No video

ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ 🇪🇹| Traveling to Ethiopia 🇪🇹 (again)

  Рет қаралды 109,883

Suzana Siraj

Suzana Siraj

3 жыл бұрын

Hello everyone welcome back. I hope you enjoy this video. If you are new to this channel please don' t forget to subscribe.
Follow me on Instagram / suzana_siraj

Пікірлер: 180
@user-kp5mp2ze1w
@user-kp5mp2ze1w 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እኔ እኔ ወደ ዱባይ ለመሄድ መጀመሪያ ሱቅ አካባቢ ወዳጆቼን መሠናበት ነበረብኝ።ፖርሳየን ውስጡ ፖስፖርት ፣ትኬት፣ቪዛ፣ብር፣ሞባይል .....ፖርሳየን ሱቄ ውስጥ አስቀምጨ ከአጠገቤ ያለችው መደብር ስሰናበት በር በሬን ስመለከት ከመቅፅበት ህፃን ልጅ በሩ ላይ ቆሟል። ተመልሼ ቤቢ ለቡሌ ፌስታል ፈልገህ ነው አልኩት አይደለም ብሎ ሮጦ ተሠወረ።ስገባ የለም።ማርች 6 ፓስፖርት ማውጣት ለ2አመት የተከለከለበት ጊዜ ነበር የኔ ፍላይት ነገ ነው።ከዚያም.......አላህ ተዐምር ሠራ
@leonardoluga5434
@leonardoluga5434 3 жыл бұрын
Ethiopia the heart of Africa center of business
@Kifleworku
@Kifleworku 3 жыл бұрын
ኧረ እንኳን ከጉድ አወጣሽ፣ አስተማሪነት ያለው በመሆኑ እናመሰግናለን። በሰላም ግቡልን።
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ አሀሬ ከመጣሁ በጣም ቆይቻለሁ 6ወር ሆነኝ አላለችም እኛ በስደት ሥት አመት እደምናስቆጥር ብታቂ ኑሮ በየቀኑ እደተመላለሽ ነበር የምትቆጥርሪው
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 3 жыл бұрын
😂😂😂
@adamcell1527
@adamcell1527 3 жыл бұрын
Eko setgarem hooo
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Ere bsak 🤣🤣 eney sidet 5 amet k 6 wore lihongn new 1 Ken salhad esewa demo 6 wore wey gud
@heyredinsirgaga3273
@heyredinsirgaga3273 3 жыл бұрын
@@hirutamare885 እኔ 8 አማት
@Arke_afar
@Arke_afar 3 жыл бұрын
Abdun betam new yemwedew welahi ❤❤❤🥰🥰
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 3 жыл бұрын
Mashallha dese setelu Wellahi inshallah be allha fekad kehona enem ke 1 wer buhala weda hagere egabalew inshallah Enam yene Wude ehete hejabeshenem tebek adereg eshi Wude enda ehet asetayet new ker kalaleshi beterefa mashallha nachu🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👈👈 ለዘላለም ትኑሪ😍😍😍😚
@halimabuks3785
@halimabuks3785 3 жыл бұрын
አይአላህ እኔ በቤተሰብ ናፍቆት እየተንገበገብኩ አስር አመት በለጠኝ አንቺ ስድስት ወር ቆየሁ አልሽን አይ ይህቺ ዱኒና ለግማሹ ማር ለግማሾ እሬት ታስጎነጨናለች አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if 3 жыл бұрын
አብሽሪ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እኔም 10አመቴ ነው አባቴን ያጣሁበት ስደት አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀሊንን እኛንም ወጉ ማርጉ ያብቃንንንን ያረብብብብ
@kemerkere3401
@kemerkere3401 3 жыл бұрын
አሁን ዘዚህ ሁኔታ ከካፊር በምት ተለየን የሙስሊም መለያ አኣአባባሱ ነው ውዶች ቤቴን ጎብኙት አጫጭር ቲላዋ ታገኛላቹ
@meskerem6234
@meskerem6234 3 жыл бұрын
የሀይማኖተኛ ዋናው መለያው ስራው ነው! ስትሸፈኚ ብትውይ ጥሩ ስራ ካልሰራሽ በዛም ላይ ከሰው እራስ ወርደሽ ሰለ እራስሽ አስቢ እህታችን በጣም አዋቂ ነች የማንንም ምክር አትሻም
@kemerkere3401
@kemerkere3401 3 жыл бұрын
@@meskerem6234 እናቱ እሄንን ነገር ስል ትችቱንም ስድቡንም እችለዋለው ብዬ አስቤበት ነው ምክኒያቱንም ሚድያ ላይ የሚወጡ ሴቶች ድክመታቸውን አሜን ብለው ስለማይቀበሉ!!አንቺ ደግሞ የሀይማኖቱን ስሙን እንጂ ስራውን አታውቂው ሳይሽ ምነው ሳልጠረሽ አቤት አልሽሳ እንቺ እሷነሽ እንዴ?!
@meskerem6234
@meskerem6234 3 жыл бұрын
@@kemerkere3401 እህት አንቺ ማረግ ያለብሽ ለራስሽ አርጊ ሌላውም እራሱን የመሆን መብቱን ጠብቂ!
@weekend446
@weekend446 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኮአን በሰላም ገባሽ
@Fozia-ne3tk
@Fozia-ne3tk 3 жыл бұрын
This is my first time comment Congratulation first of all I knew your channel when you did remadan Vlog it mean before 1month after that I subscribed by my 10 email and I saw All videos I appricate to you and I would like to know you more, If you don't mind
@aishayonis3410
@aishayonis3410 3 жыл бұрын
Suzana pls part 2😍
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 жыл бұрын
አብዱ ከእና አብል የሚስራው ልጅ ነው ወይ
@tube6271
@tube6271 3 жыл бұрын
ከነ ነቢል ጋር
@fatymashamin278
@fatymashamin278 3 жыл бұрын
Awo
@fafitubetube9322
@fafitubetube9322 3 жыл бұрын
አወ
@muniramunir6555
@muniramunir6555 3 жыл бұрын
Suziye sewedesh omg you such a cute couple I love seeing you guy together Allah bandelay yaderegachuh
@englishlearningforarabs1839
@englishlearningforarabs1839 3 жыл бұрын
Mohamed from jeddah.this is the first time te see your chanel.you are very nice in talking amharic.you are lucky to find your passport in the dum otherwise you will suffer.happy trip to the green land ethiopia.( enkwan beselam gebachu)
@leonmorant9978
@leonmorant9978 3 жыл бұрын
Do you need to quarantine when you arrive?
@ruya8013
@ruya8013 3 жыл бұрын
ልብስሽ ምናምን አትበሏት ምን አገባቹ ቆይ
@sebezTube1
@sebezTube1 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ሱዛን ሼር 🙏💚💛❤️
@leonardoluga5434
@leonardoluga5434 3 жыл бұрын
There s no place like Ethiopia beautiful country
@suye520
@suye520 3 жыл бұрын
Suzi yene konjo keep going rehanan samilng
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እናት እስከ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@elsabetgirma1275
@elsabetgirma1275 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኮን እግዚአብሔር። እረዳሽ ዋናው መገኘቱ ነው
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 3 жыл бұрын
WeeeeeeeEthiopiya sitamir you are lucky have a good vacation!konjo
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ሲዛናዩ እና አብዱየ ስወዳችሁ።።።። እፍፍ እኔም እማማ ሀገሬ ethiopia እና ቤተሰቦቸ ናፍቀዉኛልልል።።።።
@Kifleworku
@Kifleworku 3 жыл бұрын
የአላህ። የአሜሪካ ነገር እኮ ጉድ። በርገር ያልሻት ነገር መድኃኒት ነውሳ የምታክለው። እኛ አገር እኮ መብሰሉን ለማረጋገጥ የእሷን ሁለት መዋጥ አለብሽ።
@hayatmohammed5603
@hayatmohammed5603 3 жыл бұрын
😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
የት ሀገር ክክክክክ
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
😂
@zahramohammed6567
@zahramohammed6567 3 жыл бұрын
ሱዛና አብዱ ምንሸ ነው
@kaahanuura4229
@kaahanuura4229 3 жыл бұрын
2jm Simis
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 3 жыл бұрын
ባሉዋ ነው ኢህት
@fafitubetube9322
@fafitubetube9322 3 жыл бұрын
@@lidiyaqueenofmamanddad187 እውነትሽን ነው ባሏ ነው
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 3 жыл бұрын
@@fafitubetube9322 አዎ ዉዴ ብሎውነው
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 3 жыл бұрын
@@fafitubetube9322 ባ inestegiram እይይ
@medinae5847
@medinae5847 3 жыл бұрын
ቶሎ ቪደወ አሰራም ለምን
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባሺ ውደ
@beletuhaile1633
@beletuhaile1633 3 жыл бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ ግድ የለሽ ነሽ የጣሉትስ ስዎች ውስጡን ሳያጣሩ እንዴት ይጥላሉ ለሌላ ግዜ ትምህርት ይሁንሽ
@alextercisio
@alextercisio 2 жыл бұрын
Ethiopian wow great...we love u from Kenya
@zemzemhassne2726
@zemzemhassne2726 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ🌹🌹
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
ስለቪዲዮው እናመሰግናለን። ሸረሪት ነብሳት እንጂ እንስሳ አይባልም!!!
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ታድለሽ መቼ ይሆን ሀገሬ የምገባው 💚💛❤️🙄🙄🙄🙄
@sumayamohmed244
@sumayamohmed244 3 жыл бұрын
በሠላም ጊቢ የኔ ውድ ሁላችሁም ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሡ☺️☺️☺️☺️☺️❤️❤️
@tub4465
@tub4465 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምርጫ ኡለ ስትባል በረራችሁ
@alextercisio
@alextercisio 2 жыл бұрын
When are you coming to Kenya Susan?
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው መገኘቱ መጀመሪያ መጠንቅ ነው
@user-jc1li2fb3i
@user-jc1li2fb3i 3 жыл бұрын
በሰላም ለምየ ሀገራችን በሰላም ያድርስሽ እኔም አድስ ጀማሪ ነኝ አበረታችኝ ውዴ
@hamziyanuru4839
@hamziyanuru4839 3 жыл бұрын
Abdu minsh naw?
@hananm7805
@hananm7805 3 жыл бұрын
እቺ ዱንያናት
@alhamdulillah3878
@alhamdulillah3878 3 жыл бұрын
As wr wb lemin anchi ga atwesjiwum mayim lemin esu ga tekilileshi atigebim lijun beta koyegni aregshiwu ahun esu be ewunet belebet alechigni bilo yaweral are shem newu lijun atichawechibet ene bihon agibiche newu mitebikishi
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 жыл бұрын
እንኳንሠላምገባችሁ ውዶችቸ
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience one ☝️ love ❤️
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 3 жыл бұрын
Welcome konjo
@cutestvibes9230
@cutestvibes9230 3 жыл бұрын
Corona yelem ende enante ga???
@Beautyandwellness889
@Beautyandwellness889 3 жыл бұрын
I’m glad you found your passport 😭😭
@madi-wk1zj
@madi-wk1zj 2 жыл бұрын
Wow masha Allah 🇪🇹❤❤
@user-md1yd7nu1k
@user-md1yd7nu1k 3 жыл бұрын
ዎው ደስ ይለል ኡንከን ለገሪሽ አበቀሽ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
የኔቆጆ
@khalidbab3025
@khalidbab3025 3 жыл бұрын
Tadi ehen hulu Yawerashiw agegnahut lemalet new 🙄🙄🤔🤔🤔waregna nesh enes mn agebagn Yeblagn le balish
@kehugu
@kehugu 3 жыл бұрын
Tinishua suzie endih adga ya Allah
@desurayamedia
@desurayamedia 3 жыл бұрын
Ethiopiayeee 🇪🇹 ❤ 🇪🇹 ❤ 🇪🇹
@karimatube519
@karimatube519 3 жыл бұрын
ሂናሽ በጣም ያምራል
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
welcome to Ethiopia 🇪🇹😍
@abdumuhammed8542
@abdumuhammed8542 3 жыл бұрын
Where she live?
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
ሰላም እህት እስኪ ላናግርሽ ፍልጋለው ፍቃደኛ ነሽ?👂👈
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 3 жыл бұрын
አብዲ ቆጆ
@mariamabdullahi935
@mariamabdullahi935 3 жыл бұрын
hoşgeldin 🤗🤗
@flowerflower9619
@flowerflower9619 3 жыл бұрын
Mashallah baa selam gebii
@allove1961
@allove1961 2 жыл бұрын
Mashallah
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 3 жыл бұрын
ምርጥ VLOG ወድጄዋለው
@mekiyalove7476
@mekiyalove7476 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hananm7805
@hananm7805 3 жыл бұрын
በተለይ አዲሱ መስጊድ ሎሚሜዳ ሰፈሬ ውስጤነው
@user-wp2th3hn4y
@user-wp2th3hn4y 3 жыл бұрын
ሎሚሜዳ እኔ ታክሲ ማራገፈያቦታነዉ
@yabyh3276
@yabyh3276 3 жыл бұрын
Pls ስትመለሽም ስሪልን
@seadaabateabate2745
@seadaabateabate2745 3 жыл бұрын
eshallah enem and wer keregne
@faizabillionaire2072
@faizabillionaire2072 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ገባችሁ በርቺ 👏👏👏
@mikitube135
@mikitube135 3 жыл бұрын
Well come
@afnaneftuuh3196
@afnaneftuuh3196 3 жыл бұрын
Basalam gibu
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
ወይ አድብዱ ዘጋኝ ዘጋኝ ማስኩ በንፍጥ እረጥባል ምነ ቀይር ብትይው እይይይ መግማማት
@hopethefuture2136
@hopethefuture2136 3 жыл бұрын
Election 2013 Go back please to save your self
@fafiawol2411
@fafiawol2411 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@meruferid8714
@meruferid8714 3 жыл бұрын
akshalw ookkk
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 3 жыл бұрын
እኔም፣ሀገሬ፣ሥገባ፣ቦሌ፣አበባይዞ፣እሚጠብቅ፣ባልሥጠኝአቦ፣
@ziyaosman979
@ziyaosman979 3 жыл бұрын
Yena konjo selam gibi
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 жыл бұрын
ወዱምሸ ዝመተኛነዉ ደሰሲል
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 3 жыл бұрын
ክክክ እረ ባሎ ነው
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 жыл бұрын
@@user-vk1uu6bl7t ባሎ?አረአይደለም ሆሆ
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 3 жыл бұрын
Balge nase sebaza
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
አብዲ ደሰ ይለኛል አይነ አፈር ይመሰላል
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
አይይይይይይ, ከዛ rubbish bin ውስጥ የኮሮናን ታላቅ ወንድም ይዘሽ ላለመውጣትሽ ምን ማስተማመኛ አለ? ኢትዮጵያ ስትገቢ በደንብ አገላብጠው ቢመረምሩሽ ያገኙት ነበር
@thankumom6302
@thankumom6302 3 жыл бұрын
O mg betam konjo web neshi ahin yayeweshi
@user-xv2cx4py7x
@user-xv2cx4py7x 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ውዴ
@emutiytubenibo393
@emutiytubenibo393 3 жыл бұрын
Wow
@user-fp3wm1qm8m
@user-fp3wm1qm8m 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ
@ethiopiahageretigist6237
@ethiopiahageretigist6237 3 жыл бұрын
እንደማመር እህት
@ziyaosman979
@ziyaosman979 3 жыл бұрын
Plzzz enenm sebscribe adergung ba kerbu teru nager masrat asbiyalew endidersachu subscribe adergung ❤❤
@abdulfetahmohammed9781
@abdulfetahmohammed9781 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አብዱ ነጋዴ ነህ እንዴ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 жыл бұрын
👍👍👍
@hananni8551
@hananni8551 3 жыл бұрын
selam gebi konjo
@ekramlemma9345
@ekramlemma9345 3 жыл бұрын
አበባው ያምራል
@hananm7805
@hananm7805 3 жыл бұрын
ፊሊፖስ ትምርትቤትን ሰላበይልኝ
@rslainntube6331
@rslainntube6331 3 жыл бұрын
Hjabshn astkaklesh ybesh srem atlbesh moet amakero aymtaem
@sifanmohamed9807
@sifanmohamed9807 3 жыл бұрын
🥰🥰
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
አቡዱ ወድምሽ ወይስ ፍቅረኛሽ?
@fafitubetube9322
@fafitubetube9322 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ይመለሥልን?
@HadraBet
@HadraBet 2 жыл бұрын
Wey gude
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ቤተሰብ ሁኛለሁ አቺም ነይ
@anutube2260
@anutube2260 3 жыл бұрын
Suzi merta weded new menargesh
@zdzd1525
@zdzd1525 3 жыл бұрын
አድርጌያለሁ ሰበ
@zd9152
@zd9152 3 жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካክሊ ማማየ እተኢላ ነፍስሽ
@user-fk1dx7oq4w
@user-fk1dx7oq4w 3 жыл бұрын
አድስእግዳነኝ ቡናአፍሉ
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 3 жыл бұрын
👍👍
@user-de6lz6jb5k
@user-de6lz6jb5k 3 жыл бұрын
ማሻአላ ማር ወድኔ ቤትጎራበሉ
@zeditube1890
@zeditube1890 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓
@alemgashaw9643
@alemgashaw9643 3 жыл бұрын
Selam ehte
@ilhamhabeshawit5088
@ilhamhabeshawit5088 3 жыл бұрын
Wedet eyehdn new wa islama
@onelove809
@onelove809 3 жыл бұрын
Be Muslim women then we support u👍
@yasminfuad1261
@yasminfuad1261 3 жыл бұрын
why im muslim and i dont see anything wrong with other peoples beliefs and religion
@hayuti7791
@hayuti7791 3 жыл бұрын
አብዲሻ ሰላም ነው
@Ekram475
@Ekram475 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
Travel Vlog- ጉዞ ከ ካናዳ ወደ ኢትዮጵያ via Ethiopian Airlines
8:00
BETTY'S WORLD: ቤቲ’ s ዓለም
Рет қаралды 11 М.
መቅዲ ታመመች!
13:54
nebilnur
Рет қаралды 287 М.
ቀኔን ከኔ ጋር ዋሉ| Spend my off day with me.
16:35
Suzana Siraj
Рет қаралды 12 М.