ጉማዬ

  Рет қаралды 1,215,771

Borkena Tube

Borkena Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@DanealDani-cr8ph
@DanealDani-cr8ph 9 ай бұрын
አኪላዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እሺ ወንድማችን በርታልን
@yabsrasami-ze1pd
@yabsrasami-ze1pd 8 ай бұрын
የተከበረና የተወደደ ባህል ያለው ማህበረሰብ ወፉም ዛፉም ሰውም እሚጫጫለት ምርጥ እዝብ አማራዬ
@salimaehmedin
@salimaehmedin 9 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ወለዬዎች ሞቼ ነው ምዎዳቹ ሠላማቹን ያሠማን
@nabeela4979
@nabeela4979 9 ай бұрын
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
@salimaehmedin
@salimaehmedin 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 8 ай бұрын
❤❤
@DTB-ej9sm
@DTB-ej9sm 8 ай бұрын
Wello bete-Amhara ❤ Amhara culture ❤proud Amhara ❤
@erabiaalebachewe9632
@erabiaalebachewe9632 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@NigussieYaregal
@NigussieYaregal 3 ай бұрын
አማራዊነት መልካም ማንነት ውብ ባህል እና ወግ ያለው የኢትዮጵያ ማማ
@eshetutesfaye7435
@eshetutesfaye7435 2 ай бұрын
😊
@vhhcgte8668
@vhhcgte8668 4 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ አማራ በጣም እወዳለው በይበልጥ የደሴ ልጆች ዋውው❤❤😘😘😅
@ERMYASAmha
@ERMYASAmha 14 күн бұрын
ዋዋዋዋዋዋዉዉ
@ZerihunMekonen-lu9bw
@ZerihunMekonen-lu9bw 11 күн бұрын
ወድሜ ኤርትራ ኢትዮ ሁችንም አንድ ነን ቆሻሻ ፖለቲካ ሲለቀን ክርስትና አባቴ ኤርትራዊ ነው ፍቅር
@desilalameare
@desilalameare 9 ай бұрын
ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ የምትሉ አማራ ነን ባይዎች ከዚህ ስራችሁ ተቆጠቡ WE ARE ONE WE ARE ONE BLOOD
@hananhana4944
@hananhana4944 8 ай бұрын
Wollo forever❤
@MahletAsefa-z3y
@MahletAsefa-z3y 6 ай бұрын
በትክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 5 ай бұрын
ትክክል ነው
@መሌመሌ-ፈ5ፈ
@መሌመሌ-ፈ5ፈ 5 ай бұрын
ይች አገው እንጅ አማራ አይደለችም አማራ አማራ አለች ታወቀችበት አሁን ስሙን እንኳን አትጠራውም ስትከፋፍለው ትውላለች።
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 9 ай бұрын
አማራየ ሰላምህ ይብዛ ይህን ቀን አልፎ ታሪክ እናውራው እንደተገደልን እንደተፈናቀልን የጦር አውዲማ ሆነን አቀርም በፈጣሪ አንቁርጥም ልበ ሙሉ አማራ
@Borkena_Tube1
@Borkena_Tube1 9 ай бұрын
እውነት ነው
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 9 ай бұрын
@@Borkena_Tube1 ይህ ዩትዩብ እናመሰግናለን የተገፋ የአማራ ልጆች እንጎርጎራቸውን የሚለቁበት ነው ለታሪክ ይቀመጣን
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 9 ай бұрын
አሜን❤
@Molaraya
@Molaraya 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 9 ай бұрын
😢
@ፋኖ-ሐ4ቘ
@ፋኖ-ሐ4ቘ 8 ай бұрын
ወብ የሚያኮራ ባህል አማራዎች ይሄም ቀን አልፎ ታሪክ ይሆናል አይዞን በያለንበት እንበርታ
@AlmasLovely
@AlmasLovely 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@HabitamuMengesha-vd3sr
@HabitamuMengesha-vd3sr 8 ай бұрын
ማይገለፅ የ ኢትዮጵያ ፍቅር ❤️ያለው ህዝብ ቢኖር አማራ ነው ብታምን ባታምን 👌👌❤️❤️❤️አማራ ለዘላለም ይኑርልን ❤️❤️❤️
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 9 ай бұрын
የኔ ወርቆች አፈር ልብ ብላችሁ የኔ ጥበበኞች በርቱልኝ ያአማራ ወጣቶች ትውልዱን አንቁት በውጭ ጠላቶቹ እየተነጠቀ የራሱን ባህል ወግ እየተወነው እንደገና በሌሎች ወራሪዎች እየተሰለቀጠነውና ትውልድ ሆይ ያአማረ የኮራ ባህል ወግ አባት አያቶችህ ትተውልህነው ያለፉትና ንቃ።
@BiniamBitew
@BiniamBitew 2 сағат бұрын
በጣም ፍቅር ነው የአማራ ህዝብ,ሁሉንም ብሔር አክባሪ እና እንግዳ ተቀባይ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን!!!!
@TomasAyele-xm6gl
@TomasAyele-xm6gl 8 ай бұрын
ድንቅ ሰራ ነው በርቱ ❤
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 7 ай бұрын
ወድማችን እካን ደናመጣህ መገን እኔ አማራነት አማልቶ የሰጠዉ ህዝብ እኮ ነው ወሎየነት እልል እስክስ እደት ነው ደስ እሚሉት ቀሚሱ ባህላችን ሁሉ ልዩ ነው እሽክምክም
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 9 ай бұрын
አማራ ወሎየ አላህ ስላሙን ይመልስልን መቸ ነው የአማራ ስቃይ የሚያበቃው
@SeadaMohammed-u4w
@SeadaMohammed-u4w 5 ай бұрын
ኢሻ አላህ አዲቀን አይቀረም በዱአ
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 9 ай бұрын
የኔ ዉብ ህዝብ አማራ💚💛❤ አላህ ሰላሙን ይመልስልን 😍😍😍😍😘 ድል ለፋኖ💑💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤
@munelove-t6c
@munelove-t6c 3 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@GenetMolaDerebew
@GenetMolaDerebew 8 ай бұрын
አማራ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ ወለየዋ ነኝ አረፍ ነው ቀጥሉበት
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 9 ай бұрын
አማራ ወሎ የኔ ዉድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስልን❤❤❤❤❤❤
@Jemswello-yw8uw
@Jemswello-yw8uw 9 ай бұрын
ጥሩስራነው በርታ
@meronabebe7365
@meronabebe7365 17 күн бұрын
ምንም ቃል የለኝም በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን
@entu750
@entu750 8 ай бұрын
አምሐራ ወሎ❤❤
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 8 ай бұрын
የካንባታ ልጅ ነኝ ግን አማራ ውስጤ ነው❤❤❤❤
@ብሄረጦቢያ
@ብሄረጦቢያ 8 ай бұрын
ከንባታ ውስጤ ናችሁ
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 8 ай бұрын
@@ብሄረጦቢያ እኛም እንወድሃለሀን
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 6 ай бұрын
ተጋባ የኔ ውድ አማራ ፍቅር ነው
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 6 ай бұрын
እኛም እንወዳችሗለን ደቡብ ፍቅር ነው.
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 6 ай бұрын
ወሎ ፍቅር ነው. የታደለ. ማለት. ወሎ የተወለደ ሰው. ነው. ወሎዮ ፈጣሪን እንኳን ለምኖ አያጣም.
@Biniyam.tadese
@Biniyam.tadese 9 ай бұрын
ማርያምን ገራሚ ዘፈን keep it up
@ዜድማይወሎ
@ዜድማይወሎ 9 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ ወገኔ ዘራችሁ ይብዜ ወገኔአማራ❤❤❤❤❤❤
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww 7 ай бұрын
ዋውውውውው ሰምቼ አልጠግበውም ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍👍
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 8 ай бұрын
አማራዬ ሰላምህ ይብዛ ሁሉም ያልፋል ጠላቶችህም ይጠፋሉ
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 9 ай бұрын
ሀሪፍ ያልታየ እይታ👏👏👏
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 9 ай бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋውው በጣም መሳጭ ጥርት ያለ ሥራ ሁለገብ ድምፅ❤
@ተዉፊቅእድሬስ
@ተዉፊቅእድሬስ 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል በርቱ❤❤
@sstrrrhhkk-se4hf
@sstrrrhhkk-se4hf 8 ай бұрын
ዋው በጣም ተመችቶኛል በርታ
@DESTAWALEBACHEW-o4p
@DESTAWALEBACHEW-o4p 19 күн бұрын
እናመሰግናለን አስቸ ጀግናን ከፍ እንዳደረክ ሁሌም ከፍ በልልን
@Jemswello-yw8uw
@Jemswello-yw8uw 9 ай бұрын
አለምሲሰለጥን ይመስላልወሎዬ❤❤❤❤❤
@tigisttarekgn3752
@tigisttarekgn3752 8 ай бұрын
አኪላየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ትችላለህ ገና እንጠብቃለን በርታ
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 Ай бұрын
ዋው ስለወሎሲነሳ ደስ እንደሚለኝኝ ወሎአችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endrisabdu1504
@endrisabdu1504 8 ай бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዋው ሁሌም አንደኛ
@HEFTSHE
@HEFTSHE 9 ай бұрын
አማራወች እስቲ 👍አሳዩኝ አላቹህ ደሞቸ
@Ethiotravel6
@Ethiotravel6 4 ай бұрын
አለንልሽ
@Tanadartune
@Tanadartune 19 күн бұрын
አለን💚💛❤️✅
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 8 ай бұрын
አቤት ድምፅ መታደል ነው እነኳንም ወለዬ ኦንኩ
@EniyewMahare-d1n
@EniyewMahare-d1n 8 ай бұрын
ዋው💚💛❤️ አማራ
@shemelistube2174
@shemelistube2174 9 ай бұрын
ዋው ምርጥ አቀራረብ ጎበዝ በርታ
@توفيقالعامري-ه5م
@توفيقالعامري-ه5م 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የሚምረዉ
@AlmazTefera-kh5et
@AlmazTefera-kh5et 9 ай бұрын
አክሊሉ በጣም አሪፍ ስራ ነው
@ስማበለው
@ስማበለው 2 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው በርቱልን
@alembest7664
@alembest7664 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 2 ай бұрын
❤❤❤ራያ ራያ ቆቦ መርሳ እንዴት ናችሁ በማለት ስጀምር በጣም ናፍቃችሁኛል።ከአዲስ አበባ። ❤ በቅርብ ግዜ እመጣለሁ። ሀገሬን ለማየት።❤❤
@mekideswale6023
@mekideswale6023 2 ай бұрын
ውድ አማራውያን ውቧች ነን በሚገረም ሁኔታ ነው የአማራውን ማንነት የሚጸባርቅ ስራነው አመሠግናለሁ በረቱ ወጣቶች!!
@eshetumohammed
@eshetumohammed 7 ай бұрын
ወሎ የጥበብ ሀገር አላህ ነጃ ያውጣህ። በብዙ ፈተና እና ማመን በማይቻል ቅኝ ግዛት ውስጥ ያለ ህዝብ ነው
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu 9 ай бұрын
አቤት ድምፅ😊😊😊
@SadaMohamed-mn9fl
@SadaMohamed-mn9fl 7 ай бұрын
ወሎየነታችን እወደችሆለሁ ደሞቸ እህታችሁ መርሳ አባገትየ❤❤❤❤❤
@SalamonHalefom
@SalamonHalefom Ай бұрын
Amazing wollo Ethiopia music this is my culture of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@nigatentertainment12
@nigatentertainment12 9 ай бұрын
አኪላዬ የኔ ጀግና ወንድም እጅግ ደስ ይላል በርታልኝ
@EkrsmGetahun
@EkrsmGetahun 9 ай бұрын
ወሎየ ባልሆን ❤❤❤ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@MollaAbebe-d3h
@MollaAbebe-d3h 8 ай бұрын
ቤተ አምሓራ❤❤❤❤❤
@Bilikew
@Bilikew 8 ай бұрын
who missed the masinko part my amhara wello much love and respect live along
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 7 ай бұрын
ዎው
@FkxRai-mx1kr
@FkxRai-mx1kr 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለአማራ መከታ ለሆነዉ
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 8 ай бұрын
አማራየ 😍😍😍😍💃
@mamewello-wz7su
@mamewello-wz7su 8 ай бұрын
ቤተ አማሀራ ወሎ የስልጣኔ ምጭ
@Lubaba-c9w
@Lubaba-c9w 9 ай бұрын
አምሀራነት ውበትኮነው❤❤❤😢
@Getachew.Shferaw
@Getachew.Shferaw 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው አዲስ አልበም ልቀቅ ።
@TesfaZegeye-nr3ds
@TesfaZegeye-nr3ds 8 ай бұрын
ወሎየ ባሎን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@ErmiyaswoldeKeto
@ErmiyaswoldeKeto 8 ай бұрын
እኔ ግን ካፋ ነኝ ስራህ በጣምነው ምያምረው ገና ብዙ ካንቴ እንጠብቃለን ።
@AleZegeye
@AleZegeye 8 ай бұрын
ደጉ ሀገሬ አማራ ሰላምህ በቅርቡ ተመልሶ ማየት ነው የናፈቀኢ😢😢😢
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 8 ай бұрын
ከቲክቶክ አይቻቹህ ነው የመጣሁት ❤❤❤ወገኖቸ
@Ekmule-rc8uj
@Ekmule-rc8uj 7 ай бұрын
መረዋው አኬ wonderful singer
@thunatsehay7965
@thunatsehay7965 8 ай бұрын
Wow it is good ,
@TsehayEshetu-n4m
@TsehayEshetu-n4m 3 ай бұрын
ዋው ብያለሁ
@Bezkesau
@Bezkesau 9 ай бұрын
ለዛያለዉ ሙዚቃዋዉዉዉዉ❤❤❤❤
@alazarandu3637
@alazarandu3637 7 ай бұрын
I can’t quit listening this best collections of Amharic music ❤❤❤❤❤❤
@GashoSaeda
@GashoSaeda 9 ай бұрын
ከቦረና ተንታ የሚለዉን ሳይ ልቤ ሰፍ አለ እኔ የተንታ ልጅ ፍቅሬ የቦረና ❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 8 ай бұрын
ለአንቺን ነው የኔ ውድ ❤❤
@kingomane
@kingomane 5 ай бұрын
@@Samera-kd5nz ከቦረና ተንታ ❤❤❤❤❤❤
@AhmedUmer-k3y
@AhmedUmer-k3y 4 ай бұрын
ያገሬ ልጅ❤❤❤❤
@GashoSaeda
@GashoSaeda 4 ай бұрын
@@AhmedUmer-k3y ወይየ ደሜዋ❤
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 9 ай бұрын
ቆጀ ስራ ነዉ በርታ
@BiniamAyele-jc3bc
@BiniamAyele-jc3bc 9 ай бұрын
Wow bertu
@astertube5406
@astertube5406 21 күн бұрын
ዋው ሚገርም ነው
@demsiegorems5816
@demsiegorems5816 7 ай бұрын
አማራ ይለያል ❤❤❤❤❤❤
@meronlidu1104
@meronlidu1104 2 ай бұрын
ዋው አኪላዬ በርታልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@desilalameare
@desilalameare 9 ай бұрын
ዋው ይለያል ለጥበብ የተፈጠረ ህዝብ ዘ ነገደ አማሀራ
@yim416
@yim416 8 ай бұрын
wow, exciting
@Ayu-im6jo
@Ayu-im6jo 9 ай бұрын
Wollo Be Gonder Zefen
@Tzum2t
@Tzum2t 9 ай бұрын
የኔ አለም ገራገሩ ወሎ❤❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊት ነኝ በኢትዮጵያዊነታችሁ እወደቸውልሁ
@fafiQueen-s6m
@fafiQueen-s6m 9 ай бұрын
የኔ እንቁ ህዝብ አማራዬ😢ይሄ ክፉ ጊዜ አልፎ የምንደሰትበት ጊዜ ያምጣልኝ💚💛❤️
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 20 күн бұрын
ተባረክ ወድሜ ለድባይም ተዘፍኖልናል የሥዉዲ ብቺ መሥሎን አኩርፈን ነበር እርያድ ለምን ታለፈ ሥትሉ የነበራቺሁ አላ ቺሁ
@Oumitopia
@Oumitopia 6 ай бұрын
አሃ ላለይ ደሞ !!!❤🎉❤ ያዢው አቦ 🎉 አንደኛ ❤❤❤
@mmekdes
@mmekdes 7 ай бұрын
በጣምነው ምወዳቹ እኔ ጉራጌነኝ❤❤❤❤❤❤
@MekonenGuji-dq6wp
@MekonenGuji-dq6wp 3 ай бұрын
ያሳደገን ምርጥ ባህላዊ ዘፈን።
@assaminewharegewoin19
@assaminewharegewoin19 8 ай бұрын
Good Job❤
@KaleabDejene-
@KaleabDejene- 9 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 19 күн бұрын
ምርጥ👍💪💚💛❤
@SonySony-mc4mt
@SonySony-mc4mt 9 ай бұрын
መገን ወሎ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሰላምሽ ይመለስ ሀገሬ ወሎ የፍቅር የሙሀባ ሀገር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BuzayhuAlemu
@BuzayhuAlemu 7 ай бұрын
የወሎን ልጅ ነዉ እማገባው ያውም የላስታላሊበላውን
@balcha24
@balcha24 8 ай бұрын
ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በገታ ስም ይዚአቸለው ከዚ መአት ያውጣሽ በሉኝ
@MengeshaAragaw-wo3mi
@MengeshaAragaw-wo3mi 7 ай бұрын
አይዞሽ ቆንጂየ አለም እንደዚህ ናት❤
@BekuremariyamDamitew
@BekuremariyamDamitew 6 ай бұрын
አይዘሽ እህቴ ሁሉም እንደ ጠዋት ጤዛ ያልፋል እባክሽ ታገሽ
@kenediyonas-bh7zb
@kenediyonas-bh7zb 5 ай бұрын
Ayzhoshe ehate alem beftari tamegni esu yerdashsl
@destamelese3244
@destamelese3244 5 ай бұрын
አይዞሺ እህት አለም ሁሉም በግዜዉ ይስተካከላል የማያልፍ የሚመሥሉን ቀኖች ሁሉ ያልፋሉ ስለዚህ ታገሺ መታገስ ዋጋ አለዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ በተረፈ ቸሩመድሀኒአለም ከጭንቀትሺ ያዉጣሺ
@animutaddis9826
@animutaddis9826 9 ай бұрын
Great traditional music
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት 8 ай бұрын
ወሎወሎወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞቸ
@KirosTigabu-v8d
@KirosTigabu-v8d 6 ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ tarik አዋቂ ነህ እንኮራብሀለን!!
@dh-7tube661
@dh-7tube661 19 күн бұрын
የጎጃም አማራ ምን የህል የጎንደር አማራን እንደሚወድ ነው ያወኩት እኔ ከቤተ-አማራ ነኝ አንድ አማራ
@kassabelete2309
@kassabelete2309 20 күн бұрын
U did Good job keep going ❤
@khatijakhat3105
@khatijakhat3105 9 ай бұрын
ዋውው አኮራችሁን
@FIVEDTRADING
@FIVEDTRADING 8 ай бұрын
so far great my professional team 💯💯💯💯💯💯💯 percent,I like you're,so respectful
@AdemMalik-k5f
@AdemMalik-k5f 5 ай бұрын
konjo zaema ,,, mashllah we thankyou musian akila ,,, yazabsher ..wollo ,,,
@nebaH1214
@nebaH1214 7 ай бұрын
Wolloye mohon metadel new
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 9 ай бұрын
ደሞቸ ውድድድ
@ZinetAhmed1
@ZinetAhmed1 9 ай бұрын
Amazing
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
FIKRTE KASSAHUN ፍቅርተ ካሳሁን ጎንደር GONDER NEW ETHIOPIAN MUSIC 2025
11:37
FIKRTE KASSAHUN ፍቅርተ ካሳሁን
Рет қаралды 687 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН