🔴 ጉዳዩ ተባብሷል ተደብቆ የነበረው ወጣ 20,000 ብር ዋስ ለምን ተከለከለ?

  Рет қаралды 96,084

babi VLOGS

babi VLOGS

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@merimaaragie346
@merimaaragie346 2 ай бұрын
ባቢያችን እኔ ነገሮች በምክኒያት ሲሆኑ በጣም የምገረም ሰው ነኝ የዳዊት ድሪባ ነገር በጣም እየገረመኝ ነው ያሁላ ወከባ እሱ እንዲያዝ ነበር ያው በምክንያት ሆነ የነጆን ዳንኤል ነገርም ሰላም ይሆናል ብዬ አስባለሁ
@tomilook7852
@tomilook7852 2 ай бұрын
ብራዘር በህግ የሚፈለግ ሰው አይደለም ቅጣቱን ጨርሶ ነው በምህረት የወጣው😊
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 2 ай бұрын
💯💯💯
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 2 ай бұрын
ዳዊት ድሪባ ከእስር ቤት አምልጦና ግብረአበሮቹን አስመልጦ ታሪክ ራሱን ይደግማል
@Lore9072
@Lore9072 2 ай бұрын
ውሸት ነው እንዴ?
@atsedehaileselassie3232
@atsedehaileselassie3232 2 ай бұрын
Weregna
@messtube8316
@messtube8316 2 ай бұрын
Prison break 😀
@እማትዝታዬነሽሁሌም
@እማትዝታዬነሽሁሌም 2 ай бұрын
የከርዩ ልጅ ነው ፕሪዝን ብሬክ እናያለን😂😂😂😂
@እማትዝታዬነሽሁሌም
@እማትዝታዬነሽሁሌም 2 ай бұрын
​@@messtube8316በቅርቡ😂😂
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 2 ай бұрын
ቅጣቱን ወስዱዋል 17 አመት እኮ 😢አሁን ምንም ወንጀል የለበትም😢
@michaelalemayehu6086
@michaelalemayehu6086 2 ай бұрын
Tnx
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 2 ай бұрын
ወንድ፣ልጅ፣በራሱእማይተማመን፣ከሆነ፣በሰዉ፣ሀሳብ፣የሚመራ፣ከሆ፣ገደል፣እደሚገባ፣ግልፅ፣ነዉ
@eyosiyasalemayehu3574
@eyosiyasalemayehu3574 2 ай бұрын
ወንድም በፈጣሪ ነዉ መተማመን፤ በራስህ አትተማመን
@tigib6790
@tigib6790 2 ай бұрын
ዮኒ ማኛ ሚስቱ አማረኛ ተናጋሪ ብትሆን በእውነት አንድ ቀን ከሱ ሰውዬ ጋር አትኖርም ነበረ ደግነቱ አትሰማውም እሱም ለዛ ነው መቶ ግዜ ሀሳቡን የሚቀያይረው ይሄን እኮ ብዙ ተከታይ ስላለው ባሌ ተወዳጅ ነው ብላ ታስብ ይሆናል ይብላኝ ለእሷ እና ለልጆቹ እሱስ ለይቶለታል
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 2 ай бұрын
በትክክል 😂😂😂😂😂😂
@aishaumar7420
@aishaumar7420 2 ай бұрын
ፆለት አረግን ዱአ አደረግን ሰደብነዉ አስፈራራነዉ አፉንጫዉ እስደሚደማ ተደበደበ ሌላም ሌላም ቅሌት አከናነብነዉ ግን አልጠፋ አለ አረ ዳይኖሰርን ያጠፋህ ፈጣሪ ዮናስ ሙሉነህን አጥፋልን
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 2 ай бұрын
😂😂😂weye gude betam newe yasekeshegne
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ዳዊት ድሪባ እዳይለቀቅብን ያዙልን 🙅🙅ለጆን ለሌሎችም ይፈቱልን ዮኒ እኮ መጋኛነወ ሲጎርር ልጆቹን አሰበላቸወ
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ай бұрын
አንድ ብርዬ የኔ ቆንጆ እንደው አንተን ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሰዎች አንተን ብቻ ነው የማደንቀው የኔ ጎበዝ 😘😘😘
@HanaWoldegebriel
@HanaWoldegebriel 2 ай бұрын
ዳዊት ድርባ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ብቸኛ ጀግና ወንድ ነው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 ай бұрын
ውረድ አልወርድም፣ ውረድ አልወርድም በሚል የአየር መንገዱን ህግና ደንብ በመተላለፋቸው ብቻ ተገቢውን፣ ህጋዊ የሆነ ቅጣት ማለት የእርማት እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል እንጂ፣ የሽብርተኝነት ክስ ይከፈትባቸው ማለቱ ግን አግባብ አይደለም። በቲክ ቶክ ቀጥታ በተተላለፈው ቪዲዮ ላይ ሁላችንም እንደተመለከትነው ዋና ተከሳሹ ማለትም ጆን ዳንኤል በቃ እንውረድ ሲል በተደጋጋሚ ይሰማል በምስልም ይታያል። ይህ ማለት ደግሞ ሆን ብሎ ወይም አስቦበት አየር መንገዱን ለማጥቃት እንዳልመጣና ኋላም ከተሳፋሪዎቹ በብዛት በመጣ የተቃውሞና የአንወርድም የድጋፍ ድምፅ ተፅእኖ የተነሳ ጆን ዳንኤልም ከፕሌኑ ላለመውረድ መስማማቱን በግልፅ የሚመሰክርና ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ታላቅ ማስረጃ ነው። በአጠቃላይ ድርጊቱን ከሽብርተኝነት ህግ አንፃር ስንመለከተው ልጆቹ በዓልን ለማክበር ሲጓዙ መሳሪያም ሆን ድምፅ አልባ የጥቃት መፈፀሚያ መሳሪያ ያልታጠቁ ሲሆን፣ ሆን ብለው ወይም አስበውበት ይህን የአገር ትልቅ የኢኮኖሚ ዋልታ የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጉዳት የተፈፀመ ድርጊት እንዳልሆነ ግልብና ግልፅ ነገር ነው። ሽብር አይደለም። ❤❤❤ ፍትህ ለነዚህ ወጣቶች በሙሉ። ❤❤❤ እውነት ጊዜውን ጠብቆ ይወጣል።
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 ай бұрын
ባቢሻዬ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ🙏❤❤❤❤❤❤❤የጉርሻ ፕሮግራም ለምን ተውከው ግን ገንፎውን ሳይ ትዝ አለኝ😂😂
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 2 ай бұрын
በዚህ አይነት ወንጀለኛ ከነበረ ኘሌኑን ሊጠልፉት ነበር ማለት ነው?
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@S-G.19
@S-G.19 2 ай бұрын
Jammy andegna!
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 2 ай бұрын
ባቢ ከስንት ጊዜ በኋላ ጠቃሚ መረጃ ሰጠኸኝ ያውም ባዲሱ ቻናል ።ይህ ቻናል አዲስ ስም ሰጥቸዋለው***ይበልጣል****
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 2 ай бұрын
የመጀመሪያ የዩቱብ ቻናልህ የት ደረሰ ደሞ ያተ መወፈር ሳይ ያጅበኛል ማሻአላህ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
BBC news 😂😂😂😂😂እውነቱን ነው ግን ዮኒ ሁሌም ሚጠብቀው ዮኒን እግዚአብሔር ነው።
@mimim9982
@mimim9982 2 ай бұрын
ዮኒ ፈጣሪን ያቃል እንዴ በነፈስበት የሚነፍስ
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 2 ай бұрын
just entertained !
@fa-je
@fa-je 2 ай бұрын
ና እኔ እድርካለሁ 😊
@ቀለም-በ4በ
@ቀለም-በ4በ 2 ай бұрын
አረ እንዴት ቻልክበት Yoni
@engidategegn
@engidategegn 2 ай бұрын
do you remeber that in my previous comment (yesteday) I said Yoni Guya will be changing his mined by tomorrow
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
ባቢ የምርቃቱ ነገር ለትውልድ አስተማሪ አይደለም ተመርቆ ስራ ማግኘት አይቻልም የሚሉት class ቀጥተው ጭፈራ ቤት ለጭፈራ ቤት ሲሉ የነበሩ እንጂ አንገቱን ደፍቶ የተማረውንማ እያየን እኮ ነው
@Goddid_21
@Goddid_21 2 ай бұрын
bro ik what ur trynna say but my friends brother who graduated with 3.7 gpa havent found job in over a year
@Alora-kr6fk
@Alora-kr6fk 2 ай бұрын
​@@Goddid_21 thank you enem bzu bekebet mawkachw SWoch btam tiru wetet yalachw still ahunm drs sra yalgegnu Alu
@3turnOfficial
@3turnOfficial 2 ай бұрын
Boss
@user-Nawamen
@user-Nawamen 2 ай бұрын
hi
@ቱዪብ
@ቱዪብ 2 ай бұрын
ውይ ሹክርት
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 2 ай бұрын
ደዊት ድሪባ የጆን ደንኤል አጎት ነው። ዱባይ ስሔድ ጆን ደንኤል እሱጋ ነው የሚያርፈው። ስለዚህ ተቅዶበት ሆነ በሌላ ጆን ደንኤል በጣም ያልተፈታ ህልም ነው።
@bereketasfeha2660
@bereketasfeha2660 2 ай бұрын
ባቢ
@HanaYilma-j3y
@HanaYilma-j3y 2 ай бұрын
ባቢ የትናገረው በል2ተኛ ልጅ
@saadamohamed8237
@saadamohamed8237 2 ай бұрын
Hawii abosa yet tefach❤
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 ай бұрын
በወንጀል ከሚፈለግ ሰው ጋር መገኘቱ ለነጆንም ሌላ ጣጣ አመጣባቸው
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 ай бұрын
አንድ ብር የኔ konjooo ዮኒ የሚባል ድድብና የግሌ ነዉ ያለ ጅል በደንብ ገለፅከዉ Thank you!! እነ ጆን አጋጣሚ ስህተት ሰርተዋል ፈጣሪ ይርዳቸዉ ይለቀቁ ፀሎታችን ነዉ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
እኔ ምን ልኮምት በእንደዚ ያለ ከባድ ጉዳይ አልገባም አላህ ያብጀው ግም በበፊት ወንጀሉ መወንጀል ተገቢ ነው አልልም ማለቴ ቅጣቱን ተሰቶ ወቶ ከሆነ ብቻ ድንጋጤ ይበቃቸዋል
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 ай бұрын
ወንጀል ወጣት ሽማግሌ አይልም?
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
❤❤❤❤ሠላም
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 ай бұрын
ዮኒ ኩበቱ ዝም ብለህ እንደ እርጎ ዝንብ ዘው ዘው እያልክ አንድ ቀን ይገቡልሃል
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Yoni magna ebdi nw
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
ሐሊማዬ አውቆ አበድ ቅሌታም ነው እሱ የሚባለው የጤና መዛባት በጭንቅላት ላይ ሲደርስ ነው 💔 እብድ የሚባለው ። 😳🤔🤭 ✌️
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 2 ай бұрын
አንድ ብር ልክ ብለሀል በሳል መልእክት ነው በቀን አንድ ጊዜ ምክር መሰል ቅጣት ለዮናስ ሙሉነህ ያስፈልገዋል አሁን እኮ የጤፍ ስም ለራሱ አውጥቶ የጤፉም ዋጋ እየዋዠቀ አስቸገረን እኮ ።ከዚህ በኃላ በሙሉ ስሙ ይጠራ
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
ዝቅጠት መቼም ተስፋ የማይታይበት ውድቀት ተስፋ የለም::
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 2 ай бұрын
አይ ባቢ
@astuastura9332
@astuastura9332 2 ай бұрын
አይ ዮኒ 😅😅😅ባቢዬ ቆንጆ❤❤❤
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 2 ай бұрын
አይ ቢቢሲ ጰጥራቃ ... ጀግናው ታማኙ በብቃቱ የተመሰከረለት አየር መንገዳችን በማንም ጫጩት አይበረግግም... አለን እኛ ተገልጋዮቱ አንድ ቀን ሄደው የበረራ ህግና ሥነስርዓቱን የማያውቁ ውረዱ ጉም ነው እምቢ.... የምንወርደው ከአየር ላይ ስንከሰከስ ነው.... አይ ፋርጣ ፋርጣ
@gelatch24
@gelatch24 2 ай бұрын
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
@sishugirma1770
@sishugirma1770 2 ай бұрын
Sema be meheret yeweta sewe newe selezehe behege ayefelegm
@melkamargaw2970
@melkamargaw2970 2 ай бұрын
ye mot frd yalebet sewu eko be mhret ayiwotam
@Martaethio363
@Martaethio363 2 ай бұрын
ዳዊት ድሪባ ሌባ ወንጀለኛ ከነበረ ተቀጥቶ ወጥቶአል አደል ስለዚህ ባለፈ ወንጀሉ ልጠየቅ አይገባም መጠየቅ ካለበትም አውን ጥፋተኛ ነው አደለም በሚለው ነው
@melkamargaw2970
@melkamargaw2970 2 ай бұрын
alotam eko amlto newu yewotaw
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l 2 ай бұрын
@@melkamargaw2970 ነፍሰገዳይ ከሆነ መለቀቅ የለበትም
@SophiaGebreTsadik
@SophiaGebreTsadik 2 ай бұрын
weyne ante sewye arjhbgn beslam new?????
@Forever-pb2pk
@Forever-pb2pk 2 ай бұрын
10:42….wait what? You say what?? Dawut??😂😂😂
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 2 ай бұрын
Aneci rasu club men teseriyaleshe
@MeazaKtema
@MeazaKtema 2 ай бұрын
Shiro
@getutesfahun5237
@getutesfahun5237 2 ай бұрын
Ayi yoni
@kamilbaheru7426
@kamilbaheru7426 2 ай бұрын
ይቅርብህ አንቴም ወንድሜ ከፖልቲካ ውጣ የራሰቻው ጉዳይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 ай бұрын
ዮኒ ማኛ ዥዋዥዌ ነው የምትሉ ላይክ ላይክ
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 2 ай бұрын
ማያዋጣ ባል ቅድብ ይስማል አሉ ዮኒ ሰገራ እከተላለዉ ብሎ ገደል ገባ
@besaqneber
@besaqneber 2 ай бұрын
ዮናስ የሚባል ገገማ!!! በሞትክ አቦ!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
እኛ ስለዚህ ዮናስ .. የተባለ ሥራ ፈት የወንድ ቅምጥ ወሬን እዛና እዚህ እያደረገ የሚኖር ከንቱ አሁንማ ነቃ ነቃ አለ ኢትዮጵያ ሄዶ ሲቀባጥር ልክ አግብተውልህ ተንፈስ ብለህ ነበር ምነው ፀጉርህን ሳይሆን ምላስህን ቀንጠብ አድርገውልህ በነበረ 🤣🤣🤣
@emyembet6241
@emyembet6241 2 ай бұрын
ቢዳ ፈገግታዬ😍
@abel8835
@abel8835 2 ай бұрын
3 ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ከሆነ ለምን አልሞተም ነው ተነስቶ ነው እንደገና❤
@SebleLake-d1r
@SebleLake-d1r 2 ай бұрын
Eko,yigermalu,Eko
@AbFaf7
@AbFaf7 2 ай бұрын
Welcom babi እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ
@IsayasTezera
@IsayasTezera 2 ай бұрын
Ene Milew Guayawin Mektelut Sewoch Nachew Weyis Enisesoch ??? Ataruna Asawikugn piles.
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
ደድ ገንፎ የሚበላ ወንድ አራስ ነው የሚመስለኝ ሙች አልወድም?🤔🤨🙄
@Marta-vk5gz
@Marta-vk5gz 2 ай бұрын
አረ ኩዌትም ገብቶ የዛሬ ወር ነው ሊያዝ ሲል አምልጦ የወጣው
@RahelMengaw
@RahelMengaw 2 ай бұрын
Sijemere yegeter lij new mtimesyi Amaregnash ena endit new bekelo layi shiro michemer
@Alora-kr6fk
@Alora-kr6fk 2 ай бұрын
Bro Kldun satkw
@TaybaAbdella
@TaybaAbdella 2 ай бұрын
Aun menem wengel yelebetm
@Tsehaye-u4s
@Tsehaye-u4s 2 ай бұрын
ዮኒ ማኛው እኮ ዕብድ ነው መድሐኒት ይወስዳል
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Yoni kefo, modes lekenelehal, aderegeh zur, seta set dest afe
@SeidFedlu
@SeidFedlu 2 ай бұрын
አሁንስ ያመልጥ ይሆን
@Gombet25
@Gombet25 2 ай бұрын
የሚያስቅ አይደለም ጠረኑን መውደድ በጣም አሪፍ ነው
@Yezenuyelij
@Yezenuyelij 2 ай бұрын
bihonim yalefe tarik new
@bilentegegne5348
@bilentegegne5348 2 ай бұрын
How did that one dude have a death sentence changed to 25 years in prison? They should have threw away the keys after putting him in prison for all the crimes he committed.
@Hikuhikuhikuhiku
@Hikuhikuhikuhiku 2 ай бұрын
Ayzone don't cry😂😂😂 meraqehn wateka 11:09
@KedirHussen-q9t
@KedirHussen-q9t 2 ай бұрын
ምን አይነት የሠው እርኩስ ነህ ዩናስ እርጉም አሁን አንተ ኢትዬጰያዊ ነህ ምን አይነት ተፈጥሮ እንዳለህ አላውቅም
@selamawitworkneh6283
@selamawitworkneh6283 2 ай бұрын
ባቢዬ በርታ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኚ ❤❤❤
@sisaymegersa7428
@sisaymegersa7428 2 ай бұрын
yetneberachu eskezare
@AdmasuNegash
@AdmasuNegash 2 ай бұрын
እውነተኛው ዳዊት የ 42አመት ግጎልማሳ ነው የሁን ተያዘ የተባለው ዳዊት ድሪባ የ 27 __"30 አመት ወጣትነው ስለዚህ ውንጀላው ውሸት ነው በአየር መንገዱ ብቻ ሊጠየቅ ይገባል
@Hikuhikuhikuhiku
@Hikuhikuhikuhiku 2 ай бұрын
2:51 😂😂😂😂 his accent another level
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 2 ай бұрын
ሞዛዛ ደባሪ
@Goddid_21
@Goddid_21 2 ай бұрын
?? negn iyalk nw?
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 2 ай бұрын
@@Goddid_21 SENTU KUMENEGER YESERAL ANTE MENE AREK WEREGNA
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 2 ай бұрын
Napoleo bona party ye mistun tern yewdew neber le 15 kenat gelawan endatetateb yadergal
@Zekarias-yd2uq
@Zekarias-yd2uq 2 ай бұрын
⁴MASK YAREGEW LEG EGEZABHER YEBARKEW YONI MAGHNE LEKUN NEGEREW YONI ANTE BEKUMEH YEGEMAHE SEW NEH
@melakudesta6523
@melakudesta6523 2 ай бұрын
ገንፎ ነው የሚበላው ለቦቲ መስሪያ የቦካ ጎማ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 2 ай бұрын
"በልጅነትህ ጠርዝ መቶሃልእንዴ?😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ታመመ
@Sofie-vv5wo
@Sofie-vv5wo 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Guygreat1441
@Guygreat1441 2 ай бұрын
Don't lie, Dawit driba is a free man.
@yonasfikre694
@yonasfikre694 2 ай бұрын
Ay yoni jonin asbeltehew lash lash
@Geti-f2x
@Geti-f2x 2 ай бұрын
besinti amatino Eni uluu wajalimeserau enegi himesilenyi.i
@makbel-ep
@makbel-ep 2 ай бұрын
የተከሰሰው ሰውዬ ከነ ጆን ዳንኤል ጋር ምንም የማይተዋወቅ ሰው ነው
@አትበጥረቅ
@አትበጥረቅ 2 ай бұрын
ብብቱ ሚሸት ልጅ እንዴት 20 ካልሲ ይኖረዋል😅
@inkofifi5196
@inkofifi5196 2 ай бұрын
እውነት እህቴ ማስተርስ ይዛ እየዞተች ነው ተመቹኝ ተመራቂዎቹ 😅
@mensurnegash2123
@mensurnegash2123 2 ай бұрын
ወንዲሜ ራሲክን እንጂ ሌላሁን አታክም አርፌ ብትቀመጥ ይሻልካል ። sorry laNtew new
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 2 ай бұрын
Igziyo dawet bedana asa gorgari zendo yawetal
@selamgirmaselamg
@selamgirmaselamg 2 ай бұрын
ባቢዬ ውሻክስ
@alemachenteka5818
@alemachenteka5818 2 ай бұрын
Wedaje lijeu ejue rejem mehonun ahun yebelete teredawe silesu 90 wechu yeledeta addisketema 3gna police tabeya yenebere yenbern benawera endegena tefeterua kalehunea behiwote menoru betame teleke tiyakea????????
@FoxGedam
@FoxGedam 2 ай бұрын
Andegmnaw kebt ante neh
@Hikuhikuhikuhiku
@Hikuhikuhikuhiku 2 ай бұрын
Menem ayseram macham aybelmem ayseram yene wed bal😭😭😭😭😂😂😂
@reemakonjo
@reemakonjo 2 ай бұрын
የኔ አባት ድንች ወጥ ነው የሚሰራልኝ ድንች ሳምረኝ ገባየ ሂጀ ውየ ነው የምመጣው እድሰራልኝ😅
@B-jb2sz
@B-jb2sz 2 ай бұрын
eza balehibet wushakin antenm dawit derbo anal ybdachihu......ye sw chira hula..weys yehone shrfrafi ydersikal kemizerfut?...bdatam
@HaymanotHamiy-m7w
@HaymanotHamiy-m7w 2 ай бұрын
simun lemin keyere yhey ahun megedel alebet lemidal endaykeyesibachu ahunim
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 ай бұрын
የእሱ ማኛ ደግሞ ይሄ ጓያ ማዳታም
@abela0
@abela0 2 ай бұрын
Shinkurut😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Telanet yetewera were megereb tewedaleh, esti adis zena ameta.. medegagem ayeselechem, hule yesew zena atawera
@tinsaearega12
@tinsaearega12 2 ай бұрын
Magñw gbtolhal ethiopia Airlines mech yfathal
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 44 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ፈጣጣ ጓደኛ ! - አስቂኝ ቪዲዮ !
8:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 4,3 М.
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН