ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም | ተማሪዎች የሰይጣንን ርህራሄ ተማሩ ተባሉ |የሀገራችን ት/ቤቶች በራችሁን ዝጉ

  Рет қаралды 3,863

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@liyamogessara
@liyamogessara Ай бұрын
አትጠራጠሩ ይህ የተረገመ መንግሰት ሙሉ ህዝቡን ቢሸጥ ደሰታዉ ነዉ ግን ፈጣሪ ክፉዎችን ቶሎ ያንሳልን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
አሜን( የሳጥናኤልጎል ኢትዮጵያ መፅሃ 4 ነጭ ኢትዮጵያ መሬ በህጋዊ ሊዝ እንደ ሚገዙ ሆ ምንምቢዝ ምን ያክፍታ ኢትዮጵያ ስራ አግኝ ያስራ አንድ ቀንግን ከሃገ እንዲባረ ያገሩ ህዝብ ውጭ ሃገ ያስደ ያሞታ ነጭግን ሃገሬ እንደሚቅጣ ለነሱ ሚመች መልኩ ህዝብ ሚነ ልማት ( ኮሊደ ልማት ምና ስምእየስጡ ነጭህዝብ በተያየ ቦታ እየገ ሃገርቶ እንደሚቆጣ ተፅፋልበተጣና ባህርዳ ላሊበላንጨምሮ ብዙ መፅሃፍ ጃፋር ምፅሃ መደብ ያሽጣ132,50 ያሽጣ ምናል አሁ ጨምሮእንደ ባላውቅምፅህ ብዙብልጥግና ድብቅ ሚስጥ የያዘመፅሃ ነው
@liyamogessara
@liyamogessara Ай бұрын
@yededyalikeleh3175 እዉነት ሲጀመር አብይ ማን መረጠዉ ብለን እራሱ በቀላሉ ምእራባዉያን ናቸዉ ብቻ ለክፉ ነገር የቀረበ እንደሚመጣ መፃህፍትም አባቶችም ብዙ ግዜ ይናገሩ ነበር በረከታቸዉ ይደርብን እና አንድ ትልቅ ገዳም የሚኖሩ አባት ነበሩ የዛሬ 8 አመት ህወሃት የሚያሰንቅ መአተኛ መሪ ይመጣል ትጉና ፀልዩ በዛን ግዜ መሬት በደም ትጠመቃለች ይሉ ነበር ብዙ ጥፍትም ግፍም የሚታይበት ሰዉ ነዉ ይሉ ነበር በጣም ይደንቀኛል እና የኛም ልብ አልመለሰ አለ ፈጣሪ የደጋጎቹን ፀሎት ይሰማልን እንጂ በጣም ከባድ ነዉ
@SenizeMariam
@SenizeMariam Ай бұрын
​@@yededyalikeleh3175የፃፍሺው ወይም የፃፍከው ምንም ግልፅ አይደለም፡፡የገባው ካለ ያስረዳኝ እስቲ ይዲዲያ ከላይ የፃፈቺውን
@SenizeMariam
@SenizeMariam Ай бұрын
​@@liyamogessaraበትክክል ሀገራችን በብልፅግናው መሪ እንደተሸጠች ግልፅ ነው፡፡ህዝቡ ነው አልነቃ ያለው፡፡ሰውየው አሳልፎ ከሰጠን ወደ ስልጣን ከመጣ ቀን ጀምሮ ነው፡፡እየሆነብን እንዳለው ሀገራችን የደም መሬት ሆናለች፡፡በጣም የደነቀኝ ደሞ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ያህል በግፍ ደም ማፋሰሱ እንዳለ ሆኖ የሰውደዬው በግላጭ በአጭር ጊዜያት ውስጥ በልማትና ለውጥ ሰበብ፣ሀገርን በማዘመን ሰበብ የኢትዮጲያን ታሪካዊ ቅርሶችና መገለጫዎችን እየፋቀ ፒኮኳን ደጃፉ ላይ፣ አፋር ክልል ላይ ሀገርን በማዘመን ሰበብ የጥልቁን መንፈስ ማስመለኪያ መገለጫ የሆነውን ፒራሚድ ሲምቦል ከነተጠመጠመበት ዘንዶ በግልፅ በሚታይ መልኩ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጧል፡፡ከቀናት በፊት ደግሞ ዳይኖሰሩን መንፈሳዊ በአላት በሚከበርበት በተቀደሰው ቦታ በመስቀል አደባባይ አስመጥቶ ደንቅሮልናል፡፡ ነገስ ምን ያመጣብን ይሆን??? 😢😢😢 መድኃኔአለም ከእናቱ ድንግል ማርያም ጋር ይድረስልን ለሀገራችንና ለህዝቦቿ፡፡ አሜን
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i Ай бұрын
ሰላም መምህር ወርቅ አፈራሁ በእውነት አመሰግናለሁ ከአንተ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምርያለሁ አመሰግናለሁ
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወንድም።
@SaraMengustu
@SaraMengustu Ай бұрын
Yes yes pray for all the world and for Ethiopia 🇪🇹 please my Ethiopia people please for every country
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
Your right ❤
@Masi-c6z
@Masi-c6z Ай бұрын
አቤቱ መዳኒአለም ምን ታሳየናለህ አንተ ጠብቀኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ይህንን ያንተን መረዳት እባክህን በእንግሊዘኛ አድርገው ባለም ዙሪያ ያሉ ትውልዶች ንቃት እንዲኖራቸው በአውሮፓ ያሉት አብያተ ክርስቲያናት ሲነቁ ነው አፍሪካም ልናነቃት የምንችለው የእድገትን የጥፋትም መነሻው አውሮፓ ያደርጉታል ነገር ግን መዳረሻውን አፍሪካ ይጨርሱታል እባክህን ወንድሜ ፕሮግራምህን ይህንን ያሁኑን በእንግሊዘኛ አድርገው ብዙ ትውልድን እንታደግ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Ай бұрын
ወንድማችን በእውነት ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ።
@angesomkifle
@angesomkifle Ай бұрын
ስልክህን የት አናገኛለን ቡዙ ታሪክ ኣለን የምናወራህ
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ምን አገሪትዋ ምንቅርቅርዋ ወጥተዋል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን እንጂ በዚህ ፍጥነት ከየትኛው አፍሪካ አገር ፈጥና አለች ከሰይጣን ጋር ለመጋባት 👺💍😈👹💍😨😨🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TarikDingeta
@TarikDingeta Ай бұрын
እናመሰግናለን ወርቅ የሆንክ ሰው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ወንድሜ አሁን ገና ነው አፍንጫችን ስር የደረሱት መስቀል አደባባይ ዳይኖሰር ምን ሊሰራ ገባ ካልሰማክ day 7KZbin እየነገረን ነው እና ተወረናል ህዝቤ ሆይ አረ ተው ከተኙ ንበት እንንቃ ማራናታ ቶሎ ና ቅጣን አምፀናልና 🤲😭
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ዘንዶ አብይ ብልጥ ሊያርድ ሊያጠፋ የመጣው
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u Ай бұрын
Anmsgnlan❤ nurlan admena xenan ysxak❤
@Menbitub
@Menbitub Ай бұрын
ስራቸው ይፍረስ 😢
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Ай бұрын
ደምርኝ አንደኛ ነይ❤❤❤🎉🎉🎉
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
ላይክ😂😂😂
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Ай бұрын
Abat egzio mahrena Krstos.
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Ай бұрын
አዲስ ቴብል አዲስ ሀይማኖት ስለ ስይጣን ትምህርት
@bezawitnega6025
@bezawitnega6025 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ ሰላም እኔ ታምኜ በጣም የተሰቃዩ ነው ያለውትና ከቻልክ እንደው ስልክህን አስቀምጥልኝና አነጋገር ፈልጌ ነበር????
@SenizeMariam
@SenizeMariam Ай бұрын
ምን ሆነሽ ነው ቤዚዬ ቁጥር ብንቀያየርና ችግርሽን ብካፈልሽ ደስ ይለኛል በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ በእመብርሀን አይዞሽ እሺ ፀሎት አድርጊ እግዜሤ።ር ካንዚቺ ጋር ይሁን፡፡❤
@SaraMengustu
@SaraMengustu Ай бұрын
We have to take care of our country because they are dvil 👿👿👿
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
የተደበቀው ጋኔን | 21 ዓመት አጎሳቀልኩት
17:42
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 7 М.
Memehir Girma Wondimu Video  የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ  አዳልሞቲ
46:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 563 М.