ፀጉሬ እኩል ያደገበት ምክንያት

  Рет қаралды 8,986

Zinash and Florian

Zinash and Florian

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@እምነትተፈራ
@እምነትተፈራ 4 жыл бұрын
ሠላም መልካምእረፍት"እንኳንለቅ/ሜካኤልክብረብአል አደረሣችሁ🙏🙏🙏
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
ሳብስክራብ አድሩጉኝ በቅንነት kzbin.info/www/bejne/f6eahXdsi9d_qpI
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እናመስግንአለን። ትክክል ፅጉር ከተከባከብት ያድጋል
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ሰላም ዝኑዬ እንዴት ነሸ ክክክክክ ከትውስታ መንደር አረ ምንም አይሰፍርም ገና ከዚህ በላይ የመሰረት አቅም አለ በርቺ
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ ብርታታችን ነሽ ዝንዬ ተባረኪልኝ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ዝንዬ የኔ ቆንጆ በርችልኝ
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 4 жыл бұрын
ዝናሽዬ የምን የምን ዘይት ልጠቀም ልገዛ ነበር ማንኛው አሪፍ ነው
@cityphone2702
@cityphone2702 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ለውጥ አለው በርች
@azizaali446
@azizaali446 4 жыл бұрын
ሊቪን ኮንድሽነር ጋዛው እንዴት ነው ምጣቀማው ማላት አንቺ እንዴት ነው ምትጠቀሚው እኔ ከኮኮነት ነ አልመንዲ ቀላቅዬ ነው እስቲ ንጋሪኝ
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 4 жыл бұрын
ላኪልይ በግል
@ዲነኝ
@ዲነኝ 4 жыл бұрын
Wude arifi new barichi inem eyankebakebku new gin tsagur sinisera ba sint ken malisen insira ine bedeb sariche alakim gin zimi biye seralehu gin ba sint ken lisraaa???? Zinuye nigarign
@tube1152
@tube1152 4 жыл бұрын
ግን ዝኑ ፀጉርን መቶኳስ ፀጉርን ይጎዳል ይላሉ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ቆይቶ ቆይቶ መቶኳስ ጥሩ ነው እንዴት ነው ይህ ?እስኪ መልሽልኝ በወር አንዴ ብተኩሰው
@tigesttigest75
@tigesttigest75 4 жыл бұрын
betam.ameseginalehu.zineye.mare❤💚💛👏👏👏🙏🙏🙏
@ninu12366
@ninu12366 4 жыл бұрын
Betam qonjo bless u
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*_አማረኛ አንች ተማሪ ያልሽው ልጂ እንደት ነሽ ደህና ነሽ 😁😜ዘኖዬ እውነት ልንግርሽ ፅጉር ከንከባከቡት ያድጋል የምር ነው እኔ አንች ጋር ነው ማንከባከብ የጅመርኩት ግን ዞማዎ ሆናልኝ ፀጉሬ ብልክልሽ አላግኝሽም እንጂ ዋው ነው ፆጉሬ ማሻ አላህ ነው 🍫☕_*
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 4 жыл бұрын
ምን ተቀብተሽ
@madeenasulaiman910
@madeenasulaiman910 4 жыл бұрын
ምን ተቀብተሽ ነዉ እህት
@sadiasadia7187
@sadiasadia7187 4 жыл бұрын
ምን ተቀብተሽ ሶፊዬ
@መህቡባብንትዳውድ-ከ1ዘ
@መህቡባብንትዳውድ-ከ1ዘ 4 жыл бұрын
ምን ተቀብተሽ?
@አላህወኪልአላሀምዱሊላህ
@አላህወኪልአላሀምዱሊላህ 4 жыл бұрын
ቅባትሽን ንገሪን
@romanroman7493
@romanroman7493 4 жыл бұрын
Kkkkkk okan hin deratu okan hin gabaabatuu😁mali malii kee 😅😅😅😆😆😆😆😆😅😅
@racmaracma2159
@racmaracma2159 4 жыл бұрын
እናመሰግነሌን ማሻአላህ
@rahmarahma-jc4uy
@rahmarahma-jc4uy 4 жыл бұрын
lijishin faxarii yasadigalish
@katube9310
@katube9310 4 жыл бұрын
Channel asetawawekilign pls mare🙏🙏🙏🙏
@አሞኝሺታደሰ
@አሞኝሺታደሰ 4 жыл бұрын
የኔ ልዪ ኮሜንት ለመጀመሪያ ነው ግን ከመጀመሪያ ጀምሪ እከታተልሽ ነበር ተበራች በጣም ለውጥ አለው በርችልኝ
@burtukaltubi9880
@burtukaltubi9880 4 жыл бұрын
Mamaye kesoma hasamo worori waare hasamo
@አይንዬየባቷልጅ
@አይንዬየባቷልጅ 4 жыл бұрын
Are koy tsegure minim bikeba ayadim eski min maregi alebign mamaye nigerign
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
My hair is so short and it wont grow!
@weinshetgebrie7632
@weinshetgebrie7632 4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም እኔከመጀመሪያ ጀምሬ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት መስጠት አልወድም በጣም ለውጥ አለው በርች ጎበዝ
@habasaash2917
@habasaash2917 4 жыл бұрын
የፊትሺ ጠጉር በጣም ወቶል እኔ ከፊቴ ሸሸ
@jawaraakoo5094
@jawaraakoo5094 4 жыл бұрын
Konjoo 😘
@burtukaltubi9880
@burtukaltubi9880 4 жыл бұрын
Wowww
@seidhayat5028
@seidhayat5028 4 жыл бұрын
የኔ ልዬ እኔም ያንችን እየተከታተልኩ ጸጉሬን ለውጥ አይቻለሁ
@zuzuzuzu9371
@zuzuzuzu9371 4 жыл бұрын
እኔ ዘይት ትቀባ ፀጉሪ ይደርቃል ግን ፀጉሪ ያንች አይነት ፀጉር ነው ምን ላድርግ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
የኔም ዘይት ስቀባ ይደርቃል አንዱን ስገዛ አንዱን ስጥል ሱቅ ነበር የሚመስለው ሀማሜ ግን ዝምብሎ ድካንና ኪሳራ አሁን ግን አንድ ሻንቦ እና አንድ የጭቃ ቅባት ነው የምጠቀመው ፀጉሬም አሁን እየተሻለ ነው እና ጭቃ ቅባት ሞስቼር የሚያደርግ ተቀቢ እህት
@አላህወኪልአላሀምዱሊላህ
@አላህወኪልአላሀምዱሊላህ 4 жыл бұрын
@@rahimatube5792 ኧረ የኔም እደዛውነው ሀገር እደሆነሁ ይሻላል አሁን ግን እምሀል አናቴ ደረሰ እየተበጣጠሰ እንች የምትይው ቅባት አላወቀሁትም እገዛነበረ
@hawaand4684
@hawaand4684 4 жыл бұрын
እኔ በጀርባየ ነው እምተኛው እና ከሆላ አጭር ክፊት ረጅም አቃተኝ
@user-rp2hg1ur2p
@user-rp2hg1ur2p 4 жыл бұрын
እኔ በአናቴ ነው የምተኛው አጠረ 😂
@medinaseid9585
@medinaseid9585 4 жыл бұрын
@@user-rp2hg1ur2p ክክክክክክክክክ
@yoyotube3538
@yoyotube3538 4 жыл бұрын
Bravo 👍. Stolz auf dich 💐😍
@SaraAhmed-nn9eg
@SaraAhmed-nn9eg 4 жыл бұрын
Bach. Betamnew yemsnanaw
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 4 жыл бұрын
Yene wub siwedish eko
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 жыл бұрын
የሽበት ሥሪልኝ ማሬ እሥኪ ጠይቂልኝ እና ሥሪ ገና በልጅነቴ በሽበት አለቅሁ
@merkitube1965
@merkitube1965 4 жыл бұрын
Gora balu maroch
@dawiidawii444
@dawiidawii444 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@sareus6268
@sareus6268 4 жыл бұрын
ትተኮሸዋለሽ ውሃ ወደ ነበረበት አይመለስም
@rozaroza1120
@rozaroza1120 4 жыл бұрын
Ynem eyadglgni new kanchi ga new yjmrkut mci jenwari 3ametu new tlcche new ena ene mkbaw enkulal yabsh duket ena mus zyitoch aklkye new mask etkmalew yabesh zeyit betusx azgjche esunm gen adgolgnal tsegure aydgem nber kzi kdem ahun enkbkabe sabzabet znfel eyale new
@adisedugassa5660
@adisedugassa5660 4 жыл бұрын
😏😏😏😏eci unsubscribe weregna
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 210 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Top hairstyles of 2024! Part 2
1:05:44
Andreeva Nata
Рет қаралды 6 М.
My ENGAGEMENT Day ! 💍
30:55
Lamiae Elhari
Рет қаралды 684 М.
ጽናት || ክፍል 13 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
32:36
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН