነ እኔ አላቅም ደሞ እኮ ቀታችሁነወ ይላሉ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 2 ай бұрын
እረ ጉድ ነው ዘድሮ ሜላት ግን ቀዶ ጥገና ነች አቤት ቅናት ወይኔ አብርሽ የት ነክ ያለከው
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
አይባልም ቤተሰብ ቤተሰብ ነው አትሳደቡ
@Zebu918
@Zebu918 2 ай бұрын
የሜላት እናት እኮ ናት እያለቀሰችው
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
​@@user-rh2un1qs2fምን ኣገባሽ አቺ ልጅ ከአብርሽ ራስ ውረጂ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 ай бұрын
@@user-rh2un1qs2f ኤጭ እንዲህ አይነት ጅብ ቤተሰብ ባይኖር ይሻላል
@najatcrownbaby7974
@najatcrownbaby7974 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 ай бұрын
ልጂትዋ እኮ 18 አመት በላይ ነች ማንም አይጠይቃትም
@user-xo6sx5kv3s
@user-xo6sx5kv3s 2 ай бұрын
የናት ድምፅ አይደለም ድራም እየሰሩ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MameTub_M
@MameTub_M 2 ай бұрын
😂😂😂😂አውቀው ነው ቅሌታሞኝ
@ethio1822
@ethio1822 2 ай бұрын
ሰው እኔ ብሆንስ የኔ እህት የኔ እናት ብትሆንስ ብሎ መፍረድ አቁሟል እውነት በውሸት ተሸፍኗል 😢
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 2 ай бұрын
😢😢😢
@ebbaftube
@ebbaftube 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ebbaftube
@ebbaftube 2 ай бұрын
Selam
@SophiaAwale
@SophiaAwale 2 ай бұрын
አብዘሃኛው ህዝብ ድጋይ ጭቅላት ነው ያለው እደውሃ ነው ወደገኙበት የሚፈሱት
@promobile9759
@promobile9759 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ei5im5rk6o
@user-ei5im5rk6o 2 ай бұрын
አልላ ለሄደች ሴት አርፈዉ አይቀመጡም ቁላ ፈልጋ ነዉ የሸለለች😂😂😂😂😂
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
እምትሳደቡ ሰወች ግን ለሩታ አስባቹህ ነው ከቤተሰብ በልጣቹህ ነው መጋ ደቆሮ
@seadahusin634
@seadahusin634 2 ай бұрын
ትክክክክል ችግርአለባችሁ እሥዳናችው
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 2 ай бұрын
ይሄ ፍቅር መጨርሻዉ አያምርም ቤተሰቦ ካሁኑ እድህ ካሉ እያደር ጉድ ይመጣል እመኑኝ መጨርሻላይ ፍቅርን ነዉ አብርሺ እሜገባ😅😅
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
መጀመርያ በስራት አታሳድጊም አብርሀም ምን ያርግሽ ዘልዛላወች ፖሊስ ጣብያአላለችም 😂😂😂😂😂ጋጠወጥነት ሲበዛ ያስጠላል
@lubaba355
@lubaba355 2 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር ሆ😮😮 ወደድኩ ብላ የመጣችው የርሰዎ ልጅ ነች ከዩቱብ ብር አካፍለን አሉ😂😢
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ትክክል ማሬ ወረኛ ቤተስቦች ናቸው ቀን ተው ነው
@Tazatitube5322
@Tazatitube5322 2 ай бұрын
ለአንድ አመት ውል ነውአሉእኮ ድራማ ነው አሰሙም
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 2 ай бұрын
አረ ድራማ ነወ እይተባላቹ ሰሙ ወሉ አመት ነወ ተባል​@@accacc5974
@medhanitteshome9035
@medhanitteshome9035 2 ай бұрын
That's shem on them
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
@@medhanitteshome9035 ክክክክ
@zufanTube-wc7mc
@zufanTube-wc7mc 2 ай бұрын
የህትመዥገር የዩተብ ካበኒ ሊከፈል ምን ኣስመቀኛች ምቀኛ አጨ እናንተ ቤተሰብ ናቸ ግን አቤት ጌታየ ሆያ ምንም አልልም ልቦና ይስጥቸው ፈጣሪ 😭😭😭
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 2 ай бұрын
እሷ ነች እኮ የጠለፈችው😂😂😂😂😂😂😂😂
@betiTub
@betiTub 2 ай бұрын
Eko
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 ай бұрын
ጉድ ነው እስከዛሬ የት ነበራችሁ ስትላላጥ ጉድ ነው በቃ ሄደች ምንም የማታውቅ ልጅ አላለችም😂😂😂😂😂
@user-qx9os8hj1d
@user-qx9os8hj1d 2 ай бұрын
ወየዉ የቅናት መፈስ የተወጋይሁን አፈርብሉ ምቀኛአፈርብሉ አብርሽየ ማሳዘንሕ ጉዳሞይ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ከሆነ ቢጋቡም እርስ በራሳቸው ክብር አይኖራቸውም አረ ወዳ😮😮😮
@lulutube885
@lulutube885 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዞላችን ምን እየተካሄደ ነው እዚህ ሰፈር ሊገባኝ አልቻለም ግን እኮ ሩታ ህፃን አይደለችም በፍላጎቷ ነው አብሬሽ ጋ ያለችው ተው አትቀልዱብን 🤔🤔
@Nora-p8n
@Nora-p8n 2 ай бұрын
የቤተሰብ ክብር አያስጨንቅሽም ወይ ሉሉ ውሸት እኮነው ሲጀመር አንድ ወንድ እቤት ጠልፎት ከወጣ በክብር ነዎ ሽማግሌ የሚልከው የቤተሰብ ንቀት
@lulutube885
@lulutube885 2 ай бұрын
@@Nora-p8n ግን ሩታ ህፃን አይደለችም።
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 2 ай бұрын
ህፃን ባትሆን ከቤተሰብ ስር ናት እንደፍለጋት መዘላዘል አትችልም ርካሽ ሴት ስለሆነች ነው ባለጌ ናት
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 2 ай бұрын
​@@Nora-p8nበፊት የት ነበሩ ሻጣ ይዛ ስትወጣ ይሄ የነሱ አስተዳደግ ነው እጂ
@melektube
@melektube 2 ай бұрын
ቤተስብ ሐቅ አላቸው ለልጃቸው
@Bzu632
@Bzu632 2 ай бұрын
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ይባላል እዉነት ነዉ ለካ😮😮😮😮
@MasaratBaloshi-xs9uw
@MasaratBaloshi-xs9uw 2 ай бұрын
አቤት ቅናት😢😢😢😢😢😢
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 2 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር ማለት አሆን ነዉ አፍቅራ የሂደች አራሶ ያኔ አበድኩ እያለች በላስቀራቹሀት ምን ይላሉ አብርሽን ወረድ በሉለት ወይ ቅናት ሰዉ በልጁ በህቱ አቤት አገር እብርሽዬን አትንኩ ልጃችሁን ከዛዉ😢😢😢
@Rozy908
@Rozy908 2 ай бұрын
ዘልዛላ ሴት አይወለድ እንዲህ ነው የቤተሰብ አንገት ምታስደፋው😢😢😢😢
@ethio1822
@ethio1822 2 ай бұрын
😢
@Rozy908
@Rozy908 2 ай бұрын
@@ethio1822 ኢትዮ ሚክሲኮዬ🥰
@fofofofo2405
@fofofofo2405 2 ай бұрын
አንቸ ምን አዉቀሺ ነወ ይህይ የኩመሺዉ የኩሚት አርበኛ ዘልዚላ አንቸነሺ ድዝ🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Rozy908
@Rozy908 2 ай бұрын
@@fofofofo2405 ደነዝ ደደብ የማውቀውማ ይህው እየሰማሽ ነው ምን አባሽ ነው ምትይው አዎ ዘልዛላ ናት ከቤተሰብ ፍቃድ ውጪ ከጎረምሳ ጋር ምትበላቀጥ
@shamsaddiintube7661
@shamsaddiintube7661 2 ай бұрын
ሳኮ ላቅመአዳም ደርሳልይ አግብታ በተሰብ መስርታ መኖር እምችልነች ስለዚ ቅናታቸውጅ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 ай бұрын
ዞላ ሩታ የ21 አመት ወጣት ሴት ልጀ ናት አበራህም ወዳዉ ነዉ የመጣቺዉ😂😂😂😂❤❤❤
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 ай бұрын
ጉድ በል ጓደር ማለት አሁን ነዉ እኳን ጠፉ እሰይ😂😂😂😂😂😂😊
@melektube
@melektube 2 ай бұрын
እፈሩ
@hanichotube
@hanichotube 2 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እረ ጉድ የማይሰማ ነገር የለም ሚላት ጉድ አመጣች 😅😢😢
@sara48308
@sara48308 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ እዳታደርጉት ምድር ሰገጤ ይኑሩበት ልክስክስ ሁላ በደህና ነገር ስሩ እናበርታታችሗለን ምድር ደነዝ ማዘርዬ ክብር ለናቶች ድምፃቸው ዬነሱ አይደለም ።
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 2 ай бұрын
ጥሩ የህንድ ፊልም እየወጣችሁ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 ай бұрын
እር እናታችን ይፍሩ ልጀወት አልቅሳ አፍቀርኩ ብላ ስታሉቅስ የት ነበሩ አሁን ስለጥቅም እሚያወሩት እህት ተብየ ባለፍው የለቀቅሽው ቢድው ተጋብተው ወልደው ስትይ አልነበር ታሳፍራላችሁ ወታ ሂደች በቃ ወደዋለች
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 2 ай бұрын
የውሽት ድራማ መጨረሻው ይሄው ውርደት ነው ጉድ ጉድ እርካሽ ሴት ናት ሩታ
@HayatHamza-tf6nw
@HayatHamza-tf6nw 2 ай бұрын
,የቤተሰብምቀኛምንአይነትቤተሰብናቸዉ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 2 ай бұрын
እዴ ለብር ነው እዴ ምፈልግዋት ለባ ሁላ😮😂😂😂😂😂 እኔ ለአብርሽ አባት በዝ ሳምት ቤት ግዝቼ እሰጣለው የአብርሽየ በተሰብ ይግዶሉኝ🥰
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 2 ай бұрын
ሲጀመር እሷ አደለችም እዴ አልቅሳ አፈቀርኩት ብላ ያለቀሠችዉ
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 2 ай бұрын
አሰማም መፋቀር በነሱ አተጀመረም አበዛቹት ልጅትዋ በጣም አላማና ስራት ያላት ነች ልቷስታት እየሞከራቹ እደሆነ ይታወቃል
@hannatube7994
@hannatube7994 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😢😢ጉድ ነው ዞላ ምድነው እውነት ነው እዴ እረ ይሄ ነገር ይደብራል ጌታሆይ እኔ እውነታውን ማወቅ ከበደን እኔ ይሄ ነገር ግራ ገባኝ እሩታ እና አብርሽ ተረጋጉ እና ነገሮችን አስተካክሉ በስማም አዝኛለሁ አብርሽ ተመለሰ ቆም ብላቹ አስቡ ነገሮች እዳይበላሽባቹ እናቲቱን አዳምጡ ከቤተሰብ በላይ ሚቀርብ የለም አብርሽ አስተውል ወድሜ በስሜት ሳይሆን በስሌት ተጓዝ ቅድሚያ እናትን ድምፅ ስሙ እባካቹ 🙏😢😢😢
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 ай бұрын
የእናቶ ዲምፅ አይመስለኝም
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 2 ай бұрын
እናቲቱ ገንዘብ ፍለጋ ነው እንደ አመለካከቷ
@maymay-ev2ix
@maymay-ev2ix 2 ай бұрын
አወ 😂😂 አደኛቸውን የዩቱብብር ያካፍለንለምንአይሉም😂😂​@@hdrbhddhd6302
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 2 ай бұрын
ወሬ አለብሽ አሙቁልኝ ነገር እሩታ እኮ መብቷ ነው በራሷ መወሰን ትችላለች ሀበሻ ምቀኛ ነው ለምን ገንዘብ አገኘች ተብሎ ይሄ ሁሉ ምቀኝነት ቱ😮😊
@lidacall2815
@lidacall2815 2 ай бұрын
ሲጀመር እሩታ እኮ ናት የወደደችው ኮብልላ የሄደችው ከጅምሩ ሼም ነው የተንዘላዘለችው እሩታ ነች በማዳም ቅመም ገንዘብ ነው የበለፀጉ 😮ያሳፍራል በጣም
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 2 ай бұрын
ሲጀመር እናቲቱ እንደ አወራሯ ገንዘብ ፍለጋ ይመስላል ሴት ልጂ ከሄደች ሄደች ነው ሰርታ ጥራ ግራ አልቅሳ ነው የፈመሰች so .በቃ ተዋቸው ይኑሩ ላይፋቸውን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
ቢሆንም ቅድሚያ ለቤተሰብ ፈጣሪም አይወደዉም እኮ እናት አይደሉ አንጀት አይጨክንም አንድ ነገር ብትሆን መልሳ ለቤተሰብ ችግር ናት ወንድ ወንድ ነዉ አይምሰላችሁ 😢
@Ruki661
@Ruki661 2 ай бұрын
tish wergha anchi bethoghis betsab kedmiya naw asdfararchachaw wanbade
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 2 ай бұрын
በናተ ጋር ያለ ቤተሰብ ፍቃድ እንደፍለጋችሁ መዘላዘል ዝሙት ይፍቀድላችሁደ ጉድ ነው
@melektube
@melektube 2 ай бұрын
እናንተ ከቤተሰብ ውጭናችሁ
@agaretube2103
@agaretube2103 2 ай бұрын
ሂጅ ጋጠወጥ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 ай бұрын
ጉድድድድድድ ማነው የሚታመነው ይሄ ሁሉሉ በህዝብ ላይ ድራማ እኛ አምነናቸው ነበር እኮ
@halehale7257
@halehale7257 2 ай бұрын
ልጅቱ ፈልጋ አይደል የሄደችው እርካሽ ነችልጃችሁ ውሸታም ደግ አረገቻችሁ እየዋሸች ስትስቅ ለምን ዝም አላችሁ
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii 2 ай бұрын
አብሩሽ ጥናቱን ይስጥህ እኔ እራሱ ለማበድ ትንሽ ነው የቀረኝ ቆይ ይሄን ያክል ምን ቤደርግ ነው እደዚህ ስሙን ላማጥፋት ወገባችሁን ታጥቃችሁ የተነሳችሁት እውነት ቢሆን እራሱ እኳንም በሳላም ተገላገለይ ከደናተ አይነቶች
@Linaa1244
@Linaa1244 2 ай бұрын
Wellahi ene resu labede new uuuuurrrriiii😢😢😢😢😢
@ethiotg8213
@ethiotg8213 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞን የና እናት😢😢
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 2 ай бұрын
አንቺ ደሞ እዚም እዛም አትሯሯጪያ በራስሽ ቻናል ታሸቃብጪላቸው የለ
@seadahusin634
@seadahusin634 2 ай бұрын
​@@Ziyadamukerem-em2zcእችእሥሳነሽምንአገባሽ ከናቶልብልጡነው ተመልካችግንአሻጉሊትናችሁ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 2 ай бұрын
@@seadahusin634 እናቱ በአማርኛ ነው የፃፍሹ ለነገሩ የአብርሽ ደጋፊዎች በፆሁፋቹ መለየት ይቻላል አንድ ቀን ትምርት ቤት ያልገባቹ መሀይሞች ናቹ ግን መሀይም የለ ከሰው እሳት መሬት አይወድቅም ቤተሰቡ ሁሉ በጠበጣቹት
@lubaba355
@lubaba355 2 ай бұрын
ውይ እና ለእኛ ብር ስጡን ነው ወይ ጉድ ለምነው አልገባኝም ነገሩ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 ай бұрын
ብር ይፈልጋሉ
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 2 ай бұрын
ገንዘብፈልገዉነበር ማዘሯ😅😅😅😅😅
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ድሀ አደሉ ሲቀጥል በደንብ ነው የያዛት አብርሽ ልብስ ነው ቤተስቦቾ እረ ጠሮባቸዋል
@kidistabera1980
@kidistabera1980 2 ай бұрын
ሲጀመር እድሜዋ ከ18 አመት በላይ ናት ይዘከኝ ጥፋ ያለችው እሷ ናት ስለዚህ በአደባባይ ጂጂ ኪያ ባትሆኑ ጥሩ ነው
@Btad24
@Btad24 2 ай бұрын
Melat ena mamma genzeb new yemifelgut yelem Ruta ke 18 amet belay nech erasun mastedader tchilalech ye beteseb mikega nachu❤❤A&R fikir eske mekabr
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r 2 ай бұрын
ምን ጉድ ነዉ ያአለህ ድሮም አለማርኝም😢
@taduutube7228
@taduutube7228 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@taduutube7228
@taduutube7228 2 ай бұрын
Btsb btsab batsab
@EtagoEtago
@EtagoEtago 2 ай бұрын
እናትለለጅ። ቅናትኡኡኡኡኡኡ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 ай бұрын
ምድረ ቅናታም ሁላ😂😂😂
@user-hp3nc4mw6p
@user-hp3nc4mw6p 2 ай бұрын
እሩ ተዙየ ምንድነው ለምን ሩታ መለሰ ኣትሰጥም
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 hara yegrmal😂😂😂😂😂
@faizakuku1371
@faizakuku1371 2 ай бұрын
ቱ😡
@user-kd4bn7rr9n
@user-kd4bn7rr9n 2 ай бұрын
እደ አብርሽ ምንያርግ እራሷ አፍቅራለሄደች ረጉድ ነው ኡኡኡኡ
@abaybilal6221
@abaybilal6221 2 ай бұрын
እኛ ምናዉቀዉ አፈቅርሃለሁ ብላ የመጣችእሷ ነች ካላገባኽኝ ብላ አብርሽ ምን አጠፍ ባለፈዉ ይዘኽኝ ጥፋ ስትል አልነበር
@Ametesilasi
@Ametesilasi 2 ай бұрын
ውይ የማይመጣ ጉድ የለምኮ እናትም በሶሻል ሚድያ ላይ ይሄን መናገር አያስፈልግም የሰው ልጅ ሰርቶ እንጂ ከሰው በመጣ ገንዘብ አያበለፅግም
@fofofofo2405
@fofofofo2405 2 ай бұрын
መጀመሩ ምን አስባቸሁ ነወ የፈቀደቸሁት አዚኝ ቃቢ አጉቸ አንተ እሪሱ አሺቃባጫ ዙላ ተብየዉ 👎👎👎👎👎👎
@user-ps5lc2yf3s
@user-ps5lc2yf3s 2 ай бұрын
ኧርጉድ😢😢😢እድህአያደርግምአብርሽ😮😮😢
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 2 ай бұрын
ሩታ እኮ 18 አመት አልፏታል በራሷ መወሰን ትችላለች ምን አገባቸው ቤተሠብ በዚህ ልክ እንዴት ምቀኛ ይሆናል በጌታ😢
@maymay-ev2ix
@maymay-ev2ix 2 ай бұрын
እረ ጉድነው ልጃችን ከሰራችው ዩቱብ ብር አካፍለን ማለታቸውነው 😂😂😂 ወዳፈቅዳ የሄደችው ልጃቸው አሁን እሱን ጥፋተኛለማረግነው 😂😂
@user-es6mp5dl4l
@user-es6mp5dl4l 2 ай бұрын
እና ለምን ትሰራልች ብር ካልተሰጣት አፈቀርኩህ ብለሽ ነይ ብሎ ድራማ እያሰራት አይደል ስለዚህ ገንዘቡ ለልጅቷም ማግኘት አለባት እየተነገራችሁ አትሰሙም አይ ህዝቤ እሱ ለብር ነው የሰራው ቪድዮ ሁሉም ውሸት ነው።
@AzeAxum
@AzeAxum 2 ай бұрын
እውነት ኮሆነ ደግ ኣረገ ጅግና ነው ✊🥰😄
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 2 ай бұрын
ኧረ ማዘር አትጃጃሉ😂😂😂እኝክባሌየቤተሰብትባላላችሁ🤕
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 ай бұрын
ይህሁሉ ቅናትነው በአብርሺአዴለዴ የታወቀቺው እየተነገዴባትነውይባላል እረፈጣሪፉሩ ተው ፈጣሪ አፈሩን በቅልፀ ነው ምቀኝነታቺሁ ልጂቱ ፈልጋ ነውኮ ህፃን አዴለቺ ስለታወቀቺ ለብር ልጂቱን ግዲተይናነይ ወየው አብርሺንለመጣል የአላህ
@mesret6641
@mesret6641 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ደግ አደረገ አበረሽ ጀግና ግን የናቶ ደም አይደለም
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 2 ай бұрын
👎👎👎👎👎❌❌❌❌
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 2 ай бұрын
ሌላኛው ድራማ መሆኑ ነው ታምራቱ እንደቀጠለ ነው ዞላም ተቀላቅሏል😂😂😂😂
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 ай бұрын
ይገርማል ይሕንን ያሕል ግን ምን ያደርጋል የሰው ክብር ይላቸውም በሰው ልብ ተጫወቱበት
@sakeraline178
@sakeraline178 2 ай бұрын
Yeroo ishii akkasiti martee of ajesaa yoo innafudhuu batee Abersh yeroo jetuu esaa turtaan intaala dargagesi Adisaaba gobaa turee😮
@ytube9055
@ytube9055 2 ай бұрын
የፈቅር ግፍ ነዉ😂😂😂😂 ፈቅርየ ወደፊት
@user-bj8ic6gk5i
@user-bj8ic6gk5i 2 ай бұрын
ልጃቹሁን ከነዛአ አስመሳይ ማህበረሰብ አስወጡው እነዛ ማህበረሰብ የአላህ ምን አይነት ማህበረስብ ናቸው እናብራሀም
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ጌታ ሆይ ክፍ እዳልናገር አንበቴን ያዝልኝ
@Ksa-wl5zc
@Ksa-wl5zc 2 ай бұрын
የናት ባለጌገናአችን አየሁ 😂😂
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 2 ай бұрын
እረ በዚህ ልክ ምቀኛ አትሁኑ ጌታን ሩታ እኮ 18 አመት አልፏታል ስለዚህ ህግ ቦታ ምን ልትሆኑ ሄዳችሁ አልጠለፋት ወዳና ፈቅዳ ነው የሄደችው😳
@HayaArgaw
@HayaArgaw 2 ай бұрын
አንድ ነገር ብትሆን ቤተስብ ነው ይሚጉዳው እኮ አትፈረዱ
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 2 ай бұрын
@@HayaArgaw ጉዳቷ አሳስቧቸው ሳይሆ ገንዘብ ፈልገው ነው ምቀኛ ቤተሠብ አይጣል ነው
@HayaArgaw
@HayaArgaw 2 ай бұрын
@@user-og1nm8wc4q አንዳንዶቹ እኮ ከተጠቀሙብሽ በሃላ ይጥሎሻል ምን ዋስታ አላችሁ አብርሽ ሩታን ላለመተው አደጋ ቢደርስባት ቤተስብ ነው ይሚጉዳው አልስማሽም ፍቅርም እኮ ብዙ ያልጨረስነው አለ ብላለች ብቻ አላህ ያስተካክለው እኔ ለሁሉም ላይክ አደርጋለሁ ግን በቤተስብ ላይ አስተያይት አልስጥም
@najatcrownbaby7974
@najatcrownbaby7974 2 ай бұрын
ረእናታችን😂😂😂😂ልጅዋን በገንዘብሚድያላይ አሳልፈው ይሰጣሉ 😂😂😂😂😂😂ሩታእና አብርሽ መሥሚያቸው ጥጥነው ላቱ ሜላት ትስጠወት ሩታ ሂወቷን ትኑርበት ተፈቷት ወይዘንድሮ ህዝቤ ተቃጠለ ጠቅላይ ሚንስተር የትነዎት እሱ ብቻቀረ😂😂😂😂😂😂ሳስበው እሱም በቅርቡ ይመጣል
@abemedia3346
@abemedia3346 2 ай бұрын
ጉድ በል ሸዋ እድሜ ይስጠን ብዙ እሰማለን አወባገር ያላችሁ ሴቶች አሽቃባጭ አሽቆላጭ የትናችሁ ኑ ስሙ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 ай бұрын
ዞላችን እውነት ይህ ነገር ምን እንደምል አላውቅም ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሲሉ ግን አመመኝ እናትን ያክል ማሳዘን በዚህ ልክ ጥሩ አይደለም ይመስለኛል
@user-mc7yy4xe1l
@user-mc7yy4xe1l 2 ай бұрын
እረ በፈጠራችሁ የቤተሰብ ቅናተኛ😂😂😂😂
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 2 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ለካ ሠው ሴድግ አይወዱም😂😂
@Mame-c7d
@Mame-c7d 2 ай бұрын
ያሳፍራን😂😂😂😂
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 2 ай бұрын
ማዘር የእውነት የእርሶ ድምጽ ከሆነ ኣይዞን ምንም ኣትሆንም ከባለቤትዋ ጋ ነው ያለቹ ተረጋጉ ደግሞ ተዋቸው በቃ ተፋቀርን ካሉ እናንተ ለምን ባማሃል ትገባላቹ ደግሞ የበግ ድምጽ ነው የሰማሁት እና በግ ገበያ ናቹ እንዴ ያለሽው ሜላት 🤔
@Zebu918
@Zebu918 2 ай бұрын
ሩትየ አልቅሼ ልሞት ነው እናትዋ በጣም እያለቀሰች ነው ሰፈሩም ተበጠበጠ
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 2 ай бұрын
@@Zebu918 ..ለምን ታለቅሽያለሽ ተረጋጊ ከባልዋ ጋ ነው ያለቹ እኮ ደግሞ ህጻን ልጅ ኣደለችም ምንም ኣያደርጋትም ስለ ምፋቀሩ መለያየት ስለ ማይፈልጉ ነው ይህ እርምጃ የወሰዱት ተረድዋቸው እንጂ😢
@Zebu918
@Zebu918 2 ай бұрын
@@MOMisMyLife-xe4sl ቤተሰቦችዋ እንከሳለን እያሉ ነው ከከሰሱ ከባድ ነው በኛ በሀል
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 2 ай бұрын
@@Zebu918 .ኣስገድዶ ቢወስዳት ከባድ ሊሆን ይችላል ግን ኣሁን ተስማምቶ ተፋቅሮ የወሰኑት ነው በዛ ላይ ከ 18 ኣመት በላይ ናት ሶ የተኛውም ህግ በዚህ ጉዳይ እጁን ኣያስገባም ውዴ ተረጋጊ 🙏
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ያሳዝናል አንድ አመት የቆየዉ ተከታይ የዩቱብ ድራማ መጨረሻዉ ፖሊስ ጣባያ😂😂በሞቴ ይቀጥላል በሉን😂😂
@adan1376
@adan1376 2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@yeshbermezegbu
@yeshbermezegbu 2 ай бұрын
ይቀጥላል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዘንድሮ አናየው የለም
@mdet1914
@mdet1914 2 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣
@malkmalk9514
@malkmalk9514 2 ай бұрын
አብሽ ቤተሰብ እኔ የምወዳቸው ብዙ ህብ አለ ግን በማርያም በዚህ ልክ ይዋሻሉ የሚወዳቸውን ህዝብ እያታለሉ ይቀልዱበታል ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@hanamahri2694
@hanamahri2694 2 ай бұрын
Esu erswu ayedlch ende eyalksech yezhye tefa yalchewu eswu new liju men yadergat begeistert setmet yet nberchu mekya enatn wedme
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 2 ай бұрын
አብርሽ & ሩታ💪💪 በዩቱብ ብር መክና ቤት wow ጠላት ጠላት ተቃጠል ቆይ እስከዛሬ የት ሄደው ነው መክና ቤት እስኪገዛ ተብቆው ሆ ጉድ ጉድ 😂😂
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 2 ай бұрын
እናቴ ትክክል ስንት ለፍተው ነው የኢትዮጵያ ቤተሰብ እኛን የሚያሳድጉት ዩቲውብ ሰርታ የራሷንም የቤተሰባን ሂወት መቀየር ካልቻለች ለምን ትምርቷን አድባ አትማርም አርባ ነበር መግረፍ ዘልዛላ እኛ በልጂነታችንን የተሰደድ ነው ያራሳችንንንም የቤተሰቦችን ሂወት ለመቀየር ነው !!!
@saratube1538
@saratube1538 2 ай бұрын
ወይ ይቱዩብ ጉድ አመጣ😂😂😂
@selmmohammad-bi3mt
@selmmohammad-bi3mt 2 ай бұрын
ኮሜንታተርች ግን ተራጋጉ አኔ ሜላት አላምን ም ኣናትዋ ስትናገር ግን አውነትዋ ከሆነ በጣም ይሳዝናል ኣብሩሽ መልስ ይስጥ የሚትሉት ላይክ አርጉ 👍
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የሚባሉ አሉ ተባልን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Almasalmas-un2pc
@Almasalmas-un2pc 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂. አረ. በሳቅ. ሞትኩአይ. ወይኔ. አንድ ቀንም. እስከመጨረሻዉ. አይቻቸዉ. አላዉቅም. አይ. ወይኔ. ዘንድሮ
@user-qv2kf9vc1y
@user-qv2kf9vc1y 2 ай бұрын
ወሸትመሆኑ ወንድሜ አያቅም አላለችም ነበር ቀዳዳሁላ😅😅
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 2 ай бұрын
አረ እሷ ናት ይዛው የጠፋችው😂😂😂😂😂😂
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 2 ай бұрын
ያረብ ከዚሁሉምቀኝ አተጠብቃቸዉ አቤት እኝሠዎች ሥንባል ሠዉሢያልfለት አንወድ አይኢትዮpያ ይሄምቀኝነት እኮ ነዉ ያላሣደገን
@user-es6mp5dl4l
@user-es6mp5dl4l 2 ай бұрын
የሙስሊሞች ማሽቃበጥ ሰው ውሸትን እንደት ይደግፋል ኧረ የናንተስ ከፋ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
ውይ አንተም እንደዚህ ውሸትጀመርህ ማስታረቁ ይሻልሀል😅😅😅
@user-no3ft6fj1s
@user-no3ft6fj1s 2 ай бұрын
ወገን ውሸትና እንለይ እባካቹ ውሸትን አጥብቀን እንፀየፍ ምንም አይጠቅመንም ትርፉ ሀጥያት ነው እውነትን እንደግፍ
@Hayoumohammed
@Hayoumohammed 2 ай бұрын
የናት ድምፅ አይደለም😂 ድራማ እየሰሩ ነው
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 2 ай бұрын
ጅሎች መች ይሰማቹዋል እናንተ ከተደፈናቹ ቆይቶዋልኮ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 ай бұрын
አብርሽ አጭበርባሪ የመዳምቅመሞች ደሞ የዋህናችሁእኮ ፍቅር ድሮም ተናግራለች ገናይወጣል ጉድነው
@yazn9575
@yazn9575 2 ай бұрын
ሰው አትሳደቡ እነሱ ተመካክረው ድራማውን እየሰሩ ነው ሰው ባልገባው በማያገባው ነገር ሲሰዳደብ እነሱ እየሸቀሉ ነው ተመልካቾች ንቁ
@fawziyaawal
@fawziyaawal 2 ай бұрын
ከአሁን ቦሀላሩታ ኢትዩብ ብትከፍትም ሚያይላት የለም ክብር ብላቹ እደምትንጫጩ ታውቆባችሀል ደሀ
@maymay-ev2ix
@maymay-ev2ix 2 ай бұрын
ይሄ የናቷድምፅ አደለም እረ አይን ያወጣ ቅናት ቱ😂😂 እረለሜላት ባልፈልጉላት ለወገንደራሺወገንነው እሷ እቤትተቀምጣ ትንሿ እዚደረጃ ስለደረሰች ተቃጠለች ወይኔ የህትምቀኛ😢😢😢
@user-wm9ll4xz9s
@user-wm9ll4xz9s 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 kinat kifu new egzeo yehit kinat demo አያድርስ new ahiiii minew በስርአት እኮ new yetekebelesh kemis gezto azinantosh adele yeshegesh anchi nesh inatishinm beneger mitazori astwuyi yehitish mesakat lanchim ነው አትጃጃይ ጂል ነገር
@ZulifaNasir
@ZulifaNasir 2 ай бұрын
ዉሸት ነዉ የምትሉ ሲጀመር ለምንድነዉ በር የሚዘጋባት ቪዲዮ ደግሞ የስደት ነዉ
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 2 ай бұрын
አብርሽ ምን ያርግሽ ብሽቅ እሷ የፍቅር ጥያቄ ስታቀርብለት የት ነበራችሁ ተቆጪ የላችሁም እዴ ኤጭ 🙃🙃🙃
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 2 ай бұрын
ፋሲካ ናት እኮ ላም ናት ያለችው😂😂😂😂😂😂 ፍቅርን ንብ ነች ሩታን ደግሞ ላም ናት አለች ትክክል ናት
@user-kd9wi4vn2l
@user-kd9wi4vn2l 2 ай бұрын
Rita, she is over 20 years old. She can make her own decision. She had right Rita Mazer looking many many he can be love she have right.
@zenashab4209
@zenashab4209 2 ай бұрын
እህት ተብዮ የቅናት መንፈስ ነው እነሱ ተፋቀሩ እንጂ ምን አጠፉ የጥቂም ጉዳይ ነው ቺግራችሁ
@user-bi3zn4px2m
@user-bi3zn4px2m 2 ай бұрын
እኮ ዩቱቦራ ፋሲካ ናት ላም ናት ያለች ጥቅመኛ ናቹ የሩታ ቤተሰብ ግን ለምን የሄን ያክል ክክክ 😅ልጃቹ ምከሩ መጀመርያ እሳኮ 18 በላይ ነች የፈለገች መስራት ተችላለች ግን እስከ ኣሁን የት ነበራቹ በጣም ኣሳፋሪ ናቹ የምር ስጀመር የእናት ድምፅ ኣይደለም ኣብርሽዪ ወንድማችን በርታ ጉዞ ወደ ፊት ❤
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 2 ай бұрын
ዞላችን የንሳሀ አባት እኮ ሆክ ቆይ ምን አገባን እኛ አስራ ስምንት አመት አለበት በቃ እማማዬ ተዋት ሙን ሙን ትበልበት ጊዜዋ ነዉ😂😂😂
@msrtrading.travel5038
@msrtrading.travel5038 2 ай бұрын
ኧረ ልጆ ናት የፈለገችው መጣችበት እጅ አልመጣባት ያሳፍራል ተዉ
@user-gl5fw4bn6y
@user-gl5fw4bn6y 2 ай бұрын
ገዘብገዘብገዘብ፣አትበሉኮሜተሮችስርአትቤተሰብ፣እደቤተሰብ፣ማሰብ፣ግዴታቸዉነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Denametube
@Denametube 2 ай бұрын
ዎዮ ዎዮዮ እናቱዎን አሳዝኖ ጫወታ
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 2 ай бұрын
ወይ ቅናትትት ቱቱ ብልግና 21 አመት በራሶ ታቃለች😅😅😅😅😅😅
@Negistlencho8285
@Negistlencho8285 2 ай бұрын
አረ እማማ እረፏ በዚ እድሜዎት የት ነበሩ ሲያልፍላት ኡኡ ሰገጤዎች ስታገኝ ቀናችሁ አንቺ ምቀኛ የሴት ሾካካ አይንሽ ይጥፋ ዳ ገባች ደሀ ነሽ ምቀኛ
@fofofofo2405
@fofofofo2405 2 ай бұрын
ክብር የማይወድልቸሁ ጅቦቸ ቤተሰብ ናቸሁ ምቀኛ እረ እናት ይህን ያህል አይወረድም እናት በገዘብ ልጅን አቀይርም
ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!
35:11
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 138 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН