KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጋሽ ሰዓድ የድግነት የምስጋና ልዩ ዝግጅት||HarunMedia|||
2:02:42
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
ጉራጌ እንደ ሀዲያ...?||ልዩ ዘጋቢ ዶክመንተሪ||HarunMedia||
Рет қаралды 6,436
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 337 М.
Harun media
Күн бұрын
Пікірлер
@محمد8587
18 күн бұрын
ሀሩን ሚድያ አለህ እድሜቹን የርዝማዉ
@IsekMohammed
18 күн бұрын
አሚን የረብ
@SofiaMohamad-bz9kk
18 күн бұрын
ያረብ አቅም ስጣኝ ያአላህ ለዲኔ የሚጠቅም ነገር እንድስራ ያአላህ 😭😭
@የአላህባሪያዜድ
18 күн бұрын
በዚይህ አጋጣሚ ሀሩኖቹን አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ውስጥ ለውስጥ እዬፈለፈላችሁ ማቅረባችሁ ምን ያክል እኛ ሙስሊሞች ወደሃላ እንደቀረን ማሳወቃችሁ ጥሩ በው ድሮ የከተማው ወደገጠር ይገቡነበር ለመቅራት ዘንድሮ ገጠሩ ራቁቱን ሆነ
@IsekMohammed
18 күн бұрын
ወላህ በጠም ጀግና ነው
@jemalahmed5262
18 күн бұрын
ለ እያንዳንዱ ጥፋትና. ለሙስሊሞች መክፈር ተጠያቂዎች እኛው እራሳችን ሙስሊሞች ነን ጣታችንን ወደ ማንም አንቀስር ምንም መሬት የወረደ ስራ አልሰራንም ስልሳና ሰባ ፐርሰንት ሙስሊም ነው በሚቤልበት አካባቢ እኮ. ምንም አይነት የዲን እውቀት የሌለበት ነው ያለው. ማን ደረሰላቸው መች ዞረን አየናቸው.
@californa6827
17 күн бұрын
የዳዕዋ ጥቅሙ ይህን ማስተካከል ነው ለአራትባ ለአራት ወር መውጣት አለብን ኢንሻ አላህ የአብሬት የቃጠባሬ ሀገር
@EshakYusuf-ht8xf
14 күн бұрын
መጀመሪያ ቃጥባሬ እራሱ የሚባል ነገር መጥፋት አለበት !
@elhamworku198
18 күн бұрын
ድህነት ነዉ ሁሉንም የሚያመጡትጎራጌወች ሐብታሞች ምናል በትረዶቸዉ ።
@FeiduBeyan
17 күн бұрын
አላህ ይዘንልን: ከጥመት ይጠብቀን:: ሙስሊሙ መንቃት አለብን አደጋዉ ከባድ ነዉ::
@shekurmuzeyen7031
18 күн бұрын
ዋ ኢስላማ ዋ ኢስላማ ዋ ኢስላማ 😭😭😭😭😭😭😭
@JemalHassen-jl8ei
18 күн бұрын
ጉራጌ ክልል ውስጥ ሁሉም ጋር አይደለም በተለይ ጉመር እና ጌቶ አካባቢ ኢንሻ አላህ ፈፅሞ አያስቡትም
@neeysad4183
18 күн бұрын
እነሞርና ቸሀ ናቸው ሚከፍሩት 😢😢😢😢
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
18 күн бұрын
ያረብ አላህ የፈለገውን ያገራል የፈለገውን ያጠማል አላህ ይጠብቀን
@የአላህባሪያዜድ
18 күн бұрын
ያረቢ የሙስሊሙ ፈተና ከበደ ስልጣኑን የያዘው ካፊሩ ነው አረብአገር ሙናፊቁነው ስልጣን የያዘው አክፍሮቱ ከባድ ነው ትናንት ታክሲ ውስጥ መጽሀፍቅዱስ አንብቢው ብላ ሰጠችኝ ስወርድ ውዴ በደንብ ብታነቢው ብትረጅው ይጠቅምሽ ነበር ብዬ ወረወርኩላት አጠገቤ ያለችው ሙስሊም ይዛው ወረደች እስልምናን ለማጥፋት ስራ ላይ ናቼው 😢😢😢😢
@nejatali7088
18 күн бұрын
Islam ☪️ aytefam yilemelimal enesu yitefalu.
@muridaseman4721
18 күн бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ
@zurettube638
18 күн бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን በርቱ አብሽሩ ለኸይር ነው እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠሥም የጉራጌ ሙሥሊሞች በርቱ ተጎናችሁ ነን እንደሶሪያውያን ሙጃሂዶች እናተም እሥልምናን ፈልቅቃችሁ አውጡት ተኩፋር እናተ ጥረት አርጉ እንጅ አላህም ያግዛችሗል 💚👍💪
@FatehaAli1
18 күн бұрын
ሀሮኖች ጅዛኩም እላህ ❤❤❤ አላህ ይርዳቹ
@Ahlamkedir2020
18 күн бұрын
HasbunAllah wanimel wakel 😢
@Abdualhameed-te9cq
18 күн бұрын
masha allah Harun allah yabertachu❤❤❤
@SofiaMohamad-bz9kk
18 күн бұрын
ያአላህ ወላሂ የማል
@ሰዉበሰወ
18 күн бұрын
ሱበሀን😢አለህ
@MiftahTemam-qp2by
18 күн бұрын
Inshallah inilewtewalen
@kedrnesrujemal
18 күн бұрын
yareb be eznetk ere tegntenal ennka ya allah abertan❤❤
@ReMu-rw3of
18 күн бұрын
ሐሩን አላህ ይጠብቃችሁ መጀመረያ አንድብር ሰፈረ የአብሬት ሸህ የቃጥባር ሸህ ጀዛቸው አላህ ይክፈላቸዉ ሸሆቹ ባይኖሩ ኖሮ አንድም መስጅድ አይኖርም ነበር አሁንም ሚዲያው በነቂስ ገስግስ ምንድን ነዉ የሰራዉ አዉራዉ!!!!
@hassenahmed9199
18 күн бұрын
ይገርማችኋል ሙስሊሙ 70% ነው
@ZeytuHussien
18 күн бұрын
Hasbinallah waniman wakill betam yasazinall gazakilhyr harun media
@medinashifa436
18 күн бұрын
Feteh le gorage hager muslimoch!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤;❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
18 күн бұрын
ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል
@YttugfUudfhg
17 күн бұрын
ፍርዱን ለአላህ መተው ነው እኛም አቅም የለንም የአላህ ፍረድ
@neimanurya7377
18 күн бұрын
ያረቢ አንተው ብቃን ኢላሒ ድረስላቸው
@umhibetulahbntsherefa5672
18 күн бұрын
ሃስቢየሏህ ወኒዕመልወኪል ያአላህ አንተውርዳን አላህዬ ወደተወለዱበት እምነትመልሳቸው ሂዳያውን ወፍቃቸው ያአላህ ያሳዝናል ያማል።
@IsekMohammed
18 күн бұрын
አሚን የረብ
@Tube-nc2tl
18 күн бұрын
ትክክል
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
18 күн бұрын
አላህ ዘንድ ተጠያቂው ባለቤቱ ነው.።ገነትን,ጀሀነም መርጦ የሚገባው ኡማውን ሸርክ ቢደአ እያሉ በታተኑት መከፋፈል፣መጨረሻው ውድቀት ነው።ሁሉም.በሐይማኖቱ ተከባብሮ እንደድሮ በአብሮነት መኖር መቻል አለበት። ሐይማኖት የግል ነው ፣ሐገር የጋራ ነው።መሳሪያ ይዞ የሕዝቡን መሰጊድ በሐይል መውሰድ በሕግ ሊጠየቁና ትክክለኛ ፍርድ ከመንግሰት ሊመለሰላቸው ይገባል።።
@b.6015
18 күн бұрын
አብዱረሂም አህመድ ጀዛኩም አላህ አይይይይይይ ግን ምን ይሻለናል ወደትሥ እንሂድ አተው አሳልን አላህወይ እኛ አቅም የለንም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abdilrehim710
18 күн бұрын
🎉🎉🎉ጀዛካላህ ከይራን🎉🎉🎉🎉🎉
@umhibetulahbntsherefa5672
18 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂራጂኡን😢😢😢😢
@MusteMuste-h1h
18 күн бұрын
አላህ ጥንካሬው ይሰጠን
@asmabiru6036
18 күн бұрын
አላህ ካላዘነልን በስተቀር በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን
@IsekMohammed
18 күн бұрын
በጣም 😢
@የአላህባሪያዜድ
18 күн бұрын
በገጠሮቹ ላይ የሚደረገው ማጥመም ወላሂ አልፈርድባቼውም አልተማሩማ ጥፋቱ የኡማው እነሱን ማስገንዘብ ነው ፊዳከአቢ ወኡሚ ያነብዬላህ 😢❤
@IsekMohammed
18 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@omudaha
18 күн бұрын
لا إله إلا الله محمد رسول الله😢😢
@MerimaMuhe-d4b
18 күн бұрын
ይረብ አተው ጠብቀን ግን እነ ምለው የክልሉ መጅለሰች የቲሉ እህ ሁሉ ነገር ስህን
@qtrdoh2067
18 күн бұрын
አብድሬ ሀሩን በጣም እናመሰግናለን 🥺
@KairyaOsman
18 күн бұрын
اللهم ردني إليك ردا جميلا 🤲
@HaAlii-iv7wx
18 күн бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል
@jemalSaide
17 күн бұрын
አናዲላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን
@ብትአብዱሠኢድ
18 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ካፊሮች አላህ ሂዲያ ይሥጣችሁ
@savefp12fp
18 күн бұрын
ያለጢፍ ሀሩን ሚዲያ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈፈላችሁ የሙስሊሙን ግፍ መቸነው የሚያበቃው እስከመቸስ
@jemalahmed5262
18 күн бұрын
እነሱ ቆርቆሮ ቤት ሰርተው ትውልዱን ይቀሙናል. እኛ ግንብ ቤት ካልሰራን ማስተማር የምንችል አይመስለንም. እስኪ ከገጠር እስከ ከተማ. ተመልከቱ. ከበጀታቸው ትንሹን ፐርሰንት ግንባታላይ. ትልቁን ደሞ ማህበረሰቡ ላይ ነው የሚያፈሱት. ለዛም ነው ተፅዕኖ መፍጠር የሚችሉት
@AbdurezakNasir-k1t
18 күн бұрын
ጀከላ ሀሩን ሚድያኦች በተለይ ትኩረት መደረግ ያለበት ባለፈ ማይክራፎን የወረደበት የጆካ አካባቢ ።
@JemalAwel-mi3rj
18 күн бұрын
ገረጌም ስልጤም መቀት መጠከር አለብን በየ አከበቢዉ የሉ መድረሰወችን ከተመ የለን ወጠቶች መደገፊ አለብን
@Taba-h6p
18 күн бұрын
አኡዙቢላህ ልጀን ከነደዚህአይነትሸይጧኖችቤተሠቤንምአተጠብቅልኝ ያረብ
@zahramohammed3368
16 күн бұрын
አሁንስ በዛ ግን እስከመቼ ነው ይህ ሁላ ግፍ አላህ ሆይ እባክህን ፍረድልን ያረቢ
@ብትአብዱሠኢድ
18 күн бұрын
አብድሬ አላህ ይጠብቅህ ሙሥሊሙ ኡማ የት ናችሁ እሥኪ ዉጡ ከፕራክና ኑ ወደዚህ ሼር ላይክ እናድርግ እኛ የሙሥሊም ሥደተኞች አላህን እንፍራ ዉጡ ከዝሙተኞች ዉጡ ከፕራክ አሥፋፊወች
@seniyasemantube
18 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ 🎉🎉🎉🎉🎉ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን 😭😭😭😭
@medinashifa436
18 күн бұрын
Ende goragen bekomena new yekeberot. Hallå be alem yalachew muselemoch bezehe goday hooooo belen menesat aleben, be komena motenal. Endeeeeee god yemaisemana yalehonew yelem.😢😢😢😢😢😢😢😢
@mkeya123
18 күн бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀሮኖች
@ZekiyaSebìt-k7y
18 күн бұрын
ያአላህ አላህ ይድረስልን ያርብ
@b.6015
18 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭 ያሳዝናል አላህ ይናቅላቸው ያረብ እህህህህህህህ ወላሂ ያማል ያአላህ መቸ ይሆን የእስልምና ጥላቻ የሚያበቃው አይይይይይ አለመታደል አላህ ሆይ ሙሥሊም ጠልን አተው አሳልን ያረብ ያከሪም
@najahnajah3300
18 күн бұрын
Allah ydreslachu
@weto3354
18 күн бұрын
☝️☝️☝️
@mekibuser9912
18 күн бұрын
Ay sew bewshet wede asat metarat ye Allah azenlachew
@MurshedaYdada
16 күн бұрын
አሰላምአለይኩ እንንቃ እኛ በየግዜው አጀንዳ እየፈጠሩ ይሰጡናል በሱ ሰንጨቃጨቅ እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ እባካችው ሙስሊም ትክቶከሮች መጰፍ ስለቻልን ብቻ ውማው ፈርድ ሳናሳውቅ በሱና በመሳሰሉ ጉዳዮች እየገባን ሙሰሊሙን ማህበረሰብ አንከፍፍለው እባካችዎ እንንቃ በዚህ ጉዳይ ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን
@sufyanmehamed7141
18 күн бұрын
Twulidun yemankat sira biserana binagizachew
@asmabiru6036
18 күн бұрын
Wa wr wb 🎉
@ለይለከድር
17 күн бұрын
አለህ ይዘንልን እኛ ሙስሊሞች በግንብ እየሠረን መሥጊድ ግን 1 ወይም 2ሰፈአ ነው ሚሰገድበት ግን እነሱ በቆርቆሮ ብቸ በአንድ ቀን ሰርተው ሰውን ወሰዱት 10 አመት ከዘም በለይ አንድ መሥጊድ ለመሥረት እየፈጁ ነው ሰዎች በኩፍር የለቁት ለመንኘውም አ/ረሂም እነ መሠሎችክ አለህ ጀዘቹን ይክፈለቹ ኡለሞችም ደኢዎችም ፊተቸውን ለገጠሩ መሀበረሰብ ሊየዞሩ ይገበል በሽርኩ//በኩፍርሩ//በቢደአው አለቁ እህት እነ ወንድሞቸችን
@mmm-gc2bj
18 күн бұрын
💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@shekurmuzeyen7031
18 күн бұрын
የኛ ጉዳችን በዲን ዙሪያ ችላ ማለታችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ወላሂ ያስለቅሳል
@መኑርአሊአሊ
16 күн бұрын
እና እኛም መተኛት የለብንም ምድረ ኩፍሮች ከምድር፣ማጥፍት አለብን ምንአባታቸው
@tube-hb1cs
16 күн бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭
@medinashifa436
18 күн бұрын
Hasebona,Allaahu alehom, hasebona,Allah wenemel wekel Allah ke tebedayoch gar yhon amiiiiiiiiin ya Reby 😂😂😂❤❤
@shekurmuzeyen7031
18 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@shekurmuzeyen7031
18 күн бұрын
ዋና በዲንም በኢኮኖሚውም ወደ ኋላ ቀርተን እምነታችንን የምንለቀው እስልምናን አለመማራችን ፣ስራ አለመስራታችን፣ ቀን ሙሉ ጫት እየቃምን መዋላችን ነው
@RidwanAwol-r8i
18 күн бұрын
(وكذلك جعلن في كل قرية اكابر مجرمه ليمكر فيها وما يمكرون إلى بأنفسهم وما يشعرون )
@heriyaahmed992
18 күн бұрын
ገና የዳዕዋን ጀመዓ መከፋፊል ካልቆመ ቡዙ ነገር እናያለን የዚህ መፍትሄ ዳዕዋ ተብሊግ ብቻ ና ብቻ ነው ምክንያቱም ፈንድ የሌለው በግዜው በነብሱ በገንዘቡ ሥለሚንቀሣቀስ
@QazxQazx-x2o
18 күн бұрын
😢😢😢😢🎉🎉❤❤
@ኢትዮጵያዊ
16 күн бұрын
የጉራጌ ሙስሊሞች ንቁ እንቅልፍ ላይ ናቹ
@amakelhussen2545
18 күн бұрын
እነዚህን የኮፍሩ ማህበረሰቦች በፍጥነት ተባብሮ ወደ እስልምናቸው እንዲመጡ/እንዲመለሱ መረባረብ ያስፈልጋል፡፡
@semirayoutube1791
18 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ሀሩን ሚድየ አለህ ይጠብቅ እስከመቸ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በየአካባቢው በየሀገሩ ቸጨቁኖ ወላሂ ከባድነው ሙስሊም ተለይቶ የሚጠቃበት መጅለስ ተቋቁሟል ተባለ ምድነው ስራቸው በየአካቢው እየተዘዋወሩ ለምን አያጣሩም ለምንስ ችግሩን ከዬፈቱም ቆይ እስከመቸ
@TofikTemesgen
18 күн бұрын
ሀሮኖቹ ለገጠሩ ሙስሊሙ ህዝብ ለምታደርጉት እጅግ ቢዘገይም አሁንም በተለይ በጉራጌ ዞን በእኖር ኤኔር መገር ወረዳ በተለይ ቦርጠኖ ጉሰባጃ ላይ አክፍሮት ሃይሎች ሙሰሊሙ በተለያዩ ቁሳቁሰ የቲሞችን ቤት ደካማ ጎን እያዩ እምነቱ እያሰቀየሩት ነው ተሎ እንድረሰላቸው።
@zubeyerebrahim5093
18 күн бұрын
አሰላም ወአለይኩም ❤❤❤
@mkeya123
18 күн бұрын
እውነት ነው የሚያሰተም ሰው በጠም ትንሽ ነው ጉራጌ ክልል
@abdellaomer9674
18 күн бұрын
የመጅሊስ ስራ ምንድነው?
@shekurmuzeyen7031
18 күн бұрын
አቡ ሀይደር ጉራግኛ የሚችሉ ኡስታዞችን አስተባብሮ ህዝቡን አግዙኝ ብሎ ፊቱን ለምን ውድ ጉራጌ ዞን አያዞርም ዳዕዋውን ችላ ብሎታል ማለቴ አይደለም።
@futftghdt
18 күн бұрын
አሁን መፌቴው ምን ድነው
@user-db9sl6oc6y
18 күн бұрын
ኢላሂ አቅም ያአለህ አንተነህ እነኚ ነቀርሳዎች አጥፋልን
@shekurmuzeyen7031
18 күн бұрын
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለን ስልጤ ቀቤና መስቃን ወለኔ ማረቆ ሃላባ ከተኛንበት ካልባነን ነገ ይሄ ለቅሶ እኛም ጋር ይመጣል
@asmeraeritrea1241
18 күн бұрын
ካፊሮች ጠገቡ
@abdilrehim710
18 күн бұрын
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉 🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bilaladamahouseagent8115
18 күн бұрын
መፍቴው እንደ ዳዋ ጀማ በየገጠሩ ሻንጣ ይዞ መሄድ ነው
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
@fatimaabdlqw4374
18 күн бұрын
አይካፍሮች ያልተማሩእናቶችእናህፃናትን ሊወስዱ በአድቀን ደአዋ ነው ልቅምቅምብለው ዬሚመጡት አይእነንህአስተዳደሮች???????😂😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻቼውአያምርም
@Fhf-ft8jy
18 күн бұрын
احمد
@uaeuae532
18 күн бұрын
😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🇸🇦🇸🇦💔💔💔🇸🇦💔💔💔💔🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💐💐💐💐💐🦻👈😭😭
@niamaCafa
18 күн бұрын
ጌቶ በፍፁም አያስቡትም ግን ሙስሊሙም የዲን እውቀት የለውም ማሳወቅ ያስፈልጋል
@SofiaMohamad-bz9kk
18 күн бұрын
እባካቹ ንቁ ዲናችሁን ተመሩ አላመወቅ እንዲህ ደከመ የደርገል
@ኡሙዚየድ
18 күн бұрын
አረ አሩን ምድየ ወለይ አድየም በጠም ተበድሎነው የለው
@እሙፉሩቅ
15 күн бұрын
የኢቶዮ ሙስሊም በሙሉ ተሳትፎ ለምን ህብረተሰቡ አስፈላጊውነገር አይደረግላቸውም ሁሉም ቢሆን ወደሆላ እሚል አይመስለኝም
@qtrdoh2067
18 күн бұрын
የጳውሎስ ተከታይ ናቸው ለግዛብሄር ክብር የሚዋሹ ናቸው ያሳዝናል
@SofiaMohamad-bz9kk
18 күн бұрын
ወላሂ እንደው አሁን ነው መጣንካር የላበችሁ ባጭራሽ ልትሰበሩ አይገበም
@SelahadinKedir
18 күн бұрын
ወደመፍትሔው እንሒድ መፍትሔውን እንጀምረው የሚል እንኳን የለም??? ሀሩኖች ኘሮግራሙን አሥተላልፋችሁ ብቻ ዞር ከሆነ ያሣዝናል ለመፍትሔው መነሣት ማስተባበር መጀመር ግዴታችሁ ነው እባካችሁ እንድረስላቸው አይተን ብቻ ዝም አንበል !!!
@TofikTemesgen
18 күн бұрын
ከሁሉም እኔ የገረመኝ በ2016 ለአረፋ ባአል የ11አመት ልጄ ለባአል አያትዋ ጋ ልየው ብላ ልኬአት ከሁሉም የገረመኝ ነገር የፕሮቶሰታንቶች ሰራ የየቲም ልጆች ሰልባጅ ሲያከፋፍሉ ነበር እርዳታ የሚሰጥ ሙሰሊም የለም እንዴ ሰትለኝ ለራሴ ተሠማኝ????አሁንም ሙስሊሙ ከሀዲያ የባሰ እንዳይሆን ከአሁኑ አንድ ሆነን ለወገኖቻችን እንድረሰላቸው ።
@suadjemal4689
18 күн бұрын
አሏህ ያፍርሳቸው ሙራናቸ ይክሽፍ ያላቸው ሃይል አላህ ያውርደው አብድሬ በዙሪያህ ያለብህ ችግር አሏህ ያጥፋልህ የሙስሊሙን ችግር ዞረህ ደክመህ ሀቁን ታወጣለህ
@seberzare
18 күн бұрын
ሙስሊም ወድም እህቶቼ ኑ ወደዚህ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል❤
@MurshedaYdada
16 күн бұрын
ፍጡር ሊያድን አይችልም ቀናውን መንገድ ይምራችው
@seberzare
16 күн бұрын
@MurshedaYdada እንዴት ነው አንቺ የምትድኚው ?
@የአላህባሪያዜድ
18 күн бұрын
ኡለማዎች ገጠር ነበሩ ድሮ አሁን ከተማ ላይ ናቸው ህዝቡ መሪ አጥቷል በተለይ ገጠሩ ላይ የተውሂድ የለም ሙስሊሞችን እኮ አብዛሀኛው በገጠሩ ያሉት በጅን በሽርክ ተዘፍቀዋል ማነው ግን ለነዚይክ ሰዎች ተጠያቂ 😢😢😢😢😢
@IsekMohammed
18 күн бұрын
ትክክል
@SeidYesufebrahim
18 күн бұрын
አብይ በሙስሊሙ ላይ ምን አየሠራ መሆኑን ልብ በሉ እኛ ሙስሊም ተብዬ አብይ ከሚሳርዳቸዉ አልፎ ኡለማኦችን እያጠፋን ነው
2:02:42
ጋሽ ሰዓድ የድግነት የምስጋና ልዩ ዝግጅት||HarunMedia|||
Harun media
Рет қаралды 18
36:21
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
19:11
አሜሪካ የተከሰተው ሰደድ እሳት እና የእስራኤል አወዛጋቢ ካርታ||HarunMedia||
Harun media
Рет қаралды 10 М.
44:48
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 245 М.
34:54
አቡ ሙሀመድ ጁላኒ ነፃ ኣውጪ ወይስ አሸባሪ?|Harunmedia||
Harun media
Рет қаралды 4,9 М.
1:16:43
ስለ ትምህርት... ኃይማኖትን መሰዋት | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 28 М.
1:26:34
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 397 М.
1:00:33
የሂጃብ ጥያቄን መመለስ ለትግራይ ክልል ክብር ሲሆን አለመመለስ ደግሞ ውርደት ነው !||HarunMedia||
Harun media
Рет қаралды 2,2 М.
1:01:39
የ14 ዓመት የስደት መከራ በደስታ ተቀየረ! እንደዚህም አይነት ጥልቅ ፍቅር አለ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 173 М.
1:09:09
ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 119 М.
51:10
ዘላለምን ሊያስገድለው የነበረው ሰው ታወቀ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 172 М.
25:46
✅ እናቴ ከወለደችኝ እንደዚህ ተዴስቼ አላውቅም። ወሎዬው አርሶአደር ከሮቢላ አብራሪው ጋር ተገናኜ ! @Tossatube. #ethiopianairlines
Tossa tube
Рет қаралды 177 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН