Рет қаралды 20,625
fira gc
#ethiopia #bookreview የዛሬው መፅሐፍ ከሰዎች ጋር ቀላሉ መግባባት የምንችልበትን ሃሳቦች ያነሳል። መፅሐፉ ብዙ ታሪኮችን እንደምሳሌ ያነሳል፤በተቻለኝ አቅም አንዱንም ሳልጠቅስ ሃሳቡን ብቻ ገልፃለሁ። እንደምትወዱት አልጠራጠርም። ፈታ በሉ!