Рет қаралды 2,599
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ።
ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ።
ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ።
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ።
ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ዓቢተነ በመድኃኒትከ፤ ጸግወነ ንጸውዕ ስመከ፤ ኖላዊነ ኄር ትጉሕ ዘኢትነውም ሰላመከ ሀበነ።
ወረብ
ሀበነ ሰላምከ ንጸውዕ ስመከ፤ ዘኢትነውም ትጉሕ ኖላዊነ ኄር ኖላዊነ ኄር።