ጉዞ ወደ ምድረ ገነቷ አርባ ምንጭ | Arbaminch Vlog | why everyone should visit Arbaminch

  Рет қаралды 48,307

Suzana Siraj

Suzana Siraj

Күн бұрын

If you watched this video, I will encourage you to go visit Arbaminch. It's the most beautiful place I've seen so far with the most beautiful people and culture. So many things to see, you will never regret it. Let's make Arbaminch a tourist destination not just in Ethiopia but in the world.
Thank you so much for watching and for showing your continuous love and support. If you're new to the channel please subscribe so that I will continue doing this.
Follow me on Instagram / suzana_siraj

Пікірлер: 78
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
Thanks for posting your experience in ArbaMinch. Its amazing.
@user-pw9pr1ez5c
@user-pw9pr1ez5c 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባልሺ መሮታል ስትይ የኔ ባል ቢሆን ካሜራውን ይወረውረው ነበር ትዕግስት አለው ማሻአላህ ግን በደንብ ለባልሺም ጊዜ ስጪው ቆንጂዬ ስረአት አለው ዋዋዋ ሱሱ በሀላ ጉድ እዳቶኝ አላህ አይለያቹ ታምራላቹ
@genidire5664
@genidire5664 5 ай бұрын
😂😂 😂leka hulum baloch nachew
@user-hx4tu8ys3e
@user-hx4tu8ys3e 3 жыл бұрын
አይኔ ነው ወይስ ጀሮነ ነው የማየው የምስማው አይኔ እሷን አየ ጀሮነ ኢንሻ አላህ ስትል ስማሁ ምንም አልል አላህን ፍሪ ባሏም አላህን ፍራ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
እሸቱ ጫቦ እባለለሁ ለንደን የምኖር የአርባምነጭ ልጅ ነኘ ከዐርባምንጭነ ከኢትዮጵያም ከወጣኹ 40 አመት ሊሞላኝ ነወ ዐርባምንጭ የሑሉም አትዮጵያዊ ነበረች ነችም በዚኁ ትቀጥለለች በአምለክ ቸርነት እሸቱ ጫቦ ከምድረ እንጊሊዝ
@Baida-th8cv
@Baida-th8cv 3 жыл бұрын
ተይ ልበሺ እህት አለም የፈጠረሽ ጌታ ፍሪ ምንድነው ከካፊሮች በምንም አትለይም
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ሀገራችን ፓለቲካ ባይጫወትባት ኖሮ እኮ ሁሉ ነግር በጣም ነው የሚያምረው ሁሎም ደሞ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ጨፍሪ ጨፍሪ ይለኛል
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o 3 жыл бұрын
እህቴ ልገርሺ ሂወት ተሠባሪ ሸክላ ነች እማ ሞት አለብኝ ብለሽ እሠቢ ይች አለም እደ ኪራይ ቤት ናት እድህ መሆኑ ስልጣኔ ከመሠለሽ በእርግጥም ተሣሥተሻል
@taibaykasim2171
@taibaykasim2171 3 жыл бұрын
ትክክልህእህቴ አዱንያአይተለን
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 Жыл бұрын
ሙሥሊም ናት እንደ
@foziyimre4561
@foziyimre4561 3 жыл бұрын
Waw btame konjo nwe yemcacehu mertoce ካሜራ ላይ እያፈጠጥሽ ባልሺን እዳረሽው ለሱም ጊዜ ስጭው😂😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Arba minche ye mider Gente thankyou for sharing Gorgeous❤
@mohammedalbushera5853
@mohammedalbushera5853 3 жыл бұрын
ተይ ሱዚ ሰውየሽ አኩርፏል ይህን ቀረፃ አልወደደውም።ሀሀሀሀ ዲያሲፖራ ማግባት መከራው እንግሊዝኛ እና ቪዲዮው ነው
@hananhamdan819
@hananhamdan819 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk yenem hasab new
@azizatowfik6707
@azizatowfik6707 3 жыл бұрын
🤣🤣😂
@Gladi-i69
@Gladi-i69 9 ай бұрын
አንቺም አርባምንጭም ባልሽም ዋው❤😍❤❤❤😂👍👍❤
@yitbarekfiliver3419
@yitbarekfiliver3419 3 жыл бұрын
u guys wonderful welcome
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
AWWr I love all of your videos keep it up 😍
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
Thank you so much 💕💕
@damoursarah6
@damoursarah6 4 ай бұрын
የሆቴሉ ስም ምን ይባላል የአንድ ለሊት ዋጋ ስንት ነው
@foziyakmal5037
@foziyakmal5037 3 жыл бұрын
Waw suziye yene konjo so beautiful
@user-wi2gy5hi7x
@user-wi2gy5hi7x 3 жыл бұрын
ግን ለምን ሂጃብ አለብሺም እህት
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
አረ ደሞ በሱሪነው ምትሄደው የስም ሙስሊም
@aberhamberhanu5499
@aberhamberhanu5499 Жыл бұрын
Beautiful
@AnnoyedBasket-jj2gf
@AnnoyedBasket-jj2gf 4 ай бұрын
ሰላም አንድ ጥይቅ ነብርን እኔ ያሎት ጆርዳን ነው ግን የ አርብ ምንጭ ልጅ ነኝ አዲስ ባ ውድ አርብ ምንጭ ለምሳፍር ፈልግ ነበር እባክች ምታውቁት ነግር ካለ ንጋርኝ ዎይስ ስልክ ቁጥር ስጡኝ
@rahmahali6256
@rahmahali6256 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስትይ ሰማሁ ሙስሊምነሽ ግን?
@suye520
@suye520 3 жыл бұрын
Awww 😍 your videos are so cute
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
I appreciate you 😘❤️
@kunsahaho607
@kunsahaho607 2 жыл бұрын
Nice place in Ethiopia
@user-vc8rn7hr5i
@user-vc8rn7hr5i 3 жыл бұрын
አለባበስሽን እስላማዊ አድርጊ የአሄራ እህቴ
@mariamabdullahi935
@mariamabdullahi935 3 жыл бұрын
what a view SubhanaALLAH!😍🔥🥵
@warkanhbekalu9507
@warkanhbekalu9507 3 ай бұрын
10q for information
@ibraahimmmc16
@ibraahimmmc16 3 жыл бұрын
My name ibraahim from Somalia thank you for vedio I lke it please pre perepering vedio at frendship park and ototo park
@b1jama916
@b1jama916 3 жыл бұрын
Hi .nice place...wish I could understand the language..
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
the languge is Gamo I COULD TEAch you on line.i am from arbaminch to start with try to acquire Gamo english amharic dictionary by myself and emeritus prof richard hayward . it ieasy if any body can you can. my postal adress is eshetu chabo,15 lamford close n17 8lq london,england
@itssabrin4023
@itssabrin4023 3 жыл бұрын
Beautifullllllll❤keep on
@jonieuole8953
@jonieuole8953 3 жыл бұрын
Wow betam. Yemigerem new thank you Endehide betam new yewsewsachugne
@salahman4648
@salahman4648 3 жыл бұрын
Intro megbiyaw yekayer aynfaw suzi
@user-yi6qf4cd1d
@user-yi6qf4cd1d 9 ай бұрын
Wd nw ende mgb ena demo plans snt neber
@بيتمحمدالحبشي
@بيتمحمدالحبشي 3 жыл бұрын
ሂጃብ አሥተካክለሽ ልበሽ።
@shiferawkebede
@shiferawkebede 3 жыл бұрын
Thank you guys for sharing Always my dream to visit አርባ ምነጭ I have some questions, if you can 1. What's the Airport name(የ አርባ ምነጩ)? 2. What's the Hotel name you guys spent? 3.Is there a shutle from Airport to the Hotel? 4.Is there others Hotels around too? 5. What eals Hotel accommodate? ( like spa, gym..?
@ge_tube
@ge_tube 3 жыл бұрын
ቢዘገይም ከጠቀመህ 1. Arbaminch Airport 2.Haile resort around 8km from AMA 3. Yaa 4.yes more 5. As u mentioned
@tibebudingamo9949
@tibebudingamo9949 3 жыл бұрын
nice city nice people bless
@susums1376
@susums1376 3 жыл бұрын
በነገራቺን ላይ ያለሜካፕ ታምሪያለሺ💞 እና በጣም ታምራላቹ አይለያቹ💕💕💕
@astertsegaye2885
@astertsegaye2885 Жыл бұрын
ኤትዬፕያዊ መሆኔ ኳራሁ ደስ ይላል እግዜር ይስጥልን ያየሸውን ሰላካፈልሽን። ❤
@meronadem9790
@meronadem9790 3 жыл бұрын
Goals. I am coming to DC so make some vlogs with you then.
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
I will be so happy to 😁
@user-ez5es2vp1j
@user-ez5es2vp1j 3 жыл бұрын
ደሞ ለድንሽ ቦታ ታልሰጠሽ የሮጥሽ ቢመስልሽም የትም አደርሺ ወላሂ እንድህ ሁነሽ ሚድያ ፊት ተምወጭ ተደበቂ እሺ ይሻልሻል ስልጣኔ መስሎሽ ነዉ አይደል አየ አለማወቅ
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 2 ай бұрын
ወይኔ ታሳፋ ሪያለሺ ባልሺንም አሸማቅሺዉ ሂጃብ ነበር ዉበትሺ ይብላኝ ለቤተሰቦችሺ ማፈሪያ
@hananhamdan819
@hananhamdan819 3 жыл бұрын
Ya abedi ehet nat? Malete ke nebil gar meseraw
@asiyamustefa9606
@asiyamustefa9606 3 жыл бұрын
Why he doesn’t talk
@merontafesse5945
@merontafesse5945 3 жыл бұрын
40ምንጫችን
@photographmafiina9785
@photographmafiina9785 3 жыл бұрын
😍😍
@ebenezeregmpx1205
@ebenezeregmpx1205 3 жыл бұрын
4G ylm 😅 like ur vlog lamanegnawem
@birhanugemedagato402
@birhanugemedagato402 2 жыл бұрын
Great advertise!
@rajuusalah45
@rajuusalah45 3 жыл бұрын
yehen funga naw inde yagebashiw ? ine yemesele shebela iyalehulish😊
@tube-ok1ne
@tube-ok1ne 3 жыл бұрын
በአለህ ግን ሙስልም ከሆንሽ አለበበስሽን አስታክከይ 💔
@nuseranu7386
@nuseranu7386 3 жыл бұрын
tmralhu aylyahu😍😍😍
@user-rs8hq8lq8j
@user-rs8hq8lq8j 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር ወላሂ ኢትዮጵ አልመሰለኝም ነበር በፎቶ ሳየዉ እዉነትነዉ ለካ ደስታሽ እንዲሁም ይህን መሰለ ነገር ስላሳየሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልን ♥♥♥
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 3 жыл бұрын
አላህሂድያይስጥሽ ካፌርአትባይ ሙስሊምአትባይ
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 жыл бұрын
Alhamadelelahe malata alagabagama🤔🤔🤔🤔🤔
@አበሩሥቻናል
@አበሩሥቻናል 3 жыл бұрын
ይሄ፡ልጅ፡አጠና፡ተራ፡ከሁሉድ፡አጠገብ፡ያለ፡ሆቴል፡ዩሥራ፡መሠለኝ፡የዛ፡ሆቴል፡ባለቤት፡ልጅ፡ነው፡መልሡልኝ፡ጥዶች
@ge_tube
@ge_tube 3 жыл бұрын
ስለ አርባምንጭ ምናለ ብዬ ስፈልግ ነዉ ያገኘሁት በጣም ደስ አለኝ
@user-rm9gq6jz9g
@user-rm9gq6jz9g 3 ай бұрын
እህቴ ሙስልም ነሽ ግን አትመስልም ለምን ሂጃብሽን ልበሽ አትስ ባል ተብየው እደዝህ ስትወጣ አትቆጣትም እደ እረ አሏህን ፉሩ እደዚህ ዘና እሚያ ደርግሽ አሏህ እኮነው በሱጰጋ ዱኒያ ጠፊናት እደሙስሊም ሁኒ😢
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 3 жыл бұрын
ጉራ አታብዚ አንግሊዘኛ ክክክክክ
@user-td3mw8sf3g
@user-td3mw8sf3g 3 жыл бұрын
በአማር ኛ እህት
@SarahSarah-os8lb
@SarahSarah-os8lb Ай бұрын
Achi gn Muslim.nashi
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 2 ай бұрын
ባለባብስሺ የተናደደ ይመስላል በምን ተለየሺ ካፊሮች እረ አላህን ፋሪ ያሳመረሺ ሂጃብ ነበር
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 2 ай бұрын
ሲበዛ ግን ጋጠወጥ ነሽ ለሀይማኖትሽ ክብር የሌለሽ አስጠላሽኝ አለበስሽን ብታስተካክይ አዴ አግብተሻል ማንን ለሜለል ነው
@sumayamohmed244
@sumayamohmed244 3 жыл бұрын
As always beuatiful girl and beuatiful videos love you 😘❤️❤️❤️ but l have question please answer it. Am not were is the country but ኢትዮፕያ ከመጣሽ ለምን ትመለሻለሽ ፕሊስ መልሽልኝ💕💕💕
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
Because I have a life and job in the U.S 💞
@miftadula5841
@miftadula5841 2 жыл бұрын
Aselamualeykum! Minew betinishu inkua betesebishin bitmesiyi, chirash kemuslim ytefetersh atmesiyim, Allah hidaya yistish
@user-rm9gq6jz9g
@user-rm9gq6jz9g 3 ай бұрын
ምንም ሙስሊም አትመስሊም አሏህን ፍሪ
@New-pg1fp
@New-pg1fp 3 жыл бұрын
ዘወሪ
@azizamohammad18
@azizamohammad18 3 жыл бұрын
እናትለባልሺጊዜጊዜሥጪበናትሺ
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 44 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Arbaminch Dorze Village
36:31
Amleset Muchie
Рет қаралды 301 М.
OMG: I Find  Paradise In Ethiopia ,Arba Minch 🇪🇹🫢❤️.
15:18
እንጦጦ ፓርክ አደርን | Camping at entoto park
16:37
Suzana Siraj
Рет қаралды 20 М.
EXPLORE ARBA MINCH ETHIOPIA አርባ ምንጭ LEMON TRAVEL
3:59
Lemon Travel ሌመን ትራቭል
Рет қаралды 33 М.
Travel Guide to Arba Minch City, Ethiopia | Dorze Village & Crocodile Market
6:56