ጉዳዩ ሲጣራ ያልቀበቅነው ነገር ተፈጠረ

  Рет қаралды 127,609

Gojo Tube

Gojo Tube

Күн бұрын

‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

Пікірлер: 301
@gojotubee
@gojotubee 5 ай бұрын
የኔን ጉዳይ እመለስበታለው አንድ ያገኘውት ነገር አለ
@Hadya720
@Hadya720 5 ай бұрын
እሽ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 5 ай бұрын
እውነት ካለህ እፍረቱን ውርደቱን ትሸከመው
@miliaakiki9424
@miliaakiki9424 5 ай бұрын
ያንተ ጉዳይ መጨረሻው እንፈልጋለን
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 5 ай бұрын
አረ በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ግድ ነዉ
@samrihaylay6720
@samrihaylay6720 5 ай бұрын
እንጠብቃለን
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 5 ай бұрын
ሚኪሻ እንዴት ነውያተ ጉዳይ? ምንም ይሁን እኛ እንወድሀለን። ወንድ ነህ ወጣት ነህ ልታደርግ ትችላለህ ማግባት ግን አትገደድም።👍👍👍👍
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 ай бұрын
ትክክል,ልጂም,ፀጋ,ነው,ያንተ,ከሆነ,ተቀበል,ልጂ,እወዳለሁ,እኔንም,ይስጠኚ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 5 ай бұрын
በእየሡሥ ሥም የአገንት መንፈሥ እርኩሥ መንፈሥ የጨለምሥራ የፈረሠ ይሁን አሜንንን
@tamirudhabsu7322
@tamirudhabsu7322 5 ай бұрын
ምን ማለቷ ነው እኔ የሚያስተዉሰዉ ነገር የለም የሚለውን ንግግር አበዘች ፣ አይምሮዋን የተቆጣጠረ አጋንንት ኃይለኛ ነዉ፣ መንፈሱ የተዋጋ ይሁን !!!
@לידור-ז9ב
@לידור-ז9ב 5 ай бұрын
ይሔ ነገር የሁለተኛ ጊዜ ነው ምሰማው መንፈሰ ነገር ነው ይሔ ነገር ፀበል ውሰጂት
@AlmazWelyu
@AlmazWelyu 5 ай бұрын
😢enem hulete new may
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 ай бұрын
እኔም አዎ መንፈስ ሰውሯት ነው እሷ ሳታቅ😢
@Meron824
@Meron824 5 ай бұрын
አዎ አስታወቁ ሳለው ሁለት ሴት ጓደኛማቾች ነበር የቀረቡ አንዷ አረገዘች😢
@getachewtefera2317
@getachewtefera2317 4 ай бұрын
ድራማ እኮ ነው ወንድሜ
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 3 ай бұрын
እህትየዉ ግን በጣም የምትገርም ናት ዘጠኝ ሠአት ስትወጣ እንዴት አምነሽ ለቀቅሻት ለዚ ሁሉ ጥፍት ተጠያቂ ነሽ
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 3 ай бұрын
ይህ ድራማ ነው በደንብ አስተውሉ እና አዳምጡ የእህትማማቾች የተቤሉት ልሳናቸውን አማርኛ ሲያወሩ አንድዋ ጥርት ያለ አማርኛ የአንደኛዋ ልክ ሁለተኛ ቋንቋዋ እንደሆነ ያስታውቃል
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 5 ай бұрын
ይሄ የርኩስ መንፈስ ስራ ሊሆን ይችላል ፀበል ውሰዷት ወይ መስተ ፋቅር አድርጎባት ሊሆን ይችላል
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Ай бұрын
ሚኪ ወንድሜ ልጅትዋ የመንፈስ ነገር ያላትነዉ የሚመስለዉ መንፈስ የተያዙ ምን እንደሚያደርጉ አያቁም የሚያደርጉት አይታወቃቸዉም እና ልጅትዋ ጠበል ዉሰዱዋት እምነት ቀቡባት በአእግዚአቢሄር ሀይል ትድናለች አሜን
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 5 ай бұрын
አው የኔ ልዩ ወንድም ሚክዬ ያንተው ጉዳይ ነዉ እኔንም ያሳሰበኝ በዝህ ምድር ታማኝ ጓደኛችን አንድ ፈጣር ብቻ ነዉ ወንድም ሴትም ጓደኛ የምባል አባባል ይቅርብን በቃ ከክፉ ዜሜን ደርሴናልና😮😮😮❤❤❤❤ ሚክዬ የኛ ጠንካራ አንተንማ መቶ በመቶ እንተማምናለን❤❤❤100😢😢😢
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 5 ай бұрын
ይሄ የተረገመ መተት ይሆናል እንጅ 😢😢 ደግሞ አለባበሷ አይይይይይ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ከባድ ነው😢😢😢😢
@سارهخبشيه
@سارهخبشيه 5 ай бұрын
የራሰህጉዳይኣሳዉቀንምክየ❤❤❤❤❤እንወዳሃለን
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 5 ай бұрын
ምርጥ ዩቲበር ነህ። የቃላት ማቀናበር ችሎታህ የመጠቀ ነው። ለስራው ተገቢ ነህ። ተሰጥኦ ኣለህ። በርታ ! ማስታወቂያ ብታቆም ኖሮ ተወዳዳሪ የማይገኝልህ ነህ። በርታ
@ወለተ-ሠንበት
@ወለተ-ሠንበት Ай бұрын
እግዛብሄር ይገስጽህ እርኩስ መንፈስ ጸበል ዉሰዷት😢😢😢😢
@MadeenaYusuf
@MadeenaYusuf 5 ай бұрын
ሚኪያተስጉዳይእደትሆነ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 5 ай бұрын
ሚኪ አስማማቸዉ ከአረገዘቺም የእግዚዓብሔር ስጦታ ነዉ መደረግ ያለበት ደንብ ነዉ እህታቺን ወደደቺዉ ታዲያ ችግሩ ምንድን ነዉ እንኳንም አረገዝሺ እምቢ ማለት ነዉ የሚያስረዉን ባህላቺንን ::
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 5 ай бұрын
ሲጀመር አለባበስሺ ምንይሉታል
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 5 ай бұрын
ማፈስናው ወደፀበል ውሰደት ከዚበፊትም እደዚሐይናት ታርክ ሰሚታናል ዱካ ሾለይ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 5 ай бұрын
ግን አለባበሷን ለምን እድታስተካክል አትነግሯትም ምን የሚሉት አለባበስ ነው
@EsterHadasa-f4u
@EsterHadasa-f4u 5 ай бұрын
teacher...😢
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@EsterHadasa-f4u
@ertaerta726
@ertaerta726 5 ай бұрын
እኤ የመንፍስ ስራ ነው ፀበል ውስድዎት በትርፍ የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ አዳምጡ
@DeseFikado
@DeseFikado 5 ай бұрын
በድብቅ ከተከራዩ ተፋቅረዋል
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 ай бұрын
መምህር,ተስፍየ,የአባ,ግርማ,ፍሬ,አዳምጡ,ገጠመኚ❤❤❤❤
@Tago-p8f
@Tago-p8f 5 ай бұрын
የዝሙት መንፈስ ነዉ እየወሰዴ እሚማግዳት ፀበል ትግባ 😢😢😢😢😢
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 5 ай бұрын
የኢህትየው ጉዳይ ነው ሚገርመኝ,, ሌሊት ለባብሳ ከቤት ስትወጣ እና የሆነ ሚሄድበት,, ቦታ አለ,, ትላለች, ትይያለሽ,, እንደው በዛ ወጥታ ስትሄድ እንዴት በዛ ሰዓት እንዲትሄድ ትፈቅጅያለሽ,, ዳንኤል ጋ ሳይሆን ሌላ ቦታስ ብትሄድ,,?? በዛ ሌሊት አውሬ ብበላትስ,,,?? ሙሉ በሙሉ ታላቅየዋ ጥፋተኛ ነች!!
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo 5 ай бұрын
ሚኪሾ ቢስ ነው አባት በቃ ይገቡ ምን ይደርገል👍👍👍
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 5 ай бұрын
በሕልም ነው የምምሄድ አታውቀውም አጋንንት ነው የተጫወተባት ፀበል ትጠመቅ
@RodiBayou
@RodiBayou 5 ай бұрын
ያንተ ጉዳይ ምን ደረሰ??? አሳውቀን ስለምንወድክ እንጨነቃለን❤❤❤❤❤❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 5 ай бұрын
አለባበስሽ በቅጡ አድርጊው
@ZuriashworkBefirdu
@ZuriashworkBefirdu 5 ай бұрын
እህት ተብዬ በዚያ ሰዓት ወዴት እንደምትሄድ መከታተል ነበረብሽ አንቺ ስለራሽ ነው የምታስቢው ምን እንደሆነች ማወቅ ነበረብሽ አሁንም ልጅቷ መንፈስ ይዟታል ወይም መተት ተደርጎባት ሊሆን ይችላል ፀበል ውሰጃት።
@AAAA-zu3nn
@AAAA-zu3nn 2 ай бұрын
ሚኪ ሠው ከባድነው ደጋግሜ ነውየማስታውስህ ተጠንቀቅ በጣም ጠንካራወንድማችን
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 5 ай бұрын
ሚኪዬ ያተ ነገረ አሰጨንቀኛል
@RumanaAli-mj9cu
@RumanaAli-mj9cu 5 ай бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው ወይ መተት ሊሆን ይችላል እምነት ቦታ ውሰጃት
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 5 ай бұрын
ፀበል ውሰጅያት ከዚህ ቀደምም ይሄን የመሰለ ታሪክ አይተናል ዱካሾ ላይ መፍትሄው ፀበል ነው
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 5 ай бұрын
ሚኪዬበርታ የኔውድበርታ እራሥህጠብቅህኢሺ❤❤❤አብሺር
@MelaLove-cs8jd
@MelaLove-cs8jd 5 ай бұрын
በስመአም ምንአይነት ጉድነዉ አይዛሽ ዬኔ እህት ጸበል ግቢ
@degefaalemu-in6jo
@degefaalemu-in6jo 5 ай бұрын
ፀሎት ያስፈልጋቸዋል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
ሚኪ አትደጋግም ያስጠላል ጥያቄህ
@GvuThj
@GvuThj 5 ай бұрын
,ፀበል.ወሰዶት..አሰርተወባት.ነወ ,በደግምት
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 5 ай бұрын
ግን የማን ስሕተት ነው የትልቅ እህት ስህተት ነው ለም ቪድዮ ወይ ሪክርድ ወይ ፎቶ ኣይትዝም።
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 4 ай бұрын
እነዚህ የማደጎ ልጆች ናቸው ለንብረት ብለው ወላጆቻቸውን ሳይገድሉ አይቀርም ስለዚህ ጠንከር አድርገህ ብትጠይቃቸው አሳዳጊውቻቸውን የገደሉት እነሱ ሳይሆኑ አይቀርም ደግሞም ንግግራቸው የተለየ ነው
@YordanosSisay-h2s
@YordanosSisay-h2s 5 ай бұрын
ሚኪ ይሄ መንፈስ ነው ፀበል ትሂድ አንድም ዱካ ሾ ላይ እንደዚህ አይነት ታሪክ ቀርቦ ነበር በእንቅልፍ ልቧ ነው እስዋ አታውቀውም ይሰውራታል ፀልዩ እህቶቼ የዳቢሎስ ስራ ነው እስዋ አታውቅም እሱ ግን ያውቃል ልጁ
@sophiaabraham5380
@sophiaabraham5380 5 ай бұрын
ይህንን እደግፋለሁ የመንፈስ ሥራ ነው
@user-wg5ht2ht7d
@user-wg5ht2ht7d 5 ай бұрын
ጠበል ዉሰዶት የኔም እህት ታይነጋ ብዙምገድ ህዳ ነዉ እምታቀዉ ጠበል ጥሩ ነዉ።
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
ሚኪዬ ባርዬ❤❤❤❤እኛ በጣም እንወድሀለን ለጅቷ በጣም ዉሸታም እንደሆነች ነዉ እኔ የሚሰማኝ እና በጣም ጓጓቻለዉ ዉርደቷ ብቻ ነዉ የሚታዬኝ አላህ ሀቅህን ያዉጣልህ ልጅቷ ግን ላንተ አትመጥንህም ለምን የቃላት አጠቃቀሟ እንዳዉም ከሷ እናትዋ ይሻላሉ በምርመራዉ ያምናሉ እሷ እኮ የምትለዉ በደፈናዉ እመን ነዉ የምትለዉ ለዚህ ነዉ ላምናት ያልቻልኩት እና ሚኪዬ ባርዬ ቶሎ አሳዉቀን በጓጓት ነዉ የምጠብቀዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 4 ай бұрын
የገረመኝ እህትየው በለሊት ስትወጣ ለምን ትጎዳለች ብላ አትሸኛትም ለምን ተከትላት አትወጣም ለምን በደንብ የት ነው የምትሄጂው ብላ አትጠይቃትም መብራት ሲበራ ካየች በር ሲከፈት ካየት መጠራጠር ማየት ቀላል ነው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 ай бұрын
ፀበል ውሰዱዋት ሚኪ ይከ ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ጉዳይ ነው መንፈሱ እራሷን ሰውሮ ነው የሚወስዳት 😢😢
@Abraham-z7c4u
@Abraham-z7c4u 5 ай бұрын
Sister lejeta be aganet weyim devil passed hona nw meftehew lejetan wede Church begeze wesdeshate free tehun ahun mnm betadergat esa mnm atawekem ebàkachu deresulat lelejeta ❤❤❤❤
@YeshiworkAshine
@YeshiworkAshine 5 ай бұрын
መተት አርጎባት እንዳይሆን ጎጃሜ እንዳይሆን ፀበል ውስዷት
@GetnetTadese-o7r
@GetnetTadese-o7r 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ፀበል ውሰዷት
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 5 ай бұрын
ሚኪ ያንተ ገዳይ አስቦናል መጨረሻው ሳትነግረን ❤❤
@ZemelakAbat
@ZemelakAbat 5 ай бұрын
እንዴ 4 or 5 ወር ሙሉ በሌልት ተነስታ ወጣ ስትሔድ ለምን ተከትለሻት አልሄድሽም
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ይከሰታል በእንቅልፍ ልባቸዉ በር ከፍተዉ የሚሔዱ ሰዎች አሉ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 5 ай бұрын
ፈትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ፍትህ አረ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahelmebrahtu1414
@rahelmebrahtu1414 5 ай бұрын
መተት ኣድርጎባት ይሆናል ልጁ ፀበል ዉሰዱዋት
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 5 ай бұрын
መንፈስ ነው።
@AAAA-zu3nn
@AAAA-zu3nn 2 ай бұрын
እትዮዋ ለምን ለሊት ሰትወጣ ለምን ዝምትያለዝ እኳን ለሊት ቀንበብርሀንእንኳ ይጠየቃል ልጅቷ የሚፈታተናት ይሮራል ብለሽ ለምን አልተከተልሻትም እህት አይደለሽ
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢fatari ante tabekiny
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
ሚኪ.... እንዴት ሆንክ ያቺ አዛ ልጅ ጋር ??? ሀቅህ ያወጣሀል ፈጣሪ ይርዳህ ??? ሲቀጥል ይቺ እህት መንፈስ ይመስለኛል መክሊት በጣም ታሳዝናለች መንፈስ ይሆናል ፅበል ውስዱዋት... ባለፈው ወንድምልን ዱካ ሾው ጋር ይሃንን ታሪክ ስምችዋለሁ ባልሳሳት ሌላ ሚድያ ላይም አይቻለሁ.. ፈጣሪ ይርዳት እህትዬው ግን ፈጣሪ ፈሪያ እግዛብሄር ያደረበት ትዳር ይስጥሽ @ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 5 ай бұрын
😭😭😭😭 በ እግዚአብሔር ሰም ፅብል ወስጃት እማ
@kwkw2880
@kwkw2880 5 ай бұрын
Mikiye የኔ ፍቅር ❤️❤️ 🥰🥰
@abebahabtezghi2663
@abebahabtezghi2663 5 ай бұрын
Sleepwalking, also known as somnambulism, is when people get up and walk around while asleep. It's more common in children than adults. Children usually outgrow sleepwalking by the teen years. Sleepwalking that happens once in a while often isn't a serious problem and doesn't need treatment.
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 5 ай бұрын
ይህ ነገር እምትሄደው ሰውየ መተት ስለኣስመተታት ነው ልቧ ሳታውቅ እምትሄደው።
@dagmegetachew3954
@dagmegetachew3954 5 ай бұрын
ተከራዩን ጠርጥሪው የደብተራ ልጅ ይሆናል በመተት(በሰይጣናዊ) ሀይል ነፍሷን አዟት ያመጣታል እርሱ ጋር ልጁን ጠርጥሩት
@ንቡረ_ዕድኤርምያስ
@ንቡረ_ዕድኤርምያስ 5 ай бұрын
ሂልማ ሀጠራው የሚለው ብርሃኑ ጁላ እንዳንተ አይነቱን ጅላንፎ አይነት ሰው ነው:: በመጀመርያ ደብተራ ማለት ምን ማለት እንሆነ ግንዛቤን ያዝ!
@dagmegetachew3954
@dagmegetachew3954 5 ай бұрын
@@ንቡረ_ዕድኤርምያስ ደብተራ ማለት ካባ እና ቆበብ ደፍቶ እንዳተ ጥቁር ዶሮ ጠምዝዞ የሚጥለው ነው
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 5 ай бұрын
Menfes New Tebele Mehedealbat Tebeka Argelat. Endeze Yalbachew shewch Alu Kbade New Adega Alewe❤
@yeshidejene7632
@yeshidejene7632 5 ай бұрын
Egiziho amilake hoyi irkusi menifes new tsebal wusedoti
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 5 ай бұрын
የማይመስል ምክንያት ነው እድሜሽ እንደሚሄድ አታውቂም እንዴ እስዋ ካንቺ ትንሽ ነች አንቺ ትልቅዋ አግብተሽ ባልሽ ቤት ነው የምትገቢው እስዋ ደሞ እስከምታገባ ድረስ እዛው ቤታችሁ መቆየት ትችል ነበር አሁን አንቺ ግዜሽን አትግደይ አግቢ❤
@MdSha-m4g
@MdSha-m4g 5 ай бұрын
ዎድሜ እኔ ይስሳብን ያተ ጉድይ ነው እርስህን ጥብቂ
@Firehiwot-w8x
@Firehiwot-w8x 5 ай бұрын
እሔ ነገር የመንፈስ ስራ ነው እንደዚህ ያለ ነገር እንደሚፈጠር አውቃለሁ ጸበል አስጠምቄያት
@linaroyal4595
@linaroyal4595 5 ай бұрын
Liju ewunet yeminaget yimesilegnal
@wellowello1084
@wellowello1084 5 ай бұрын
አለባበሳ ምንጎድ ነሺ ኤጭ ሚኪየያተነገረ አሰጨንቀኛል
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 5 ай бұрын
እንደ እምነትሽ የእምነት ቦታ ውሰጂያት የቤቱ ባሌቤት ክሆናቹም ተከራዩ እንዲወጣ አርጉ በምትኩ ሴት ተከራይ አከራዩ መድሃኒት መተት አሰርቶባት እንዳይሆን እጠረጥራለህ
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 5 ай бұрын
ይች ሰው የምታውቀው ነገር አላት ስምንት ና ዘጠኝ የትኛው ቤተክርስትያን።እውነተኛ እህት ከሆንች ለምን አትከተላትም ? እኔ አላመንኳትም ይች ውድቀቷን የምትፍልግ ናት ማለት ነው ።
@Hundumak
@Hundumak 5 ай бұрын
በትክክል ። እንዴት ከኔ ጋር የተኛ ሰው በር ከፍቶ በድቅድቅ ሌሊት ሲወጣ ዝም ማለት ያስችላል ???,
@iicyoutube
@iicyoutube 5 ай бұрын
ካች ምን ይማራሉ ተማራዎቹ እስከትንሽ ተገላልጠሽ
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 5 ай бұрын
ከ አተ አረገዝኩ ያ አለቿ መስሎኝ እልልልልልልልልልልል ብይ ነበር 😅😅😅😅😅
@SamuelteshomeBaby
@SamuelteshomeBaby 4 ай бұрын
እውነቷን ነው አተውቅም ታደግሞበት ነው ከሰአት ተጠቅሶ ተደግሞ ነው ልጅ እንኳን ብትወልድ ሆቶዝም ልጅ ይወለደል መፍትሔ ጻሎት ቤት ውሰዷት መንፈሱ ጮሆ ይወጣል
@EbrahimHaji-k9u
@EbrahimHaji-k9u 4 ай бұрын
Isua weta sithed ihtiyewa min tiseralech tinish scriptu yogodelew ngr ale
@mulukenfiseha8159
@mulukenfiseha8159 5 ай бұрын
metefo zemen.....werada ehet nech! ye ehetwan gud adebabay...... engedih egna ke ehetesh beltenebesh new?
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 5 ай бұрын
Mikii star brother 🏆🌟💎🌺💕
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 5 ай бұрын
መጀመሪያአ ካሜራአ ለምን አላደረጋችሁም
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 5 ай бұрын
ሚኪ እነዛ ሰወች እናትናልጁ ምናደረሱህ የኔምስኪን
@abouchyahellbuy1939
@abouchyahellbuy1939 23 күн бұрын
ፀበል ወሠጃት እህቴ😢😢😢😢
@orangebhutkal
@orangebhutkal 5 ай бұрын
Mikiye fetari kekiu yitebiki
@gurfa2658
@gurfa2658 5 ай бұрын
Ye mimhre tesfayn timrte tiktatye minfse nwo
@Hundumak
@Hundumak 5 ай бұрын
ወንዱ መተት አድርጎባት ይሆናል ። ወይስ እሱ ሳያውቅ እሷ በመንፈስ ተመርታ ወንዱ ቤት ስትሀሠድ ከአገኘወሰ ብሎ ተኛት ??
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 5 ай бұрын
Mikiachen yegna andegna jeginachin wude wendimachin selamk bezet yibeliln
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 5 ай бұрын
🤳camera msekemt nebarbachu befit
@habtomweldu9222
@habtomweldu9222 5 ай бұрын
እኔን ትንሽ ደስ ያላለኝ ነገር እህትማማቾች የኣንድ እናትና ኣባት ኣብረው ያደጉ ሆነው የኣማርኛ ዘይቸው ግን ለየብቻ ሆነብኝ :: Just I feel that.
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 5 ай бұрын
ያተም ጉዳይ አሳሥቦናል ሚኪ በእቅልፍ ልብም ተስማምሮ ነው የሚወጣው ከባድ ነው ሌላ ነገር እዳለጅ🤔🤔
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 5 ай бұрын
ያለባበሷነገር ሰውነትዋን እያሳየች
@wendaman6090
@wendaman6090 5 ай бұрын
ግራ እጇ ላይ ያለው ንቅሳት ራሱ አጋንንት መሳቢያ ነው ተልክፋለች ይቺ ልጅ
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 5 ай бұрын
ምንማለት ነው ሴት ኢዴት ነው የለበሺ ድሮ ዳፔር የለም ህፃል ልጅ ኮሀላ ኢዲክፍት ይደረጋል ልምን ዝምብሎቁጭሲል ካካውሲያመልጦው ወደሜሪትይሄዳል
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 5 ай бұрын
😂😂😂
@ሃይሚ
@ሃይሚ Ай бұрын
ትላንት video ተሠርታ ነበር😢 አገብታለች ልጅታ አንድ አልች ቪድዮ አይቻለሁ ትላንት ሌላ ወንደጋ ታኝታ ነበር
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 5 ай бұрын
ያተ ጉዳይ መስሎኝ ነበር በቃ በመጣሁበት ተመለስኩ ያተው ስትለቅ ጥራን 😂😂😂
@መቅዲ-የ9ፐ
@መቅዲ-የ9ፐ 5 ай бұрын
እንደዛ ብሎ ነገር የለም ቁጭ በይ አርፈሺ 🙄
@wondimeneh
@wondimeneh 5 ай бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ ዛላለም በዱካ ሾው አቅርቦልን ነበር ። ይመልከቱት !
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 5 ай бұрын
ፀበል ውሰዳት በቅልፍ ልብ መሔድ በጣም ችግር ነው
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 4 ай бұрын
ይህነገር ይገርማን መተ ትአርጎባት ይሆናል ወይም እሷ ትዋሻለቺ
@ፍቅርያሸንፋልHነኝ
@ፍቅርያሸንፋልHነኝ 4 ай бұрын
መደንብ ተመካክራቹ የሰራቹት ድራማ ነው እኛ ሀበሾች ነን እንዲህ አይነት ነገር ቢኖር እንኳን ሚዲያላይ ወጥተን አናወራም ማለት ወንዱ ፍቃደኛ ቢሆን ሲተመ ፍቃደኛ አትሆንም ቪው ለማግኘት የማታመጡት ጉድ የለም
@sumayr7791
@sumayr7791 5 ай бұрын
ሰሮና ዬት ዳረሰች
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 5 ай бұрын
ክክክክ በቃ እነት ወደ ውሸት ሲቀይር
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
በስመአብ ስይጣናዊ መንፈስ ነው እንድና አንድ እርኩስ ምእንፈስ ነው ፅበል
@negassahirpa5559
@negassahirpa5559 4 ай бұрын
በርግጥ በመናፍስቱ አለም ብዙ ከአእምሮ በላይ የሆኑ ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ ።ይኼኛው ታሪክ ግን የዩትዩብ ዲራማ እንጂ እውነት የተከሰተ ታሪክ አይመስልም ።ሦስት ወይም አራት ወር ተደጋግሞ የተደረገ ነገርን ይህች ታላቅ እህት የተባለችው ራሷ ተከታትላ ያልደረሰችበት በቂና አሳማኝ ምክንያቱም የለም።በዚያ ሊይ በጣም እንደሚዋደዱ ሁለቱም እየተናገሩ ያን ያህል ጊዜ የምትንሰፈሰፍላትን ታናሽ እሁቷን በዘጠኝ ሰዓት (አደገኛ ሰዓት) ሊይ ብቻዋን ስትወጣ ዝም ብላ መተኛቷ የሚመስል ነገር አይደለም ።ፈጽሞ ልብወለድ እንደሆነ ይታወቃል
@Amhaበኩር
@Amhaበኩር Ай бұрын
ይኸ ምኑ ሚስጥር ሆነብሽና ነው።ስንት እንቆቅልሽ የሚፈታበትን ጊዜ ታባክኛለሽ 😢አንድ ቀንኳ ተከትለሽ ለማጣራት አልሞከርሽም😢
@amulove5866
@amulove5866 5 ай бұрын
Make yrsh gudaye mlye adrske ebke yntne ewnte argagta asyne
ye sari ye heywot ( tarik)temokero
1:39:27
የኢትዮጵያ tiktoker ሳምንታዊ አጀንዳ
Рет қаралды 66
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 360 М.