ፀጉር ከስሩ ፍንቅሎ የሚያበቅል | የሚያፋፋና የሚያሳድግ

  Рет қаралды 3,690

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@tigist6457
@tigist6457 2 сағат бұрын
ሁሌም የምታሳይን ነገር ምርጥ ነው አቀራረብሽ በርቺ።
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 4 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣን አሪፊ በቀላሉ ማግኝት የምንችለው ነገር ነው በርችልኝ ዚዚየ የኔ ውዴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@mulutube2116
@mulutube2116 4 сағат бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለፀጉር ለልስላሴ እድገት ጥንካሬ ተስማሚ የሆነ ግብአት እሩዝ እና ሀብሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 сағат бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሩዝና ተልባ ለፀጉር ይሄ ሁሉ የሚገርም ጥቅም እንዳለሁ አሳውቀሽናል በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ተፈጥሯዊ የሆኑ ግብአቶችን በቤት ውስጥ አዘጋጅቶ መጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ ከመዳናችንም ባሻገር ፀጉራችን በኬሚካል እንዳይጎዳ ይጠቅመናል
@አfun
@አfun 16 сағат бұрын
ዋው ዚዚዬ በጣም ምርጥ የሆነ ፀጉርን የሚያሳድግ ውህድ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ❤❤
@ፋጡምሀሰን5
@ፋጡምሀሰን5 14 сағат бұрын
ጎበዝ በርቺልን ሀሪፍ ውህድ
@Nuhamen12
@Nuhamen12 2 сағат бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ፀጉርን ንቅልቅል የሚያደርግ ውህድሁሌም አዳዲስ ነገር ነው የምታመጭልን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች
@RukiaAdem
@RukiaAdem 13 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
@ፋትማ
@ፋትማ 13 сағат бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ውህድ ነበው በርቺልኝ❤
@ፋጡምሀሰን3
@ፋጡምሀሰን3 15 сағат бұрын
እንኴን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺልኝ
@የፍቅርቤት-23
@የፍቅርቤት-23 16 сағат бұрын
ዘበናይ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ውደ በርችለኝ በጣም ጠቃሚ ቪድወ ነው❤❤
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 16 сағат бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን ዚዚዬ ❤እጅግ በጣም ለው አለው ፀጉርሽ ዋው ያሳየሽን ውህድ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በተፈጥሮ የበለፀገ ስለሆነ ተመራጭ ነው ዋው የዛሬው ውህድ ይለያል እሞክረዋለው❤
@ውድሰው
@ውድሰው 2 сағат бұрын
ጥሩ ነው ውድ በርቺ
@ስለናት-Tube
@ስለናት-Tube 15 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዚዙዬ ዋውውው አሪፍ ቆይታ ነበረን አሪፍ ትርትመንት ነው በርችልኝ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 17 сағат бұрын
ዋው ጸጉርሽ በጣም አደገ ዚዚ ቆንጆ የሆነ የጸጉር ውህድ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን
@ፋጡምሀሰን6-ቨ1ገ
@ፋጡምሀሰን6-ቨ1ገ 14 сағат бұрын
በርቺልኝ ውዴ
@EliseTubeሁለገብ
@EliseTubeሁለገብ 17 сағат бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚያቺን ቆንጆ በጣም የሚያምር ወህድ ነው በእወነት ደሰ ይላል በርቺልኝ እጂሽ ይባርክ በእወነች
@aklilnews
@aklilnews 14 сағат бұрын
ዚዚዬ የኔ ምርጥ❤🙏
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 12 сағат бұрын
ዋውውውውው የጸገሽ ይምርል ግብዝንሽ እንምስግንል ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን
@yosephtube1
@yosephtube1 17 сағат бұрын
wowww des ymil arif aserar new ejish yebarek yeney melekam berichi❤❤
@ጊዜወርቅነው-ጸ8ኰ
@ጊዜወርቅነው-ጸ8ኰ 3 сағат бұрын
በጣምሀሪፍ ውህድ ነው በርቺ
@ጊዜወርቅነው1
@ጊዜወርቅነው1 3 сағат бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
@FatmaHassen-b9h
@FatmaHassen-b9h 14 сағат бұрын
Wawበጣም ሀሪፍ ነው
@Azeb1
@Azeb1 17 сағат бұрын
wowww des.ymil.arif.aserar.new enamsegenalen..berichi.መለካም . sera.ywenelesh.❤❤❤❤
@ፋጡምሀሰን1
@ፋጡምሀሰን1 15 сағат бұрын
ሀሪፍ ውህድ ነው
@ToybaH-lv1hu
@ToybaH-lv1hu 16 сағат бұрын
እንኩዋን ደና መጣሽ ውደ አሪፍ ቆይታ ነበረን
@SelinaTube-n8g
@SelinaTube-n8g 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ በርችችችችችችችችችች እህትየ
@Mehlat
@Mehlat 17 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም አሪፍ የፀጉር ማስክ ነው እኔ ያን ችን ማስክ እየተጠቀምኩ በጣም አሪፍ ለውጥ አለው👌
@Harmefamily22
@Harmefamily22 4 минут бұрын
Yene wide wel comejabaadhu habibiti jabaadhu❤❤❤❤❤❤
@belneg9862
@belneg9862 12 сағат бұрын
Zizi betam gobez❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 15 сағат бұрын
Selam ziziye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt ye Ruzi ena ye telba wuhdet new konjo tirtment new wudee enamesegnalen share siladergshin ❤❤
@FafiH2-g1q
@FafiH2-g1q 3 сағат бұрын
Wawharif new
@fatmam6131
@fatmam6131 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በርቺልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@FafiH-e8t
@FafiH-e8t 3 сағат бұрын
Harif new
@genetbelda4376
@genetbelda4376 14 сағат бұрын
እናመሰግናለን ግን የሩዝ ዱቄቱን ነው እንዴ ያደረክሽው?
@ፌጡምሀሰን
@ፌጡምሀሰን 15 сағат бұрын
ማንኛው ሩዝ መጠቀም ይቻላል
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 15 сағат бұрын
@@ፌጡምሀሰን አው ይሆናል ግን
@SaaraaYouTube
@SaaraaYouTube 16 сағат бұрын
Nagaan waaqayyoo Sifi haa bayaatuu wowowow tiritiimatii baredaa nufi qodee galaatoomii
@ፋጡምሀሰን2
@ፋጡምሀሰን2 15 сағат бұрын
Waw
@firewotsalamon
@firewotsalamon 17 сағат бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my
@hyat315
@hyat315 12 сағат бұрын
ሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላሕማሻአላህአ❤❤😊❤❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊
@wenelawitdawit5506
@wenelawitdawit5506 7 сағат бұрын
ሩዙ ዱቄቱን ነው የምንጠቀመው
@LauraEdwards-s2m
@LauraEdwards-s2m 10 сағат бұрын
እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (mistake turkey blossom warfare blade until bachelor fall squeeze today flee guitar). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54