KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ አፍላ ፍቅር ❤️ (part 85) KAPO TECH OFFICIAL 👑👈
55:18
ገዛኸኝ የነበረ ጊዜ በጣም ይገርማል ........ ...... ...... ያገኘዋቸው ሰዎች ጋር አዝናኝ ግዜ አሳለፍኩኝ
18:18
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
How to treat Acne💉
00:31
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
ጓደኛዋን በመተት ልጅ እንዳትወልድ መሃን አስደርጋ ከባሏ አረገዘች ከነፅንሱ አንቆ ፀጥ አደረጋት ! | አጋልጥ
Рет қаралды 116,470
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 90 М.
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Күн бұрын
Пікірлер
@negusmediaOfficial
Жыл бұрын
ክፍል 2 kzbin.info/www/bejne/aKHEnp2efqacrrcsi=tlbVRrCXahC4u4IT
@Lemlem-dr9mj
Жыл бұрын
መስሎሽ ነው የመተት ልጅ ወልደሽ ታለቅሻለሽ ዘመንሸ ሙሉ
@hanimuhammad3753
Жыл бұрын
መተት ብቻ ስላደረግሽባት አላህ በሰላም አይገላግልሽ አንቺ ክፉ እድሜሽ ይጠር ለወንዶ ብለሽ መተት ታሪጊያለሽ አላህ ያሰቃይሽ በተኛሽበት ያስቀርሽ
@teklubirru5780
Жыл бұрын
አትፍሪ አትወልጂም ያለሽ ሀኪም እንጂ እግዚአብሔር አይደለም። ልጅን የሚሰጠው ደግሞ እግዚአብሔር ነው። ፀልዪ ሰጪው ጌታ ልጅን ይሰጥሻል ። አይዞሽ ።
@ብሌን-ወ5ቸ
Жыл бұрын
ልጅሽን ውሀ ያርገው አች ጭራቅ የጠቆይ ልጅ ሰላምሽን ይሳሽ ፈጣሪ የረገሽውን ያውርደው
@avivagedamo1587
Жыл бұрын
የሰውን ልጅ ሳይሆን ሴጣን ያሳቅፍሽ
@rozenamd2084
11 ай бұрын
Amiiin yawerdewu yetrgmch ay guwadegna
@nunumahi-q6d
Жыл бұрын
እንኳንም በጊዜ ከልጆቼ አባት ጋር ተለያየው እንደኔ ሰላማዊ ኑሮ ሚኖር ማነው
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንታ መንታ ልጆች ቤትሽን ይሙላ በረከት ከቤትሽ ሞልቶ ይትረፍረፍ አይዞሽ የኔ እናት
@TeweldeMahari
Жыл бұрын
ታላቅ መልእክት ለፋሲል ፋሲል ሆይ ይች ሰላም እምትባል ኣረመኔ ሴት ላንተ ምንም ኣትጠቅምህም ኣንድ ቀን መርዝ ኣጠጥታ ትገድልሃለች እና ንስሓ ገብተህ ከእምትወዳት ፈጣሪ የሰጠህ ፍሬ ሂወት ትዳርህን ያዝ ፈጣሪም በልጅ ያስደስተሃል።
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
Жыл бұрын
እህቴ አብረሸ ባልሸን ፀበል ይዘሸ ሂጂ ለሱም በመተት ተጠቅማበት ይሆናል ተረጁዉ በዝች ሰይጣን እርኩሰ ናትኝ😢😢😢
@merimeri7886
Жыл бұрын
ሰላም ተብየዋ ሰላምሽን ያሳጣሽ ያባቴ አምላክ እቺ ክፉ እድሜሽ ይጠር 😠😒😏😏😏
@Hነኝከወደወሎ
Жыл бұрын
አላህ መንታ መንታውን ይስጥሽ ይች እራስ ወዳድ ጓደኛ ተብየዋ እንኳን ሳትገልሽ አወቅሽ
@LubabaLulu-bx3dh
Жыл бұрын
ሀሲቤላህ ወኒዕመል ወኪል 😢😢😢😢 ዘንድሮ ስንት ጉድ ነው የምንሰማው😢😢😢😢😢 አዬ አላህዬ መተትን ና መተተኞችን አጥፋልን
@ndjs6045
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebaalemu6685
Жыл бұрын
ዘርሽ ሁሉ በጌታየ በትልቁ ንጉስ ስም የተረገመ ይሁን ለዘላለም ያልተባረክሽ ሁኝ---ውይ አምላኬ
@محمدمقدم-ه7غ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@resalasiraj9915
Жыл бұрын
አሚን የረብ እቺ ዉሻ
@selamissak5726
11 ай бұрын
በስመአብ በወልድ ጭራሽ የእግዚአብሔርን ስም ጠርቶ እርግማን ምን ይሉታል ?ከአፋችሁ ክፉ ቃል አይውጣ ይላል ቃሉ እኮ ሆ
@etetewami9042
Жыл бұрын
🎉🎉 ሚስቱ የፈለገ ታርግዝ።።።ባልሽን እንዳትተይ ቤትሽን አታቀዝቅዢ።።አንቺም በዚህ አመት ትወልጃለሽ።።ትዳርሽን አታፍርሺ።።ያረገዘችውን ዝጊያት አጠገብሽ አታድርሺያት።።።ትዳርሽን እንዳታፈርሺ🎉🎉🎉🎉
@ብሌን-ወ5ቸ
Жыл бұрын
😢😢😢 ልጅ ብትወልድም አያድግም ፈጣሪ ለክፍሰው ፍርዱን ይሰጠል አይዞሺ
@Lemlem-dr9mj
Жыл бұрын
የሴጣን ልጅ እኮ ነው የምትወልደው አትጨነቂ በልጃ ታገኘዋለች ጠብቂ አንች በፀበል በርች
@MdMeeqa-tr1zo
Жыл бұрын
እንኳን ለክፋት ለፍቅርም አይበቃ ያለን እድሜ ክፉ ሰራ መጨረሻ የሚጎዳው ያንኑ ሰው ነው ልጅ በማርገዝ ወንድ አይያዝም
@አላህወኪል-ጘ8ጠ
Жыл бұрын
ሲጀመር የሴት ጓደኛ አያስፍልግም የሰው ከፉ አረመኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sarahsarah-po9sp
11 ай бұрын
Betam
@ብርሀንየአባትልጅ
Жыл бұрын
አቤት አገራችን በመተት ተሞልተዋል እግዞኦ ይህ ጋዜጠኛው በጣም ነው ምወደው❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@degnetbekele
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
Жыл бұрын
ስሟ ሰላም ስራዋ ሴጣናዊ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Rafiysultan
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@heudhdgsysudh8749
Жыл бұрын
ከክፉ ጎደኛ ይሰዉራችሁ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢
@Sa3daSa3da-i6y
Жыл бұрын
❤❤❤የሴት ጓደኛ በሩቅ ነው
@mekyamekya
Жыл бұрын
ያአሁን የአሁኖቹ ጋዜጠኞች ጠንካራ ናቸው ጀግኖች
@hanimuhammad3753
Жыл бұрын
ሆድዋ ዉስጥ ዉሀ ያርግባት አላህ ልጅዋን
@MahletGiday
Жыл бұрын
ከእንደነዚህ አረመኔ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእኔ እህት ዋናው ማወቅሽ ነው እመቤቴ ትፈውስሽ ፀበል ሄደሽ ተፀበይ ነገ የልጆች እናት ትሆኛለሽ እችኛይቱ ግን በጥንቁልና የተረገዘው ልጅ መቼም ልጅ አይሆንሽም ፈጣሪ ሆይ ከዝሙት ከተንኮል ከሀፅያት አገራችን ጠብቅልን
@hulluberrsuhone
Жыл бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ እደኔ የምቶዱ የት ናችሁ ? እስኪ ብቅ ብቅ በሉ ልያ ❤❤❤🎉🎉
@negusmediaOfficial
Жыл бұрын
🙏🙏
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hulluberrsuhone
Жыл бұрын
@@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 ምነው ?💔
@user-od2qk6it9i
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Msrat-he5jf
Жыл бұрын
Quxarkn lemn atngarm 😢@@negusmediaOfficial
@NaNa-lw3xq
Жыл бұрын
ወንድማችን ክበርልን የተበዳዮች አባት
@degnetbekele
Жыл бұрын
😢😢😢
@ሩትየወሎዋቀበጥ
Жыл бұрын
ልጅቱ እየዋሸችም ይሆናል ለማለያየት ብላ ስልኳን ይፈተሽ😢😢😢😢
@TegestChereg
Жыл бұрын
እንፀልይ እባካችሁ ሴጣን ፀሎት ፆም ስግደት ሴጣን አይወድም እንበርታ
@fhaddoss4568
Жыл бұрын
Tikikil
@merryeuerusalem8891
Жыл бұрын
መጀመራያ ኮማችህ ነው በነገራችን ለይ የሴት ጎደኛ አለማኖሬ እራሴን አደነኩኝ እቺ ምቀኛ አይዞሽ አንቺ ሰባት ያሰቅፍሻል እግዚአብሄር ፀሎት አድርግ በደንብ 😢😢
@negusmediaOfficial
Жыл бұрын
Respect!!
@amele2117
Жыл бұрын
ሰላም ተብዬዋ በሂወት ዘመንሺ ሰላምሺ ይጥፋ ወልደሺ አትይ እድሜሺ ይጠር
@Alice-kr5op
Жыл бұрын
አሜን እቺ ዉሻ ጦንቃይ
@amele2117
Жыл бұрын
@@Alice-kr5op ውሻ ዋ "አችነሺሺሺሺሺሺሺ👎👎👎👎👎
@حفيظهاحمد-ن5غ
Жыл бұрын
አሜን
@netsilove3174
Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@ብሌን-ወ5ቸ
Жыл бұрын
😢😢😢ሰላምሽ ይጥፋ 😢😢😢ወይዘድሮ የማሰማው የለም የለም
@TegestiTg
2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በሴፉ አንገትሽን ይድፋዉ አንቺ የሰዉ ከንተ እድሜሽ ይጠር 32:54
@marebelu
Жыл бұрын
ሰዎች በመተት ተሞልተዋል እግዚኦ 😭😭😭 ከ መርዘኛ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏
@degnetbekele
Жыл бұрын
Amen
@TegestChereg
Жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክሳያን ስለማንፆም ስለማንሰግድ ስለማንሰግድ ነው ፈተናችን የበዛው ይከን ሁሉ ብናደርግ ሴጣን አይቀርበንም ነበር ግን ከእግዚአብሔር እርቀን ነው ፈተናችን የበዛው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ብሌን-ወ5ቸ
Жыл бұрын
ለህግ ትቅረብ ይች ድግምታም 😢😢😢😢
@degnetbekele
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@degnetbekele
Жыл бұрын
Awon tekereb
@hayatuhappy6015
Жыл бұрын
ጉድኮነው ዘንድሮ ጓደኛ ለጓደኛ ካልተማመን እንዴት ነው ወላሂ አላህ ልቦና ይሥጠን 👈👈👈
@GenetGenethaileHaile
Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የሴት ጎዳኛ የለኝም ከዚህ በኃላም አይኖረኝም በጌታ ስም😢😢😢😢😢😢😢
@appilefuj7052
Жыл бұрын
አይዞሽ አህት ተመልሰሽ ገዳሚ ሂጂ ትወልጃለሽ አሸናፊ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ዬዘ አሸናፌ ነው
@emu6470
Жыл бұрын
የሴት ጓድኛ የምጠላው እኮ በምክንያት የው😢😢
@Mesi971
Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይጥፋ በአጭር ቅሪ 💔
@senainebyou2592
Жыл бұрын
መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤትሽን በልጅ ይባርክ። የአጋንንት ሀይል ይፍረስ
@seada-rq7pm
Жыл бұрын
ወዱ አይታመን ማለቱ ሲገርም ታማኝ ወድ ቢገኝ እንኳን የሴት ጓደኛምቀኝነት ጉድ ከሩቅ የመጣ ሰው እንኳን በሆነ ኢላሂ 😊😊😊😊😢😢😢
@HanaHana-io3bq
Жыл бұрын
አይ ሰው በሬ ካራጁ ይውላል የእጅሽን ይስጥሽ መድሀኒያለም ምን ይሳነዋል መንታ መንታውን ይስጥሽ❤ይቺ ልጅ አርግዛ ድጋሜ እንደምታቀርባት እርግጠኛ ነኝ!!
@MedinaAbedu
Жыл бұрын
ዉሻ ዴሞ ጎደኛ ትላለቺ
@vjhu8266
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አሟሟቴ አሳምርልኝ ወገኖቼ እረ ወዴት እየሄድነው በሉ እረ. ኢትዮጵያ ያላችሁ ግን ምን ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት በፀበል በርች
@زمزمم-م2ح
Жыл бұрын
ወይኔ ሚስትዮዋ ስታሳዝን😢😢😢 ጓደኛ ተብየዋ የጅሽን ይስጥሽ😢😢😢የተረገምሽ እርግማን ይውረድብሽ ጓደኛ እደዚህ ነወይ😢😢 ያሳዝናል
@user-dn4yr5oo8j
Жыл бұрын
እህቴ አሁን እግዚአብሔር ይስጥሻል እንኳን አወቅሽ
@Marea-r7g
27 күн бұрын
ሰላም ተብየዋ ሰላምሸን ያሳጣሸ ያባቴ አምላክ እቺ ክፋ እድሜሸ ይጠር😩😩😩😩😩😩😩😩
@Lemlem-dr9mj
Жыл бұрын
በሆድሽ ድንጋይ ይሁን ፅንሱ
@HshwqiHsuauw
Жыл бұрын
HTYTUWESTU.ASGBUN.FRDUN.LGZABHIRENSTE
@Alice-kr5op
Жыл бұрын
አፈር ብይ ከጋደኛዋ ባል አረገዝኩ ትላታለች ጦንቃይ መተተኛ 😭😭😭😭😭😭
@MuluAbiro
Ай бұрын
አይዙሹ እህቴ ትውል ጀልሹ ፍጠራ ያውቃል እግዳህ ጠከራ ሁኛፀበልእጅ እህቱ❤️❤️❤️❤️
@alemtsehay279
11 ай бұрын
የምር ጓደኛ አያስፈልግም ሁሉ ነገራችን እግዚአብሔር ነዉ። የማይጎዳን ጌታ ብቻ ነዉ።
@FatimaAhmed-y8v
Жыл бұрын
አይዞሽእህቴ ፈጣሪለመተታሞችአይደለም በእምነትሽፀንተሽፀልይ ሁሉምበሱፍቃድይሆናል ቢዘገይም ሰላምደሞ ወልደሽአትሳሚ በአጭርቅሪ መተታምደብተራ በዱኒያም በአሄራም አይመችሽ እርጉም
@hirutbekele5416
Жыл бұрын
ሰላም ፅንሰሽ ይጨንግፍ ወልደሽ አት ታቀፊ
@sara3560
Жыл бұрын
አቤት የሴት ጓደኛ😢😢😢
@asianilo2894
Жыл бұрын
የኔ እህት በህግ ያስጠይቃታል ወደ ሀግ ሂጂ መረጃ አለሽ አምና አለች
@yaelmorkbrahanu8484
Жыл бұрын
እኔ እንደማስበው ባልና ሚስቶች መለያየት የለባቸውም የሆነው ቢሆንም እችን መተተኛ ከአጠገባቸው ማራቅ ነው ያለባቸው ለማንኛውም ሰላሙን ለሚስቲቱ ፍሬዋን ዘፘን የማይሳነው አምላክ ይቸራት ዘንድ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
@eteneshworikcho8190
9 ай бұрын
ጀግነዉ ወንድመችን ፈጣር ይጣብቅህ♥️♥️♥️♥️♥️
@yetariksewyetariksew6709
Жыл бұрын
ልጅቱ ልጁኒም በመዳንት አፍዝዛው ይሆናል እች መተታም ስታስጠላ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን ኤሬ በስመአብ ምን ጉድ ነው የምንሰማው የምናየው ዘንድሮ
@saraethiopi9378
Жыл бұрын
ፀበል ህጂ ገጠመኝ አዳምጪ በመምህር ተስፋየ የሚተላለፈውን ምሀፀንሽን መፈሱ እዲለቅ ንስሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ በተለይ ገጠመኝ አዳምጪ እሽ 👈👈👈👈
@eyrusalemteklay312
Жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ ላንቺ የተሻለ ይስጥሽ
@selmtwtube8458
Жыл бұрын
ዛሬ ታይቶ ነገ ለሚጠፍ ሂወት የሠው ልጅ እሄንን ሁሉ በደል በሠው ለይ 100 አመት እኳን ላንኖር እሄን ሁሉ ጫካኔ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ሠው የዘራውን ነው እሚያጭደው
@SalamSalam-uk9cp
Жыл бұрын
ይሔ ክፉ ስራሽ እግዚአብሔር ያፍርስብሽ ሰው ለግዜው ይጎዳ ይሆናል ይሔን ክፉ የሴጣን ስራሽ አንድ ቀን እጅሽ ታገኛለሽ ክፉ የሴጣን ስራሽ ወደራስሽ ይገለበጣል መተተኛ ሴት ወንድም አይመኛትም ከእንዲህ አይነት ክፉ መተተኛ የሴት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢 መተቱ ወደራሳቹ ይገልበጥ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
Жыл бұрын
አቤት ጭካነ ብስመ ስላሴ እግዝዮ መሀርነ ክርስቶስ
@YeshiworkGrmay
Жыл бұрын
እረ በፈጣሪ አይዞሽ ትወልጃለሽ አትናደጂ ፈጣሪ የበቀል አምላክ ነው
@fikeryashinfal2828
Жыл бұрын
በጥፊ አቃጠለችው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ካሜራ አማኑ በሳቅ ሞተ እኮ
@ghh5860
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ፍትህ ለጆሯችን ያአላህ ምናይነት ጊዜ ላይ ደረስን😢😢😢😢😢አላህ ይይልሽ አች መርዝ ሴትዬ ከምድር ያጥፋሽ
@YeshiworkGrmay
Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ምንጉድ ነው የክፋት ጥግ ሁሉም እንደ ስራቸው አይዞሽ እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው
@ራየተይቲ
Жыл бұрын
ያረገዚሸው ዋሃ ያርገልሽ😢😢
@Mama22558
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ 🙆♀️
@dehabmohammed7308
10 ай бұрын
እሰይ አወቅሻት ይበቃሻል አሁንም አትስሚያት እንዳታልልሽ ማማዬ ልጅ በልጅ ያድርግሽ አይዞሽ
@Geni810
Жыл бұрын
እሄን ጊዜ በየቤቱ ስንት ሰዉ ይነራል😢ይሄ መተት እያለ የሰዉልጆች እየተሰቃዩ 😢የሴጣን መንፈስ ህዝቤን እያሰቃየዉ ነዉ አቤቱ ማረን ከፈጣሪ በታች ደግሞ ጋዜጠኞቹን ላከልን 🙏🙏🙏
@Dima-b7i3z
Жыл бұрын
ልጁ እራሱ ጤነኛ አይመስልም 😢😢
@netsilove3174
Жыл бұрын
ዘር አይውጣላት ላንድ ወንድ ብሎ ይህን ያህል ያረገሽው ውሃ ይሁን😢😢😢በእንዲ አይነት መንገድ የመጡ ልጆች የቤተሰብ እዳ ሚከፍሉት እግዚኦ ዘር ያሳጣሽ😢😢😢
@mohammedsulman9228
Жыл бұрын
ኣሁን እናትና ኣባቶ ልጄ ነው የሚሎት ውንድም እንቶቾ እህታችን ነው የሚሎት እንድው ኣንቺን እንድጎድኛሽ በቁምሽ ይጅሽን ስጥቶ በቁም ያሳያት ለሶም ኣላህ ምንም ኣይሳነውም እርግጠኛነኝ ልጅ በልጅ ያድርጋታል ይሄን ኮሜንት የምታንብ ሁሉ ለታሪክ ኣስታውስ ታምር እናያለን
@astertassew6581
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይች ሰይጣን እራሱ ያፍርባታል
@UgZx-x1x
11 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ አይይይይይይ እረ እግዚአብሔር ልጂ ይሰጥሻን ድግምት እእግዚአብሔር ለመስጠት ምንም አያግደዉም አይዞሽ ፀልይ እማ😢😢😢😢😢😢😢😢
@yamchyamch-md9tx
Жыл бұрын
ምን አይነት አራመኔ ነት😢 አይዞሽ እህታችን ቻትች ሄጀ የፕሮታተስት ህጂ የእውነት ትዋልጀለሽ ታተት የሰራሽው እግዚአብሔር የስራሽ ይስጥሽ😢😢😢😢😢 ጌታ ከልፈቃድ የራገሽውን ልጀ ለይዋለድ ይችለል የእውነት😢😢😢😢 በጣም ጨካኝ ነሽ😢😢😢
@BizuyeMm
Жыл бұрын
በህግ ጠይቂያት እደዚህ ሂወትሺን እዳመሰቃቀለችው አቀርም ባልየ ፈጣሪ ይፋረድባት አችንም እመብርሀን በልጂ ትባርክሺ
@hjdhdhhjrjie259
11 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉምነገር ይከሽፍና ባለሰብሹ ይሰጥሻል አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ 😭🤔ከባድ ነው
@ميميالعتيبي-ي9ك
11 ай бұрын
ብሮየ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥህ
@Nate532
Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@AlimaSaeed-k4f
Жыл бұрын
ይች እባብ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
Жыл бұрын
አይ ጓደኛ እኔ እራሱ 1 ወልጇለሁ ስደት አዲት ጓደኛየ ባሌን ትወደው ነበር እኔን የሚወደኝ ያገሯልጂ ነበር እሱጋር ተመካክረው አቺም እሱን አግቢ እኔም እሷን ላግባ ተባብለው መተት አሰርተንብሻል አሉኝ ባሌ ተይዞ ተገባ 2 አመት ሆነው አሁን ልጁ እየደወለ ከኔ በቀር ከሌላ አወልጂም ይለኛል አረ ምን ይሻለኛል ጨቆኛል ዱአ አዲርጉልኝ አገር ገብቸ ጉደን አይቸው
@Lemlem-dr9mj
Жыл бұрын
አስደግመሽበት ነው አሱጋርም
@sayedahmada17
Жыл бұрын
መተትት😢😢😢😢ሀገራችን 😢😢😢😢😢😢አለቅንን
@melishewdagne3887
9 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወይ ጓደኛ አይዞሽ እህቴ የስራዋን አታጣም
@Hana-3838
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሥንቱን እየሠማን በሥንቱ እንቃጠል ጉድ ጆሮአችን ነደድን 💔💔💔
@ShewayeAyanew-ku4wb
Жыл бұрын
አቤ የአባቶቼ አምላክ ሠላምሺን ይንሳሺ ፈጣሪ የተረገምሺ የአንች ልጂ ለምን ሊጠቅም😭😭😭
@SaraHassen-h1f
Жыл бұрын
Ayizosh ahuni tiwoljalesh ahun yene miskin ❤
@TerhaseTerhase-v1w
11 ай бұрын
ጀግና ባልነው
@xaahirjamaal2681
Жыл бұрын
Subhunallaah 😢😢 YAA ALLAAH 😢😢
@yasmalblooshi6939
Жыл бұрын
የሶዋ ልጅ የሴጣን መሰዋት ነዉ ምክንያቱም ጠንቆይ ቤት ሰለኤደች አንቺ ፀበል ኢጂ አንቺ ነሽ አሸናፊዋ ፈጣሪዬን ሰለያሽ
@BhCus-i3p
Жыл бұрын
ማነው የሚታመነው በዚህ ምድር ጋደኛ ብሎ ማመን አይቻልም በጣም ታሳዝናለች
@adgi5072
Жыл бұрын
አይ ጓድኛ በጣም ያማል 😢😢😢
@vxxi2108
Жыл бұрын
ልጁም ላይ መተት አድርጋበት ይሆናል
@yimerbikis2020
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሔድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ ❤🎉
@zabibe1692
Жыл бұрын
ጓደኛ ብሎ ይቅርበቹ በዚ ዘመን💔💔
@ብትአብዱሠኢድ
Жыл бұрын
ወድየዉ ያሥቃል ምን አልከሠከሠክ
55:18
የ አፍላ ፍቅር ❤️ (part 85) KAPO TECH OFFICIAL 👑👈
KAPO TECH
Рет қаралды 1,5 М.
18:18
ገዛኸኝ የነበረ ጊዜ በጣም ይገርማል ........ ...... ...... ያገኘዋቸው ሰዎች ጋር አዝናኝ ግዜ አሳለፍኩኝ
Dagi Home
Рет қаралды 184
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
28:41
🛎️ሂወቴ ላይ ተጫወታቹብኝ ላያቹ አልፈልግም አፈቀርኩት😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 69 М.
34:08
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 47 М.
19:36
Ethiopia - “ካልሆነ ጥለን እንወጣለን” ጦሩ፣ ኤርዶጋን 2ኛውን ድርድር ጀመሩ፣ ፕሬዝዳንቱ ተከስሱ፣ ኢትዮጵያ ከጀርባ ዘመቻ ከፍታለች
Feta Daily News
Рет қаралды 25 М.
17:52
ሚስቱን አ.ግ.ቶ 400 ሺ አምጡ !! አኩል የተካፈሉትን ውርስ ሊወስዱባት ያሴሩት ሴራ!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 39 М.
17:26
ኪያ እና ዮናስ DNA 3ተኛ ዙር ምርመራ ? የዲኤንኤ ስህተት ምስጢር ! | Eyoha media |
Fiyelie ፍየሌ
Рет қаралды 13 М.
18:04
ይሄን አልጠበኩም ነበር አስደነገጣቹኝ
Ebro Tube ኢብሮ ትዩብ
Рет қаралды 5 М.
Live! መስተፋቅር ጌርላ ብፍቅሩ ዓቢዳ! ብዘይ ብኡ ክነብር ኣይክእልን እየ!
Dadi & Mami
Рет қаралды 118
17:32
ተጫርሱ ዘመድኩን ነጠላውን አወለቀ December 30, 2024 #news #tiktok #business
tik life
Рет қаралды 59
18:05
የሳባ አክስት ወንዶሰን ላይ ሙጭጭ አሉ!! | ድንግል ልጄን ያግባ ካልሆነ ችግር ይፈጠራል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 45 М.
ጽጌ ዳኒን አቅሬዋለሁ ሀይሚ ሌላሌትኩሳት አመጣች
Hasia(የአብርሺ ግሬስ ፋሚሊ
Рет қаралды 27
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН