ጉድ ተመልከቱ😳ህዝቡን ያስደነገጠው የ 5 አመት ፍቅር❤️አብርሽ ከፍቅር ጋር ተገናኘ🥺​⁠ ​⁠ ​⁠​⁠

  Рет қаралды 17,695

Beki tube ቤኪ ቲዩብ

Beki tube ቤኪ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 510
@EkeramEkeram-b9b
@EkeramEkeram-b9b 14 күн бұрын
እኔ እወዳታለሁ ማን እደመጀመሪያ ፍቅር የደረሰበት ነው የሚያቀው እሷ ስትሽኮረመም እኔም አብሬ ተሽኮረመምኩ😢አብርሽ ዛሬ ከልቡ በመሳቁ ደስ ያለው ብቻ👍
@hgyy2926
@hgyy2926 14 күн бұрын
እኔ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 14 күн бұрын
እኔስ ብትይ ስትዞር ከሰዋ መዞሬ ስትስቅ መሳቄ እረ ምኑ ላውራ ብቻ አፌከፍቼ ነው ያየኻቸው ስስቶቼ❤❤❤❤❤ፍቅርዬ አብርሽ ወደፊት❤❤❤❤❤
@1ሰ
@1ሰ 13 күн бұрын
ሁልግዜ ምታልቀቅስ ሩታ ብትሄድ ሁልግዜ ምትስቃው መጣች😘❤❤❤❤❤
@GjgJf-k8b
@GjgJf-k8b 14 күн бұрын
የኔ ፍቅርዩ የኔ ውድ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@RAHMHRAHMH-v3t
@RAHMHRAHMH-v3t 13 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤ ከሩታጋ ስሆን አልከታተልም ነበር ፍቅርዬ እና አብርሽ ስትሆን እየሮጥሁ መጠሁ አይለያችሁ የኔ ውዶች እወዳችሀለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sasaudi
@sasaudi 14 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ንግስቷ እንም በጣም ነው ምወዳት ያባቴዋ ልጄ የኔ ልእልቴ❤A🥰f
@HawletWassie
@HawletWassie 10 күн бұрын
@@sasaudi ደምሪኝ ውዴ
@አልሀምዱሊላ-ዠ7ኈ
@አልሀምዱሊላ-ዠ7ኈ 14 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔስስት የኔ አለም 😢😢❤አብርሽ በጣምነው የሚወዳት ❤የኔተፈቃሪ❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 14 күн бұрын
ፍቅርዬ የፉፉዬ ነች የኔጃግና ፍቅርዬ 💪🥰🤗😂
@AdenGat-y6b
@AdenGat-y6b 13 күн бұрын
ማነው እደኔ ቃላት ያጠረው በደስታ ብዛት ያለቀሰ😢😢😢😢😢😢😢እልልልልልልልልልልልል
@Sarahll-k3c
@Sarahll-k3c 14 күн бұрын
ፍቅርየ የኔ ጅግና ሴት በጣም ነው እምወዳት😘♥👌👈
@HawaMohammad-g9u
@HawaMohammad-g9u 13 күн бұрын
እኔ አወዳታለሁማንእደመጀመሪያ ፍቅር የደረሰበትነው የሚያቀው እሷስትሽኮ ረመምእኔምአብሬ ተሸኮረመምኩ አብርሽዛሬከልቡበመሳቁደስያለው ብች❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤👍👍👍
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 14 күн бұрын
እኔም በጣም ነው ምወዳት ፈድሻዬ ፍቅርዬ አትበገሬዋ የኔ ጀግና ሴት የኔ ልዕልት😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@foullaalfares1526
@foullaalfares1526 13 күн бұрын
እውነት ለመናገር በጣም በጣም በጣም ታምራላቹ ያዝልቅላቹ❤
@saidAweii
@saidAweii 13 күн бұрын
ሩታ ገደል ትግባ
@BezaMengistu-ez2tb
@BezaMengistu-ez2tb 13 күн бұрын
Awo tegheba yemer
@SebleSeble-hm6pe
@SebleSeble-hm6pe 13 күн бұрын
የኔ ጀግና ሴት አይበገሬዋ የሴቶች ተምሳሌት በድጋሜ አብሬ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ማን እደመጀመሪያ ፍቅር 😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Ffm8p
@Ffm8p 13 күн бұрын
እነሡለተገናኙት አልቅሸነው ያየሁት አብረው በመሆናቸው ደስ ነው ያለኝ ፈጣሪ አይለያቸው ፍቅር ጋነው ውበቱ ፈገግታው
@MoniraEthopia
@MoniraEthopia 14 күн бұрын
ፍቅርዬ ወርደታለሁ እውነት ቢኖር ደስ ይለኛል ሮታና ፉፉ ነገር ያሳስበኛል በላይ ሮታ ፍቅርና find መጀመሪያም ሃይማኖታችሁ አንድ አይደለም
@YeshjwerkBrhanu
@YeshjwerkBrhanu 14 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ጀግና ሴት❤💪ቀባድ ነው ስሜቱ😂ቤኪዬ አተ ነክ ያሳቅከኝ አስተያየትህ😂
@EkeramEkeram-b9b
@EkeramEkeram-b9b 14 күн бұрын
አፍቃሪ ስለሆነ ነዋ እኔም እደሱ ነው እየደጋገምኩ ሲስቁ እየሳኩ ያየኋችው
@ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ
@ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ 14 күн бұрын
እኛም እንወዳታለን የኔ ጀግና የኔ አትበገርእኔ ደስ የሚሉኝፍቅርዬ ከፉፉዬጋር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪
@MermaHumer
@MermaHumer 13 күн бұрын
ፍቅርዬ ስወዳት እንኳን ተመለሱ❤❤❤❤
@ነኢማ-ዪቱብ
@ነኢማ-ዪቱብ 14 күн бұрын
እኖዳታለን ስስት ብለን❤❤❤የኔ ሴት
@Lana-sta
@Lana-sta 13 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ አብርሽ በጣም ነው የሚወዳት ❤❤ምንም ቢሆን አትጎዳውም የሀገሩ ልጅ ናት የልጅነቱ ፍቅርም ናት🎉🎉🎉
@HaytaMahommed
@HaytaMahommed 10 күн бұрын
ሩታ በመለቃሰ ሪካረደ ሰባራች ፍቅሪዬ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሀለማ
@ሀለማ 14 күн бұрын
የኔ ጀግና ቢኪ ወድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BOGALCHSUGEBO
@BOGALCHSUGEBO 13 күн бұрын
እኔ በጣም እወዳታለሁ። ፍቅር እኮ ነው። አብር🎉🎉 ፍቅር። መልካም
@Taybial2022
@Taybial2022 14 күн бұрын
ፍቅርየ የፉ ልእልት የቀብራራው ንግስት የኔ ቆንጆ ማንም ካንች አይደርስ አንችን መምሰልጅ መሆን አይችሉም ሚድያው በግሩ ቆመ ጠላቶችሽ ተቃጠሉ የበጎቹ እራስ ምታት ሁነሽባቸዋል እሰይ ደግ አደረግሽ ብቻ ክብርሽን አስቀድሚ በጣም እወድሻለሁ አንች ማለት ጠንካራና ጀግና ሴት ናሽ የጣሉሽን ሰወች ከፍ ብለሽ አሳየሻቸው ሁሌም ወደፊት 💪💪💪💪💪 ሲቀጥል ድራማ ነው ፍቅርየ የፉ ብቻና ብቻ ናት ካላመናችሁ ሚጥሚጣ ቃሙ እሽ
@GhhhGhh-b2l
@GhhhGhh-b2l 12 күн бұрын
የተዋደደሰውሲገናኝድስይላል።ግንማንእደመጀመሪያ❤❤❤😢😢😢መጨረሻውይመር
@Sarahll-k3c
@Sarahll-k3c 14 күн бұрын
ፍቅርን አይቼ ሳብስክራይብ ኣድርጌ❤
@Siko-r1z
@Siko-r1z 13 күн бұрын
ደስብሎናል ደግሞማማራቸው❤❤❤❤❤
@SameerhOmar
@SameerhOmar 14 күн бұрын
ደስደስ ብሎኛል ⒶⒻ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 13 күн бұрын
እኔ ወዳታለሁ ከምር ጀግና የሴቶች በላይ❤❤❤❤❤❤
@MezegebTslot
@MezegebTslot 13 күн бұрын
ፍቅር ሲጀመር የአብርሽ ነች😢😢😢😢
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 14 күн бұрын
እኔ ፍቅሪን በጣምነው እምወዳት ከዱሮውም ወላሂ ገናዛሬ አየሁት አብሪሽን በፍቅሪ ምክኒያት ጠልቸው ሽማግሌልኬ እቢ ኣሉ እሱ የተለያዩበት ጉዳዮ ሌላነው በዛ ምክኒያት ጥምድ ኣድሪጌነበረ የያስኩት ኣሁንግን ሠባብሮ የጣላትንልጅ ስላነሳት ደስነው ያለኝ ፍቅሪ ለብዙ ግዜ በራፉን ዘግታ ኣልቅሳለች ሚዳያላይ እሚወራው ሌላ እሶ ያለችበት ሌላ ግን ተምሬበታለሁ የሶን ሂወት ወድቆ መነሳት እዳለ ኣመኩ❤❤❤
@ልጁቷ
@ልጁቷ 13 күн бұрын
ፍቅርነትል ❤❤😢ስጀመር እሩታናት የገባችው እሩታን ተመልካች ነው ፍቅራን ተቀበል ብሎው ያስገደዱት🎉🎉
@MariymHusen
@MariymHusen 14 күн бұрын
እኔ በጣም ነው ምወዳት ከምር❤❤❤❤❤የኔ ቆጆ
@Tijye-u3v
@Tijye-u3v 14 күн бұрын
ዋውው ዛሬ የሌለ ደስ ብሎናል 😂😂🎉🎉❤❤❤
@sa3adas143
@sa3adas143 14 күн бұрын
እኔም❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@SaudiSaudi-s9n
@SaudiSaudi-s9n 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Ester1234-h7z
@Ester1234-h7z 13 күн бұрын
ውውውውውየኔ ዉድድድ ❤ፍቅር ❤ሎቭኤ ❤ዮዑር ❤ፍቅር ሲስቱ ❤🎉💪💪💪🥰🥰🥰💞❣️❣️❣️💯💯💯💯
@Elsa-x3r
@Elsa-x3r 13 күн бұрын
ፍቂርዬ የኔ ልዕልት በጣም ነው እኔ እሱዋ ምዎዳት a f ዎደፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰❤❤❤❤
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ማርያም የራሴ ነገር እደሆነልኝ አክል ነው የተሰማኝ ድራማ መሆኑ ያሳዘናል እጂ
@واجه
@واجه 13 күн бұрын
እሱዋን ማይዎዳት አሌ እንዴ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ስስት 🥰🥰🥰🥰
@freGrace16
@freGrace16 14 күн бұрын
ፍቅርን እኛም እንወዳታለን❤❤❤❤❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 13 күн бұрын
ያንተ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል❤❤❤❤
@GgTt-ux1eb
@GgTt-ux1eb 13 күн бұрын
ፍቅርየ የኔ ጠካራ ወደፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@SsssSafyh
@SsssSafyh 13 күн бұрын
እኔም በጣም ነወ ምወዳት ፈድሻዬ ፍቅርዬ ❤❤❤❤❤
@NaradosTasfee
@NaradosTasfee 14 күн бұрын
ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سلامالسهلة
@سلامالسهلة 13 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ፉልቅልቅ ዲራማ ነው ፍቅር የፉፉ ብቻ ነችይ❤❤❤
@BirtukanGetu-w8n
@BirtukanGetu-w8n 14 күн бұрын
ሩታ ተሎ መጣ አልቅስ ነው በኦዴንስ ግዛት ነው አብረው የሆኑት የሚያፈቅራት ፍቅርን ነው ማን እንደመጀመሪያ ፍቅር❤
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 14 күн бұрын
ፍቅርየ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SifanSifan-hn2xp
@SifanSifan-hn2xp 14 күн бұрын
ፍቅርና አንድ ላይ ቢሆንም በጣም ደስ ይለኛል አቃቸዋለሁ ከዱሮ ጀምሮ ማለት ነው በጣም ነው ሚወዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@واجه
@واجه 13 күн бұрын
ኤሬ ከልቤ ነው የምወዳቸው ሁለቱንመ 🥰🥰🥰🥰
@SosoHabsh
@SosoHabsh 14 күн бұрын
ፍቅርየ የኔሙሉሴት ...የኔ አለም...የኔታዳጊ ....የኔአይበገሬ....የኔልእልትውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤
@WafaaKerres
@WafaaKerres 13 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤
@DanaytGelila
@DanaytGelila 13 күн бұрын
Enem betam new emwedachew abrshiye na fkriye wede fit Enem destaye wesen yelewum fetari mechereshachew yasmrew ere hulachu utberoch and lemohon abrshiye na fkriye kegonachew ga hunu
@الوالو-غ1ذ
@الوالو-غ1ذ 13 күн бұрын
በቃ ይጋቡልን አብርሺና ፍቅር ይጋቡልን❤❤❤❤
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 14 күн бұрын
ፍቅርየ ዉዲዲዲዲዲ ነዉ የማረግሺ ማሬ❤❤❤❤
@KalKal-i2j
@KalKal-i2j 12 күн бұрын
እኛም እንወዳታለን ፍቅርዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MesitayitWenidimneh
@MesitayitWenidimneh 13 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወዳት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@suifgmbsi
@suifgmbsi 13 күн бұрын
Wow A & F❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Geni-q4y
@Geni-q4y 12 күн бұрын
የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤ እኛም እንወዳታለሁ
@AkskdFjjji
@AkskdFjjji 13 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት የኔ ልዩ ❤❤❤🎉🎉🎉ፍቅርየን አይቸነው የመጠው
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 14 күн бұрын
ፍቅርዬ የልቤ ሌባ አሟልቶ የሰጠሽ ልጅ❤❤❤❤❤
@Ester1234-h7z
@Ester1234-h7z 13 күн бұрын
Yene❤ውድድድድድድድድ A🎉F❤❤🎉
@Marta-k8w2y
@Marta-k8w2y 13 күн бұрын
F&F❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenSolomon-y4l
@HelenSolomon-y4l 13 күн бұрын
Yes Fikir Love you so much ❤❤❤🎉
@Detowodimu
@Detowodimu 13 күн бұрын
Fiqriyee yen jagina yeseti ❤❤❤❤A F❤🎉🎉🎉💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@rimeber669
@rimeber669 14 күн бұрын
ፍቅር❤❤❤በጣም ነው የምወዳት የኔማር
@Ester1234-h7z
@Ester1234-h7z 13 күн бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር የኔ wudddee❤❤🎉
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 14 күн бұрын
የኔ አትበገሬ ፍቅርነቴ የኔ አለም🌍😘💫
@jarmu9113
@jarmu9113 14 күн бұрын
ወደዳችሁም ጠላችሁም ማንም እንደ መጀመሪያ ጎደኛ የትም አይገኝም ምክንያቱም ሁለቱም ደስ ይላሉ አብረዉ ቢሆኑ አብርሽ እኮ የሚወደድ ልጅ ነዉ በጣም ሰዉ አክባሪ ለሰዉ አክብሮት ያለዉ ነዉ አብርሽን የማይወድ ሰዉ በጣም ቅናተኛ ምቀኛ ነዉ አብርሺዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ከጎንህ ነን የምታቃጥሩ ሰዎች አብርሽን ለቀቅ አድርጉት የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ በቃ
@MEKDES-c8w
@MEKDES-c8w 13 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ፍቅር ስዎዳት 👍🏻👍🏻👍🏻😘😘😘😘
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 13 күн бұрын
አብርሽ ለጥፊው ካሳ ነው ያረገውጀግና
@tamytamy590
@tamytamy590 14 күн бұрын
ፍቅር ዉደድድድድድድ 🥰🥰🥰♥️
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 13 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ማር ሁሌም እወድሻለሁ ❤️ የሴቶች ጀግና 💪💪
@hanhan2010
@hanhan2010 13 күн бұрын
ፍቅር የኔ ንግስት ❤❤❤
@Yusrahararagee
@Yusrahararagee 13 күн бұрын
Uuu Abraham qali koo 💋💋💋💋💋
@الوالو-غ1ذ
@الوالو-غ1ذ 13 күн бұрын
በጣም ነዉ የምንወዳት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፍቅርዬ-ፀ750
@ፍቅርዬ-ፀ750 13 күн бұрын
እኔ ፍቅር ዎድሻለሁ ሕልም ❤❤❤❤❤❤❤❤ንርልን
@GjgJf-k8b
@GjgJf-k8b 14 күн бұрын
አው ፍቅርዩ የኔ ጅግና ነት❤❤❤❤❤❤❤
@KalkaliKa
@KalkaliKa 13 күн бұрын
እንዴት እንደምያምሩኮ እንዴት እደምወድሽ ውድድድድድድድ ውድድድድድድድ ውድድድድድድድ ውድድድድድድድ ❤❤❤❤
@FafiyotubeYotubeEthiopia
@FafiyotubeYotubeEthiopia 13 күн бұрын
እኔ መቸም እሥካሁን ድረሥ በፍቅርና ባብርሽ ተሥፈ አልቆረጥኩም ነበር ወላሂ ሁልጊዜም እዴሚገናኙ ተሥፈነበረኝ
@ZinetAsnake
@ZinetAsnake 13 күн бұрын
እኛም በጣምነዉየምወደት ፍቅረየ😍😍😍😍😍😍
@GenetGudeta-v6n
@GenetGudeta-v6n 13 күн бұрын
Fandisha family wed fit ❤❤❤❤😂😂😂😂 fikir yene mar❤❤❤❤❤
@qskn4417
@qskn4417 14 күн бұрын
ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤
@ፅሪቲጎይትኦም
@ፅሪቲጎይትኦም 14 күн бұрын
ፍቅርየ የኔ እናት ❤❤❤❤
@የፍቂር
@የፍቂር 13 күн бұрын
ፍቂርዬ የኔ ፍልቂልቅ ❤❤❤🎉🎉
@MuhammedK-sb2ck
@MuhammedK-sb2ck 13 күн бұрын
ፍቅርዬዬዬዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BirtukanGetu-w8n
@BirtukanGetu-w8n 14 күн бұрын
ዛሬ ህዝቡ በጣም ደንግጣል
@ዙለይካየመስቆቅመም
@ዙለይካየመስቆቅመም 13 күн бұрын
አረ ፍቅርስ እኔም በጣም ነው የምወዳት የመጀመራ ጊዜ ቡታጀራዬ ሀገሬ ያየሁት በፍቅር ና በአብርሽ ነው ከዛ በሃላ ነው ሌላው ማየት የጀመርኩት ግን ፉፉዬ ያሳዝናል
@ቅማሞች
@ቅማሞች 14 күн бұрын
ፍቅርን። እኛም እንወዳታለን። የኛ ፍልቅልቅ A&f የኛ ጀግኖች
@BultuMohammed
@BultuMohammed 14 күн бұрын
fikirn baxama noo min wodata yenya fandishaa abirachu hunu. ❤ A&F❤❤ wodachu aloo❤❤👌👍👍💪
@HiwotDxb
@HiwotDxb 14 күн бұрын
ፍቅር የኔ ዉድ 🫶🫶🫶🫶💋💋💋💋💋💋🥳🥳🥳🥳
@Bekom16
@Bekom16 14 күн бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ፍቅርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ubii-g6r
@Ubii-g6r 13 күн бұрын
ፍቅርየ የኔ mulu set❤❤❤❤
@Bella0876
@Bella0876 13 күн бұрын
Aa. Fir ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@وتال-ش5س
@وتال-ش5س 13 күн бұрын
የኔ።ፍቅርዩ።የኔውድ።ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@masret450
@masret450 13 күн бұрын
ፍቅር የኔማር ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@EmanEman-cf5ve
@EmanEman-cf5ve 13 күн бұрын
እኔም በጣምነው የምወዳት😢😢😢😢😢😢😢😢 ወላሂ ለምን እንደሁ አላቅም😥😥😥😥💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 14 күн бұрын
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ጩጬዬ አበባዬ ስስቴ ልእልቴ ናፍቆት የኔ ወፍ ዳይመንዴ የኔ ጨረቃ ፍቅርዬ የኔ ሰቀቀን ፍቅርዬ የሚወድ እንጂ የሚጠላት ባአለም የለም ፍቅርዬ ልዬ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ከፍቅርዬ ለማየት ስልኩ ውስጥ ልገባ ነው ፍቅርዬ እንኳን ወንድ ሴትም ያፈቅራታል የኔ መለሎ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sa3adas143
@sa3adas143 14 күн бұрын
እኔም. ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤የኔጀግና❤❤❤❤❤
@عبداللهعادل-ج6ع
@عبداللهعادل-ج6ع 14 күн бұрын
Wow Yene mare Fiqr Eshi❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 14 күн бұрын
በጣም በጣም የምወዳት አብርሽህ ጋር በጣም ያዝናኙኝ ነበር እልልልልልልል ደስ ደስ ይላሉ
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ሰላም በአብርሽ ፍቅር አብዳለች💔
20:27
Kiya Black16
Рет қаралды 28 М.
ለመወፈር በቀን 4 ጊዜ ብዪ |Henny|ወቸው GOOD|
3:09:04
ወቸው GOOD
Рет қаралды 122 М.