ጉንዳን የወረረው ጀናዛ || ልብ የሚነካ ታሪክ ||

  Рет қаралды 134,265

Elaf Tube - SIRA

Elaf Tube - SIRA

Жыл бұрын

በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
ቴሌግራም :- t.me/elaftube
በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

Пікірлер: 252
@qeberecho
@qeberecho Жыл бұрын
በጣም ህይወቴን እየቀየርከው ነው ወንድሜ , የምታቀርባቸው ትረካዎች መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ትልቅ ለውጥ አለኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@aifyame3555
@aifyame3555 Жыл бұрын
እኔም አልሃምዱሊላህ
@JabirAli-vf9lr
@JabirAli-vf9lr 8 ай бұрын
አላህ ለሁላችንም ኢስቲቃማ ይስጠን
@RashmiKumar-fc8sm
@RashmiKumar-fc8sm 6 ай бұрын
ማሻአላሀድሱንበጣምነው፡ምወዳው
@mool2024-tv6lt
@mool2024-tv6lt 2 ай бұрын
የኡስታዛችን ንግግሩ ኣጥንት ሰብሮ ነው የምገባው ስብሃሏህ ኣሏህ ይጠብቅልን👍
@HayatTeshale-dk6vl
@HayatTeshale-dk6vl 6 күн бұрын
@QQqqqqqqq❤😂🎉
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
ያጀመዓ እናት አባት በሂወት እያሉ ያገናኛን ስደት በቃ ይበለንና የከፋንን ሁሉ እንገራቸው ያረቢ አደራ
@moe0079
@moe0079 Жыл бұрын
አሚን
@user-ou1xv6ei6s
@user-ou1xv6ei6s Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-sn5ee2ch9p
@user-sn5ee2ch9p Жыл бұрын
امين يارب
@user-cf5ge5sp8e
@user-cf5ge5sp8e Жыл бұрын
አሚን
@wowwow8176
@wowwow8176 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ሁሌም ነው እምከታተልህ መልክቶችህ ልብ ያረጥባሉ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
እስኪ ልስማው መቸም ቀልቤ ደርቆል💔ኢላሂ ፈተናወችን ምጋፈጥበት ቅዋ ስጠኝ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሞትን ሁልጊዜ አስታውሺ ከሞት በላይ ምንም የለም
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ
@susunenfiker5193
@susunenfiker5193 Жыл бұрын
Amen
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.እኔም እዳችዉ ነኝ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 ай бұрын
ውድ እህቶቸ ውላጆችሁን ካድሙ ወላሂ የነሱ ምርቃት ልዩ ነው እኔ ሁሌም።እነሱን ለማስደሰት እጥራለሁ ወላሂ ሁሌም ዱአ ያደርጉልኛል ካገሬየወጣሁት በልጅነቴ ነው አሁን እድሜየ 26አመቴ ሲሆን የተመኘሁት ነገር ሁሉ ተሳክቶልኛል አሰብኩበት ደርሻለሁ ቤተሰቤቸንም ቀይሪለሁ እራሴንም ችያለሁ አልሀምዱሊላህ እዝህ የደረስኩት ከአላህ በታች በወላጆቸ ዱአ ነው
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed 20 күн бұрын
እኛንም አላህ ያሳካልን የኔ ውድ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ከኢላፍ ወደ ኢላፍ ጀዛ ካአሊህ ኸይር ኢላፍ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘዉልህ ይሔ ታሪክ ይድረስ ለዉድ ወንድሜ😭
@rahmaislam3653
@rahmaislam3653 Жыл бұрын
ሱባሃነ አላህ ለኔም ወንድም አብሽር ማማዬ አይዞን
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
@@rahmaislam3653 አላህ ይበሽርሽ አንቺም አብሽሪ ሐያቲ በዱአ እንበርታ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-fh4gu9tv3w
@user-fh4gu9tv3w 6 ай бұрын
አላህ እዴሜህ ያርዝምልህ አላህ ኢጠብቅህ
@KadijaaKadijaa-vs1nj
@KadijaaKadijaa-vs1nj 6 ай бұрын
ኢነሊላሂወይነራጁልአላህሀቲማችንንያሳምርልን😢😢😢
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 10 ай бұрын
ሱብሀንአላህ በጣም ገራሜ ነው አዎ የወላጅ ዱዋአ በጣም ይጠቀማል አያቴ የእናቴ ትምረቃት ነበር የእናቴ እናቴ አሁን ምረቃቱ ደረሱዋታል አልህምዱሌላህ አያቴ አላህ ይዝንላት ጀነት ውፍቃት እንሻላህ
@user-ug2ov4eq5u
@user-ug2ov4eq5u 7 күн бұрын
የአለህ ከበት ከነአት ሀቅ አንተው ጠበቀን የሀዩ የቀዩም ወድሜ ጀዘከአለህ ከይራን
@samsusamau2072
@samsusamau2072 7 ай бұрын
ያአለህ ከወለጆች አቅ አንታ ጠብቃን የረቢ ጀዘኩምአለህ ኸይረን
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
አላህ ይጣብቅህ ወዴሜ አስተማሪ ትምህርት ነው ሁሉም አላህ ጀዘክን ይክፈልክ ❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@almanal6425
@almanal6425 Жыл бұрын
ጀዛከላ፣ያረብእዘንልን
@user-mb2rv2pg4b
@user-mb2rv2pg4b Жыл бұрын
አላህየ ስደት በቃ በለን ና ለሀገራችን አብቃን ቤተሰቦቻችንንም ሂድያ ስጥልን ያርብ ሀቃቸውን የምንወጣ ያድርገን ያርብ
@amitube461
@amitube461 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ሰምተዉ ከሚጠቀሙት አሏህ ያድርገን
@MediHussein
@MediHussein 22 күн бұрын
ሱባሀናላህ ኪዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Жыл бұрын
ኡስታዜ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃህ ጀዘክ አላህ ከይረን
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 6 ай бұрын
ያረቢ የወላጁቻችንን ሀቅ እንዋጣ ያረብ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
ሱብሐንነለህ አለህ ሆይ ከነት ከበት ሐቅ ጠብቃን
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us Ай бұрын
😭ሱብሀነላህ አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ከናትና ከአባት ሀቅ ቀልብ ይጠብቀን የምንወጣውና የምንጠቀምበት ያድርገን🤲አሚን
@subaida3798
@subaida3798 Жыл бұрын
ኢላህ አባየንጀንትልፊረዶስን ውፍቅልኝ ግን በህፃንንቴነው አባቴን ያጣሁት ኡሚ ግን አለች አልሀምዱሊላሂ ያኡሚ ያለፈውንሁሉ ይቅርበይኝ ከዚህቡሀላግን እከባከብሽአለሁያኡሚ 💔
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
አብሽሪልኝ ማማየ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝና አላህ ይጠዉል ኡምርክ መከራቼዉን አይተዉ ተከባክብዉናል አላህ ይጠዉል ኡምራቼዉ በሠላም ያገናኛችሁ ዉዲ እህቶቼ በሥዴት ያላችሁ ያረብ
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o Жыл бұрын
ሱባሀነአላህ ኢላሂ መጨረሻችን ያማረ አድርግልን ያራህማን 🥰🥰🧡🧡❤❤💜💜❤️❤️
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 9 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወንድሜ በጣም ነው ማመሠግነው
@SA-uq8cb
@SA-uq8cb Жыл бұрын
ወአለይኩምእሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ከይር ጀዛ
@susubintmehammed
@susubintmehammed Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢላፍ ወንድማችን ጀዛክአሏህኸይርን
@foziyaendris608
@foziyaendris608 Жыл бұрын
አሰተምሮትህ አቀራረብህ ልብን ሰርስሮ ነውየሚገባው ያአላህ ይሄን ኮሜንት እዳየኸው ዱአ አድርግልኝ ወድሜ እህትወድሞቸም አላህ በሰማሁት እድሰራ አደምፃለሁ ግን አልሰራሁበትም
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
ማሻላህኢሻአላህአላህያቆይልንከመጥፎአላህይጠብቀን
@NajetQueen
@NajetQueen 14 күн бұрын
ያረቢላህመልካሙንያሠራንቤተሠባችእምንከባከብያድርገን
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o Жыл бұрын
ወአሊኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ ወድማሽን ጀዛከላኸይር በሰማንው የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ 😢😢🥺🥺
@f8917
@f8917 Жыл бұрын
ለእለሀ እለለ የአለህ ማጨረሸችን አሰምረን ያረብ💔💔💔💔😪😪😪😪☝️
@SewdeAbate
@SewdeAbate 16 күн бұрын
ያረብ ከናት ካባት ቀልብ ጠብቀን ኢላሂ በተሠቦቸን በሠላም አገናኚኚ ያረብ ❤❤
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk Ай бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ሀቲማችን ያሳምርልን ያረብ
@user-um3xs7bk1g
@user-um3xs7bk1g Ай бұрын
ያአላህ እስቲ የጀማአ ዱአ አርጉልኚ ያአላህ ዲግርግር ብሎኛል😢😢😢😢😢😢
@muradkedir1423
@muradkedir1423 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ስለ ወላጅ ሀቅ ስለነገርከን
@OmerIbnuadem
@OmerIbnuadem 7 ай бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይረንንንንን ወንድማችን
@fhxg6954
@fhxg6954 3 ай бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ከይር ወንድማችን ወላሂ በጣም እሚነካ ምክርነዉ አላህ ከነሡ ሀቅ የምንወጣ ያድርገን ከስደት መልስ አግኝተን እምንጦራቸዉ ያድርገን እህት ወንድሞቸ ያረቢ እንደት ያማል የኛስራ 😭አላህ ይቅር ይበለን ያረብ😭😭😭
@zaharalnam8503
@zaharalnam8503 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር ኡስታዝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 9 ай бұрын
Jazakalahyer
@emuselhedin4761
@emuselhedin4761 Ай бұрын
የላህ የናትና የባትን ሀቅ የምንወጣ ያርገን
@user-fr9pb6gc2t
@user-fr9pb6gc2t Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያኡመተል ሙሀመድ አላህ ኸቲማችን ያሳምርልን ያረብ
@user-sk2kv9gd2n
@user-sk2kv9gd2n Жыл бұрын
አሜንያረብ
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us Ай бұрын
🤲አሚን
@user-ug2ov4eq5u
@user-ug2ov4eq5u 7 күн бұрын
አሚንንንንንንን የረብብብብብብብብ
@user-fi9fo3tz4s
@user-fi9fo3tz4s Ай бұрын
የአላህ ያረህማን እረሂም አንተ ቤተሰቦቼን በሰላም አገናኝ አደራህን ያኢላሂ ❤
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 9 ай бұрын
ማሻአላህ ቀጥልበት❤❤❤❤❤
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Жыл бұрын
እንሻአላህ እንተገብራለን በአላህ ፍቃድ ይህ ቻናል በመከታተሌ ብዙ ትምርቶችን አገኘሁ
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 2 ай бұрын
ያአላህ ይጠብቀን ከዛቸው ሀቅ መገን እናቴ እረ የናትን ነገር ተወው
@zeenathdubai2803
@zeenathdubai2803 Жыл бұрын
አሚንያረበልአለሚን
@Meryembetislam
@Meryembetislam Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@mariyam105
@mariyam105 Жыл бұрын
ያአላህ እስቲ ልስማዉ እርእሱን ሳየዉ 😭😭😭😭😭😭
@MdEt-jm1or
@MdEt-jm1or Ай бұрын
ሡብሀን አላህ ተወከል የአለህ ያረብ የአላህ❤❤
@nejatseyfu5986
@nejatseyfu5986 Жыл бұрын
አለህ,የወለጆቸችን,ሀቅ,ጠባቂ,አለህ,የድርገን,ባሰመነውም,ተጠቀሚ,የድርገን,እንሸአላህ።።
@user-tv4ky1uk9l
@user-tv4ky1uk9l Жыл бұрын
አሚን. እፍፍፍፍፍፍ
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 11 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جيزاك الله يا أخي الله يحفظك الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ያራብ እነቴን ራጅሜ እድም ስጠት ከስዳት ማልስ ያራብ ባሳላም አጋነኛኝ
@user-xu7jr9hu1y
@user-xu7jr9hu1y 9 ай бұрын
ማአሻአላህ።አላህ።ይጨምርልክ
@Habiba-pj5ex
@Habiba-pj5ex 3 ай бұрын
ሡበሐንአላሕ አላሕ ይጠብቀን ያረብ ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክላህ ኽይር አላህይዘንልን የወላጅ ሀቅ ከሚጠብቁ አላህ ያድርገን ያአላህ አስተማራ ታራክ ነው ልብያለው ልብ ይበል
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ያረቢ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@kewenyareshd9847
@kewenyareshd9847 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Aminai-lm9iy
@Aminai-lm9iy Ай бұрын
አልሀምዱሊላ እስልምና ውበትነው የአላህ የአሰለፈሁትን ሁሉ አተ ማረኝ
@kuruwello8545
@kuruwello8545 2 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ከይር ወንድም
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei 5 күн бұрын
ጀዛኩምላ ኸይረ
@HdutufYdhrhrh
@HdutufYdhrhrh 2 ай бұрын
ያአላህአዲአላህዋበዲኔጠካራያርግህበሉኝወዲምእህቶቸ
@SitraMohammed-ue6rm
@SitraMohammed-ue6rm Күн бұрын
Subhan allah allah yiTbeken yareb
@NeimaKSA
@NeimaKSA Ай бұрын
እህ ይጨምርልህለእኔምዱአአርግልኝ
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሱብሐንአላሕያርብ
@sitinashikur31
@sitinashikur31 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን አሚን ያረብ
@mohammedhussen6207
@mohammedhussen6207 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@user-jt7sq1yp7z
@user-jt7sq1yp7z 3 ай бұрын
የኔወድም አላህ ይጨምርልክ በጣምአስተማሪታሪክነው
@user-sp8wy3ce4q
@user-sp8wy3ce4q 6 ай бұрын
ማሻ ኣላህ ኣላህ ይጨምርልህ በርታ
@SmilingApron-bs4io
@SmilingApron-bs4io 26 күн бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد
@DbbrHed
@DbbrHed 5 ай бұрын
ያረብከሁሉምነገርአላህይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲
@swswit2309
@swswit2309 6 ай бұрын
ያረብ በዝነትማረን ሡበሀንአሏህ
@AlNasr-om6lb
@AlNasr-om6lb 25 күн бұрын
ያረብየወላጆቸንሀቅየምጠብቅአድረገኝ
@haniyaibrahim2255
@haniyaibrahim2255 6 ай бұрын
Allahu akber
@lenlile-yt3mj
@lenlile-yt3mj 6 ай бұрын
Masha allah alah yichemrh
@AsmaAsma-nt3ze
@AsmaAsma-nt3ze Ай бұрын
Mashala wadim Batam astamariy progiram naw Alah ychamirilh
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክነው
@mool2024-tv6lt
@mool2024-tv6lt 2 ай бұрын
ያኣሏህ ወሎጆቸቼን ጠብቅልኝ የወላጅ ሃቅ ጠባቅ ኣርገኝ ያኣሏህ የወላጆቼን ኸዳም ኣርገኝ ያረቢ☝☝☝☝☝
@user-us1jy5lq7u
@user-us1jy5lq7u 28 күн бұрын
አሚን ያረቢ ❤❤❤❤❤
@qerroodirre7752
@qerroodirre7752 3 ай бұрын
Salallahu aleyhi wasallam
@user-no6pr5vj6t
@user-no6pr5vj6t Ай бұрын
😢😢አላሕ አተዉ ጠብቀን አደራሕንን
@mareamsalem
@mareamsalem Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ወንዴሜ
@jemalambar5366
@jemalambar5366 Жыл бұрын
Masha Allah Jkr
@user-hw6vu9sf6j
@user-hw6vu9sf6j Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا
@aifyame3555
@aifyame3555 Жыл бұрын
ሸኩረን
@user-pf7cz9kn3p
@user-pf7cz9kn3p Ай бұрын
❤❤❤ ኢንሻ አላህ
@user-gi4hm3eq1z
@user-gi4hm3eq1z 5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህህህህህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም
@user-jc4nz2hc1d
@user-jc4nz2hc1d 5 ай бұрын
አላሕይባርክህ❤❤❤
@mariyam2431
@mariyam2431 Жыл бұрын
Walaikum Assalam wa rahmatullahi wa barakatuh 🥺🥺
@AbdusemedAbaamecha
@AbdusemedAbaamecha 6 ай бұрын
Allah yiqabalachu❤
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 Жыл бұрын
አላህ ከቤተሠብ ቀልብ ይጠብቀን ያረብብብብ
@GhGh-xc8cu
@GhGh-xc8cu Жыл бұрын
አላህ ሥራህንይዉደድልህ
@FunnyArcticFox-io8os
@FunnyArcticFox-io8os Ай бұрын
Walishukuri ❤
@amnallll6301
@amnallll6301 Жыл бұрын
አላህ. ዱኒ. አኪሪህን ይሥምረለህወድሚ
@user-cy8sp2cs5r
@user-cy8sp2cs5r Ай бұрын
ሶበሀን አላህ ኢናሊላሂወይነራጁል ያረብ አላህ ሀቲማችንን አሳምረልን
@mdgdgddh
@mdgdgddh Жыл бұрын
እናኒላሂ ወኢናኒላሂ ራጁ ያአላህ አተጠብቀነ
@KadijaaKadijaa-vs1nj
@KadijaaKadijaa-vs1nj 6 ай бұрын
ጀዛኩለህር
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
እናሊላሂ ወኢናሊላሂራጂኦ 💔💔💔💔💔
ሪዝቅህ በአላህ እጅ ነው‼️ 21/10/2016 የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ አቡየህያ አብዱልዋሲዕ || ተንዒም መስጂድ
34:45
ዛህራ || ልብ የሚነካ ታሪክ ||  @Elaf Tube - SIRA
23:06
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 153 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
የነቢያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ
1:38:53
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН