ጉድ ወጣ 😱😱

  Рет қаралды 48,250

Matyas HD

Matyas HD

Күн бұрын

Пікірлер
@EthiopiaHagare-j7w
@EthiopiaHagare-j7w 25 күн бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ
@አሊያ
@አሊያ 24 күн бұрын
አሚሪካን ያነዴዴ አምላክ ያማራን ጥላትያዲዳቸው አሚን😢😢😢😢
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 25 күн бұрын
አቶ አብይ ረሀብ ገባ የሚባለው አንድ ሚሊዮን ህዝብ ሲያልቅ ነውን? አሁን እኮ ያ አንድ ሚላዮኑ የለም ሌላ ሀያ ሚሊዮን ለመሞት እየተዘጋጀ ነው፤ አሁንስ ምን እንበል?
@አሊያ
@አሊያ 24 күн бұрын
ይሄ ጂልመግስት
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 24 күн бұрын
22 ክፍለጦር ብርጌድ ውስጥ ነበርኩኝ ጁንታ ተብሎ የትግራይ ህዝብን ስንዋጋ መከላከያ ልዩ ሀይል የአማራን ህዝብ ከኋላ በጥይት ይመታ ነበር ብልፅግና
@ArekebArku
@ArekebArku 25 күн бұрын
ወሮ ሽታዬ ምናለ ዘግይተውም ቢሆን ቆፍጠን ያለ ንግግር ነው የጎማ መዶሻ ይዘው በወያኔ ግዜ ይዘው ሲላላኩ ቢኖሩም በስተመጨረሻም ቢሆን መባነናቸው መለሰካም ነው ኮረኔል አብይ እንዴት እንደሚአስቡ ባላውቅም ዛሬ በቀን አንዴ መብላት አቅቶት ጥግ ይዞ የሚለምነውን ቤት ይፈሰጀው አይ ምክር ቤት ከጨብጭባችሁ አጨብጭባችሁ የት ትደርሱ ይሆን
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 23 күн бұрын
ጀግና ሴት
@eyasudejen3899
@eyasudejen3899 25 күн бұрын
የዶ/ር አንባቸውን የጀኔራል አሳምነው አቋም እና ንግግር ብታቀርቡት !
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 25 күн бұрын
Victory for Amhara fano 💚💛❤️💪🏽💛. Game is over killer Abiy Ahmed 💀
@MeseretTezera-o4i
@MeseretTezera-o4i 24 күн бұрын
ቸሩ መድሐኔ አለም እንደኛ ክፋትና ተንኮል ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት አቤቱ ምህረትህን ላክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelakuShewaye
@MelakuShewaye 24 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ😮😅😊
@BekeleYadata
@BekeleYadata 25 күн бұрын
ሽታዬ ተብዬዋ ሴትዮ ትላንት የወያኔን አዋጆች በመዶሻ ስታፀድቅ እንዳልነበር አሁን ታምባቅቅ ጀመር።
@selamawitchaka8317
@selamawitchaka8317 25 күн бұрын
Sewkeshtetu ymaral
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 24 күн бұрын
Thanks, Del LeFano. Feth LeEthiopis hezb?
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 25 күн бұрын
ለምን ሠፈቅለመግስት አይሳካም አተማን ስለሆንክ አትወርድም በዚ አፍክ የምታ ፍርበት ቀን ትንሽ ቀነው የቀረክ
@melesealene5722
@melesealene5722 25 күн бұрын
ጠቦቂ ምዲረ ዲቂሊት
@zelalemtadesse5326
@zelalemtadesse5326 25 күн бұрын
Fanoooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 25 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ዲክታተር ለመሆን ጫፍ ላይ ደርሷል እያለ ሲያቅራራ የሚያጨበጭበው አውደልዳይ ካድሬ በጣም ያሳፍራል።
@Nega-z2j
@Nega-z2j 25 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 25 күн бұрын
Minew! Maninetun iskezare alawokim neber inde menegager yemayamin mengist mehonunis alawokim?
@Abiyot-media
@Abiyot-media 25 күн бұрын
❤❤❤
@BeNegashti
@BeNegashti 25 күн бұрын
Dr angaso thank you.
@mogesnegussie3997
@mogesnegussie3997 24 күн бұрын
ሽማግሌውን ኢንተርቪው ያደረገው ጎረምሳ ምናለ ፊታቸውን ቢሸፍናቸው ይሔ ወዳጅነት ነው ጠላትነት?
@አሊያ
@አሊያ 24 күн бұрын
ኦረሚያ ክልል ያሉ አማሮች ወዴ አማራክልል ይጡና አማራ እንገጠል
@misertilahun9650
@misertilahun9650 25 күн бұрын
አምላክ ይድረስላት ላገራችን
@KassawFentaye
@KassawFentaye 18 күн бұрын
መፈንቅለ መንግሥተ እያወሩ ምናምን ይላል። አቅሙን የማያውቅ ሰው ሲቀባዥር መኖር ነው።
@Yemegnu
@Yemegnu 25 күн бұрын
የሀይማኖት አባት ሲቀልል ከእርቅ ወደ ጥል ። የዚች ሴትዮ ንግግር በወያኔ ጊዜ ነው ። ለስሙ የተማረ ! ለካ ፊደል መቁጠር መደደብ ነው ። ሀገር ለማፍረስ ጦርነት ከተማረ ተብዬ እስከ ሀይማኖት አባት መሮጥ አሀዱዎች ተበጠበጡ !!!
@wellelahirpassa2210
@wellelahirpassa2210 25 күн бұрын
War is not necessary. Just be in your Amhara place do not cross to Other countries. Respect each others.
@abiybogaleazene1976
@abiybogaleazene1976 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@טטכ.ה
@טטכ.ה 25 күн бұрын
አይ አሁን እናተ ልጅ አለችሁን ፈጣሪ ከልጆቻችሂ አገኙት
@BeNegashti
@BeNegashti 25 күн бұрын
Fano❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻Anbesa Anbesa.
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 25 күн бұрын
መለስ ስለ መፈንቅለ ሲያወራ ሰምቸው አላውቅም ይኸ መንግስት ግን አንድ ሺ አጥር ሲገነባ ሲያፈርስ መሸበት ።
@YimegnushalAsfaw
@YimegnushalAsfaw 25 күн бұрын
ፈጣሪ የዘመንህንፍፃሜ ያሳየኝ።
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 25 күн бұрын
Alalk bilen ingi inde inesu masadedina chersewun neber!!! Igziabher deg new! Sanileminew ketegnanibet indantegna aldirgo asnesan!!!
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 25 күн бұрын
የአማራ ተወላጆች ገዳያችሁን አስከ መቼ ነው እቤታችሁ ሆናችሁ የምትጠብቁት ?
@አሊያ
@አሊያ 24 күн бұрын
ኢቶቢ መጥፋት ካለባ ትጥፋ አማራ መታገስ የለበትም አዲሲገሉ አዲመግዴል አዲሲቃጥሉ አዲ ማቃጠል
@Missy-tege2223
@Missy-tege2223 25 күн бұрын
ዲክተታር መሆን ይችላል ይላል የምሚለው እሱ ማነው ካለ ከ4ኪሎ መውጣት ያቃተው ጉራ ይፎክራል እዛ አዳራሽ ያሉት ሲያጨበጭብ ይገርማሉ
@melber7957
@melber7957 25 күн бұрын
Ye 4 kiloo wenber felegachew new amethyst eko!
@onetruth4649
@onetruth4649 25 күн бұрын
ዘራ ብሩክ ማነው?
@jeromenash12
@jeromenash12 25 күн бұрын
ችግሩ የተነሳውን ህዝብ ማስቆም አይቻልም ይልቅድ መፍትሄው ይፈለግ የአማራ ጥያቄ ከ ህልውና ወደ ማረጋገጫ እየተዛወረ ነው
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 25 күн бұрын
ማር ዘነብ እንዴት አያውቁዋትም ? ያሳዝናል
@Bedlu-ረ7ገ
@Bedlu-ረ7ገ 24 күн бұрын
ይህ ድስኩራም የ4ኪሎ ክፍታፍ ምን አፉን ይከፍታል
@emru2030
@emru2030 25 күн бұрын
ገዝግዘው ገዝግዘው ሳይጥሉት በሤራ፦ ሆ ብሎ ተንሥቷል የተገፋ አማራ።
@EyayuWedeneh
@EyayuWedeneh 25 күн бұрын
Hulachum ye weyane adhker neberachehu ahunim endezaw nachehu
@M-yj5qv
@M-yj5qv 25 күн бұрын
አዎን ኦራሀብ ነበረ አብይ እርሀብ የለም የሚለው ውሸት ነው ድል ለጀግናው ፋኖ ያሸንፋል
@አሊያ
@አሊያ 24 күн бұрын
የዘዶውሞት አላህያሳየኝ😢😢😢😢
@kidaneweldemariam2986
@kidaneweldemariam2986 25 күн бұрын
እናንተ የማራ የፖለቲካ ኤሊቶች የሰብአዊነት ስሜት ለምን አይኖራችሁም ከአማራ ጋር አብረው የኖሩ የግራይ ተወላጆች የኦሮሞ የቤንሻንጉል ከ2008 ጀምሮ የገደላችሁዋቸው ሰው አይደሉም ጉንዳን ናቸው ? ለአማራም ለሁሉም ሰበአዊ ፍጡር ተቆርቆሩ ልብ ወለድ ታሪክ ባትተርኩም መልካም ነው
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 25 күн бұрын
Zemene silegna sitil libih ayiseber🙏
@abebe7532
@abebe7532 25 күн бұрын
Selam belelebet Hager yeselam Menistir 😁😭🤣
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 24 күн бұрын
ደልለፈኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 25 күн бұрын
❤❤❤Nurilin nurulin💚💛❤️
@selomedamte1960
@selomedamte1960 25 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@birtukuanwendimu7660
@birtukuanwendimu7660 25 күн бұрын
Agasa we're are you
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 25 күн бұрын
Ahun gin le erasu sifelig 250 shi minisha yitatek ena kililun yirekeb minisha kemeche wodih newo ketema ena woreda liyasitedadir yemichilewo ke ewoket nesa yehone er ketema yalen enesun kebele lay sinayachewo enidet demachin endemifela minisha ye 15 ken yemecheresha gizehin tetekimeh eji sit
@Mulu-y4u
@Mulu-y4u 25 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@KassawFentaye
@KassawFentaye 22 күн бұрын
አገር እየመራሁ ነው የሚለው?
@negestqueen
@negestqueen 24 күн бұрын
አዋ መፈንቅለ መንግሰት!!! በቃቹህ!!! ደደብ አብይ አህመድ ከስልጣን ይባረር!!!
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 24 күн бұрын
UN ያወጣው በ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ከ14 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ለረሀብ ተጋልጣል ከረሀብ የሚመጣ ለተላላፊ በሽታ ተጋልጧል የኢትዮጵያ ህዝብ
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 25 күн бұрын
የጠላት ወሬ ህልምህ ነው የስልጣን ጥማት እስትራቴጂ ሁሉ ፌክ ነው
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 25 күн бұрын
Meselhale tayalehe setefenekel taylehe
@rezeneasfaha2612
@rezeneasfaha2612 25 күн бұрын
ኣቢይ ኣሕመድ መዋሸት ኣይበቀውም, " በክላሽ መንግስት የሚገለብጥ የለም ያለው" ኣሁን መፈንቅለ መንግስት ኣይቻልም የሚለው, ከዛ በላይ ህዝቡና የምክርቤት ተወካዮች የሚሉትን እየሰማ , ወደ ዲክታተር መንግስት መሆኑን ኣልተረዳውም። ዋናው የቸገረው ኦሮሞ ኣንድ ኣለ መሆኑን ብቻ ነው።
@muluhailemariam5035
@muluhailemariam5035 24 күн бұрын
Ability ante selalterabek yehezbu rehab ayesemahem ante chekagn
@TayituAbakostir
@TayituAbakostir 25 күн бұрын
ስውየው አንተ እና አቶ አብዮት ቤት ብቻ ነው ስላም ያለው እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብማ በረሀብና ስላም በማጣት እየተስቃየ ነው:: ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ: ሞት ለዘረኞቹ ብልግናዎች::
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 25 күн бұрын
PARADOX ይሉሀል ኢትዮዽያ ነች። አንድ መሆን አትችል አትነጣጠል። አብሮ መኖር አይችል ወይ አይለያይ። መነሳት አይችል ወይ መቀመጥ። ሀይማኖተኛ አይሉት ወይ ዓለማዊ፣ ከምድር አልሆነ ወይ ከሰማይ። እየተሰደበም እየተመሰገነም የሚያጨበጭብ። ወደፊት አይሄድ ወይ ወደሗላ፣ አይተኛ ወይ አይነሳ። እያለቀሰ የሚስቅ። እያሰበ የሚቃዠ። በጠራራ ፅሀይ ህልም ውስጥ የሚሰምጥ። እየሞትን የምንበዛ፣ እየተራብን እንወፍራለን ብሎ የሚቃዠ። ይህ በልብ ወለድ ታሪክ ቢሆን ባልከፋ፣ በአገር ታሪክ ሲሆን ግን ከፓራዶክስ ወደ ትራጀዲ መሸጋገር ነው። የአገሪቱ ፓራዶክስ ተንተክትኮ ተንተክትኮ አገሪቱን አራፋዎች ወደ ላይ ተንሳፈው እንዲመርዋት ተፈርዶባታል።
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 23 күн бұрын
ብልጽግና ውሸት አይታክተውም
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 25 күн бұрын
Arminia iko yemejemeria yekiristina imnet yemifetsebibet yenebere, 7tu Abiate kristianat yeneberubat, be Turk midir yeneberech, Turk yegedelewun gedlo yasadedewun asado, be 7tu abiate kristianat bota lay mesgid yeserabachew neberu🤔 zaremgorebet yeislam teketay hager iyetegedelech tigegnalech. Idlu yalachuh ye Ortodox imnet teketayoch, iukinan bemestet, alen bibalu atrafi yemitihonew hagerachin nech.
@BeNegashti
@BeNegashti 25 күн бұрын
Tulutla abiy Ahmed Ali ye beshasha arada Teshenefhal wered. Teshenefal wered.
@girmanagash873
@girmanagash873 25 күн бұрын
ሰይጣን ይገልብጥህ።
@shalekakassahun
@shalekakassahun 25 күн бұрын
gin medehanealem sew eyegedelen yagezenale geraw gebagn
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 25 күн бұрын
Ayzohe keduse mikale kante kefano gare new enasenefalen
@getachewwoyessa1672
@getachewwoyessa1672 25 күн бұрын
Please stop spreading hatespeech and dividing the beloved people of Ethiopia. Ethiopia is a unitary country from day one and will remain so irrespective of what this channel as well as the people you brought on this very presentation are doing and have often done to support your program of hatespeech.
@RahelRomano
@RahelRomano 25 күн бұрын
🎉🎉🎉😢
@አሊያ
@አሊያ 24 күн бұрын
ሲከብሩኝ አከብራለሁ ሲነኩኝ ግን አልሰማም
@OkhoAjake-f6p
@OkhoAjake-f6p 25 күн бұрын
watching from Denver Colorado freedom's worldwide freedom's freedom's Anuak Gambella Ethiopia.
@elsamesele
@elsamesele 25 күн бұрын
ግነ፣ግነ አብይአመድ ጤንኛ፣ነእው፣??????ወእይ እኛ፣ነን፣ጤነኛ ያልሆነእው እዴ፣ አይናችሁን ጨእፍኑ ታእውሩ፣ነእው ነገሩ፣ እር ጎብዝ፣ የትንነ፣?የትናቹ፣ ???ሞተናል በቁመና፣ነእውር ጌጡ ማለት ለሐብይ፣ አመድና ለጓዶቹ ሸለማት ነእው መሥለኝ፣ ብልግና ብልፅግና፣አምፖልነ 💡💡💡💡💡መርጠናል፣ግነ ጨልሞብናል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh 25 күн бұрын
Dele latGafaw Amara hezebe barteulennnnnnnn
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 25 күн бұрын
Galla ena segera eyader yigemal
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 25 күн бұрын
አማራን አጠፋለሁ ብለህ በ8ኛ ክፍል አስተሳሰብ አና በቀዘነ አረብ ግፊት ተሳስተህ፤መቀመቅ ትገባለህ
@girmanagash873
@girmanagash873 25 күн бұрын
የኛ ተመራማሪ።
@HayatMehammed-r5w
@HayatMehammed-r5w 24 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭🤲🤲🤲🏃‍♀️
@nomorelie3900
@nomorelie3900 25 күн бұрын
FANO
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 25 күн бұрын
ትንሽ ሀፍረት የማይሰማው ነውረኛ ህሊናውን የሸጠ ፤ እንደዚህ አይነት ሰው በእውኘት ዮኖራልን? ደግሞ ለአባቶቼ ልሞከራችሁ ብሎ ሲናገር የማያፍር፤ ስድ አደግ።
@Sadiya-q4o
@Sadiya-q4o 25 күн бұрын
Ay,doctor .abiy.sewun.siyalk.manen.new.metastdaw.merytun.tesasatu..hhhhhh
@dr.abrahamsolomonsbm9453
@dr.abrahamsolomonsbm9453 21 күн бұрын
🙏🦁🥀🚦👉 WHY !? MR.ZEMENE DO NOT WANT TO WORK WITH HONORABLE ESKINDER NEGA , ALWAYS FIGHTING EACH OTHER , IT IS NOT GOOD👈🚦🌹🦁🙏
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
መላው ዓለም መቃወም ጀመረ
17:40
Matyas HD
Рет қаралды 20 М.
ጠቅላዩ ከዳቸው እዉነታዉ ወጣ
23:42
Matyas HD
Рет қаралды 19 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.