ጉድ - የሚስቱን ቤተሰቦች የሚሸሸው ባል መጨረሻ

  Рет қаралды 43,693

AFTA TUBE

AFTA TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 2 ай бұрын
ትግስተኛ ሰው ካመረረ በቃ በእውነት በትዳር ውስጥ አለመግባባት በጣም አስቸጋሪ ነው አብሶ ቤተሠብን የሚጠላ ባል አይጣል ነው
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Ай бұрын
በእውነት በጠም በጠም አስተማሪ የሆኔ ድርማ ነው እነመስግናለን እንደዚህ ቀጥሉበት
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 2 ай бұрын
ይሄ የኔ ሂወት ነበር 3አመት ሙሉ ያለቀስኩበት አሁን መካሻ ምርጥ ባል ነዉ የሰጠኝ አልሀምዱሊላህ😢😢😢ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እናት ግን አትገኝም ስለዚህ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@ሸዊት-ቀ3ፈ
@ሸዊት-ቀ3ፈ 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ወድ ድንግል ማርያም ትጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤ትዳርሸን ይባርክ🎉❤❤❤❤❤
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂 ወንድ ብሆድ ወንድ ይመጣል እያልሽ እሄንንም እንዳትሸኚው 😅
@ZinetAdane-y9l
@ZinetAdane-y9l Ай бұрын
ፈጣረ ላይክስ አይበዲልም😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
❤❤እሰይ ተመስገን❤
@marthamamo4917
@marthamamo4917 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስተምረው ስስታም ባል ነው ጎበዝ ሴት ናት
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ሴት ልጅ እስክታመር ነው ስታመር መስሚያዋ ጥጥ ነው እደውም ጥሩ ሰው ናት ወደ መስርያ ቤቱ አስመለሰችው እኔ ብሆን ረግጬው ነበር ምወጣው
@MekaBogale
@MekaBogale 2 ай бұрын
ቤተሠቤን እማያከብር ባል ገደል ይግባ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
10 ጊዜ ገደል ይግባ
@BereheEwalYodit
@BereheEwalYodit 2 ай бұрын
ማርም ሲበዛ ይመራል ይሄ ጅል ከሱም ብሶ ሰው መናቁ የሆነ ከረፈፍ
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 2 ай бұрын
አዎ በሀሉም ቤት ደርሰዋል ያዉ አልሐምዱሊላህ አሁን ተለያይተን እንዴ ራሱ ቤተሰብ የምያይ አላሂ ሰቶኛል መልካምነት ለራስ ነዉ
@ትግስት-ነ7ሐ
@ትግስት-ነ7ሐ 2 ай бұрын
አሪፍነው❤❤❤❤❤❤
@melkamubeyene2571
@melkamubeyene2571 2 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ድራማ ነዉ ቀጥሉ በት
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 2 ай бұрын
አቤት መጨረሻው ደስ ሲል ቆራጥ ሰው ደስ ይለኛል😊
@friotkafeni765
@friotkafeni765 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አንዳንድ ባሎች የሚስት ቤተሰብን መተዋወቅ አይፈልጉም
@Zehar-zh9ws
@Zehar-zh9ws Ай бұрын
በጣም እስተማሪነው እናሰግናለን ከጥሉበት❤
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ጠክሩ እናመሠግናለን
@Ditawtube
@Ditawtube Ай бұрын
ደስ ብላቹኛል በርቱልን እኛም አጫጭር ድራማዎችን ሚሰራ ሰው አተምረን አሪፍ ክፍያ እንከፍላለን በቻናላችን መመዝገብ ይችላሉ ❤❤❤❤ ይህን ኮመንት ሁልም እዲያነበው ላይክ አድጉት 🙏🙏🙏🙏
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 ай бұрын
አስተማሪ ነው እሷን ወደህ ቤተሰቧን
@ZinetAdane-y9l
@ZinetAdane-y9l Ай бұрын
የኔ ባል ጎደኛ ነው ይሂ ልጂ አብሬው ሁኘ ምንም አልገባው ጥየው ስሂዲ በጥዲ አይኑ አለቀሰ😂😂😂😂
@alami5787
@alami5787 2 ай бұрын
ያለመደማመጥ ብዙ ነው ችግሩ
@MBaba-sk3xm
@MBaba-sk3xm Ай бұрын
ይህማ የኔህይወትነው ወላሂ አሁንግን አልሀምዱሊላህ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 ай бұрын
መጨረሻው ላይ የተረከው ሰው ወደ ስለ ህይወት ተመለስልን 🙏💝
@yab-w8e
@yab-w8e 2 ай бұрын
የትዳር ትልቁ ነቀርሳ አለመደማመጥ ነው
@alami5787
@alami5787 2 ай бұрын
ትክክል
@yeshem
@yeshem Ай бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው
@jahrajahra3941
@jahrajahra3941 2 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j Ай бұрын
ይሄ ሰዉየ ክፉ ሰዉ ሁኖ መስራት አይችልበትም ጥሩ ሰዉ ሁኖ ሲሰራ ደስ ይለኛል 😂
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Ай бұрын
የሚስቲቱ ጋደኛ ስታምር ❤❤❤ ወድጃት ኣለው
@meriisisayii
@meriisisayii 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
የራስሽ ጥፋት ነው ስራሽ ት ተሽ ለቤተስቦችሽ ክብር የሌለው ባል እዛው በፀበሉ ይቅር ባል ደግ አረግሽ ራስሽን ጠብቂ ሴት ልጅ መስራት አለባት እቤት መቀመጥ የለባትም ለፈለገቹ ባትስማማ ገደል ግባ በይው ምን አስጮሆሽ እሱም ትዳር እምትፈልገው ከሆንክ እምልህን ስማ በይው
@mhretmhuru5537
@mhretmhuru5537 2 ай бұрын
👍👍🥰🥰🥰
@AsQw-h4x
@AsQw-h4x 2 ай бұрын
ያረቢየኔሂወትእደዚህነው. አሁን ግን. ልመነቅረውነው😊😊😊
@Jamela-g3t
@Jamela-g3t 2 ай бұрын
እ አሳቅሺኚ በጣም ማን ይጨቆናል
@AsQw-h4x
@AsQw-h4x 2 ай бұрын
@@Jamela-g3t እእእ
@sdasa7811
@sdasa7811 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@امباسيامبسي
@امباسيامبسي 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ዘድሹ
@ዘድሹ 2 ай бұрын
ወይም ወንዶች😮
@MuluAbdisa-l8g
@MuluAbdisa-l8g 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 2 ай бұрын
Women get work get work
@muntha6959
@muntha6959 2 ай бұрын
❤❤❤
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 2 ай бұрын
He feel jellis on you oh no girl 😮😮😮
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@abebebiserat4026
@abebebiserat4026 2 ай бұрын
Flexible Shunjata Negajura The best is Bible reading
@klm9872
@klm9872 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Ай бұрын
እንዲህ አይነት ባል ተሸክማ የምትኖር ሚስት አለች?? የማይመስል ድራማ!ግን መጨረሻ ው ያስደስታል!
@meriisisayii
@meriisisayii 2 ай бұрын
𝐘𝐞 𝐳𝐚𝐳𝐢𝐧𝐚𝐥𝐢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
እየሽ ለቤተስብሽ ክብር የሌለው እየነገሩሽ ነው እሚገባሽ ከሆነ ላንቺ ያለአረገ ጎበዝ አዳምጪ ለራስዋ ትፈልጋለች ንገሪያቸው አየሽ የልጃቸው ጉድ ንገሪያቸው ባክሽ የልጅሽ ችግር አታቂ የባል ቤተስብ ልጄ ብቻ ይስራል
@MasaratDarajje
@MasaratDarajje 2 ай бұрын
😢😢😢😢😮😮😮
@ahmedseid503
@ahmedseid503 Ай бұрын
ይህን ነው ያገኘው ይገበዎል
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 2 ай бұрын
ስግብግብ ይገባዋል
@lubabayimamksa5425
@lubabayimamksa5425 Ай бұрын
እደህ. አይንት. ባል ጠቆር. ብሎ. ይቅር
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 ай бұрын
Yeledememamet Siketil hulunim endaras bicha betidar wusti giltsegninat asfelagi new
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 ай бұрын
የስለህወት የቀድሞ ተራኪ
@-swtube5575
@-swtube5575 Ай бұрын
ሌቦች የቀየ ነው 😅😅😅
@Selam-g1z
@Selam-g1z Ай бұрын
ግን እንደዚህ ዓይነት ድረማ አይመጥንህም
@MhiratiAyawo
@MhiratiAyawo 2 ай бұрын
Wowowowow 😢😢100/💯
@SaraSimenyTariku
@SaraSimenyTariku Ай бұрын
Abet gura abet urdet😮😮😮😮😮
@XajeeLammas
@XajeeLammas Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢🫡🫡😭😭
@MiratZawde
@MiratZawde Ай бұрын
Yigermal sew menak
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 2 ай бұрын
የታባቱ
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SarahBerehan
@SarahBerehan Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 ай бұрын
Yeledememamet Siketil hulunim endaras bicha betidar wusti giltsegninat asfelagi new
@birukakalu4670
@birukakalu4670 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 86 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
September 4, 2024
23:19
Eden Ethio Tube_ኤደን ኢትዮ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 63 М.
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 803 М.
ጉድ - የእህቷን ፍቅረኛ የምትጠላው ሴት
29:18
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН