"ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው" || ተቃዋሚዎቹንና የመንግስት ተጠሪውን ያፋጠጠው የንብረት አዋጅ

  Рет қаралды 44,614

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@BenjaminJo-b3p
@BenjaminJo-b3p 13 күн бұрын
እመኑኝ ይሄ ግዜ ያልፋል ስቅላት ይጠብቃቹሀል በሙሉ
@ArekebArku
@ArekebArku 13 күн бұрын
ስቅላት ብቻ አደለም
@HymiDag
@HymiDag 13 күн бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ ጀግና ነህ የፓርላማ አባላቱ አንድ ላይ ቢጨፈለቁ ያንተን ያክል ዋጋ የላቸውም
@EliasGubloGoshu
@EliasGubloGoshu 13 күн бұрын
የብልፅግና መንግስት ጨርሶ አብዷል የሚገርመው ነገር ብዙ የአለም መንግስታት ታሪክ እንዴት ከስልጣናቸው እንደወረዱ አለማወቁ ይገርመኛል የግብር ጉዳይ ከፍተኛ አመፅ እንደሚያስነሳ አላወቀም
@ArekebArku
@ArekebArku 13 күн бұрын
አይ አንተ ሰው ሲኖር እነሰቢ የሚል ሲኖር እኮ ነው ወንዱን ና ተሰለፍና ወንድነትህን እቆርጣለሁ ቢለው ተሰልፎ የሚአሰቆርጥ ነው መሞት አንፈልግ ምን ያድርጉ ከኛ ሰው ሲጠፋ
@MeyeMeye-yd7lv
@MeyeMeye-yd7lv 13 күн бұрын
ለምንተነፍሰው አየር ታክስ እንዳንከፍል ብቻ።
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr 13 күн бұрын
ይሄንን ተስፋዬ በልጅጌ የተባለ የአብይ አሽከር የሚለውን ስሙልኝ። ከህዝብ ጋር እልህ!😢😢
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 13 күн бұрын
የጎባጣ አሽከር😂
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 13 күн бұрын
ኦቦ ተስፋዬ የእርስዎ ደሞዝ በእኛ ታክስ እየኖሩ ሁሉንም ነገር እርስዎ በነፃ ነዳጅ ይሞላሉ, ምግብ በነፃ, ጉቦ እየበሉ... እንዴት የሰውን ኑሮ ይረዱ!!! እርስዎና ጔደኘችዎ የIMF & UAE ገረዶች!!!! ሀይሌ ገብረስላሴ ችግሩን ቢነግራችሁ አልሰማ ብላችኃል እንግዲህ የመጣውን የሕዝብ ቁጣ አትችሉትም!!!
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተግባብቶ ይህን ህጻን ከቤተመንግስት ጎትቶ ማሰጣት አቅቶት መከራዉን እያየ ነዉ፡፡ምን ይሻላል?
@dragonkloop6731
@dragonkloop6731 13 күн бұрын
weregna amhara aydel ende muse bilo yanegesew
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 13 күн бұрын
በትክክል❤❤
@Truth4lfe
@Truth4lfe 13 күн бұрын
@@dragonkloop6731አማርኛ በሚያወሩ ዜጐች ተብሎ ይስተካከል፣ ወርቁ ብሔር 😂
@endrisYimer-b4u
@endrisYimer-b4u 13 күн бұрын
awe muse blenal muse slalnew zelalem shitet sisera ynur new ende yemtlut yigermal eko😊😊😊
@dragonkloop6731
@dragonkloop6731 13 күн бұрын
@ so fight him your selfs leave the other ethiopian people from you idiocy armed sturrugle
@Zekarias888
@Zekarias888 12 күн бұрын
ጫና ተሸካሚውን ነው የሚያጠነክረው አሸካሚው ግን እየቀለለ ይሄዳል ጊዜ ለሁሉም መልስ አለው!
@AtnafuAlemu
@AtnafuAlemu 13 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው ፡፡ እዚህ ሃገር ምን እዬተካሄደ እንደሆን መናገር የሚቻል አይመስለኝም ፣ ፓርላማው በዕዬለቱ የሚያፀድቀው የልማት አጀንዳ ሳይሆን ህብረተሰብን በተለያዩ የታክስ መሰብሰቢያ መንገድ ማድኀዬት ከዚያም ውጭ በኮማንድ ፖስት አዋጅ መንቀሳቀስና መሥራትን መከልከል ብቻ ነው ፡፡
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንደ ሜጠብቅ እይገባኝም ነፃነትን በትንሹች መሰአትነት ለማግኘት ሲጭኖት. አህያ. ሲጋልቡት ፈረስ ሆኖ ይጠብቃል
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 13 күн бұрын
Dawn Dawn Abiy Ahmed 💪💪💪👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@SegniMulugetaHeran
@SegniMulugetaHeran 12 күн бұрын
Dr Dassee Love you
@kibrom0111
@kibrom0111 13 күн бұрын
የህዝብ ተወካዮች የተወሰኑ ሰዎች ለተወከሉበት ህዝብ ተገቢ ድምፅና ክርክር እያደረጉ እያየን ነው ጥሩ ጅማሮ ነው።አንድ አዋጅ ህዝብ እንደሚጎዳ እየታወቀ አጭብጭቦ ከማፀድቅ ይልቅ ለተመረጣችሁት አላማ ተከራክራችሁ ሳትሰሙ ቢፀድቅ እንኳን ከታሪክ ተወቃሽ ህሊናችሁ ነፃ ይወጣል።ቀጥሉበት❤
@mohammedmurad1673
@mohammedmurad1673 11 күн бұрын
ይህን መንግስት በቃ የምንልበት ግዜ ነው
@EliasGubloGoshu
@EliasGubloGoshu 13 күн бұрын
በአገራችን ከጥንት ጀምሮ በዚህም አለም በሰለጠነችበት ዘመን አሁን የኢትዮጵያ ፓርላማ ኋላ ቀርና የመንግስት ቡችሎች መሆናቸው ያሳዝናል
@getinetkaba5993
@getinetkaba5993 13 күн бұрын
የሕዝብ ተመካይ ትርጉሙ በተግባር በጥቅቶች ብቻ ሳይሆን በሁሉም መገለጥ ነበረበት:: ጊዜውን ያልዋጀ ህግ ነው የፀደቀው::
@MulukenMekuriya
@MulukenMekuriya 13 күн бұрын
ታክስ እያለ እየዘርፈ መሳርያ እየገዛ ህዝቡን በገዛ ገንዘቡ ይጨፈጭፋል በጣም ያሳዝናል
@solomonhassen833
@solomonhassen833 13 күн бұрын
ለሕዝብ እዘኑለት።
@NigistWeldu
@NigistWeldu 13 күн бұрын
የኑሮ ዉድገት ከብዶናል
@samuelgedamu7482
@samuelgedamu7482 12 күн бұрын
Ere fetarin fikru!!!!
@city-t2q
@city-t2q 13 күн бұрын
ማፈሪያ የትኛዉ መንገድና ሆስፒታል ስታሰሩ ነዉ አይ ምላስ
@BirukTsegay-e1h
@BirukTsegay-e1h 13 күн бұрын
በዛ እያስተዋልን ።ህዝቡን እንዲሰራ ገንዘብ እንዲያገኝ አድርገን ማንኛውም የታክስ ጭማሪ ቢደረግ ችግር የለውም ። ቆም ብለን እናስብ እባካችሁ ጌቴች
@ESEKMANGE
@ESEKMANGE 13 күн бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ የደሃዉ ህዝብ ድምፅ
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 13 күн бұрын
ይታገላል ብቻውን
@birhan3282
@birhan3282 13 күн бұрын
ታክስ መሠብሠብ በአግባቡ ካልቻን አቅም ፈጥሮ መሠብሠብ የሚቻልበት ላይ ማተኮር ነው የሚሻለው ወይስ ሌላ የታክስ ህግ ማፅደቅ
@bashawgeta7151
@bashawgeta7151 13 күн бұрын
for people or for salary?
@henokamelga1650
@henokamelga1650 13 күн бұрын
ኦ ፓርላማው ጥርስ አወጣ🙏👌
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 13 күн бұрын
መቼም ለታሪክ የሚቀመጥ ነው!!! የሕዝቡን ጫና እዚህ መድረክ ላይ ያነሳችሁ የምክር ቤት አባላት በሚመጣው የመንግስት ለውጥ ውስጥ በምሳሌነት ትነሳላችሁና በርቱ!!! ብልፅግና መውደቁ አይቀርምና የምክር አባላት ከመረጣችሁ ሕዝብ ጋር ከጉኑ ብትሞቁ ይሻላል!!!
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 13 күн бұрын
ይሄ መግሰት ህፃን መሪ ነው ማወረዱ ነው ያለበት የኢትጽያ ህዘብ ሀሊም ሀገሪ ወዳጂ ሀላ
@MiltooOromiyaa
@MiltooOromiyaa 12 күн бұрын
its better to remove this regime
@BirukTsegay-e1h
@BirukTsegay-e1h 13 күн бұрын
ታክስ ብቻ አገር አያሰድግም ልማት ላይ ካልዋለ
@GfgTfc
@GfgTfc 13 күн бұрын
አላህ ከጅቦች ይጠብቅህ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ
@seidlegesse8909
@seidlegesse8909 13 күн бұрын
ይሄ ምክር ቤት ያሳዝናል
@BirukTsegay-e1h
@BirukTsegay-e1h 13 күн бұрын
መንግስት ምን ይጎዳል እናስብ ፖርላማ የሾምናችሁ የሕዝብን ቅሬታ ማሰማት ነው ያለባችሁ ። ሕዝቡ ጨንቆታል ።አስቡበት ።ሕዝብ መንግስት ነው
@abumohammed6387
@abumohammed6387 13 күн бұрын
በሰውነት አካላቶቻችንስ አታስከፍሉንም የኩላሊት የጉበት ግብር መጀመሩ አይቀርም
@tayechefo6312
@tayechefo6312 13 күн бұрын
ሰዉ መኖር አቅቶት በዚህ ላይ ሌላ መከራ ¿?? ¿ ምነው አግዚአብሔር አንድ በለን::
@happy9177
@happy9177 13 күн бұрын
ተስፋየ የሚባለው ሰውየ የወያኔ ገረድ ነበረ አሁንም የብልጽግና አሽከርነው...
@Adeleq2011
@Adeleq2011 13 күн бұрын
This is a bad move by the government, it can lead to some explosive response
@Jo0412
@Jo0412 12 күн бұрын
this is unfair, the gov't should deeply understand each society because currently, life is difficult in Ethiopia most people continue to worsen because of poverty
@Yarmela
@Yarmela 12 күн бұрын
እነሱ ለሚነዱት V8 , ኑሮውን ማሸነፍ ያቃተው የኔ ቢጤ ለምንድነው የምትግጡት? ደሐ የት ይኑር??? አብደው እያሳበዱን ነው። ይበቃል!!!
@elnadnadel2551
@elnadnadel2551 12 күн бұрын
"ኮሪደር ልማት የውሃ አቅርቦት ነው" አላለም!?
@DimensionalTube
@DimensionalTube 13 күн бұрын
ለራሳችሁ እና ለልጆቻችሁ ስትሉ ተዋጉ!!!
@YilmaBedlu
@YilmaBedlu 13 күн бұрын
የበጎውን እየጠለ መልካም ነው እናም ኮንዶሚኒየም ለሚቆጥብ ሰውስ አይሰጥም ነው?
@bekikebede7099
@bekikebede7099 13 күн бұрын
Extremely it's not tax. It's Looting people. 🫣
@phoenix0000
@phoenix0000 13 күн бұрын
ይህን ህግ ያፀደቅሽ የፓርላማ አባል በሙሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ትጠየቂበታለሽ::
@tigistwoldegiorgis424
@tigistwoldegiorgis424 13 күн бұрын
ባለስልጣን የሆነ በመንግስት ቤት ፣በመነግስት መኪና፣ በመንግስት ቤንዚን ይጠቀማል ታዲያ ??
@mesayhabtu7934
@mesayhabtu7934 13 күн бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ብልፅግና ስለሚያወጣው ህግ ሳይሆን መጨነቅ ያለበት ብልፅግና የተባለ ኦነግ ከእነ መሰረቱ መንቀል ነው ያለበት።
@samidaniel5426
@samidaniel5426 13 күн бұрын
1220 አካባቢ ቱርክ እንደዚህ ደካማ ፓርላማ ነበራት, አንድ ኤርቱግሩል የሚባል ጀግና መሪ ስልጣን ሲረከብ ያረገው የመጀመሪያ ስራ, ባንዳ የፓርላማ አባላትን አንገት መቅላት ነበር::
@TrBiTold23
@TrBiTold23 13 күн бұрын
A building is not a property unless the lease system is replaced by a fee hold property right on the land as well. That has to be fixed first if this govt has ever wanted to do something sensible. They better not implement this law now.
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 13 күн бұрын
ይሄ መንግስት ካልወደቀ ምንም ሰላም የለም
@markshawn6967
@markshawn6967 12 күн бұрын
Pp is finished
@imutes2950
@imutes2950 13 күн бұрын
ባርነት የመረጠ ትውልድ ይገባዋል ገነ ለሚተነፈሰው አየር ያስከፍልካል
@bekikebede7099
@bekikebede7099 13 күн бұрын
Le deha hizb dimtsi lehonachu tenagarihoch thank you.
@bniculo5144
@bniculo5144 13 күн бұрын
Min ayinet gudi nw.....comment .minaregi le min revolution ...anifetirim ...? Reporter min yasibal...
@EliasGubloGoshu
@EliasGubloGoshu 13 күн бұрын
ብልፅግና ማንም ምንም አያመጣም እያለ ትቢቱ አናቱ ላይ ወጥቶአል
@demirewabeta3480
@demirewabeta3480 13 күн бұрын
ወገኔ ታክስ የሚከፈለው ለሕዝቡ ነው ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ሕዝብ ታክስ የሚከፈለው ለማን ነው? ይህ መታየት አለበት። የከፈለው ታክስ መንግስት ለህዝቡ የሚያስፈልገውን ሟሟላት አለበት ። መንግስት ምን አደረገ ለዝቡ??? ለጤና ለውሃ ለመብራት ወዘተ ይህ እንኳን በትክክል ሟሟላት ሳይችል ታክስ እያለ ህዝብን ማስጨነቅ አግባብነት የለውም።
@derejemilli1408
@derejemilli1408 13 күн бұрын
በግዑዛን መካከል ምተነፍሱ አሉ 10qs !
@solbeka6275
@solbeka6275 13 күн бұрын
አንድ ጀግና የፓርላማ አበሰል ደ/ር ደሳለኝ
@Tarikujohnchato
@Tarikujohnchato 6 күн бұрын
Ere wushet gin ayalkibachum ende?????
@EliasGubloGoshu
@EliasGubloGoshu 13 күн бұрын
በ130 ሚሊዮን ህዝብ ላይ የሞት ፍርድ እየፈረዳችሁ ነው ግን ፈጣሪን ብትፈሩ መልካም ነው
@ouraddis5490
@ouraddis5490 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 13 күн бұрын
ፓርላምው መነቃቃቱ ምን ይነግረናል?
@tofiksermolo4030
@tofiksermolo4030 13 күн бұрын
ወይ ፈተነችን
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 13 күн бұрын
Desalegn's idea is informative: a parliament must be based on the principle of a multiparty system; opposition parties are not just good but essential.
@eyohelterefe2345
@eyohelterefe2345 13 күн бұрын
ብልፅግና አበለፀገ ካድሬ መልካቸው ጉመራ እንደ በሬ
@enochhdz1331
@enochhdz1331 12 күн бұрын
What a hell country!!!
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 13 күн бұрын
ጉድና ጅራት ተወደዃላነው ይባላል ተላይ ያሉት እኴን የራሳቸው አላማ አላቸው እነሱን የምታግዙ ተታይ ያላችሁ የፓራማ አባላት ግን ግፍ አይሆንባችሁም የተቃወሙት የፓራማ አባላት ግን ጎበዝናቸው
@Ananiya-u2e
@Ananiya-u2e 13 күн бұрын
አይ ቤልጅጌ አንተ ምንህ ይነካል ወዝህ በድሆች ደምና እንባ ቁንቡርስ መስለሀል በጉቦና በመንግስት ካዝና እንደፈለክ እየዘገንክ
@bekumatefera441
@bekumatefera441 13 күн бұрын
ዶር ደሳለኝ ጫኔ የህዝብ ልጅ
@OGBELETE
@OGBELETE 13 күн бұрын
ገና ሳይወያዪ ሚፀድቀው ነገርስ።😂
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 13 күн бұрын
በትክክል ከሰራችሁ አሳዩን ቤቱን እንድንደግፋችሁ
@demekemamo-b7b
@demekemamo-b7b 13 күн бұрын
ይህ መንግስት ህዝቡን አያቀዉም
@Londoners-e8l
@Londoners-e8l 13 күн бұрын
Sad country Ethiopia. Nothing works
@hagoshailu3394
@hagoshailu3394 13 күн бұрын
አሁን ነው መፍራት
@Adi-p7b
@Adi-p7b 13 күн бұрын
🔻አማራ አገር ነው ወጥር አማራ
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 13 күн бұрын
ኦሮሞና ትግሬ እስካልጠፉ ድረስ ሀገሪቱና ህዝቦቿ ከመከራ አይድኑም ።።።።።።
@ታደስኦየሩስ
@ታደስኦየሩስ 13 күн бұрын
ምክራችሁ እኮ ሢጀመር የዛች ሀገር ባለታሪክ ማ ሆነና
@metuoffice
@metuoffice 13 күн бұрын
very unfortunately ,an employee took out a loan from abank and was able to build a house.how ever the lease payment is very high and is paying 35% percent of our salary.and is paying 35%of our salery.therefore,this payment is not country centered.
@amanabebe6383
@amanabebe6383 13 күн бұрын
አይሰሙም እንጂ ወይ ብልፅግና
@getachewtefera2317
@getachewtefera2317 13 күн бұрын
አይ አሻብር ለስለስ አረከው በእውነት አንቴ ተማርክ ነው የሚባለው??
@SanduqMusic
@SanduqMusic 13 күн бұрын
አይ በልጅጌ
@he5896
@he5896 13 күн бұрын
የኦሮሞ ፓርላማ አባላት የት ናችሁ😂
@mmennurr
@mmennurr 13 күн бұрын
PP ordered by IMF
@BishKek-j1p
@BishKek-j1p 12 күн бұрын
Moo iyyeech
@GzNice-d9b
@GzNice-d9b 13 күн бұрын
IMF. ይህንኑ ድርጅት ነው ብድር የምንሰጣችሁ ከሆነ የግብር አሰባሰባችሁ ከፍ ካደረጋችሁ ነው ስለተባለ PP ግዴታ ወደዚህ ደደብ የሆነ ህዝብ መዓት እየመጣለት ነው። ገኔ ኢህአዴግ እስኪ ናፍቅህ አርህን ትበላለክ ።😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@GzNice-d9b
@GzNice-d9b 13 күн бұрын
።Ethiopia was fallied state 😭😭😭😭😭😭
@aklilumamo1817
@aklilumamo1817 13 күн бұрын
Ay ተስፋዬ በልጅጌ ¿
@he5896
@he5896 13 күн бұрын
IMF ordered Abiy Ahmed to roast all Ethiopia people 😂
@semihaabduljewad1682
@semihaabduljewad1682 13 күн бұрын
Kamil shemsu ene be gele betam new yaferkubeh....Le hezbu demts mehon yalchalk kehadi neh. Allah gen hulunem jeza mekfelu aykerem.... Kerb nw inaha allah!!!
@mmennurr
@mmennurr 13 күн бұрын
Child of TPLF say something
@ZewdieHanna
@ZewdieHanna 12 күн бұрын
Tewu ebakachehu Fetari yemeleketachual, 5 etef yetebalew bet mars lay new ende yeteserut,yetalu tadya?
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc 13 күн бұрын
አሁንማ ለምን ቆማችሁ ሄዳችሁ ነው ነገሩ አይ ምቀኛ
@hercules1921
@hercules1921 13 күн бұрын
ከብል*ና መፍትሄ አንጠብቅም። መፍትሄው ይህን የተራ ግለሰቦች ስብስብ ማስወገድ ነው።
@JarsoTuna
@JarsoTuna 13 күн бұрын
tax is very important for one country growth but Government employment who buy Asset on credit, 1.they pay Insurance for property, 2. pay premium for bank 3.tax on Xara in girgida 4.family consumption 5.who other property tax is declared?
@NigistWeldu
@NigistWeldu 13 күн бұрын
ኮንዶሚንየም ደርሶን እዳዉን ለመክፈል ትንሺ ቤት ተከራይተን እዳ እንከፍላለን የአከራይ ተከራየሸ ግብር ከብዶናል
@he5896
@he5896 13 күн бұрын
😢
@nurugode5281
@nurugode5281 13 күн бұрын
Motuman,umatasamara,kankanara,hafe,hidha,ajecha,bela
@MehdiMohammedAliya
@MehdiMohammedAliya 13 күн бұрын
የህዝብ ቁመርተኞች መሃል እናንተን ማያት ከበድ ነዉ
@Miki-r5u5n
@Miki-r5u5n 13 күн бұрын
What's wrong with the Parliament? They continue to accept whatever that comes from the executive side.Taxpayers will cease doing if they become upset.Where are the checks and balances? At the very least, they could recheck the paper and allow time for analysis, particularly of contradictory clauses.What happened to our morals? Who….ooo
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 13 күн бұрын
ይህ ህዝብ ገና ብዙ ዋጋ ይከፍላል እውነትም መክፈልም አለበት !! "ሙሴም " የዚህ ኋላቀር ህዝብ ምንነት ገብቶታል !! ብዙ ሊያስከፍለውም ተዘጋጅቷል !! አንድ እውነታ ግን አለ !! የፈረሰች ገርና የከሸፈ መንግሥት !! ኢትዮጵያ ትውደም ።
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 13 күн бұрын
ለምን ኢትዮጵያ ትውደም? ኢትዮጵያን ማውደም መፍትሄ ያመጣል እንዴ? ሃገርና ፖለቲካ ለያይተህ ተመልከት እንጂ። አንተ የኢትዮጵያ ጥላቻ ስለአለህ ነው ትውደም የምትለው። ምናልባት ኤርትራዊ ዜጋ ወይም የtplf አባል ስለሆንክ ይሆናል እንዲህ የኢትዮጵያ ሥም የምታጠፋው። ስለዚህ አንተ ውደም እንጂ ኢትዮጵያ አትወድምም።
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 13 күн бұрын
​@@AbrhamHailu-n9kአስተውሎት ለሚታይበት አስተያየትህ አድናቆታችን ይድረስህ😮
@asefabelay8474
@asefabelay8474 13 күн бұрын
ዝምብየ ማዘን ነው ስራየ
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 13 күн бұрын
Comment ስንሰጥ ሃሣብ ላይ እንጂ የብሄር ሥም ባይጠቀስ።
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН