ጉድ ወጣ 😱ጠቅላዩ ፈሩ

  Рет қаралды 46,027

Matyas HD

Matyas HD

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@mandefrotewoderos11
@mandefrotewoderos11 2 күн бұрын
መ/ር ፈንታሁን ዋቄ ቁጥር አንድ ምርጥ በዕውቀት የተገነባ ሐሳብ ባለቤት ጥዑም አንደበት በሀቅ ጀምሮ በሀቅ የሚደመደም ሐሳብ ባለቤት በታሪክ የማትዘነጋ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜውን ያድልህ
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 күн бұрын
What a wonderful analysis, thank you. We need more Ethiopians to come out and testify against Abiy Ahmed’s regime.
@AsratFerede-qq1go
@AsratFerede-qq1go 2 күн бұрын
መምህራችን ከልብ የእውነት ሰው ነዎት እንድ ቀን እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያ ህዝብ የእውነትና የእኩልነት መንግስት ሹሞ እንደ እርስዎ እና አቶ ታዲዎስ ታንቱ የዚህ ትውልድ ታላቅ የባለውለታነት ታሪክ እንደሚፅፃፍላቹህ አምናለሁ ምነው ታላላቅ የበጎች እረኛ አባቶች የተባሉት እንደ እና ንተ እውነትን ቢመስክሩና ቢያልፉ
@HebtamuBirara
@HebtamuBirara 2 күн бұрын
ጋሸ የእውነት አምላክ ይጠብቅህና ውጤቱን ለማየት የብቃህ
@soyegerado2153
@soyegerado2153 2 күн бұрын
Long live teacher fentahun, knowledgeable person who denied racism's and wetness for justice.
@saralakew1201
@saralakew1201 2 күн бұрын
መ/ር ፈንታሁን ለእውነት የቆምክ ፈሪሃ እግዚሐብሔር ያለህ በዛ ላይ ከእውቀት ጋር ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ጀግናችን ነህ መቼም እንረሳህም እጅግ እናከብርሃለን እንወድሀለን!
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Fantahun Walqe 🌹👍 Yesew Magna Tebarek🙏 Edme Tena yestih💚💛❤️
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 2 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ ለሕልውናው ሲል ከመዋጋት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም ። ጆኖሳይድ ታውጆበት በናዚዎች የተጨፈጨፈው የእስራኤል ሕዝብ ለሕልውናው መቆየት ከመላው አለም ተሰባስቦ ከብረት የጠነከረ አንድነት ፈጥሮ ሊያጠፉት የተነሱትን በሙሉ እስከ አለም ዳርቻ እያሳደደ ፍርዳቸውን በመስጠት አየገደለ ተበቅሎአቸዋል ራሱንም ለመከላከል ጠንካራ ሐገርና መከላከያ እንዲሁም የስለላ ተቋም አቋቁሞ ጠላቶቹን በየደቂቃው በመቅጣት እራሱን እየተከላከለ ይገኛል ። የአማራም ሕዝብ ልክ እንደ እስራኤል ሕዝብ ጠንካራ አንድነት በመፍጠር ራሱን የመከላከል መብት አለው ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ነገ ሳይሆን ዛሬ መደራጀት መታጠቅና ከብረት የጠነከረ አንድነት መመስረት አለበት ። ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም።
@semira2824
@semira2824 2 күн бұрын
Fantahun Wakie Awesome speech.
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 күн бұрын
አማራ።የሚዋጋው ተገዶ ነው።
@TayeTaye-x3s
@TayeTaye-x3s 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 күн бұрын
በክልል ደረጃ ትንሽ ጥሪት ስታፈራ ያካባቢ ካድሬ ይዘርፍ ነበር። ከፍ ብሎ በፌደራል ደረጃ ሀብት ያገኘህ ሲመስለው ከዚያ አካባቢ ያለ ካድሬ ዘርፎ ከሀገር ጠራርጎ እንደሚያስወጣህ ያደባባይ ሚስጢር ነው። ታዲያ ፍትህ በምድር ላይ ከየት ሊከሰት ነው??? ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንጂ!!!
@SamiYatachuhat
@SamiYatachuhat 2 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የሰዉ ወርቅ ኖት።
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 күн бұрын
እግዲ አማራ የሆነ ሁሉ በተቻለው መጠን ትግሉን ቸ ተቀላቀሉ እያሉን ነው ለምድነው አማራላይ ይሄ ጥቃት አማራ እደአማራ ልኑር ቢልም የአማራ ግድያ የሚቆም ይመስሎታል አማራ ሀገሬን የሚለውን ቢያቆም የአማራላይ ያለውጥላቻ ዘረኝነት የሚቆም ይመስሎታል
@Chereka203
@Chereka203 2 күн бұрын
አማራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ፋንታሁን ዋቄ ለእውነት የቆሙ ኢትዮጵያዊ !!!
@Sohai-ፀሐይ
@Sohai-ፀሐይ 22 сағат бұрын
አባቴ እውነት እውነት እግዛብሒር ዮቲዪጰያነ የጠብቃት ድል ጀግናው አማራዬ❤❤❤❤ድል ለፋኖ ያሽንፋል❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@dawitg25
@dawitg25 2 күн бұрын
ቤቲ ምን ነካሽ? ችግራችሁን ንገሩኝ ማለቱ እኮ ችግራችንን ለማወቅ ነው። ጠንቋይ አይደል ካልነገርነው እንዴት ያውቃል? ችግሮቻችን እውቆ ነው ነጻ ሊያወጣን የሚችለው። ችግሮቻችሁን ንገሩኝ ማለቱ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ?"
@TA0047
@TA0047 2 күн бұрын
መምህር አናመሰግናለን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 күн бұрын
እጅግ ያሳዝናል በአማራና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ የደረሰ ግፍ 😭😭😭😭
@TigsetAbebe
@TigsetAbebe 2 күн бұрын
እነአብይና ሽመልስ እንሰሳ ናቸውባለስልጣናት ሁሉ ስግብግብ እና ከብት ናቸው
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ እድሜዎ ይብዛልኝ ለእውነት ለሀቅ ስለቆሙ አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋ ስለተነሱ
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ትልቅ ሴራ ትክክል የገባው ቀን ፋኖ አማራን ይቀላቀላል ኢትዮጵያ ነጻነቷ ማደጓ ይመጣል
@TeferaTaye-i3v
@TeferaTaye-i3v 2 күн бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 күн бұрын
ያውም ነፍሱን ለማደን ነው እኮ ጎጃም የሄደው
@TeferaTaye-i3v
@TeferaTaye-i3v 2 күн бұрын
ፍትሕ ለሁሉ
@tadesse-yx3xh
@tadesse-yx3xh 2 күн бұрын
ዮኒ ማኛ በዚህኛው ዘመን ይዘሺው የመጣሺው አላማና ፖለቲካዊ አቋም የጠራና ትክክለኛ በእውነተኛ መንገድ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ በርቺ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለኢትዮጵያችን የምንችለውን ሁሉ መስዋዕትነት የምንከፍልበት ወቅት ነውና ወደፊት!!!
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
ታላቅ ታላቅ ነው አርበኛ እስክንድር ነጋ ግን አሁን የፋኖ አማራን ትግል ለመቀንጠስ መነሳቱ በጕን ብቻ ነው ጥፋቱ
@بلاكفون-و2ص
@بلاكفون-و2ص 2 күн бұрын
❤❤❤❤ድልለፋኖ
@amirakram3072
@amirakram3072 2 күн бұрын
አይ ጆሀር መቸም እኮ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም እያለ ነዉ ጁሀር እሱም ያዉ ነዉ
@tigaethio
@tigaethio 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@elsabethe
@elsabethe 2 күн бұрын
God help Fano
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Jula ,, Bareqebet ⁉️⁉️😀🤣🥲
@jonahabgi9125
@jonahabgi9125 2 күн бұрын
Ortho-dogsawyan: lezemenat Yegedelachut Christianat ena Muslimich'sa Tastawsutalachu? Enkuan ahun gebachu! Yasaznal. Orthodoxawtan memot yelebachewm! Sew slehonu! Yemiyadergut Ayawqumna! Egziabher yiqir ybelachew: Christianu yiqir blewalna! Selam le Ethiopia.
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 күн бұрын
It’s true being Amhara it’s be come crime in Ethiopia . I agree all Amhara people we have to stand together before to late with Fano
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 күн бұрын
ሁሉም የሞቱ ናቸው ሞጣ አተም የማትረባ ሙትቻ ነክ እኛ ያተ ላሐጭ መጠራረጊያ አደለንም አተነክንፍጣም የማትረባ ሞጣጣ ነክ
@FAFENET
@FAFENET 2 күн бұрын
ምኑን ጠቅላይ ሆነ 😢 በታኝ እንጂ😢
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 күн бұрын
የአንድ ብሄር ተላላኪ ሆኖ እማራን።ሲጨፈጭፍ ፍኖ ዝም ብሎ ሊያይ።አይችልም።
@BeNegashti
@BeNegashti 2 күн бұрын
Fantahun wake egiziber yestelen .
@AsterTadesse-t7x
@AsterTadesse-t7x 9 сағат бұрын
MR. FENTAHUN VERY NICE SPEECH
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
ዋናው ጥላት ለአማራ ህዝብ ጆዋር ነው እንዲህ ሰብኮ ጆኖሳይድ ያስፈጸመ ኦነግ ኦሮሞን ቄሮን ያስነሳ ጆኖሳይድ ያስፈጸመ አሁን ደሞ ብቅ አለ ተስቦ እንደ ዘንዶ ፋኖ አማራን ሊያጠፋ ግባቸውን ሊያሽመደምድ
@mershadefabachew9380
@mershadefabachew9380 2 күн бұрын
የሠው አስተሣሰብ ይገርመኛል።ራስን አዋቂ ማድረግ
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
ትክክል ዮኒ
@RahelRomano
@RahelRomano 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy 17 сағат бұрын
ድል ለጀግናውፍኖ💪💪💪💪👑👑👑
@ZelealemAbera
@ZelealemAbera 2 күн бұрын
ወንድም Matyas HD አቀራረብህን ብታስተካክል ፩ኛ፦ አዳማጭህ እና ተመልካችህ በአጭሩ ፍሬ ሀሳቡን ይገዛልሀል ፣ ፪ኛ፦ ብዙ ታዳሚ ታገኛለህ ። ስለዚህ ሀሳቦችህን እጥር አድርገህ አቅርብ ድግግሞሽ ይበዛባቸዋል ።
@MatyasHD
@MatyasHD 2 күн бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለዉ
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 күн бұрын
እባካችሁ ሁሉንም ወደአንድ ይምጡ ሰላም የሚመጣበትን መንገድ ቢፈለግ
@alemkebede147
@alemkebede147 Күн бұрын
ማኛዬ ኑርልን አጋልጥ
@RahelRomano
@RahelRomano 2 күн бұрын
💚💛❤
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ሞጣ ዛሬ ገና ቁም ነገር ሲናገር ሰማሁት !!
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 күн бұрын
ዕውነት ነው!!!
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 2 күн бұрын
ቢስሚላህ አልሃምዱሊሏህ ቀደም ስል በግሌ የ ጃ -WAR ተመጻዳቂ Mental ሳይኮሎጂ አይመቸኝም። የዘረኝነት አራማጅ ኃይሎች እብሪት ክብሪት መስሎ ይታየኛል። ይሁን እንጂ ሙርተዱን እና ቃል አባዩን አብይ ከስልጣን በማንሳት ተልዕኮ ላይ ከልቡ አምርሮ የሚሰራ ከሆነ በእርሱ ምትክ በቀደመው አመለካከቴ ተጸጽቼ ልደግፈው ቃል እገባለሁ። አብይን ለመፋለም ቢመለምለኝ እንኳ ምልምል ወጥቶ አደር ሆኜ ልታዘዘው ዝግጁ ነኝ። ሆኖም እንደለመደው ቄሮ ቄሮ እያለ እንዲያናፋብን እና የጠነባውን የፖለቲካ ቁማር እንዲጫወትብን አልፈልግም። አሁን ላይ የብልግና ፓርቲን በመገርሰሱ ረገድ ያለውን አቋም አደንቅለታለሁ አሏህም እንዲያግዘው ዱአ አደርጋለሁ። ሙባ… ከመሀል አዲሳባ
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
ትክክል ሞጣ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 күн бұрын
The poll. Millions of ethiopians are asking, why there are ethiopians who do not understand the Benefits of Unity ??? The Oromo people have no representation at all, at all. Ethiopia Today and Tomorrow!!! The ethiopian this way or that way deserve respect and justice. Without the rule of law and justice there CANNOT be a government, government !!! Unity the source of Strengths !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 күн бұрын
The Amharas have the just cause to fight, judgement has nothing to do with race, but truth and fairness.
@girmaguttabeerew5004
@girmaguttabeerew5004 2 күн бұрын
ይህንን ሽባ ለምን አትወቱም ከመድረክም አታስወግዱትም ፉኖን ጠመንጃ ነካሽ ሲል የነበረ ፀረ ትግል የነበረና ከወያኔ ያልተለየ ነው
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 күн бұрын
Ante dedeb sele ethiopia eskender tagelwale belehale tdeya ethiopia malet amhara ayedelem ?
@soyegerado2153
@soyegerado2153 2 күн бұрын
guy ,please make you rough speech smooth.
@eliasyared8852
@eliasyared8852 2 күн бұрын
GAZETGNA Ato Eskinder Nega atawekgnem ende ? Kesse (eser beat) new yementwawekwe .don't denaye Me you know what . Ledeta Ferdebeat .
@jonahabgi9125
@jonahabgi9125 2 күн бұрын
Ye Orthoxawyan: ye Amara: ye Christian ena ye Ethiopia wanaw Qewami Telat: Orthodoxwnet Bahil ena Dinqurna bicga new! Ygbachu.
@YegleAbebe
@YegleAbebe 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@sebastianmakonnen2653
@sebastianmakonnen2653 2 күн бұрын
Metshafu yet yishetal
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 2 күн бұрын
ፅናትና ፡ ብርታት ፡ ይስጥህ ፡ በርታ ፡
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 күн бұрын
እረ እባክህ በትሳደብ ይሻለህ አል አተ አማራሁነህ ንፍጣም ካልክ ከመሳደብ ተቆጠ ሞጣ ተሳዳቢ አይፈጠርም ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@WorkHabte
@WorkHabte 2 күн бұрын
Balegen manem ayaskomewem.
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 2 күн бұрын
Dele Lefano Dele Lefano
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 2 күн бұрын
አተጀበና😢😢
@MuluMulu-vy1cm
@MuluMulu-vy1cm 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@estifanosabebe5509
@estifanosabebe5509 Күн бұрын
የአስር አለቃ ጁላ አንተ ጥሩ መስክረሀል ፋኖ ስለ ሰራው ጀግንነት ለምን ታዲያ እጅህን በፍጥነት ስጥ አብይንም ኢዘሇው ሂድ አብራችሁ እጃችሁን ስጡ ለኢትዮ ጵያ አትጠቅሙም ጥፉ ከፊታችን ፋኖ ያሸንፋል
@MinaleMalke-g5v
@MinaleMalke-g5v 2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abdulkadirhasen1202
@abdulkadirhasen1202 2 күн бұрын
If they wish, Amharas have a right to self determination and liberate Amhara Region from the rule of PP. But, Amharas can NOT speak on behalf of the rest of other Nations and Nationalities of Ethiopians. Eg. Oromos don't need Amharas to defend them. Who made or gave Amharas the sole ownership of Ethiopia. The fact that FANO Claim: " Our starting is Amhara, our Finish line is Ethiopia " implies, their future hope is to rule all over Ethiopia again and bring back the feudal system of Minilik rule. This Amhara dream will never come true. Amharas, becareful what you wish for.
@DavidGulima-qb3qc
@DavidGulima-qb3qc 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@AminaYasin-x1e
@AminaYasin-x1e 2 күн бұрын
ይጠምዝዝህና የጠመዘዛችሁት ፋኖ የሞቀ ቤቱን ትቶ ጫካ እድገባ ያደረጋችሁት እናተ ናችሁ አማራን እያረዳችሁ እናተ ደግሞ የሞተ ሰው ኦርቶዶክስ ሙስሊም አትበሉ አማራ ባማራነቱ እየተጨፈጨፈ ነው ትግላችሁን አስተካክሉ ጥሩ እየሰራችሁ እየደከማችሁ ሆኖሳለ በእምነት አክፈሉ
@danieldany7295
@danieldany7295 2 күн бұрын
እንዳንተ ያለ እንከፍ ደሞ በምላሱ ይዋጋል ለዛውም USA ሆነህ እከካም ዪናስ ተብዪው 😂😂😂😂
@MaTtt-zr4cb
@MaTtt-zr4cb 2 күн бұрын
Berta.gata.yetbeke
@BeNegashti
@BeNegashti 2 күн бұрын
Wayene was lying Oromo was lying about Amhara .wake up prople fano is winning . Fano bert . Listen to this Vedio .
@suteerahmataa7193
@suteerahmataa7193 Күн бұрын
antee daddab Arbagugu yetegadale Amhara bazich 5 OR6 Amati wisx kasamana Kayee bamasraja manager tichilalee only bawayane gize Amhara yekafate xorinet no because baqi yetaxeqe shifta Alen galwochin ka Arbagugu inaxefalen bilo barasmatamama yejemarut xorinti no So Stop laying There is no wor in arbagugu Kijiba Sobdu
@AzebTeferalimenih
@AzebTeferalimenih 2 күн бұрын
ዘመዴ ልጂነቱን በሙሉ ለአማራ መሰዋትነት የከፈለ ነው አንቺም አማራ ትባያለሽ ሰካራም አሮጊት
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 күн бұрын
ስማ አማራ ሞጣን ትክክል ተነተነላችሁ
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 2 күн бұрын
እ የጠ ጣችሁ። እየሰከራችሁ ህ ዝቡን ጨረ ሳችሁት አማራ። መ ጀሠሪ ያ አስካሪ። መጠ ጥ አቁ ሙ ደ ነዘ ዛች ሁ ኮ
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
ፈኖ በቅርብ ያሳይሃል ያኔ ሁልሽምትደበቅያለሽ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 күн бұрын
አንተ ከብት አማራውያን አይባልም።
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 2 күн бұрын
ክብር። ለመንግስት ለ ጠቅላይ አብይ ተውት ተፋቱ ት አብይ። ስራ አለበት ይስራበት ክብር። ለመ ግስታችን ከሰብር ክብር። ሰ ጡ ማ ንም ሆነ ማንም ግድያ ን ል ትፀ የፉ ይ ገባል እዴት እርስ በርስ። ይጨ ካ ከናል ገ ና ለገና ስንጫረስ ከዛ ሲጨ ቀው አብይ። ይለቃል። ብላችሁ ታስባላችሁ ጭለ ማ አስተሳ ስባችሁን ተውው። ተውው
@girmayideg7868
@girmayideg7868 2 күн бұрын
አወራህ ማለት ነው? አቤት ጭንቅላት.....!!
@TamiratDesta-h5z
@TamiratDesta-h5z 2 күн бұрын
አቤት ጭንቅላት የአብይ ዘይት ተመግበህ እንዲህ ባታስብ ነበር ሚገርመኝ ብሽቅጥ የብሽቅጥ ልጅ
@sabri5460
@sabri5460 2 күн бұрын
ቂቂቂቂቂየምታወራው እወነት ነው!!አንተ ከነሱ የባስክ ነፍሠገደይ ነህና!!
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ዘመነ አስጠነቀቀ ጠቅላዩ ተጨነቁ 😱
25:36
ጠቅላዩ ጀዋር ላይ ዛቱ
30:56
Matyas HD
Рет қаралды 3,2 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН