ጫጉላው ተሰበረ አዲስ ሙሉ ፊልም(Chagulaw Tesebere New Full Length Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 59,697

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ጎጃሜዎች ስወዳችሁ እናቴ ተወልዳ ያደገችበት ሀገር ጎጃም ❤❤❤❤❤አነጋገራችሁ ደስ ሲል እኛ የተወለድነው አዲስ አበባ ነገርገግን ያደግነው እንደጎጃሜዋች❤❤❤❤❤❤
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ 2 ай бұрын
አሜን 👏
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@EthioipiaEthioipia
@EthioipiaEthioipia 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@امنيشششامنيش
@امنيشششامنيش 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 2 ай бұрын
እሱባለ ናያየሽ ቴጋቡ 😂😂😂😂😂😂😂😂ኤ አበጀሽ እደኔ የናፈቃቹ ላክ እያረጋቹ አሳዩኝ ቅሜሞቸ 👍👍👍👍👍👍
@FloWers-h6q
@FloWers-h6q Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እሱባለው ስንተኛነው ያገባህው
@Alimira-v1v
@Alimira-v1v 2 ай бұрын
የኔ ብርቅየውች ስወዳቹህ አማራነታችን ጨዋነታችን ❤❤❤❤❤ እናት ባትኖሩ የመዳምን ቤት አልችለውምነበር
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ኣረ አበጀሽን አሳዩን አበጀሽ ከሌለች በጣም አዝናለሁ እንደ ብርቁ አባረራችኋት??
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 2 ай бұрын
ይኼኔ ወልዳ ይሆናል
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤😂አያልቅባችሁ😂😂😂 እሱ ባለው ግን ስንተየ አገባህ እኔ አንደየም ሳላገባ😂😂😂 ጋይስ ኑቶሎ መተዋል ሰብሰብ በሉ😂😂😂❤❤❤❤
@demelashmamo768
@demelashmamo768 2 ай бұрын
Thanks
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 2 ай бұрын
አችዘበኛ😅
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 ай бұрын
እንዴ እሱባለው መቶ ጊዜ የፈቱ ከመሞሽር የአንተ ቁሞ መቅረት ሽህ እጥፍ ይሻላል ቁሞ ቀሮ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤💃👈👗💍👰✅✅😥🙏🙏🙏🙏
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
😂😂አረ ሴት ነኝ 😂 ሲጋቡ ሲፋቱ ማየት ሆነ የኔ ነገር 😂 አይ እሱቤ😂​@@fikirethiopia7654
@jemalseyd-k6x
@jemalseyd-k6x 2 ай бұрын
ወይ መሽኮርመም😅😅😅😅😅😅 ያየሽ እሱቤ🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@سامرخالد-ك7ض
@سامرخالد-ك7ض Ай бұрын
ውይውይ። እሱባለው😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ይመቻችሁ አቦ
@tigernemr782
@tigernemr782 2 ай бұрын
እናተ ሳይ ቀኔ በደስታነው የሚመሽልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ወርቆች አዲሷ ልጅ በጣም ደስ ትላለች በጣም ጐበዝ ናት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 2 ай бұрын
የዛሬዉ ገናሳላይ ይለያል መሰል😅😊❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
እሱቤ ለሙሺራ ብቻ የተሰራሰው ሁሌ ሙሺራ ማለት አንተነክ ምርጥ ጓደኛ ገረመው👍❤❤❤❤❤
@دحوم123-م8ع
@دحوم123-م8ع 2 ай бұрын
ታዴን ለውሽማነት😂😂😂
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
ማሪያምን እናተን አያለሑኝ ብየ የመዳምን እቃ ሰበርኩት እህህህህ ተሳቀኩኝ አሑንስ😢😢😢
@alamalam5582
@alamalam5582 2 ай бұрын
ምን አጣደፈሽ የት ይሄድብሻል ኦሆ ጉድኮ ነው
@OpaApoa
@OpaApoa 2 ай бұрын
ደሞቼ ዋው መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምትሰሩት ❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
እሡቤና ያየሽ😅😅😅😅እርሞቱኩኝ😅😅ይመቻችሁ ደሞቼ😅😅😅😅
@mekdeswondimeneh608
@mekdeswondimeneh608 2 ай бұрын
ወይ ያየሽ ተላብሰሽዋል የአገራችንን ንግግር
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
የኔውዳች እኳን ደና መጣችው እር እታለም አበጀሽተናፈቀለች❤❤❤
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 2 ай бұрын
ጎጄዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ሰላም
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 2 ай бұрын
የ ግጠር ኑሮ በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ አላህ አግራችነን ሰላም ያርግልን
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w 2 ай бұрын
መጡልንየኛወልቆች ❤❤❤ገባገባበሉ 🎉🎉🎉ያየሽና ታዲ የኔወረቆች😅😅
@ተከስተገረንቸ
@ተከስተገረንቸ 2 ай бұрын
ሁላችንም እሳት ነን !! ያየሽን ሰላም በልልኝ አያ ታዴ እኔ ውሀ ነኝ
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 ай бұрын
ላይክ አርጓቸው ጋይሥ ምንም አይቀነሥብንምእኮ አይቶ ዝም ይደብራል
@ተከስተገረንቸ
@ተከስተገረንቸ 2 ай бұрын
😂😂😂 እሱቤ,,, በሳቅ ገደልከኝ !! እናቴ ቤት ሄደን,, ወይኔ ቅልጥም ወይኔ ቅልጥም !! D from USA 🇺🇸🇺🇸 😂😂
@FarisAbdulhamid
@FarisAbdulhamid 2 ай бұрын
የያየሽ አይነት ሚስት እና የገረመው አይነት ጓደኛ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 ай бұрын
አረ ያየሽ ታስፈራለች ሀይለኛ ትመስላለች ምላሷ ከባድ ነው
@haymanotdesalegn3534
@haymanotdesalegn3534 2 ай бұрын
ያየሽ። አፍንጫ ጉርዶ ተወደደላችሁ የዕኔም አፍንጫየ ይጎረድላችሁ።
@user-hana365
@user-hana365 2 ай бұрын
እንዳዉ እዉነት እኮነዉ እሚመስለዉ 😂 ጀግኖች ❤
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 2 ай бұрын
ኧረ ዉዉዉ ያየሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaranataAyenewe
@MaranataAyenewe 2 ай бұрын
ያየሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 ай бұрын
መልኳም ጉርሻ ያየሽ እና እሱባለው የኔ አዳም ግንየትነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-lu3ek4zu9k
@user-lu3ek4zu9k 2 ай бұрын
ሳቅና ቁም ነገር ያለው ድራማ ደስ ይላል ❤❤🎉🎉🎉🎉
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 ай бұрын
ገረመው የተለየህ ጐደኛ ነህ❤❤🎉
@memeEthiopia
@memeEthiopia Ай бұрын
ዛሬ 21እመቤታችን ናት እኳን አደረሣችሁ
@chombegobena4279
@chombegobena4279 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ምርጦች አይለያችሁ
@Sarafree2025
@Sarafree2025 2 ай бұрын
ድመቲቷ እንኳን ተረፈች!!❤😂
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤ምርጦች ሙጣችሁልን ዘና ፈታ ያዬሽና እሱባለው ተጋባችሁ ካሽ ታዴ አጋባቸው 😂😂😂😂😂 ምርጦች ናችሁም ሁላችሁም በርቱልንን❤❤❤
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ 2 ай бұрын
በዝናብ እዲህ ተሰቃይተው ሰርተው ብትለይኩ ግን አትሞቱ
@SelanSelan-j3g
@SelanSelan-j3g 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔስ ብዬ ብዬ አቃተኝ ሚሰማም የለም ሚከፈልበት ይመስል😢
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 2 ай бұрын
በትዳር ሰላምና ደስታ እድገት የሚገኘው፤ወደውጭ ሳናይ ወደ ውስጥ ማየት ስንችል ነው። በትዳር ሰላም የምናጣው በቅናት ሌሎችን ለመብለጥ የምናደርገው ጥረትና ማስመሰል ነው። ይኸ ነገር በይበልጥ በእህቶች በኩል ይበዛልና፤ጉጂ ነው እወቁበት።በግልጥ መነጋገር፤መቻቻል በጣም ወሳኝ ነው።
@aasqqasass
@aasqqasass 2 ай бұрын
የኔ ምርጦች እደትናችሁ እኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአልአደረሳችሁ
@AsresAlemieneh
@AsresAlemieneh 2 ай бұрын
waw newu siwedcehu eko abejeshen amitoat eniji yibektal beterf selamachihu yibiza
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቼ ግን ተዉ አበጀሽን አምጡልን እዴ ናፈቀችና በቃ አምጡልን
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት 2 ай бұрын
አረ የስማቸው ሚስት❤❤❤❤❤❤❤❤ውይይይ
@goldencell3461
@goldencell3461 2 ай бұрын
ታዴ፣ሰውደክ፣ሁሉ፣ነገር፣የሚያምርብክ❤❤❤❤❤
@loloali-n4i
@loloali-n4i 2 ай бұрын
ካራቲስት ድምጡ ያይኔና ሲስ ድልዝ ወዝ አለው❤❤
@fgfdggf2658
@fgfdggf2658 2 ай бұрын
ያየሺ መግደርደር😁በጣምሣኩ
@VfxgxgDyfyxggx
@VfxgxgDyfyxggx 2 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አለሞቸ ዉድድድድ ሁላችሁንም ትችላላችሁ 🎉🎉❤❤
@Iacen
@Iacen 2 ай бұрын
አረእሱቤበሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Almazwajira123Getachew
@Almazwajira123Getachew 2 ай бұрын
ምነው ሱስ እንደኔ የሆነበት ❤❤❤❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
እውነት መምሰሉ 😂😂😂😂
@Makidase-df8xo
@Makidase-df8xo 2 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም ይገርማል ♥️♥️♥️ብርቱ 🥰🥰
@askidesta4271
@askidesta4271 2 ай бұрын
ኑሩልን በእውነት❤❤❤❤
@KsaKsa-z3v
@KsaKsa-z3v 2 ай бұрын
ገና ሣላየዉ እሚአዝናና ይመስለኛል
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ😂❤❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
ስማቸው አያግባ ልጂ ይሁን❤❤❤ እዳያገባ ሁለተኛ😅😅😅😅
@ሀዩእሸቱ
@ሀዩእሸቱ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅
@RahelEniyewu
@RahelEniyewu Ай бұрын
እቅልፌመቷል ልተንኛበት😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@MogesBelay-b5e
@MogesBelay-b5e 2 ай бұрын
አይስማቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GashewBelay-c5r
@GashewBelay-c5r 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላሉ
@سميرهحبشي-ث7ث
@سميرهحبشي-ث7ث 2 ай бұрын
አየእመቤት ተገይተሻልሰራይልሽ😢😢እዳሮጌጣሳልታጨራምሰውአላለይም😂😂😂
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
ምርጦች!!! Thank you ❤❤❤
@ሀዩእሸቱ
@ሀዩእሸቱ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ እሱቤ አና ስማቸው😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@BereketAsmamachew
@BereketAsmamachew 2 ай бұрын
እሱቤ 50 ብር ተበድሬው ነበር አለ 😂😂😂😂😂
@MogesBelay-b5e
@MogesBelay-b5e 2 ай бұрын
ትለያላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
አይ ያየሽ የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል🤣🤣
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 2 ай бұрын
አዲሶቹ ሙሽሮች ቡና ስትጠጡ ጭውውጣችሁ በጣም ደስ ይላል፡)
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 ай бұрын
ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ❤❤❤
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 2 ай бұрын
ኧረ አበጀሽን አጡልን የምትሉ በላይክ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 2 ай бұрын
እምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰♥️🎉🎉🎉♥️♥️♥️
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 ай бұрын
እሡባለው እሥካሁን ወደ5ሳየገባአይቀርም😂😂የአዱንያ መቸነው😂😂
@abedalkader3770
@abedalkader3770 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያልምዳችው
@BetiyMulugeta
@BetiyMulugeta 2 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ምትሉኝ
@ሱሱየሸዋዋ
@ሱሱየሸዋዋ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Ай бұрын
Esuba 😂😂😂❤🎉🎉🎉 yimecheh tichilaleh😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 2 ай бұрын
አበጀሽን እምዋን የብርቁን እናት አምጡልን እነ እያ ጥላዬን ኃይሌ ብርቁ አለሜና ጨረቃን አምጡልን ብዬ ደከመኝ ካቆማችሁበት ጨርሱልን እባካችሁ 🙏
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Hulum Maleda Tv yemil lay eyeseru gin menachewem ayamerem eza lay..ezih yeshalu nebet
@EldanaSisay-qp3dj
@EldanaSisay-qp3dj 2 ай бұрын
,እናንተን.ስይነው.ቀኔ.እሚባረከው.እመ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ብርሀንን
@habtamhabtam3576
@habtamhabtam3576 2 ай бұрын
ይመቻችሁ ደሞቸ❤❤❤❤❤❤
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 2 ай бұрын
ማሮች ውድች አንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 2 ай бұрын
ደስይላልወይኔ🎉🎉🎉❤❤🎉🎉💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራዉች ግን የት አገር ነዉ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🤣🤣🤣
@የለገደመለ
@የለገደመለ 2 ай бұрын
መጡመጡ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@بانشياثيوبيا
@بانشياثيوبيا 2 ай бұрын
የኔወርቆችእደትአደራችሁ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
አይ ያየሽዬ ንግግሩዋ አቤት አቤት ቀስ እያለች እያዋዛች እኮ ንው ንግግሩዋ ሁሉ ቅኔ ንው ለገባው 👌🌷🌹💐🍾🎇🎆🍾🍾🍾🍾🍾ሻንፖኝ ከፍቼላችሃለሁ ለጋብቻችሁ😂😂
@WubitudinkuHailemaeiam
@WubitudinkuHailemaeiam 2 ай бұрын
Yayeshe aehun zemtga mesleshe bhola end gundane aenatu laye endatweche aedra
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 2 ай бұрын
ያየሽና እሱ ባለው ተገናይተዋል 😂😂😂😂😂😂
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ያየሽ እንግዲህ ቻይው እነጂ ሞክሪው ለጥቂት ግዚያት
@lidyayalew2830
@lidyayalew2830 2 ай бұрын
ይችን ድብሽብሽ ከየት አመጣችኃት ስታምር
@aasqqasass
@aasqqasass 2 ай бұрын
ውይምክር አያታደ ምክርህ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@afeweld5291
@afeweld5291 2 ай бұрын
የዚህ ሁሉ ችግር የአያ ታዴ ረጅም የመክፈቻ ንግግር መርዘም ነው፣ ምርቃቱ አንዳችሁ እሳት እንዳችሁ ውሃ ተቻችላችሁ ኑሩ " እውነት ነው ከተውሶ አልጋ አንድ የበሬ ቆዳ የተሻለ ሆኖ ተገኘ እሱቤ የቀጋ እሾህ ላይ ብታስተኛው ቅር አይለውም። አግኝቷላ!
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 2 ай бұрын
የኔ ማሮች ደሞቼ
@mahletKelemework
@mahletKelemework 2 ай бұрын
አበጀሽ መች ነው የምናያት
@netsib3805
@netsib3805 2 ай бұрын
Aejesh timetalen!!!!!
@Almamandj
@Almamandj 2 ай бұрын
እረስማቸዉ ክክክክክ
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 2 ай бұрын
ያየሽ ድመት ሆነች ብዬ ነበር 😅😅😅
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 ай бұрын
እሱቤ ግን አረ ስንቴ ነው የተሞሸርከው አረ ተው በአንድ ፅና ሃሃሃሃሃሃ ታምራላችሁ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Abejesh tefach, ahun degemo Tade tenesh part becha eyesera new, Muluwen part Tade kaleseraw anefelegachehum
@በረንታ
@በረንታ Ай бұрын
ጎጃም የት አካባቢ ናችሁ ስወዳችሁ እኔ ሸበል በረንታ ነኝ
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 2 ай бұрын
የኔ ውቦች
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
እደስማቸው ካለ ባል ሰውረን. 😂😂😂😂
@rak7888
@rak7888 2 ай бұрын
አሚንንን😂😂😂ሞኩላችሁበሳቅ😂😂😂በሱየተነሳ😂,የተልፈሰፈሰነገር😮😅😅😅😂😂😂
@marblegold7011
@marblegold7011 2 ай бұрын
እረ ለውርየ ጨመር አድርጋችሁ ስጧት ጮሀ ሞተች
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🤭
@hirutme9095
@hirutme9095 2 ай бұрын
እንደምን አላችሁ ወጐኖቼ.በ
@elizabethworku3963
@elizabethworku3963 2 ай бұрын
አበጀሽ የት ሔደች
@workiworki9023
@workiworki9023 2 ай бұрын
አይ ያየሺ😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
እርመሽርኩኳም እሱባለውና ያየሽ እርርር ሲሽኮርመሙ😂😂😂
ወንድ ልጅ ሲከፋዉ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wondlij Sikefaw) New full length Ethiopian movie 2025
1:36:11
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ብሶባታል አዲስ ሙሉ ፊልም(Bisobatal) New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:05:21
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 18 М.
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
እኛው እንታረቅ አዲስ የገጠር ድራማ(Egniaw entarek)new ethiopian drama
20:09
ፈገግታ ቱዩብ (Fegegta tube)
Рет қаралды 12 М.
አሳድረኝ  ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
1:07:17
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 71 М.
አራገፋት አዲስ ሙሉ ፊልም(Aragefat) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:40:01
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 43 М.
የጨነቀ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም(Yecheneke Neger New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:15:04
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 106 М.