ጉድ ተመልቱ ከዚ አስደንጋጭ ነገር እራሳችሁን ጠብቁ በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ ባለትዳሮቹ የፈፀሙትጉድ

  Рет қаралды 174,431

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Күн бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
In this video watching - ጉድ ተመልቱ ከዚ አስደንጋጭ ነገር እራሳችሁን ጠብቁ በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ ባለትዳሮቹ የፈፀሙትጉድ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZbin - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 259
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 7 ай бұрын
የኔ እናት አሮጊቷ ሲያሳዝኑ ንግግራቸዉ ራሱ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
ውንጅሎኞችን ለምን ፍታቸውን አታሳዪም ????
@hailulemma6714
@hailulemma6714 7 ай бұрын
ክልክል ነው
@amam5874
@amam5874 7 ай бұрын
​@@hailulemma6714ለምንድነው ክልክል የሆነው ነገም ሲፈቱ መልሰው እንዲያጭበረብሩ ነው
@nurhusensayid5325
@nurhusensayid5325 5 ай бұрын
​Ena ye negd banku neger lemen zem tebale
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 4 ай бұрын
አብረው ስለሚሠሩ ጓደኞቻቸውን አገልጠው አይሰጡም
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 7 ай бұрын
የአጭበርባሪ ሰዎች ፊታቸውን የምትሸፍኑት ነገም ተመልሰው ያው ናቸው አስቡበት
@nebatube3260
@nebatube3260 7 ай бұрын
የወንጀለኞችን ፎቶ ለምንድነው የምትደብቁት ፊታቸው ይታይ
@GaladOsss
@GaladOsss 7 ай бұрын
ፈታቸው ለምን ይሸፈናል ተመልሰው ያጭበረብራሉ
@DawudUsman-ck7ki
@DawudUsman-ck7ki 7 ай бұрын
ካሳዪ በመብት ጥሰት ዪጠየቃሉ😂
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 6 ай бұрын
ግን የሰውን ህይወት እንዳመሰቃቀሉ ማሳየት ቢቻል አሪፍ ነበር ።
@በፍቅርእመን
@በፍቅርእመን 6 ай бұрын
Exactly
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 4 ай бұрын
ምኑ ነው የመብት ጥሰቱ፣ እነርሱስ የጣሱት የማንን መብት ነው?
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 7 ай бұрын
ለምን አታሳዮቸውም ፎቷቸውን እናንተ እራሳችሁ ተባባሪዎች ናችሁ ወነጀለኛ መደበቅ ያው ተባባሪነው የመተሉት እራሰችሁ ናችሁ
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 7 ай бұрын
ደስስ ስትሉ 21 ሰው በላይ የግል ተበዳይ በአካል እያሉ ወንጀለኞቹን እስካሁን ተጠርጣሪ ናቸው
@NaimaFaris-p9e
@NaimaFaris-p9e 7 ай бұрын
ለምን ፎታቸውን ማታሰዩ ፖሊስ በጣም ይሰራል ችግሩ ግን ወንጀል የሰሩትን በግልጽ ፎታቸውን አታሳዩም
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 7 ай бұрын
የአገራችን ሕግ መሻሻል አለበት ወንጀለኞች ወንጀል ያለምንም ፍርሀት የሚፈጽሙ ሕጉ የላላ በመሆኑ ነው
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 7 ай бұрын
ሲጀመር ህግ ሲኖርነው
@ZaroMasama
@ZaroMasama 7 ай бұрын
የትም አገር ወንጀለኞች አሉ ዝምብላቹ እኛአገር ህግ የለም እያላቹ ባታላዝኑ ጥርሩ ነው
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 7 ай бұрын
@@ZaroMasama ለስሙማ አለ ግን ትክክለኛ ህግ የላትም ሀገራችን ኑሯትም አያቅም
@DeroBedaso
@DeroBedaso 7 ай бұрын
እውነት ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
መጀመሪያውኑ አገራችን ውስጥ መንግስትና ህግ አለ እንዴ ??
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 7 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ምክንያቱ የህጉ መላለት ነው እነዚህን ወንጀኞች ሲያዙ ምስላቸው በሚዲያ ተደጋግም ሕዝብ እንዲያያቸው ቢደረግ የወንጀለኞቹ ተባባሪዎችን ደላሎቹ ሁሉም ተይዘው ማስተማሪያ ቅጣት ቢወሰንባቸውና ውጤቱም ሕዝብ እንዲያውቀው ቢደረግ በጣም ጥሩ ነበር ።
@ter2065
@ter2065 7 ай бұрын
እኔ እምለዉ ተበዳይ ፊቱ ይታያል በዳይስ ???😭😭😭 ለምን ለምን
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 7 ай бұрын
ምን አይነት ሞኝነት ነው ደግ አደረገች እንዴት ሁለት መቶ ሺህ ብር ደፍሮ ይህን ያህል ብር ገንዘብ ይሰጣል ሰዉ አብዱዋል ጎበዝ ጬሌ ነች
@BirahanuAlemu
@BirahanuAlemu 7 ай бұрын
አንዲት ሴት ናት ሀገር የምታመሰው ይገርማል ብዙ ከጀርባዋ ከፈተኛ ሌቦች አሉ ማለት ነው
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 7 ай бұрын
ጀግኖች ናቸው መንግስት ሊሸልማቸው ይገባል እግራቸው ሳይገባ ቁልፍ ሳይረከቡ ማን ክፈሉ አላቸው ሊበላ😢
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o 7 ай бұрын
ጎበዝ ነህ አሥተማሪ ነዉ የምታቀርበዉ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 7 ай бұрын
አረ ሕዝብ ነቃ በል !! ! ሚራክል ገንዘብ ከሰማይ አዘንባለሁ የሚል አጭበርባሪ እንደ አሸን በፈላበት በበዛበት ዘመን በእምነት ገንዘብ መስጠት ጅልነት ጀላጅልነት ነው ። ንቃና አንቃ !!
@BirukDawit-g8z
@BirukDawit-g8z 9 күн бұрын
ጅግና ነች
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
እሰከ 21 ሰዎች ሙሉ ሲታለሉ ነፍሳቸዉ አይማርም ሰዎችም ለምን ይቸኩላሉ ይሄን ሁሉ ብር ለመሰጠት
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 7 ай бұрын
ደላላውና ሴትዮዋ ሐገር ይሸጣሉ እና ባደባባይ መታየት አለባቸው ለሌላው ትምህርት ነው።እነዚ መሰሪዎች ከገር ሻጮች። ሌላም የሰሩት ነገር ይነራል። ደላላዎች አገሬን ሣይሸጧት በፊትለፊት በቲቨ መታየት አለባቸው
@ftm9892
@ftm9892 7 ай бұрын
ተባባሪያቸው ንጭምር እየገረፉ ከተማውን ሙሉ ማዞር ነው ለሌሎች ትምህርት የሚሆነው
@selamganale6760
@selamganale6760 7 ай бұрын
ወንጀለኛና ስለምን ፊታቸው ይደበቃል እናተ ይህ የተበደለውን ህዝብ ፊቱን እየሳያችሁ የወንጀለኛን ፊት መደበቅ ለምን አስፈለገ ወይስ እናተ ተባባሪ ናችሁ?ይህ የተበደለ ሰው ነገ የነሱ ተባባሪዋች ቢያጠቁዋቸውስ?ሌቦቹን ግልጥ አርጋችሁ አሳዩ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 6 ай бұрын
ቆይ ሰው ይሄን ሁሉ ብር የከፈለው ቤቱን ለመግዛት ነው እንዴ በዛ ብር እኮ ተከራይተው መኖር ይችሉ ነበር ተጭበረበርን ያሉት ሰዎች ምንም ሀሳባቸውን አልገባኝም
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 5 ай бұрын
ድራማው አሪፍ ነው ።አ ክተሮቹ መደነቅ አለባቸው። ጨፍጭፉት ይህን ሞኝ ደሀ ህዝብ ።
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
በየ ጊዜው በሚለዋወጠው የማጭበርበር ዘዴ እንዳትታለሉ ከዚህ ተማሩ ማለት ይሻላል ጉድ ተመልከቱ😅ምን ማለት ነው 😅
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 7 ай бұрын
ይገርማል በጣም ያሳዝናል እግዞኦ ምን ጉድ ነው ይሄ ሁሉ በዚህው ቤት ነው ይሄ ሁሉ ወንጀል ??
@YordiAlex-k2o
@YordiAlex-k2o 7 ай бұрын
አትፍረድ ቢሆንም ቤት ሲከራይ እንደሰዎቹ ቢለያይም መጀመሪያ ቀበድ ይከፈልና አቤት ከተገባ በሗላ ነው ክፍያ የሚፈፀመው ።እንዴት ባየር ላይ ይከፈላል፡አስተማሪነቱ ጥሩነው
@semegneshdebebe1590
@semegneshdebebe1590 7 ай бұрын
ውይ ግፍ ውይ ግፍ አረ ምን አፋር ይበላችሁ ይሆን ሰውም ምን አዳዞረበት አላቅም ይሄ ሁሉ ስው ሲታለል ያሳዝናል ተባባሪ ያቸው ብዙ ነው
@mbariso
@mbariso 7 ай бұрын
የወንጀለኞች ፊት ለምን ይደበቃል። ተደብቀዉ ወንጀሉን አልሰሩም
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 7 ай бұрын
ወገኖቼ ፊታቸው ከተሸፈነ ነገ እንደሚለቀቁ እወቁ ህግ ስለሌለ ተጠንቀቁ ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 7 ай бұрын
በእውነት ከሆነ ከእማማ በስተቀር እዚህ ውስጥ ያሳዘነኝ እንድም ስው የለም.....የተከራዮችም...ስግብግብነት እጉል ብልጣ ብልጥነት ነው ለዚህ ኪሳራ ያበቃቸው...በእዲስ እበባ ቤት ውድነት 2እመት ሙሉ ኖራችሁበት...ብራችሁ ይመለስላችሁዋል ሲባሉ ማመናቸው እራሱ😂😂😂When something… “If it is too good to be true it probably isn't…”🤷🏾‍♀️🤷🏾
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
የቀረውንም ክፍል ሊያከራዩ ኪኪኪ እንበላለን ብለው ተበሉ
@Hundumak
@Hundumak 7 ай бұрын
Like perpose black. 1.5 million አፓርተማ ቤትና ሼር ግዙ ብሎ አሁን ውሃ ሽታ ሆነ😂😂😂
@SelamYihun-tj8gm
@SelamYihun-tj8gm 6 ай бұрын
የኣከራይ ወሬ ነው
@SelamYihun-tj8gm
@SelamYihun-tj8gm 6 ай бұрын
የአከራይ ወሬ ነው
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx 5 ай бұрын
ወንጀለኛማ ተከራዮቹ ናቸው በነፃ 2አመት ሰው ቤት ሊቀመጡ ከዛ የከፈሉትን መልሰው ሊወስዱ አራጣ አበዳሪ ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂በ200ሺ ለ2 አመት ቤት ኪራይ ማለት 200000÷24=8333.33,, its fair
@MedhanitGebrab
@MedhanitGebrab 2 күн бұрын
ወይ መቃጠል ለምንድነው ወንጀለኞች ፊታቸዉ የሚሸፈን እረ ይች አገር 😂😂😂
@yalembeza3163
@yalembeza3163 4 ай бұрын
ወይይ ጉድ ምን ጀግና ናቸውው????
@DawudUsman-ck7ki
@DawudUsman-ck7ki 7 ай бұрын
አዪን ያጠፋ አዪኑ ዪጥፋ የገደለ ዪገደል በዚህ ህግ ብንመራ ሰላም ነበርን እምቢ አላቺሁ አለቀሳቺሁ።
@YaraAwsi
@YaraAwsi 5 ай бұрын
በጣም እሚሳዝ ጊዜላይ ነን
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 7 ай бұрын
ሰውም እኮ በአቋራጭ ንብረት መያዝ ይፈልጋል ለዛ ነው የሚጭበረበረው
@SelamLibanos-mo9ek
@SelamLibanos-mo9ek 7 ай бұрын
ወይኔ ህዝቤ በየ አቅጣጫዉ በሉት😢😢😢 ጌታሆይ በቶሎ ፉረድ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ 7 ай бұрын
Sint kzhi ybasa gud ale eko
@mareymarey1351
@mareymarey1351 7 ай бұрын
ጅግና ናቸው እነዚ ስዎች ሁሉ የስው ቤት ለምዉርስ አሁን ይሄቁሻሻ እዴት ነው የሚወገደዉ ገንዘብ ወርቀት ነው ሁሉ ወጀለኛ ናቸው እኔ እግዚአብሔር ሰው ምን ነካው
@Melawitchanel
@Melawitchanel 5 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ ምን ጉድ ነው😢
@SahayBalsha
@SahayBalsha 13 күн бұрын
የማይሠማ የለ የኛ ሀገር ሠው ተበላሸ
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 7 ай бұрын
ደግ አደረገች ጀግኒት ሌቦች እናንተስ በነፃ አገኘን ብላችሁ አደለ የከፈላችሁት በጎች 😂😂😂
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
ደላላዉም ባልዋም እሰዋም የሰዎቹን ብር መመለሰ አለባቸዉ ለህግም መቅረብ አለባቸዉ
@mohamedmoganed6788
@mohamedmoganed6788 3 ай бұрын
ጉድጉድ በጣምያሳዝናል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
ወይይይይይይ ይሄ ህዝብ እንጂህ ይጃጃል ወገኔ 😭😭💔
@mohamedmoganed6788
@mohamedmoganed6788 3 ай бұрын
መገደልአለባቸው
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 6 ай бұрын
እደዚህ የሚባል ነገር አለ እንዴ? እዴት ነው ያለህን ገዘብ ሰተህ እንቅልፍ የሚወስድህ ሊያውም በዚህ ጊዜ አንገቷን ቆርጠህ እንደ ኳስ ማጠባጠብ ነው እንጂ የምን ወደህግ መሄድ ነው ።
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 7 ай бұрын
አይ የሀገር ህግ ተበዳይ ይታያል አጭበርባሪ ይደበቃል ያሳዝናል
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 6 ай бұрын
የውጭዜጎች እለት ከእለት ምን አዲስ ስራ እንስራ ብለው ያስባሉ ይፈጥራሉ😮❤ እኛጋ የሌብነት ስልት እያባዛንእንኖራለን ሀገራችን እኮ ለምለም በቂም ለቱሪስትም የሚሆን ለስራ አጦች ስራፈጣሪ መሆን እየታቻለ በዚህ ልክ መጨካከንክፋት😢
@Bahrya-yq3qw
@Bahrya-yq3qw 6 ай бұрын
የሆነሆነ መጨርሻው ምድነው???
@iyobgebregziabher4584
@iyobgebregziabher4584 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
እነኝህ ሰዎች ብዛት ያላቸው ደላሎች በትነዋል እና የኛ ሰው ደሞ የዋህ ነው የቤትም ችግር ስላለ ሚስኪን ህዝብ ተታለለ 😔😳… በእውነት ሰው እንዴት እንደተጨካከነ 😔😢😢… እግዚኦ ይቅር በለን 🙏….
@TewldeAlemayew
@TewldeAlemayew 7 ай бұрын
ደላላውም መጠየቅ አለበት። በተለይ ደጋግመው አብረዋት ከሠሩ
@ሲዳማ
@ሲዳማ 7 ай бұрын
ወጅለኛ ፊታቸውን ለምን ትድብቃላቹ ነጌ ተፍተው እየን ስራ ከመስራት ወሆላ አይሉም አትድብቁ
@salihyusuf5421
@salihyusuf5421 7 ай бұрын
ቆንጆ ባል ከሌለሽ ላግባሽ።
@TayituAbakostir
@TayituAbakostir 7 ай бұрын
በነፃ እንኖራለን ብለው በኅደንብ ሳይመረምሩ አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሉሀል ይህ ነው::
@YasminDargaga
@YasminDargaga 7 ай бұрын
ወንድ ናቸዉ አደንቃቸዋለሁኝ እ ህዝቤ የነፃ ሲባል🏃🏃🏃🏃 😅😅😅😅😅😅
@FjG-ot9dn
@FjG-ot9dn 7 ай бұрын
አንቺም እንደነሱ ነሽ ገንዘባቸው ከፉለው እኮ ነው
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
😂ብሩ ይመለሳል ብለዋቸዋል ያ ማለት ነጻ መስሎቸውኮነው ነጻ አርም አይገኝ ኢቶ
@addisaddis691
@addisaddis691 7 ай бұрын
እነሱ ወንጀል ሲሰሩ ያላፈሩ እናንተ ለማሳየት ምን አስጨነቃችሁ?
@MesertWalo
@MesertWalo 7 ай бұрын
ወይጉድ ደሞ በዚህ መጡ ወይ ህግ የለ!!
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 5 ай бұрын
betame yasazenale
@TayituAbakostir
@TayituAbakostir 7 ай бұрын
መጀመሪያ ነገር ክፍላችሁ ትገባላችሁ ቤቱን ስታስረክቡ ገንዘቡ ይመለሳል ስትባሉ እንዴት በነፃ ያኖሩናል ብላችሁ ለምንስ እራሳችሁን አልጠየቃችሁም? ይች ሴት የስለጠነች ሌባ ነች ሕዝቡ ግን እንዴት ተሞኘ? በጣም የሚያሳዝን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም አምላኩን የሚፈራ ነበር ምን ጉድ መጣብን? እባካችሁ ሁላችንም እንፀልይ::
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 5 ай бұрын
በደርግ ጊዜ እግዚአብሄር የለም ትሉ አለነበረም ቤተክርስቲያንን ቄሶቻችንን ታራክሱ ትሳደቡ አልነበረም ግራ እጃችሁ ወደላይ እያነሳችሁ ሶሻሊዝም ይቅደም ትሉ አልነበረም ሰው በግፍ በየጎዳናው ይገደል አለነበረም አሁንስ ግፉ ሞልቶ እየፈሰሰ አይደለም ? ታድያ ያሁላ ግፍ ጽድቅን ያመጣል እነዴ? ያው የዘራነውን እያጨድን ነው። በድሮ ዘመን የኢትዮዽያ ህዝብ ፈሪሃ እግዚአብሔር ነበረው በተለይ ከደርግ ወዲህ ግን አይደለም። እግዚአብሄር እንዳለው “ሰው በአፉ የወደኛል በልቡ ግን አይወደኝም”እንዳለው ነው። ከወደድነው ፲ቱ (10) ቃላትን ወይም ህግጋትን ሳይጓደል በእምነት በግብር መፈጸም አለብን።እግዚአብሔር ፊቱን እንዲመልስልን ከፈለግን።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ሰሞኑን መኪና ሰረቀች ተብሎ መናን አደባባይ ላይ አውጠተውታል እውነት ወይም ውሸት ፍርድቤት ቀርባ ሳይረጋገጥ እነኚን ፊታቸውን ሸፍነው ከወገብ በታች ማሳየት ህጉ ለአንዱ ሌላ ለሌላው የተለየ
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
😂ሳህ ያቺን እዴት አወጦት
@beyenetufa-q2r
@beyenetufa-q2r 6 ай бұрын
ፈታቸዉን ለምን አታሳዪንሞ ለሌባ ክብር መስጠት አያስፈልግም ለሌላ ሰዉ ማስተማሪያ እንድሆንላቸዉ
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 6 ай бұрын
ከሁሉም ነገር የሚያሳዝነው ብሩ ይመለሳል ስትላቸው መጠርጠር ነበረባቸው ።
@muhammedkedir8541
@muhammedkedir8541 6 ай бұрын
ወንጀለኛን ተጠርጣሪ ብሎ ማቆላመጥ ሊቆም ይገባዋል ?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Yena Enate betam yasazenalu enate yelatem.yeche chekaj
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 7 ай бұрын
ሂድ እዛ አንቴም ተባባር ነህ ለምን ፍታቸውን ትሸፍናለህ
@selamganale6760
@selamganale6760 7 ай бұрын
እንደው ግን ይህ ሞኝ ህዝብ መቼ ነው ከተኛበት የሚነቃው?ደሞ ውልና ማስረጃ ድረስ ገብተው እንዲ ህዝብን ማደናበር መስረቅ ምነኛ ነው?ወይ ሌብነት እንደዚ ዘመነና አረፈው ይገርማል ፡
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 6 ай бұрын
ይመለስላቹሃል ስንባል አትርፍ ባይ አጉዳይነት እንደሚደርስብን ለምን ጠፋን❓
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 7 ай бұрын
መኪና፡ ሳትሰርቅ፡ ሠረቀች፡ ብላችሁ፡ post ያደረጋችሁ፡ ምስሏን፡ እነዚህን፡ ፊታቸው፡ ቢታይ፡ ምንድን፡ ነው፡ ችግሩ፡ ሌቦችን፡ የምታበረታቱት፡ እራሣችሁ፡ ናችሁ፡ ህጉ፡ የላላ፡ ስለሆነ፡ ነው።
@SaraTwelde
@SaraTwelde 6 ай бұрын
እሚገርም ታረክ ነው
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 7 ай бұрын
ጉድ ነው🤔🤔🤔🤔 ዘድሮ
@tulu8962
@tulu8962 5 ай бұрын
ውልና ማስረጃ እንዴት ህገወጥ በሆነ ማስረጃ ያዋውላ?
@Solash.Har-l3i
@Solash.Har-l3i 6 күн бұрын
የትርፍ ሰአት ሰራ ተመዝገቡ እያሉ በፌሰቡክ በዋትሰአፕና በቴሌግራም አካውን ተደራጅተው እየዘረፉ ነውና መንግት መላ ይበለን ቴሌኮም እያዘረፈን ነው
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 7 ай бұрын
እባካችሁ ማንንም ሰዉ አትመኑ
@tsion3656
@tsion3656 7 ай бұрын
ለምን ፊታቸው ይሸፈናል እውነት ከሆነ ሌሎችም ሰዎቹ ሊኖሩ ይችላል የሌባ ፊት እንዴት ይሸፈናል?????
@mishomishomeseret8863
@mishomishomeseret8863 7 ай бұрын
እኔ እኮ ምን እያስነካቻቸው ነው ይሄ ሁሉ ሠው የተሸወደው
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 7 ай бұрын
ይሄን ሁሉ ሰው አጭበርብረው ችግር ላይ ጥለው ፊታቸውን መሸፈኑ ምን ይሉታል እነዚህን አረመኔዎች በደንብ ማሳየት ነው እንጂ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 4 ай бұрын
Endat 2 Amet be nexa tenure beru temelash yehonal? Ebakachu wegenocha be mastewal temelalsu
@AddisAbu-qn2zd
@AddisAbu-qn2zd 6 ай бұрын
እነዚህ ሰወች እኮ ከህግ አካል ጋር አብረው ነው እሚሰሩት
@fevenayale5593
@fevenayale5593 7 ай бұрын
እኔም እንደዚህ አጋጥሞኛል
@MeseretDebebe-k7n
@MeseretDebebe-k7n 7 ай бұрын
ደግ አረገች ይሄን ያህል ብር እንዴት ይከፍላል ያውም ብሩ ይመልስላችኋል ሲባሉ እንዴት በነጻ ይኖራል ብለው ይገምታሉ ስግብግብነት ነው የሚባለው
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 7 ай бұрын
መልካቸው እንዳይታይ ለምን አደረጋችሁ ሌላ ማታለል እንዲፈጽሙ ያድርጋል ብሩ ይመለስላችኋል ስለተባለ በነጻ ለመኖር መፈለግ አንድ ችግር ነው አዲስ መመሪያ ሲወጥል እስኪታወቅ ችግር ይፈጥራል መጠንቀቅ ነው
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ሆኖ ብር ሊመልስ አይ መጃጃል🙄🙄 ሀበሻ ሊጠቀም እንጂ ሊጠቅም አይመጣም ንቁ
@Selam-xw3xr
@Selam-xw3xr 6 ай бұрын
አሁን ሲስተም ተቀይሯል። እድገትና ለውጥ የሚያስፈልገው አጭበርባሪና አጭበርባሪን ለመቆጣጠር ነው። ሕጉ አሁን በስራ ላይ ይተገበርልናል።ሰዎቹ ግን ያጠራቀሟትን ገንዘብ አሟጠው መስጠታቸው እጅግ ያሳዝናል።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
ወይኔ ሰንቱን ነዉ የምትሸዉደዉ ይቺ ሌባ በጣም የሚገርሙ ናቸዉ
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
😢ሱባሀን አላህ አፈር ይብሎ አታላሊወቹ
@Sarafree2025
@Sarafree2025 6 ай бұрын
ፊታቸውየማያሳዬት ከመንግስትጋር ስለሚሰሩ ነው. 😂😂😂😂😂😂
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 7 ай бұрын
ባደባባይ ይሰቀሉ
@MeleseTumdaro
@MeleseTumdaro 7 ай бұрын
ፊታቸዉ ለምን ትደብቃለችሁ ????
@ANWARMOHAMED-ui1hw
@ANWARMOHAMED-ui1hw 7 ай бұрын
የነፃ ቤት አለ አንድ ድንጋይ የኔ የናቱ ቤት ተኝቶ አሳፈሪ
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 6 ай бұрын
እነኝህን ማሳሰር ሳይሆን እዛዉ መዘርጋት ነዉ።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 6 ай бұрын
ፖሊስ የወንጀሎኛች ተባባሪ ነው ፎቶግራፋቸው ለምን አይታይም
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 7 ай бұрын
ለመሆኑ ብራቸዉንሰ መለሰችላቸዉ ወይ
@JKGedlu
@JKGedlu 7 ай бұрын
ይህ አሠራር በጃንሆይ ጊዜ ወለድ አግድ ይባላል ነበር። በዚያን ጊዜ እኔም ደርግ ሲመጣ ተበልቻለሁ።
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 7 ай бұрын
መንግሥት በእዚህ ላይ ምን ይላል ሌባ የበዛው መንግሥት ስለሌለ ነው በአንድ ላይ እርምጃ ቢወስድ በሁለት መቶሺህ የሉትን ቤት ለእዛ ሰው ቢሰጥ ሌላው በፎፁም አያደርጉም እባክህ መንግሥት ፎርድ ስጥብት መንግሥት መሆንህን አሳይበት
@ሰውንእንዴአመሉ
@ሰውንእንዴአመሉ 7 ай бұрын
ወዳወድህማለትአያስፈልግም እርምጃመወሰድአለበት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እናዚ በጣም ማፍያናችሁ የማያዳግም😢😢😢እርምጃ መወሰድ አለባችሁ⁉️⁉️⁉️
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 7 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ሰው ግን ምን ሆነው ነው እዴት ከ 2 አመት በሗላ ይመለስልኛል ብሎ ኪራይ ይከፍላል።
@ChuchuSimeon
@ChuchuSimeon 6 ай бұрын
😂😂😂 አይገርምም?
@addmih7751
@addmih7751 7 ай бұрын
እሰይ ደደቦቹ እናንተው ቤቱ የሷ መሆኑን በምን አወቃቹ
@LoveKedu
@LoveKedu 7 ай бұрын
ለነገሩ ስውም አይርባም ስውም ሊጠቀምባት ነብር ግን ተሽውዱ
@workneshbatu1645
@workneshbatu1645 7 ай бұрын
የተጭበረበሩትን እንደምታሳዩን አጭበርባሪዎችንም አሳዩን
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН