ጉዞ ለመስቀል ወደ ሀገር ቤት

  Рет қаралды 11,346

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰እርቀቱ ድካማቸው ታየኝ ግን ኢትዮጵያ ደስ ሚለው መስኮት ሲከፈት ሚገባው አየር ሰላም ነው በሚቀጥለው ምርቃቱን ዝግጅቱን ደሞ እናያለን🥰🥰 ተባረኩ የአዶት ቤተሰቦች 🥰🥰🥰
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
እግረና አፈር ባረም እኔን የኔ ጌታ አያቴን አስታወሽኝ እኔም የምወዳት አያት ነበረችኝ ሶስት ለጆቼን አይታ አሜሪካ ስመጣ አይ ልጄ ደግመሽ ታይኝ ይሆን? እንጃ ንትራከብነ ባርሽም እንዳለችው እኔ እዚሁ ሆኜ ወደ ጌታ ሄደች የኔ እናት ዛረ እናንተን ሳይ አስታወስኳት እረጅም እድሜ ለአያቶች እና ለወላጆቻችን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
የተቢ ብዬለሁ ጉራጌ መሆን እጅግ ያኮራል ብዙ ባህል ፍቅር ያለን ሰዎችነን❤❤❤❤😮😮ስታምሩ ❤2እንጠብቃለን
@tgmcmaster128
@tgmcmaster128 Жыл бұрын
Another educational adventure for your children. Document everything you are doing and turn it to your children’s school. They will give them credit. You are bold and courageous lady.
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አዶትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቤተሠብ በሙሉ ደናናቸው ወይ እንኳን ለመሥቀል በአል በሠላም አደረሠሽ
@directeroffice
@directeroffice Жыл бұрын
አዶትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጉጉት ነበር የጠበኩትእድሜ ከጤና አምላክ ያድላችሁ🙏🙏❤
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 Жыл бұрын
ሊሊየ ወላሂ ስትቆይ ምን ገጥማት ነው ብየ ጨንቆኝ ነበር ልክ ሳስብሽ ለቀቅሽው ለማንኛውም እንኳን ሰላም ገባቹ እንኳን ደስ ያለሽ
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Жыл бұрын
Masha Allah . Hagere nafekegn . Beteley ke ager bet sewoch gar abro ye kibe buna metetat, braprat kurs meblat nafekegn. Anchi edilegna nesh. Masha Allah biyalehu.
@Mimid5
@Mimid5 Жыл бұрын
❤❤ ለመስቀል live ለማየት አይኔ ቀኑን ሙሉ ሲንከራተት ነበር ጉድ አደረግሽኝ 😂😂😂
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ኔትወርክ የለም ጉራጌ ዞን ምን የኔትወርክ ስርጭት የለም
@zebibasherif9802
@zebibasherif9802 Жыл бұрын
​@@ተሽንፍአለውእኔስ ምን ሆና ነው ብዬ የእውነት አሳስባኝ ሰነበተች
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 Жыл бұрын
አዶትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጉጉት ነበር የጠበኩት የገጠር ናፍቆት ለማየይ ወይኔ ውሪሮ ገበያች 😂😂😂ትዝታዬን ቀሰቁሽብኝ እናመስግናልን
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
በገነት ❤❤❤ሲጠበቅ የነበረዉ ሺዳዮ በጣም ታምራላችሁ 💔💔💔💔የተቢ አዶትዬ የኔ ወድቹ
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የተባረካቹ ቤተሰብ❤
@asterhailu5367
@asterhailu5367 Жыл бұрын
ቶሎ አለቀ ውሪሮ ገበያ ትዝ ባሬም
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
አዶትየ አያቶችሽ ትንሽ ቦታ እና እንሰት እንዲሰጡኝ ጠይቂልኝ እና የከብቶችን ቤት እያፀዳሁ አብሪያቸው ልኑር ኦፍፍፍፍ አመት አመት ያድርሳችሁ ረጂም እድሜ ከጤና አምላክ ያድላችሁ🙏🙏❤💋
@sefyahussen9294
@sefyahussen9294 Жыл бұрын
ቀጣይ ይለቀቅልን❤❤❤
@helaftwi368
@helaftwi368 Жыл бұрын
Enkuwan be Selam temelesachihu. What a beautiful family. Be blessed more and more.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ✅ እረ ተው ጉራጌን አስጎብኙኝ 🙆❤ አይቼ እመለሳለሁ💃💃💃
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Me too
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
እኔ❤❤❤
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 Жыл бұрын
የዛሬ አመት እኔ እወስዳቹሃለሁ❤❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Wow I haven’t go to Ethiopia for 13 years now the road is very nice
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 Жыл бұрын
Tebareku❤❤❤❤❤
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 Жыл бұрын
Tuta betammmmmm yamirbishal adotiye
@kyzlove3865
@kyzlove3865 Жыл бұрын
መልካም በአል ይሁንልን
@Kremixtube
@Kremixtube Жыл бұрын
በጣሚ ጠፍተሽ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@ወይሰውቀብሮነው
@ወይሰውቀብሮነው Жыл бұрын
ጉመር ዚዘንቾ ❤❤❤❤❤
@selam484
@selam484 Жыл бұрын
❤❤❤
@meseretkebede7104
@meseretkebede7104 Жыл бұрын
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ቪዲዩ❤❤ አትለቀውም እንዴ እያልኩኝ ነበር
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
የእኔ ማር ሲሲ አደገች ❤
@DegemuSeresa
@DegemuSeresa 8 ай бұрын
👍
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
የተቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@addiskidane1034
@addiskidane1034 Жыл бұрын
Wow Amazing but you kids is not back to the school? Not affected your kids liliye’❤❤
@tsionbedlutsi5996
@tsionbedlutsi5996 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
ቡታጅራ ሀገሬን እንዴት አየሻት ❤
@BezawitGetachew-g3y
@BezawitGetachew-g3y Жыл бұрын
Enkon aedersesh aedotye
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
የተንቢ ኸተሞ ሰጠፊ ወደ አሜሪካ የተመለሸ መሰሎኝ ነበር
@alamsahigh2826
@alamsahigh2826 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወግበገግዩቱብ
@ወግበገግዩቱብ Жыл бұрын
ዋው አጋሬን አሣየሽኝ❤
@emanejemal8430
@emanejemal8430 Жыл бұрын
ያዝወን
@hallima635
@hallima635 Жыл бұрын
እስጠብቅሽ ነበር የምር
@yordanosaweke618
@yordanosaweke618 Жыл бұрын
begugute setebekeshe nber yeny wub
@satoghb2152
@satoghb2152 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤
@mimileta5571
@mimileta5571 Жыл бұрын
Errr yilkeke ye meskelun
@winanbzu1800
@winanbzu1800 Жыл бұрын
Where is Natye?
@merirobi527
@merirobi527 10 ай бұрын
አዶት የት ጠፉች
@selambizani4119
@selambizani4119 Жыл бұрын
የተንቢ አዶት ቦጌም አሰናናሁም ንቃር ቅየነኽም ባነ ቦሄም ቸነሂም አበሩስ ወሄው እንማሁ ቦጌም ኸነምሁም
@selambizani4119
@selambizani4119 Жыл бұрын
@emanejemal8430
@emanejemal8430 Жыл бұрын
አዶትዮ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ Жыл бұрын
አረቅጥ አታሳይንም ነበር
@kewsermubarek8200
@kewsermubarek8200 Жыл бұрын
Ene erasu ayne tenkeratete
@zazielu5985
@zazielu5985 Жыл бұрын
ወደ ኢትዮጵያ ሙቭ አረግሽ እንዴ?
@mimileta5571
@mimileta5571 Жыл бұрын
Did you move to Ethiopia??
@zinashmekonnen2699
@zinashmekonnen2699 Жыл бұрын
Are you still in Ethiopia? How did you manage your kids to school?
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 Жыл бұрын
She moved to Ethiopia 😉
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 Жыл бұрын
My question to
@menberebeyene9976
@menberebeyene9976 Жыл бұрын
Home school ❤
@leulsegedtekle309
@leulsegedtekle309 Жыл бұрын
Her kids are young. It really doesn't matter😅
@babyshowoaberababy5860
@babyshowoaberababy5860 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ስትነሱ የፀለይኩላችሁሽ ነገርስ የለሊት ጉዞ ስጠላ
@burkimangusto-in1wu
@burkimangusto-in1wu Жыл бұрын
❤❤❤❤
@yididiyamoges
@yididiyamoges Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fatima-x5b6r
@Fatima-x5b6r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsedufer5284
@tsedufer5284 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
❤️❤️
የኔ ውሎ በገጠር/a day in the life at the countryside
10:59
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 357 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 29 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,6 МЛН
🛑አዲስ መኪና ገዛሁ/የመኪና ዋጋ በአሜሪካ
18:53
Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Рет қаралды 94 М.
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Betty ጎንደር
Рет қаралды 149 М.
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 189 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 503 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 357 М.