No video

ፀጉር ያለሰልሳል ያሳድጋል ያፋፋል እንዳይሰባበር ያደርጋል

  Рет қаралды 49,374

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Жыл бұрын

#elsabeautynt #shegerinfo #ethiopianbeauty #hairstyle
#fenugreekforhairgrowth
#butter
#blackseedsforhairgrowth
#cloveforhairgrowth

Пікірлер: 281
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/lYqwZoKHjbWCedEsi=NCLoILSo_mh5mhQb የቅርንፉድና ጥቁር አዝሙድ አሰራሩ ይሔንን ሊንክ በመጫን እዩት
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 11 ай бұрын
❤ የኔ መልካም እዳቺ አይነት ቅን ሰው አይቼ አላውቅም ማርያምን የመጀመሪያዬ ነሽ አቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማርያምን ❤
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 11 ай бұрын
😊
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q 11 ай бұрын
Dameko dase talelchi leki enda betasbi new metawerni yen konjo selameshni tabezaleshi enati kedane merati 💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
betam ameseginalehu wedachihuwalehu
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 ай бұрын
💯 % 👍👍👍
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ አለ ቅባቱ አንቺ የትባረክሽ ሴት እንዳቺ ማንም አላየሁም ብርክ በይልኝ ዘመንሽ ይለምልም
@Umufetitube
@Umufetitube 11 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ ከልብ እናመሰግናለን ስራዎችሽ በጣም ጠቃሚ ናቸው 👍👍👍💯
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሲዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ደህና መጣሽልን 💐 የዛሬው ውህድ ደግሞ ምርጥ ምርጥ ግብአቶችን ነው የተጠቀምሽው ቂቤ ሳገኝ እኔም እሞክረዋለሁ 👍
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
ኤልሲ ነብሳ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ነገርሮች በሙሉ የኛ ቅን ሴት ተባረኪልን❤
@aberashayele66
@aberashayele66 11 ай бұрын
ተባረክ ኤልስ ኤኔም ጸጉረ ስለምነቃቀል Castro oil አልጨመርኩም እንጂ ሁሉንም ጨምረ ተቀብቼ ተስማምቶኛል ጌታ ይባርክሽ።
@user-zi9ik7wp1u
@user-zi9ik7wp1u 11 ай бұрын
የአላህ ስነስራአትሺ እርጋታሺ አችን የወለደች እናት እድሚ ጢና ይስጣት ወላሂ ደስ የምትይ ልጅነሺ አላህይጠብቅሺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b 11 ай бұрын
ዊ ማሻአላህ አንደበትሽ እንዴት ደስስስ እንደሚል ረጅም እድሜ ይስጥሽ ማማ💝💝
@binyam781
@binyam781 11 ай бұрын
ኤልሲ ሁሌም አስተማሪ ፣መፍትሔ ሰጭ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተሽ ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን ።በርቺልን ምርጣችን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
❤❤❤❤ እኒ ሶፊት እየተቀባሁት ነበረ አሁን መተው ፈለኩ ሲትወው ብጥስጥስ ይላል
@dochoabigal6768
@dochoabigal6768 11 ай бұрын
የማዲያቱን ጥቅል ጎመን ተጠቅሞ ለውጥ የመጣለት ሰው እኔ በሉ ❤ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 3 ቀን ሆነኝ ትንሽ ለውጥ አለው🖤✌️
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 11 ай бұрын
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ቀላል ሁሉም ውህድ በቤቴ ያለኝ ነው እሞክረዋለሁ ያንቺ ፀጉር ግን በጣም አድጎ አምሮበታል ለኛ በአሳየሽን ቁጥር አንቺ ላይ ስለሚሞከር አሳምሮልሻል ተባረኪልን::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
የኔ ደግ እውነት ነው ተጠቀምኩ ተባረኪ
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 11 ай бұрын
እረ ኤልሰዬ የቂቤው አሰራር በታሳይኝ ወላሂ ቂቢ በጣም ነው የምወድው❤❤❤❤❤ የምተስሪው ነገረ ሀሉ ወላሂ በጣም አሪፍ ነገሮች ነው ምታቀሪብልን🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
እሺ አሳይሻለሁ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 11 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነውና ቀጥይበት እንዳንቺ አይነቱንም ያብዛልን ክበሪልኝ ።💛✨👑
@bintahmed
@bintahmed 11 ай бұрын
የኔመልካም ስወድሽ እኮ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ 😍
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 11 ай бұрын
ነገውኑ አቀበዋለሁ ምርጥ ነው thank you elisi❤😊
@fioriteka5215
@fioriteka5215 11 ай бұрын
የኔ ልዩ አንደኛ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 11 ай бұрын
ያበደ ውህድ ነው ያሳየሸን እናመሠግናለን❤👌
@sheweketendalke460
@sheweketendalke460 11 ай бұрын
Wow, you are very honest and open-minded. Thank you for giving us your time.❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You are so welcome,
@taza3098
@taza3098 10 ай бұрын
ሁልጊዜ ፀጉራችንን ስንቀባ ቢያንስ 4 ቦታ ከፋፍለን ቢሆን ጥሩ ነው፡፡ በደንብ ሁሉም የፀጉር ክፍል ውስጥ እንዲደርስ ያደርጋል፡፡ አንቺ የተቀባሽው አቀባብ ልክ አይደለም ውስጡን ብትከፍቺው ያልደረሰበት ቦታ ብዙ ይኖራል፡፡ እንደዛ ቢሆን ጥሩ ነው ውዴ
@zawedazaweda3071
@zawedazaweda3071 11 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 11 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው የዛሬው ይለያል ተልባ የቁርፍድ የጥቁር አዝሙድ ውሀ ከቡና ጋር በመቀላቀል ካስትል ኦይል ግሩም ውህድ ቅቤ በማድረግ የሚገርም የፀጉር ማሳደጌያ ነው አዘጋጅተሽ ከእስከ አጠቃቀሙ በሚገባ ያሳየሽን የኔ ትሁት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 👌🥰
@user-kc4xz9ub6u
@user-kc4xz9ub6u 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ኤልሳዬ👍👍👍👍
@janatito
@janatito 11 ай бұрын
You're a decent and very polite person. I really like it!❤ Thanks for everything. you did for us. God protect you 🙏 always, TC
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You are so kind. Thank you for your time dear.
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 11 ай бұрын
ኤልሳየ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን
@nastanettube
@nastanettube 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሠላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ እንኳን ደህና መጣሽ ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሀገራችን ይሁን አሪፍ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን ለማዲያት ብለሽ የሠራሽዉ ቢዲዮ ኮሜንት ዝግ ነዉ እህት
@meazagashuchaksa6514
@meazagashuchaksa6514 11 ай бұрын
It's amazing that you always make videos from your heart. You explain well. Thank you.🙏 I'm your follower.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
Thanks and welcome
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 ай бұрын
ኤልሳዬ የኔ መልካም ሰሞኑን morning shift ስለሆንኩ የምትለቂዉን ሁሉ በዚህ ሰአት ነዉ የማየዉ። የኔ ባለሙያ። ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታች ባለፈው ሰንስክሪም ለፊት ያልሽውን ሊንክ አስቀምጭልኝ አላገኘሁትም
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 11 ай бұрын
የተልባ ጀል በጣም ተመችቶኛል ❤ቁርፉዱ ሞክሬዉ ፀጉሬን በጣም የባሥ አደረቀዉ
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 11 ай бұрын
Sweet Almond Oil is great for hair moisture/ it has no smell as well! I recommend people try this oil.
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 11 ай бұрын
@@tsigeredagetachew6342 Amazon lay new. Ethiopia Enkuan alakem
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
Thanks for sharing!! I always use sweet almond oil
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
የምታቁ ንገሯት በቴሌግራም አግኚኝ እሺ
@MM-pp9hq
@MM-pp9hq 11 ай бұрын
Hi Elsie is cabbage water safe for pregnant woman? Thank you
@hfdvhgfbj514
@hfdvhgfbj514 11 ай бұрын
7:09 7:10 7:11 7:12 7:13
@tinawolde9826
@tinawolde9826 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ ዛሬ ገና መሲ ጋር አይቼሽ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ. ስለ ማድያት ተጠቅሜ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ. ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል.
@sarakidane1392
@sarakidane1392 11 ай бұрын
Hi elsi meteseriyashe vidiyoche betam tekam nachew tebarki kezi beft tekel gomen tekem yeserachew video lay teyake nebergn ke sunscreen weche atekebu yalshew lay vitamin c tekebeche sen screen between gudat alew wiy
@martasafa7325
@martasafa7325 5 ай бұрын
6:19 6:19 6:19 6:19 6:19 6:19 6:19 6:19 6:19 ወይ ኤልሳ በጣም ቆጆ ዉህድ ነዉ ግን የኔ ፀጉር ሰሰም አይሉትከርዳዳ ግን ይረግፋል ከፊቴ ይረግፋል በበጋም በሙቀቱም አናቴን በጣም ነዉ የሚያልበኝ በናትሸ በደብ አናቴን የሚያል በኝን አይተሽ 6:19 6:19 መዳኒቱን ብት ነግሪኝ አሁንማ ስራ ስኤድ ሻሽ አሰሬ መኤድ ሰለቸኝ አና ከዚ በፈትም መልክት ፅፌልሽ አላየሽወም እእናመሰግናለን ❤❤👍👍
@nurabentbaba
@nurabentbaba 11 ай бұрын
ኤልስዬ ዋዉ በጠም አርፍ የፀጉር መሰደጊያ መፍቴ ነው እሞክረወለው ኢንሻአላህ ከልብ አማሰግናለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ተባረኪ
@mimigebra3462
@mimigebra3462 11 ай бұрын
Selam elsa mekreshn felge new tsgure bekumetu menta alew min laderg melshen tebkalew 😊
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 11 ай бұрын
ኤልስዬ በናትሽ እስኪ ለአራት አመት ልጂ የሚሆን በተለይ ከፌት ለሚበጣጠስ በጣም ተቸግሬ ነው ❤❤❤❤
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 11 ай бұрын
Thanks more bless you my dear❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You are so welcome!
@natureanimal8508
@natureanimal8508 11 ай бұрын
ሰላም አዲስ ተከታይ ነኝ እንኳን ደሀና መጣሁ የምታሳይው ሁሉ አረፍ ነው to the point መሆንሽ ደሞ የበለጠ interesting አድርጎታል በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
Thank you dear
@yefikirsewyefikirsew6538
@yefikirsewyefikirsew6538 11 ай бұрын
እንዲያዉ በፈጠረሽ ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ መላ በይኝ በናትሽ የቅረፉድ ዉሀ እጠቀማለሁ ግን መነቀሉን አልተወም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
በጣም በስሱ እንደ ፈሳሽ ቅባት ነው የምታረጊበት በተጨማሪ ትሪትመንት ስሰራ መደረግ የሌለበትን ስለምናገር ስሚው
@helengetachew2629
@helengetachew2629 11 ай бұрын
ኤልሲዬ በርቺ በጣም ጥሩ ውህደት ነው❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-kh2sm3hn1o
@user-kh2sm3hn1o 11 ай бұрын
Selam ela selam new segure betam bezu new bezalay betam kerdada new bezat yemikenes vidio serilen❤❤❤
@Mrs2023-qb2sx
@Mrs2023-qb2sx 11 ай бұрын
ኤልሳዬ በማሪያም እዳታልፊኚ ቢዲወ ስሪልኚ ወይም በኮሜቴ ስር ሳፊልኚ ፀጉሬ በጣም ብዙ ከመሆኑ ፀጉር ቤት ወረፋ ነው እያሉ መሰራት አልችልም ነበር ከተሰራሁም የሁለት ሰው ከፍዬ ነበር አሁን ግን ከመሳሳቱ የተነሳ ታጥቤ አላበጥርም በጣም ሳስቷል ይሄንን ልጠቀመው ወይስ ሌላ ቢዲወ ትሰሪልኛለሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ሰራልሻለሁ
@Mrs2023-qb2sx
@Mrs2023-qb2sx 11 ай бұрын
​@@elsabeautyntእሽ እጠብቃለሁ
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 11 ай бұрын
ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ የጠፋ ሰው ታስገቢያለሽ🤔 ቆየሁ ከተከታተልኩ ይቅርታ ያው የስደት ኑሮ ሩጫ አያልቅም እና እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ስለምታደርጊልን ሁሉ እኔ ፀጉሬ መሃሉ በጣም ሳስቶ ሳሲዘው እንኳን ክፍት ይሆናል ምን ላድርግበት በህረጃን እና ቼባ ፓውደሩን እየተጠቀምኩ ነው እስካሁን ካሳየሽ ጀምሮ እና መላ በይኝ ኤልሲ🙏🥰🥰🥰🥰
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 11 ай бұрын
ሰላም ኤልስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ነው ችግሩ ቅቤው አይገኝም ኤልስዬ እናመሠግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
የት አገር ነሽ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 11 ай бұрын
@@elsabeautynt ኤልስዬ አረባገር ነኝ
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 11 ай бұрын
Wow, Elsaye you are doing an amazing job. All natural!!! Sewun hulu ke human hair litgelagiyiw new. 😄😄
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
😊 thank you
@hfdvhgfbj514
@hfdvhgfbj514 11 ай бұрын
6:46 6:48 6:49 6:49
@webitemelka2283
@webitemelka2283 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናመሠግናለን😍👌
@hiwotgeta3181
@hiwotgeta3181 11 ай бұрын
Tikil gomenu sinteta arebn emnkebewun yelakshiwu link tefabgn kechalachu temelkachochua lakulign
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሲወድሽ እኮ
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q 11 ай бұрын
Sewdashi eko tenati new yawekushi gin wudddddddddddd argushi💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አግዚአብሔር የባርከሺ የኒ ዉዴ አሀት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ታበርክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@nigistgirmay8748
@nigistgirmay8748 11 ай бұрын
yene konjo selam neshilign endet nesh? tihitinash eko ayitegebim tadilesh ......semonun demo live eyameletegn techegerikugn🥰🥰🥰
@user-uq4lu1ef3o
@user-uq4lu1ef3o 11 ай бұрын
ኤልሲ ትለያለሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-py8zw7xf7h
@user-py8zw7xf7h 7 ай бұрын
ጤናስጥልኝ ማሬ እባክሽን የቅቤውን አሰራር ላኪልን ከሳውዲ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
እሺ
@rt2874
@rt2874 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ እህቴ ትሁት ታይተሽ የማትጠገቢ ስወድሽ ልነግርሽ የምፈልገው ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ለፊቴ የሚቀባ ነገር ያረኩት በጣም የሚታመን አንደበት አለሽ በተለይ ኢትዮጵያውያን ንና ኤርትራውያን እህቶቼ ስትይ ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ተባረኪ አመሰግናለሁ
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r 11 ай бұрын
ቂቤ ተቀብቶ ማደር ለምን ፀጉርን እንደሚያሳሳ ብትገልጭልኝ Thanks
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 11 ай бұрын
የእኔ ፀጉር ጭራው ቀጭን ደረቅ ነው ውኃው ያለሁበት በታ አልተስማማኝም ፊቴም ማዲያት አሁን ከዚህ ከገባሁ 2ዓመት ሆነኝ አንድ ዓመት ሊሞላኝ ትንሽ ወራት ቀረኝ ማዲያት ከወጣብኝ ውስጤ ስለተቃጠለ ነው ፀሐዩ ከባድ ነው ግን ውስጤ አሯል ምን ላድርግ
@BezTube1627
@BezTube1627 11 ай бұрын
Thank you for sharing Elsi I will try❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You are so welcome
@almasahmad5494
@almasahmad5494 11 ай бұрын
ኤሌሲ፡ማር፡እነረዴት፡ነሽ፡ረላምሽሸ፡ይብዛ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 11 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 3 ай бұрын
ቂቤውን ከምነው ያዘጋጀሽው ይቅርታ ኤልስየ በሰዓቱ ስታዘጋጅ ቪዶሽን ስላላየውት ነው እንጂ የምትሰሪውን ሁሉ በትኩረት ነው ምከታተለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
እሺ
@RabyYouTube
@RabyYouTube 11 ай бұрын
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሳ ግን ቅቤ ለማትወድ ሴት በምን እንጠቀም? ቅቤ አልወድም
@zahrafantaw2748
@zahrafantaw2748 11 ай бұрын
እስኪ እህቴ የሽታ ማጥፊያ ፈሊጊልኝ ልክ እንደማዳት አስቸገረኝ የጎመኑን ውሃ ልሞክረው ያጠፍል ወይ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ሽታ birth mark ነው? መልሺልኝ ከሆነ አይጠፋም
@zahrafantaw2748
@zahrafantaw2748 11 ай бұрын
እሽ እህት አመሰግናለሁ ከቻልሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ደውዬ ላናግርሽ
@achutube1688
@achutube1688 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ እሺ
@ggygyt3961
@ggygyt3961 11 ай бұрын
እህቴ እባክሽ የማድያት ከዉስጥ ምንጠጣዉ ኣይቸዋለዉ ከላይ ምንቐባዉ ኣዘጋጀቱ እና ኣጠቃቀሙ በናትሽ ንገርኝ በተረፈ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ቪዲዮ አለ ቻናሌ ጊቢ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 11 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ደግ እናመሠግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 11 ай бұрын
Thanks a lot 🙏🏼 you are the best 👌
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You're welcome 😊
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 11 ай бұрын
Thank you, konjo
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
Always welcome
@user-bh2vv2if1x
@user-bh2vv2if1x 11 ай бұрын
❤❤❤ኤልስዬ ፍቅር እንኮን ደና መጣሽ
@munabh5858
@munabh5858 11 ай бұрын
Enamsgnaln Elsie Tebarki ❤️❤️❤️
@birtukanbeyene1296
@birtukanbeyene1296 11 ай бұрын
ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ እርጋታሽ ይመቸነኛል ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@seni680
@seni680 11 ай бұрын
የኔ እእት ለሳሳ ፅጉር ምን ትመክሪያለቪ
@ritaafework9432
@ritaafework9432 11 ай бұрын
ኤልሳዪ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 11 ай бұрын
እናመሰግናለን አልሲ ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ፅግሽዬዬ
@user-yh9fv9ee2q
@user-yh9fv9ee2q 11 ай бұрын
Hi elsiey please can tell us what you use for face soap? Thank you
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
cocoa butter from walmart
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 11 ай бұрын
ኤልሲ የኔ ፀጉር ለስላሳ ነው እንደዛም ሆኖ ይነቃቀላል ይሄን ትሪትመንት መጠቀም እችላለው
@yellow8518
@yellow8518 11 ай бұрын
ቅቤዉን ከየት ላጣ ሌላዉስብ አለ
@tigitadesse6343
@tigitadesse6343 11 ай бұрын
ተልባው የተፈጨነው ወይስ ጨሪውን ነው
@user-tu5ig5lc6d
@user-tu5ig5lc6d 11 ай бұрын
Tabrke konjo ❤❤❤❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 11 ай бұрын
wow betam arife new❤❤❤ Elsa madeyate yalebete sewe mata mata mene kerime yekeba🙏🙏🙏❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ROC moisturizer
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 11 ай бұрын
@@elsabeautynt amesegenalewe Elsa🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 11 ай бұрын
ኤልሲ ቅን ነሽ ይህ ስጦታ ነው ያብዛልሽ ግን ከይቅርታ ጋር ቅርንፉድና ጥቁር አዝሙድ አብሮ ተፈልቶ ነው ተልባውስ ተቀቅሎ ነው
@maheletethio1154
@maheletethio1154 11 ай бұрын
Metqbiw qbat please safilgi
@bezigeletaw9889
@bezigeletaw9889 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንደት ነሽ በናትሽ እኔ ፊቴ ሁለት አይነት ነው በማዳት እና ቆየ አሁን እርድ እና ማር እየተጠቀምኩ ነው እና ጥቅል ጎመኑን ጀምሪያለሁ ወዳገር ልገባ ነው ስለሆነ ቶሎ ቢጠፋልኝ እና እሚቀባ ያልሽው እርዱ ይሆናል አይደል እህቴ መልሽልኝ እጠብቃለሁ
@aswfanhh9729
@aswfanhh9729 11 ай бұрын
እረ የኔወድ ፊቴ ማዳት ብጉር ከዛም ያሳቀኛን መላበይኝ በማራም❤❤❤❤❤❤
@user-ov6lq9yr5o
@user-ov6lq9yr5o 10 ай бұрын
የቅባቱን ስም ፃፊልን
@user-ll2ud3so9n
@user-ll2ud3so9n 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ ባለፈው የማድያት ጥቅል ጎመን ስትሰሪ ላውንም እሚቀባ አለ ብለሽ ነበር ከሚጠጣው ውጭ መቀባት አያስፈልግም መጣጣት ብቻ በቂ ነው ይቅርታና መልሽልኝ
@hanawerku
@hanawerku 11 ай бұрын
ዋው ኢልሲየ የኔ አድኛ በጣም ምረጥ ወህድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ተባረኪ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን በመጀመሪያ ስለ መረጃወችዉ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን🙏 ?ስለ ጥቅል ጎመን መሲዬ ላይ የሰጠሽዉ መረጃ አንቺ tube ላይ አጣሁት? ወይስ ሌላ tube አለሽ? ይቅርታ አገኘሁት አመሰግናለሁ🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
መሲ ያቀረበችው ቪዲዮ ኮመንት ላይ አለ ፒን አርጋዋለች
@makyamd6204
@makyamd6204 11 ай бұрын
በረቺ የኒቅንን
@saramonhmad7497
@saramonhmad7497 11 ай бұрын
ሣራ ነኝ ከዱባይ የኔ ወርቅ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ሰላም ሳሪ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 11 ай бұрын
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 7 ай бұрын
tebareki
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
Amen
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 11 ай бұрын
ኤልሳ አሪፍ 👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
ዳኒዬ ወንድሜ ተባረክ
@elsabahta6395
@elsabahta6395 11 ай бұрын
❤❤❤
@blanchblanch5161
@blanchblanch5161 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይባዛ ማድያት ፊቴን አባላሸው እስክ ምክር ስጪኝ እህቴ እንዳታልፊኝ
@meaza813
@meaza813 11 ай бұрын
Thank you ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
You're welcome 😊
@user-uc4ob7iq4n
@user-uc4ob7iq4n 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 11 ай бұрын
ኤልሲ❤ፍቅር እንኳን ሠላም መጣሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 ай бұрын
አሜን
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 180 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
የሚገርመው ጥቁር አዝሙድ ከአጠቃቀሙ ጋር
11:17
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 180 МЛН