ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ አለበት | የዶ/ር ደረጄ ዘለቀ ሀሳቦች የህወሃትን ትርክት ያስቀጠሉ ከፋፋይ እና አደገኛ ናቸው | ጌታሁን ሄራሞ | Ethiopia

  Рет қаралды 72,300

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአማራን ህዝብ ህልውና መካዱ ፣ የአማራን ትግል ወደ ... #መረጃዎችን_ለማድረስ_እና_የተለያዩ_ቅሬታ_ካሎት_በስልካችን_0906303132_በመደወል _ያሳውቁን!!

Пікірлер: 375
@samsonaddis229
@samsonaddis229 2 жыл бұрын
Waw. This man is the true educated ethiopia. That was Very nice interview with Ingeiner Getachew Thank you so much. 🙏🏿💚💛❤️
@alazarandu3637
@alazarandu3637 2 жыл бұрын
በእውቀትና አርቆ አሳቢነት የዳበረ ጭንቅላት:: Thank you Sir!!
@barakiyimam1981
@barakiyimam1981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መማር ማለት እንደርሰዎ ነው:: እነ ደዶክተር መሳይ ወይም ለማበድ ኣንድ ሃሙስ የቀረውን ዶክተር ከማዳመጥ ....
@getahunkurabachew7339
@getahunkurabachew7339 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጌታሁን በእውቀትና በብስለት የቀረበ ድንቅ ትንተና በርታ ! እስጢፋኖስ በርታ አሁንም በርታ ጎበዝ ጀግና !
@ክርስቶስፍቅርነው
@ክርስቶስፍቅርነው 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጄን በጣም የማደንቀውና የምወደው እኔ እንደ ምሁር እንኳን የኛሰው(ኢትዮጵያዊ )ሆነ ብዬ የምደሠትበት ሰው ነው የተወሰነ የጤንነት እንከን ገጠመኝ ብሎ ለሁለት አመታት ከሚዲያ ጠፍቶ ከመጣ በኀላ ግን የሚሆናቸው የሚናገራቸው የሚያሥደነግጡ ናቸው ቃለምልልሱን ያለመታከት ያደነቁት የህወሓት ደጋፊያን ናቸው እሪዮት ላይ ማየት ይቻላል እንዳለ አድናቂዎቹ ህዋህታዊያን ናቸው ዶክተር ደረጄን የመሠለ ሀገር የሚያክል ሙህር እንደዚህ ሲሆን እኔ ያለበት ሁኔታ በከባዱ የሚጤን እና ነበረብኝ ካለው የጤና ሁኔታ አንጻር ታይቶ ጭራሽ እንዳናጣው መጠንቀቅ አለብን እግዚአብሔር ወደ ጤንነቱ ይመልሰው
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
እንጣው እንጂ ከከከከከከከ ቆርቆሮ እራስ ነው
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
የዘረኝነት ክሪቲዝሙ እጅግ የሚደነቅ ነው
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
አንደ ትንቢት ነው የጻፉት ዶ/ር ደረጀ ባልታሰበ ሰዐት አርፍዋል በጣም ያሳዝናል ! ምን መዳኒት አንዳቀመሱት አንጃ ከ2 ዓመት በኋላ ሲመለስ ፈጽሞ ጤናማ ያልሆነ ነገር ተናግሮ ማለፉ በጣም አሳዛኝ ነው ፡፡ ከዛ በፊት ግ ን የተናገራቸው አማይታበሉት ሃቆቹን አንደገና ማዳመጥ አና ለሕዝብ በበለጠ አንዲደርስ ማረግ ያስፈልጋል ለምን በጣም በጣም ቢርልየንት በሆነ መንገድ ነው የህ ሕዋት አደጋ ኢትዮጵያ ላይ ያስረዳው የማይረሳ ነው ፡፡ ስለ መለስ የሚናገረው በጣም በጣም ፋክቹሃል የሆኑ መረጃዋችን አያቀረበ አንዴት አንዳዋረደን ህዝባችንን አንዳሰቃየ በተቀላጠፈ የህግ ቅዋንቅዋ ነው የተናገረው አና ከዶር ደረጀ አሱን ይዘን የሱም ህይወት ከንቱ አንዳይሆን ይህንን ግልጽነቱን ስኮላር በተለይ አማራው ተሸሽጎ አሱ በድፈረት ያውም ከ አ አ ሆኖ ያንን መናገሩ ያስከብረዋል፡፡ ነፍሱን አግዚያብሔር ይማር አኔ መዳኒት አቅምስው ያሳበዱት ይመስለኛል ኖርማል አልነበረም መጨረሻው ላይ፡፡ ህሕዋት የራስዋ አርጋ ስታስለፈልፈው ነበር በጣም አኮ የሚገርም ነው ያውም ቴዲ የሚባል ተኩላን አምኖ ኡኡኡኡኡአ ቴድሮስ የሪዮቱ ህ ህዋት ለምን ተንካች ብሎ ጭራውን የቆላው ወድያው አብይ አንደመጣ ነው በፍጹም አንረሳውም የሚጫወተው ጌም ደሞ በኢትዮጵያኒስት ሽፋን ነው ፡፡ አንድ ቀን የህ ሕዋቶችን አውሬዋች ጋብዞ ሲያጣድፍ አታዩትም አና አማራ ምሁር ማሰብ አቅጥዋቸዋል ሰው አንዴት ከቴድሮስ ጋር አብሮ ይሰራል አማራ ሆኖ ??? ልጁ አኮ ከባድ የቲዲኤፍ ብሎ የመጥ6አው ውርጋጥ ቡድን ነው ፡፡
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 ай бұрын
Yes, l wish he lived longer to contribute more !!! Why the Ethiopian intellectuals talk enough how to solve the ethiopians problem as a whole !!! The intellectual dishonesty is abnormally high in Ethiopia !!!
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 2 ай бұрын
Yegermal 😢
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ጌታሁን እግዚአብሄር ይባርክህ
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ጌታሁን በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛ መልስ ነው ያቀረብከው በእውቀት የተደገፈ ባላንስ ያደረገ ለሀገር የሚበጅ ሀሳብ ነው ያቀረብከው አንዳፍታ ሚዲያንም ፣መሰግናለሁ።
@hizikiasketema252
@hizikiasketema252 2 жыл бұрын
እንደዚህ ያነቡ ና እውቀት ያላቸው ሰዎችን ያብዛልን።
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለጽ ዕወቀትና ማስተዋል የተካነበት እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 የጋዜጠኛው አጠያየቁንና የሳቸውን ማሰተዋል የተሞላበት ኢትዮጵያ መልኩንና ቅርፁን ሳይለውጥ አገላለፅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው።በርቱ በርቱ በርቱ ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን👏👏👏
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ለሌላውም ትምህርት የሚሆን ነው ብዙውች ተምረናል ብለው ህዝብን ንቀው የመጣለቸውን እየተናገሩ እንዳይሄዱ ትምህርት የሚሆናቸው ይመስለኛል
@mimitek6140
@mimitek6140 2 жыл бұрын
የተማረ ሰው የሚያነብ ሰው መስማት እንዴት ደስ ይላል።
@1978monas
@1978monas 2 жыл бұрын
Eng.Getahun Heramo is also a social scientific by vertu of role and an Engineer by profession. His political and ideological outlook is distinctly constructive and pacifist. It always gives me a pleasure listening his interviews.
@mekurianegussie5786
@mekurianegussie5786 2 жыл бұрын
Very refined discussion thank you very much engineer
@djman474
@djman474 2 жыл бұрын
Thankyou dr getahun Herammo for yo detailed and experienced interviews. 👍🙏👍🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹👍
@girmaseid8485
@girmaseid8485 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ውይይትና የሰከነ አቀራረብ የታየበት ፕሮግራም ነው:: ኢንጂነር ጌታሁን የአንተ አይነቱን ያብዛልን:: አዘጋጆቹም በርቱ:: እንደዚህ አይነት ሰዎችን እየፈለጋችሁ አቅርቡልን:: እናመሰግናለን!!
@anleytadie9982
@anleytadie9982 2 жыл бұрын
Thank you Engineer. You view aligns with my view.
@melakumamo3282
@melakumamo3282 2 жыл бұрын
Thank You Engineer, You Gave Me Great Therapy For My Wound By "Dr Dereje Z"
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
ኢንጂነር እናመሰግናለን! እውቀትን በትህትና ስላካፈልከን!
@mulatwamamo1635
@mulatwamamo1635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ የጠለቀ እውቀት ያለህ መልካምነት ሚዛናዊነት ትእግስት እውነት የምትናገር አውነተኛ ሰው በመሆንህ እጅግ የምትደነቅ ወንድም ነህ ጌታ ይጨምርልህ ተባረክ ደስ ብሎኛል አገላለፅህ
@ezedinabdulwahab3290
@ezedinabdulwahab3290 2 жыл бұрын
ኢጂነር ሳላደንቅክ ማለፍ አልችልም አዋቂ ማለት አስተዋይ ማለት ነው ዶ/ር ደረጄ የሚያስተምራቸው ተማሪዎች ምን አይነት እውቀት እንደሚሰጣቸው ሳስብ በጣም አዝናለው ኢ/ር ክበርልኝ።
@mnet1514
@mnet1514 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ! Thank you Eng. Getahun for your usual brilliant analysis. One thing I'd suggest for you to look into is as to who started the TPLF-Eritrea war. I've done my homework & found out that TPLF was the instigator.
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 2 жыл бұрын
That’s categorically false. The instigator was Eritrean government. The Eritrean government has admitted this in the Algers agreement.
@MartaTadess-hg6up
@MartaTadess-hg6up Жыл бұрын
I see greatness in you Engineer Getu. Very professional of you in addressing his misdeeds and perfectly pointing out your counter argument. Splendid!!
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏እንዲህ አይነት መሁር ነጥብ በነጥብ የሚመልስ ሰዉ መኖሩ። ምድረ እብድ ኪኒኑን ሳይዉጥ እየመጣ ሲያንቀራሽብን በጨዎ እና በሚገባቸዉ ቋንቋ መንገሩ አስፈላጊ ነዉ ።
@andnet2094
@andnet2094 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ, ኢ/ሩ ጨዋ ነዉ:: መደደዴ አነጋገርን በጨዋነት መገሰጥ እንዲህ ነዉ::
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
😂😂😂2 ዓመት ጠፍቶ ከመጣ ነው ያበደ አኮ አኔ መድሃኒት ህ ሕዋት አብልታው ነው አላለው አንጂ የጤና አልነበረም ነፍሱን ይማረው ለማንኛው
@daveasefa7104
@daveasefa7104 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ጌታሁን በጣም በጣም እናመሰግ ጥሩ ገንዛቤ ነው ለኛ ለኢትዮጵያውያን
@wildhustler7
@wildhustler7 2 жыл бұрын
ኢ/ር የሰው ልክ!!! ይህ ሃሳብ እድሉ ከተገኘ ሰፊ ተደራሽነት ባለው ሚዲያ ቢተላለፍ ለሀገር ጠቀሜታ አለው። ዶ/ር ደረጀን
@grobi3825
@grobi3825 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ ፈጣሪ በጤና ያቆይህ፡፡ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህና፡፡ የጥራዝነጠቆች አስተማሪ ነህ፡፡ በርታ አስተምረን፡፡
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 2 жыл бұрын
The engineer nailed things down way better than those who call themselves social scientists. It was great to listen this mature discussion. Your guest is a true scholar!!!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት እያስተማርከን ነው ተባረክ የሚቀጥለውንም እጎጎለሁ ትክክል እውነት ነው እንድ እንድ መምህር ተገለባብጦበታል እባክህ ወንድሜ እንደዚህ እየመጣህ እርማት ስጠን ስው ራሱን ጠልቶዋል ለዚህ ነው ስራውን ህዝብ የሚንቀው በርታልን
@yohannesmekonnen5553
@yohannesmekonnen5553 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ጌታሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፤ ሰከን ባለ አንደበት ፣ በጥበብ የተሞላ አይምሮ ፣ በስነምግባር የታነፀ ስብዕና ፣ አንዳንተ አይነቱ እማማ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች :: እንወድሃለን 😍
@abramu2004
@abramu2004 2 жыл бұрын
wonderful interview. it is valuable for all Ethiopian existence no one comer we are un Ethiopian each ethnics group they have contributions for today Ethiopia, so such thinking are good. may God bless you !!
@millionbiru8727
@millionbiru8727 2 жыл бұрын
ዶር.ዱረጀ ጤናው አልተሻለውም ያስታውቃል ገና ሲጀምር ይቁነጠንጣል interview ላይ ክትትል ያስፍፕልገዋል።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
ብንተወው ጥሩ ነበር
@wondwosenabera834
@wondwosenabera834 2 жыл бұрын
yetamemew TPLF temetobet new
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 жыл бұрын
Thank you for an educative discussion. What a gentle journalist , and a grounded intellectual ! Hope , you will be able to invite genuine personalities as your guest .
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 2 жыл бұрын
ኢ/ር ጌታሁን ለሚዛናዊ ምልከታህ በግሌ አመሰግናለሁ!! አንድ ቀንደኛ የብራዚል ደጋፊ ጓደኛ ነበረኝ። ብራዚል ለዋንጫ ከፈረንሳይ ጋር በገጠመች እለት የብራዚሎች አጨዋወት ስላበሳጨው "ምነው በተሸነፉ" እያለ በንዴት ይናገር ነበር። እናም ብራዚል ተሸነፈች። ጓደኛዬም በንዴት ጦፎ "ወንድ ፈረንሳይ! ምነው አስር ቢያስቆጥሩ! ድሮም ብራዚል የተባለ ቀሽም ቡድን ማን ደግፍ አለኝ?" እያለ ሌሊቱን ሙሉ በብስጭት አሳለፈ። እንደ እውነቱ ከሆነ በተልከሰከሰ አጨዋወትም ቢሆን ብራዚል ብታሸንፍ በደስታ ጮቤ እንደሚረግጥ አውቃለሁ-ጓደኛዬ ነዋ!!! የዶ/ሩ ሞገደኛ ምላሽና ፀያፍ ቃላቶች እንደዚያ ይመስለኛል።
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን!! ኢንጅነር!!!
@TheDibue
@TheDibue 2 жыл бұрын
Engineer Getahun Hermo, Mother Ethiopia is proud and happy to have you!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
amazing Ethiopian man. You, Dr. Ersedo, and Dr. yard, I always love to listen to you guys. you guys were discussing more often on Andafta. but Nowa days you are not doing that and I am missing you guys. please come back to media. you have a great ideas.
@ወዲተኪኤ
@ወዲተኪኤ 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፣ ቀለምን ወደ ፍልስፍናና ስነልቦና ቀይሮ ሌላ dimension የመውሰድ አቅም ያለው ጉምቱ ምሁር ነው። አሁንም በጭዋነት በፋክት እና አመክንዮ ለመሞገት መሞከሩ ከሱ የእውቀትና የስብእና ደረጃ የሚጠበቅ ነው። ተገናኝተው ቢያወሩ ደስ የሚል አስተማሪ ነገር እንደሚሆን እገምታለሁ። የተተቸባቸው ጉዳዮች ግን የተናገረበት አውድ ካየን አንድም ዋና ጉዳዮች ስላልሆኑ ወይም ከአርእስቱ ላለመውጣት እና ግዜ ስለማይበቃ በበቂ ሁኔታ ያላብራራቸው ነገሮች ይመስሉኛል።
@jsjsjkskdkdkd1972
@jsjsjkskdkdkd1972 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢ/ር ጌታሁን ሄራሞ
@TD-ABC
@TD-ABC 2 ай бұрын
Dr.Derje is a distinguished scholar and above all he is human.
@endytek4866
@endytek4866 2 жыл бұрын
ሰውየው ታሞዋል ይኸ ዶክተር ተብየው ።
@andnet2094
@andnet2094 2 жыл бұрын
አንዳንዴ የት/ት ጥራት ጉድለት እንዲህ ይገለጣል::ደረጀ በጣም አሳፋሪ ሰዉ ነዉ::
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው እስኪ አይጥፍ እንደዚህ መልካም ሰው አስታራቂ ለሀገር ለትውልድ የሚያስብ ሰው ነው የምንፈልገው እድሜ ስጥዎት አረ አይጥፍ የኔ ማስታገሻ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ጌታሁን ቃል የለኝም🎩
@HAWI-SO
@HAWI-SO 2 жыл бұрын
Doctor Dereje mentioned that he was in depression and it looks like he is still in depression and additional mental health problems.
@merafeyemelketsedeq8056
@merafeyemelketsedeq8056 2 жыл бұрын
እኝኽ ሰው በጣም አስተዋይ ሰው ናቸው። ብዙ ጠቃሚ ሓሳብ ያለው ነገር አንስተዋል።
@paulgora9190
@paulgora9190 Жыл бұрын
Dr. Dereje was right in pointing out the enemies of Amhara .
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጌችዬ በጣም እናመሠግናለን ስለ ሙሁራዊ ገለፃህ
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አስቦ ተዘጋጅቶ መቅረብ ጥሩ ነው::
@davidbelay9833
@davidbelay9833 2 жыл бұрын
ደረጄ የሚባለው እውነት አማራ ነው እንዲሁም ዶር ናቸው እንዲሁም አሰተማሪ ናቸው ምነው ይህን አማራ የሚባል ብሔር መከራ አላልቅ አለ ምንድ ነው ጥፋቱ ።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 жыл бұрын
ወንድሜ የአማራ ሆዳም አይጣል እኮ ነው።እንደጅብ ራሱን የሚበላ ነው።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
በመሰረቱ አማራ አይደለም
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
አማራ ችግሩ አግዝያብሔር አሳምሮ ሰርቶት ሰቶት በማያገባው የሰው መብት አያለ የራሱን ሕዝብ ያስበላ ስብስብ ነው ! ቁማር የሰሩበትም ኢሞሽናል ስለሆነ ኢትዮጵያ ሲሉት አልል ብሎ ስለሚሮጥ ነው ! አሁን አማራ የተባለ መጀመርያ አራሱን ማዳን አለበት ይህ አንዴት ዶ'ር ደረጀ ሊገባው አልቻለም???? በፓሊሲ ተቀርጾ ሊጨርሡት ሲነሱ ፋኖ ባይነሳ ዘንድሮ አልቆልን ነበር አና አማራ የሚገደለው ከ74 ጀምሮ በራሱ ሰዋች ነው ! መለስ አንድርያስ አሸቴ የሚባል ተውሳክ ጋር አማራ ምሁር ሸዋን ጨፈጨፈ ገነት ዘውዴ የዩኒቨርሲቲውን ምሁር አስፈጀች አባረረች ወንድምዋ ነው አሉ ፕሮፌሰ ደሳለኝ የመጣውን ባለስልጣን አያሽኮረመመ ሆዱን ይሞላል ዊስኪውን ይገለብጣል አንዳርጋቸው ጽጌ አማራ መስሎ አጭበረበረ ዛሬ አሮሞ ነኝ አለ ከዛም አልፎ አማራ የለም አያለ ተለፋደደብን አና አንዴትስ አማራ አይበላ ??? አማራ አሁን በራሱ ብቻ ነው መቆም ያለበት ማንንም ማመን የለበት ፋኖ ገበሬውን መርዳት አንጂ ምሁሮች ማ አያሳረዱን ነው !!!
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Жыл бұрын
Thank you Sir.
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
እንጂነር ጌታሁን ሄራሞ ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ እወድሃለሁ
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 2 ай бұрын
አንድ በሔር ትልቅ ሌላውን ማሳነስ ትንሽነት ነው። ኢትዮጵያ የሁም ዜጎቿ እንጅ የሰሜኑ የሚሉ ሰዎች ቅዝቢና ከሃዲዎች ነቸው። እንጅነር በጣም እናመሠግናለን። ያቅሙን ለኢትዮጵያ ያቀረበ ሁሉ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነቸው። መከባበርና መደማመጥ ይበልጣል። ነፍሱን ይማርና ዶ/ር ደረጄ ብዙ ስቷል። የበሔርተኝነት መጨረሻ ሄዶ ሄዶ እስስት ያደርግሀል። ሙልጭልጭ ዓሳ ትሆናለህ ጎጠኛ ትሆናለህ። እና ማስተዋል ያስፈልጋል።
@marenugbiruh6810
@marenugbiruh6810 2 жыл бұрын
አማኑኤል የምታዘጋጀው ውይይት እጅግ ማራኪ ፣የተመጠነ፣ትኩረቱን ያልሳተ፣እንግዳ አክባሪ፣ ሙያዊነትን የተላበሰ፣ተናፋቂ፣የሚያዋዛ፣ ይሚያዝናና፣ነውና በርታ!!! ከዛ ክፍት አፍ ፣ዘርጣጭ ስዩም ተሾመም ገላገልከን!!!
@SelamYimta
@SelamYimta 2 ай бұрын
የዶር ደረጃ ዘለቀ እይታ ትክክል ነበር አሁንም ትክክል ነው።
@ahmedibrahimli3297
@ahmedibrahimli3297 Жыл бұрын
በጣም በጣም የበሰለ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነት አስር ሰው ቢኖር ለኢትዮጵያ በቂ ነበር።ዘጊቸ ነው ኢንተርቪው ያየሁት።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
❤❤ የአማራ ደጋፊዎች ሚዲያ ብትናበቡ አጀንዳ መሰጠት ብንችል ❤ የአማራ ትግል አሰተባብረን እንዴት እንሒድ ❤ተግባራዊ እርምጃ ይገባል
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
እንጂነር ጌታሁን ሂራሞ የ1998 እኛ የወያኔ ወረራ ብለን የምንጠራዉ የሻእብያ የተሳሳተ ሂሳብ ሳይሆን የወያኔ ብልጣብልጥነት፤ ኤርትራ በደንብ እንደ አገር ሳትቆም ለመጨፍለቅ የተደረገ የተሳሳተ ስሌት ነዉ የነበረዉ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ በኤርትራዊያን ላይ ወያኔ እና መሰሎቹ ጥላቻን መሠረት ባደረገ የዉሸት ትንግርት ተማሎ ነዉ የጦሩነቱ ሰለባ የሆነዉ ። እንደ አሁኑ የዶ/ር አብይ አይነት ቅን መሪ ቢኖር ኖሮ የአንድም ሰዉ ሕይወት ባልጠፋ ነበር ። all love 🇪🇷🇪🇹
@ruthsweetmahar3804
@ruthsweetmahar3804 2 жыл бұрын
God’ bless bless bless all family
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝነኛል ዶር ደረጄ ከ depression አሁንም ያልተላቀቀ ይመስለኛል ስለዚህ harsh criticizm ከማድረግ መቆጠብ የሚያስፈልገው ይመስለኛል እርሱን የመሰለ ሞሁር ማጣት የለብንም
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 жыл бұрын
Thanks sir, for replying to the mad professor Dereje zeleke
@esualegndebalkie7026
@esualegndebalkie7026 2 жыл бұрын
10Q for this heart touching explanation!!!!!!!
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 2 ай бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ዕውቀት ያለው ከመሆኑም በላይ በዕውቀት ላይ ተንተርሶ የሚሰጣቸው አስተያየቶችና የፖለቲካ ትንታኔዎች ለአድማጮች በቂ ግንዛቤን የሚሰጡ በጀሮ ለመደመጥ የማይሰለቹ ምክንያታዊና ሚዛናዊ የሆኑ ናቸው ።
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 2 жыл бұрын
ትክክል ኢንጅነር ብለዋል ደረጄ የሚባለው ግለሰብ እብድ ነው ተምታቶበታል
@endalemera25
@endalemera25 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፡ፖለቲካና፡የበሰበሰ፡ዕንቁላል፡አንድ፡ናቸው፡
@robalfikadu2113
@robalfikadu2113 2 жыл бұрын
ጥሩ ወይይት ነበር በርቱ
@muhidinnegash8398
@muhidinnegash8398 2 жыл бұрын
Bravo dr Heramo!!!!!!
@fikertg
@fikertg 2 жыл бұрын
This is guy is very gentle and humble smart guy. Watch what he says. The other Doctor needs to see psychiatrist
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
አረፈ አኮ ! ነፍስ ይማር ለማንኛውም አውነት ያሳዝናል አንዲህ መሆን አልነበረትም አይ ኢትዮጵያ
@hadasdesta8972
@hadasdesta8972 2 жыл бұрын
Estifanos, thank you for presenting(your guests) diverse points of view. I learn so much fm ur guests.
@selamlee5355
@selamlee5355 2 ай бұрын
Very nice interview I learned a lot thank you
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ደረጀ ሆይ አጀንዳ ለመሰጠት አማራን ለመበጥበጥ የተከፈለው ነው ❤ ርእዪት ፀረ አማራ ነው
@tekabe5511
@tekabe5511 2 жыл бұрын
Dr derje talks about the current situation of Ethiopian politics but no one couldn't want to accept this reality
@abebeayalew565
@abebeayalew565 2 жыл бұрын
thanks eng.
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 жыл бұрын
ዶር ደረጀ እውነታን ሳይሸፋፍን በመናገሩ አኡአኡአኡአኡ ማለት ምን ይሉታል ። RESPECT Dr Derje
@alg7524
@alg7524 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢንጂነር ጌታሁን። ዶ/ር ደረጀ መናኛ ሰው ነው። በቴዎድሮስ ፀጋዬ ሳምባ የሚተነፍስ ዕኩይ ሰው ነው። እንደሚመስለኝ ዶ/ር ደረጀ በልጅነቱ ችግር ያጠቃው፣ የቤተሰብ እንክብካቤ እና ፍቅር አጥቶ ያደገ ሰው ነው። ይህ አይነት እድገት ማንነትህን ያስጠላል። ስለዚህ በሌላ ሰው ማንነት ላይ ተንጠልጥለህ የራስህን ወገን በማውገዝ ላይ ትጠመዳለህ። ልደቱና ደረጀ ይህንን ነው የሚያደርጉት። ሁለቱም በአስተሳሰብ ቆሻሾች ናቸው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሀሳብህን እጋራለሁ ስለግለሰቦቹ ያልከው ልክ ነው።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Look(think)of the good side in any body.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
ኢር ጌታሁን በጣም ምስጉን ምሁር ሁሌም ይቅረቡልን እደራ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
እርሶም የእኔ ትከከል ነው እያሉ ነው እንጂ አልቢኔያ እሰላቮች ናቸው የተለያዩ የአውሮፓ ሙሁራኖች የተለያየ ግምት ይሰጣሉ ዶክተሩ ጥቃቅን ያሉትን ለመመለስ ዙሪያ ጥምጥም መሄድ የሚያስፈልግ አይመሰለኝም በመቀጠል እርሶም ቡዙ ነገር ነካኩ እንጂ ምንም ፋይዳ ያለው መልስ አልሰጡም ተናገርኩ ከማለት ውጭ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 жыл бұрын
ከትግሬ ጋር ለመስማማት መሞከር ደጉን የአማራ ህዝብ ለሌላ ክህደት ማመቻቸትና መጋለጥ ነው
@mmekonnn3823
@mmekonnn3823 2 жыл бұрын
ደረጀም አማራ የለም አላለም ። አማራን የሚታደጉት ፖለቲከኞችን ነው የወቀሰው ።
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 жыл бұрын
ደረጄን ኢንተርቪዉን በጣም ተከታተልኩት! የኔ ግምጋሜ እንደ አንድ ግለሰብ የተመለከትኩት ደረጄ እጅግ ጋጠወጥ እና ምንም አይነት Academics ያልሆነ ተራ ጋጠወጥነትን፣ጥላቻን፣ምን አልባትም ትልልቅ ህዝብን ከህዝብ የሚያስተራርዱ ነገሮቹን የመጣለትን ተፍቶብን ወርዷል!!! የደረጄ ክፉ ሃሳብ ህዝብን በተለይም አማራን (እባጮች)(ቁጫጭ)(ድንኮች) የሚሉ እጅግ አደገኛ ወይንም Derogatory የሆኑ ቃላቶች ተጠቅሟል!!! ሌላዉ ደረጄ ያላወቀዉ Primordialism is the idea that nations or ethnic identities are, natural and ancient. Primordialists argue that each individual has a single inborn ethnic identity independent of historical processes. እንግዲህ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም የሚያሳዝነው ነገር እንደ ደረጄ ያሉ ሰዎች egocentrism ያጠቃቸዉ ድኩማኖች ይህንን የማይድን ቫይረስ ተሸክመው አስተማሪ መሆናቸዉን ሳስበው እጅግ ይሰቀጥጠኛል!!! በእዉነቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም concernedየሆኑ ወላጆች እንዲሁም የህግ ስርኣት ቢኖር እንደ ደረጄ አይነቱን ወራዳ ዶክትሬቱን Revoked መደረግ ነበረበት automatically! በተጨማሪም ደረጄ ኣይነቱ ድኩማንን በህግ የሚጠየቅበትን Verballyየፈፀመዉ ባደባባይ hate crime or hate speech በመሆኑ ከህብረተሰቡ ተለይቶ በህግ መጠየቅ ይኖርበታል!!! ስለ Primordialism የሰጠዉ ትንታኔ ግን ደረጄን ምን ያክል መሃይም የታሪክም ሆነ የማርክሲዝምን ሌኒንዝምን እርዮት አለም የማያውቅ ሌላዉ ቢቀር የማርክስስታዊ እርዮት አለም 101 የህብረተሰብ ሳይንስ ወይንም የህብረተሰብ እድገትን chronologicallyማስቀመጥ የማይችል ደናቁርት መሃይም ነዉ!!! ለማንኛዉም ለእንደ ደረጄ ላለ ተራ መሃይም ግዜ ሰጥቶ ማውራት በእራሱ ሰውዬው የፈለገውን attention መስጠት ነዉና he ain't worthy
@ወዲተኪኤ
@ወዲተኪኤ 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ እጅግ በጣም ሰፊና ጥልቅ የሆነ እውቀት ፣ ያልተለመደ የዳበረ የአመክንዮ አቅም ያለው እና የትኛውም ቡድን ሆነ ግለሰብ ለማስደሰት ሳይሆን ለእምነቱ እና ህሊናው ወግኖ ብቻውን መቆም የሚችል ሙሉ ሰው ነው። ከተናገረው ውስጥ የማልስማማበት ቢኖርም ከተለመዱት ሙሁር ተብየዎች ሌላውን ለማስደሰት (populist ) ብቻ ሳይሆኑ ስለተማሩት ነገር እንኳ የረባ እውቀት የሌላቸው ፣ከ ከአመክንዮ የተጣሉ አስመሳዮች አጅግ በጣም የተለየ ግለሰብ ነው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 жыл бұрын
ጀረጀን ያስለፈለፈው የላሰው ስኳር ነው አለቀ።
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ትክክልል ሞቱ በጣም ያሳዝናል ! አድል ገጥሞኝ አንዴ አውርቸዋለው ዲፒሬሽን ሳይዘው በፊት ፤ በጣም በጣም ምጡቅ ጭንቅላት ያለው ሎየር ነው ፡፡ ራሽናሊቲ አሚደንቅ ነው አኔ ምን አንደነካው አላውቅም አንዲም አኮ ተሳዳቢም አሞሽናልም አልነበር አኔ በህግ ዙርያ ነው ያወራሁት አና በጣም በጣም ብዙ ገምቢ ሃሳቦችን በውስጥ ደግነት ነው የሰጠኝ ፡፡ አግዚያብሔር በገነት ያኑረው ደርግ ትንሽ ጭንቅላቱን ተጫውቶበታል መሰለኝ ያልቆፈረው ጉድግዋድ አልነበእረም ይህ መሆን አልነበረበትም ፡፡ ከልብ አንደ ሰው አዝኛለው
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 2 жыл бұрын
ኢ/ያ ካሏት ጥቂት ምሁሮች መካከል አንዱ ኢ/ር ጌታሁን ሄራሞ አንዱ ነው፤ ሃሳቦችን አንሸራሽሩ።
@wasihunalemayehu7272
@wasihunalemayehu7272 2 жыл бұрын
Great person, knowledgeable!!!!!!
@SimonIyassu
@SimonIyassu 2 ай бұрын
ትሁቱ ኢ. ጌታሁን:: ❤
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 2 ай бұрын
የሀገር ጉዳይ በመሪዎች መልካምነት ወይም መጥፎነት አይለካም ። በጣም ትክክል የሀገር መወረር ሳታውቀው በቁጭት ይነዝርሀል ኢንጅነር። ህልውናውን አሳልፎ የሚሠጥ ሠው የለም።
@dawitkibrom6832
@dawitkibrom6832 2 жыл бұрын
Nice Explanation 👌
@Ambaye45
@Ambaye45 2 жыл бұрын
ስለ ሦስቱ ብሔረሰቦች ያልከውን 100% እደግፈዋለሁ ። ዶክተር መረራም ይህንኑ የተዛባ አስተሳሰብ በመጽሐፉ ውስጥ አስፍሮታል ። ሌላ አይነት ትምክህት ነው ።
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Жыл бұрын
Engineer Getahun Heramo is a very intellectual person. One thing he forgot to tell us, Sebehat Nega is Dereje Zeleke's uncle. Dereje Zeleke has a monstrous personality.
@fikrusiltan2245
@fikrusiltan2245 Жыл бұрын
very nice idea
@antenehtesfaye1273
@antenehtesfaye1273 2 жыл бұрын
ጋሽ ጌታሁን ሄራሞ እናመሰግናለን ለሰጠከው ምሁራዊ አስተያየት ጋዜጠኛው ግን ፍላጎትህ ሌላ ነበር ባንተ መንገድ አልሄደልህም በተለህ ብዙ ጊዜ ለአማራ ብሄር ፍትሀዊ አደለህም።
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw 2 жыл бұрын
You are the best!!
@derejesime6230
@derejesime6230 2 жыл бұрын
Dr. Dereje is out of his mind in some way! He should go to Amanwel Hospital. Big respect for the journalist, Estifanos and E/r Getahun!!!
@batayewgezagnetaye4164
@batayewgezagnetaye4164 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊ ክበርልን
@absstradingplc8873
@absstradingplc8873 2 жыл бұрын
Dereje is a real woyane.
@abebearega1853
@abebearega1853 2 жыл бұрын
Thank you for ur intellectual comments.
@btnibret3496
@btnibret3496 Жыл бұрын
ሰውዬው ምንም ጥፋት የለበትም በቃ ይበልጣቸዋል
@tedladiressie8472
@tedladiressie8472 2 жыл бұрын
ድንቅ አስተማሪ ትንታኔ ነው። ግን ከሰደበኝ የነገረኝ እንዲሉ የሰውዬውን የአእምሮ ሁኔታም ግምት ውስጥ በማስገባት የተናገሯቸው ቃላት ባይጠቀሱ ይሻል ነበር እላለሁ። ተንኳሽና ከፋፋይ ስለሆነ ምርት ነው።
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ጌታሁን: እንደምንግዜውም ስለ ንቁ እና በሳል ደግሞም genuine ... በእውቀትና በስነ-አመንክዮ (Logical approach) በተሞላ ግልፅ ያልተዛባ (unbiased) አመለካከትህ... ከሁሉም በላይ በእውነት ላይ ስለማያወላዳ አቋምህ... as the Bible says so, “You know the Truth for the Truth shall set you Free” … እንዲሁም ስለ ሀገር ወዳድነትህ… እግዚአብሔር ይባርክህ! … ለበረከትም ያድርግህ! Keep the great jobs up! Blessing!
@haftomhagos406
@haftomhagos406 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ደረጄ ተማር ከደዚአይነት ሙሁር !!!
@eroroband
@eroroband 2 жыл бұрын
Kimalam ye jerikan leba. Like dereje said ye isaias wisha neh your eri we know
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 Жыл бұрын
ዶክተር ደረጄ ተብየዉ እስከዛሬ ደብዛዉ ጠፍቶ አሁን የመጣዉ የሀሰት ትርክት ሊናገር ነዉ መከሰስ ነበረበት
@melakubekele9571
@melakubekele9571 2 жыл бұрын
keep up the good work Engineer. tnx
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
ደረጀ ዘመድ ካለው ፀበል ይውሰዱት ለይቶለት አብዷል
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ዶክተሩን ወግተውት ይሆናል
@yotoradvert7957
@yotoradvert7957 Жыл бұрын
ዋው
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 19 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 94 МЛН
ጉድ ወጣ 😂 አዳንች  እና ሞጣ ❤
14:04
Matyas HD
Рет қаралды 11 М.
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 19 МЛН