አህባሽ ማነው ? ወሳኝ ፈትዋ ሀሩንቲዩብ በአማርኛ ተርጉሞ አቅርቦላችኋል ። አይታችሁ አስተላልፉ

  Рет қаралды 42,350

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 345
@aminatahmed6593
@aminatahmed6593 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ ስደትን አስመስሎ ማንነቴን ላሳወቀኝ ጌታየ ምስጋና ይገባው ወንድም አብዱ ረሂይም በርቱ ሀቅ ይመነምናል እንጅ አይበጠስም አላህ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን يا رب العالمين والصلاة والسلام على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه
@አየአላህባሪያነኝአልሀምዱ
@አየአላህባሪያነኝአልሀምዱ 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ተረጉመው ላቀረቡልን ብርቅ ለሆኑት አብዱረሒም እርሜና ጤና ሀፍትና እጄራ ይሥጥልን መሠልሁን ያብዛልን አሚንንንን አላሁም አሚን ያረቢል አለሚን።
@نعيمةعبدالفتاح-ل1و
@نعيمةعبدالفتاح-ل1و 7 жыл бұрын
ወንድሜ አብድረሂም ጀዛከላ ኸይር ግን ገረመኝ እኔ አገሬ ሆኖ የማላቀው ሼክየው ሲይልውሩ ስለ አብደላ ትንሽ ነበር የማቀው ማወቅ ጥሩ ነው ለመጠቀቅም ለልጆቻችንም ለማሳውቅ አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@salamahmad3632
@salamahmad3632 7 жыл бұрын
نعيሰمة عبدالفتاح
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ትክክል አሚንንን
@ሀዋኢስላምነውህይወቴ
@ሀዋኢስላምነውህይወቴ 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አህባሽ ስላላደረከኝ የአህባሾች ስምሲነሳ ያመኛል አላህ ያጥፉልን ያረብ አብዱረሂም ጀዛካላህ ወድም አላህ ይጠብቅህ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
ሳህ አልሀምዱሊላ
@Nurdenabdu
@Nurdenabdu 9 ай бұрын
ቆሻሻ ወሃቢያ ካፊር ሆዳም
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ያህል ጠማሞች ናቸው ማለት ነው? አላህ ይጠብቀን ከነሱነው አንድነን እሚባለው አላሁመእህዲነ ያርብ
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 4 ай бұрын
ወንድም አላህ ይቀበልህ አህባሽ እጅግ የጠመሙ ናችው አላህ ይጠብቀን ከጥመት❤❤❤❤
@neima_ahmed1
@neima_ahmed1 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ሱበሀን አላህ እኔ እስከዛሬ ስለ ሸሁል ፊትና ትንሽ ነበር ያለኝ ግንዛቤ አሁን እየበዛችልኝ ነው ይገርማል ። አላህ ከነሱ ፊትና ይጠብቀን ከሀገራችንም አላህ ያንሳልን እነዚህ ሙሲባወች በየቦታው እየበከሉ ነው።
@أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ق3ج9ل
@أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ق3ج9ل 3 жыл бұрын
👍✔️
@selmanfaris3552
@selmanfaris3552 2 жыл бұрын
አልሃምዱ ሊላሂ ለውሃበያ ረባሽ ላደረገነኝ ለማያአውቅሽ እጅሽን ታጥበሽ ቅረቢ አንባቢ ሆይ አህባሸነትን ከአህባሽ ተረዳ የውመል ቂያማ ትጠየቅበታለሀ በጭፍን ወቃሽ መሆኑን ትተህ እውነትን ፈልግ ካሉበት ገብተህ
@ahmedmustefa3199
@ahmedmustefa3199 2 жыл бұрын
አህባሽ ሁሌም የእስላም ጠላት ነው ከካፊሮች ጋር ሁሌም እየተባበረ ሙስሊሞችን የሚያሳስር የሚያስገድል ነው በእኛ ሀገር ከማህበረ ቅዱሳንን እና ከወያኔ ጋር በውጩ አለም ደግሞ ከአይሁዶች ጋር ከእስላም ጠላቶች ጋር እየተባበረ ሙስሊሞች ላይ አደጋ የሚያደርስ ነው
@semirnasri5274
@semirnasri5274 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ እስከዛሬ ስለአህባሽ ብዙ ነገር ተባላቹ ተሰብካቹዋል ግን የተባላችሁትን በአካል ሲተገበር ወይ ሲያስተምሩ ያያችሁ አላቹ ፡ የት መስጂ የትኛው ኡስታዝ ፡ መልስ ስጡኝ አይን ፡ እውነት እርህባሽ በአካል አሉ ፡ ???
@ጦይባወሎየዋዘብሔረአማራኢ
@ጦይባወሎየዋዘብሔረአማራኢ 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አብዱረሂም ከሁሉም ነገር በ አላህ እንጠበቃለን
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 7 жыл бұрын
ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይረ ወንድማችን አብድረሂም ተረጉመህ ሰላቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይረ
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ብዙ ሀበቦች አህባሽ ማለት ሀበሻ ነው ይላሉ ለካ ማጭበርበሪያ የሚጠቀሙበት ነው አላህ ይጠብቀን ከጥመት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك 7 жыл бұрын
አለሀምዱ ሊላሂ የነብዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም ስለደረገኝ አለሀም ሊላሂ ወድም አብድሬ ጃዛክ አሏ ኽይረን
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك 7 жыл бұрын
አብዲ TUBE ነአም
@allahkerimallahkerime873
@allahkerimallahkerime873 7 жыл бұрын
ነ ጃት.አህመድ Ahmad አቤት በይው
@rabiaahmedahmed5267
@rabiaahmedahmed5267 7 жыл бұрын
ነ ጃት.አህመድ Ahmad ምን የቀራችሁ አለ እነንተ ኢሄዎንያወች የተበላሻችሁ
@damma2573
@damma2573 7 жыл бұрын
Rabia Ahmed Ahmed ውይ አንች ልጅ በያሄድኩበት ኮምንትሽ ስድብ ነው አራ ምነው እስት አንድ ግዜ እንኳ ጥሩ ነገር ተገር አራ ግፍ ነው ራአብ
@damma2573
@damma2573 7 жыл бұрын
አብዲ TUBE ሀሀሀሀሀ ዳፈር
@hayathussen7858
@hayathussen7858 7 жыл бұрын
አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድም አብዱረሂም አሏህ ከጥመት ይጠብቀን
@amenaail7071
@amenaail7071 7 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሰረጠው ግን አላህ ከኛ ያርቀው እስተፉሪላ ኢናኒላ ሂ ወይናይላሂ እራጅኡል እና የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላ ተከታዮች ነን ከሱ በአላሀረ ፍቃድ ማነም አያስለቅቀንም በርቱ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ የአላህ ሠላም እና እራህመት በናንተ ላይ ይሁን ያረብ🤲👍👌
@husniyahaseen7629
@husniyahaseen7629 7 жыл бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን ወንድማችም ጀዛኩምላህ ኸይር
@mahas6347
@mahas6347 7 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር አብዱረሂም
@tesnimhasen5126
@tesnimhasen5126 7 жыл бұрын
አሚን ተጣሟ አጣማሚ አላህ ይጠብቀን ጀዛከላ ኽይር ወድም አብዱራሂም
@aishamo7ialdeen493
@aishamo7ialdeen493 7 жыл бұрын
አህባሸ እረባሸ ውንድሜ አብድረሂም ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አለህ ሁል ስለምን የበዘለቹ
@ሆንክብኝየቤትስራRነኝየን
@ሆንክብኝየቤትስራRነኝየን 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አረ እኔን ምን የሉኝ መሰለቹ አህበሽ ማለት ን አነቅም እኛ ሀበሾች ነን ብለው ተካራከሩኝ ወይ አህበሾች ጉድ እኮ ነው አብዱሮ ጃዛካለህ ኸይር💚💛❤
@sultanmohammedanulomohamme4129
@sultanmohammedanulomohamme4129 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከጥመት አንጀዎች መንገድ አብዱሬ አላህ ይጭምሪሊ
@faizajemal1328
@faizajemal1328 7 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን እውነት ለመናገር ኮሜቶች ሁላችሁም ጠማሞች ናችሁ። የሙስሊም አንድበት የላችሁም ያረህማኑ ምንም እማላውቅ ባሪያህ ነኝና ቀጥተኛውን መንገድ አንተ ምራኝ ሲጀመር ከአህባሽም ሆነ ከውሀብያ ምን አይነት ትምህርት ነው እሚወሰደው ??? ሁሉም አውቃለሁ ባይ ሁሉም አስተማሪ ሱባሀን አላህ በጣም ግራ ያጋባል እስኪ ከአህባሽም ከውሀብያም ውጭ የሆነ ምንድን የሆን ስም እምትሰጡት ወላሂ ግራ አታጋቡን እስልምናን ለሁለት እየከፈላችሁ የኔ ቢጤ የማያውቀውን ግራ አታጋቡን ቁርአን እና ሀድስ አንድ ነው ስለዚህ አላህ ሀራም ያረገውን የሰው እንደት ሀላል ሊያደርግ ይችላል ሆም ሀላል የሆነውን እንደት ሀራም ( ቢድአ ነው ) ሊባል ይችላሌ ቁርአን ሀድሱን እንደፈለጋችሁ ስለምተፈስሩት ነውጂ ለሁለት የሚከፍል ነገር የለም ምክንያቱም የአላህ ቃል አንድ ነው ።
@hayatsaid5700
@hayatsaid5700 7 жыл бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@ዙዙየናቶናፍቅይ
@ዙዙየናቶናፍቅይ 7 жыл бұрын
ሱባህ አላህ አላህ ይጠብቀን እናተም ጀዛችሁን አላህ ይከፈላችሁ
@rayan9i310
@rayan9i310 2 жыл бұрын
ጀዛኸሏህ ኸይር አብዱ ርህማን
@hayatahmad7363
@hayatahmad7363 7 жыл бұрын
ሱብሀነአሏህ ከሀባሽ ጥፋት አሏህ ይጠብቀን ጀዛኩሙሏህ ኸይር አልሀምዱሊላ መሠደደ እደት ያማረነዉ ሥንቱን ኢልም አሳወቀኝ
@zahraadam1814
@zahraadam1814 7 жыл бұрын
አህባሽ አንሆንም ብለው እስር ቤት የተወረወሩ ወኪሎቻችን አላህ ነፃ ያውጣልን እነሱንም አስታወስኩኝ @ለመሆኑ ሙስሊሙ ኡማ ምን እያስበ ነው ለታስሩ ወንድሞቻችን @እና አህመድን ጀበል እስር ቤት አስወርውረው ዛሬ ለእነሱ እንኮን ከመጮህ የታቀቡት ለምን ሲባል ነው
@rabiaahmedahmed5267
@rabiaahmedahmed5267 7 жыл бұрын
zahra adam ወኪሎችችሁ ከአህባሺ መች ይሻላሉ
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك 7 жыл бұрын
zahra adam አላሁሙ አሚንንንንንን አላህ ነጃ ይበልልን ኡስታዞቻችንን ባሉበት አላህ ይጠብ ቃቸው
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላኩም ከይረ ወንድማችን
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህይጠብቀን ያረብ ከጥመት ያከሪም
@addissabeba754
@addissabeba754 Жыл бұрын
ከአምስ አመት በሆራ አህባሽ ተባረረ ወሀብያ ተተካ በአንድ አመት ውስጥ ግን ከ አ/አ 27መስዲዳች የዳእዎስ ስራ አሽአሪይ አሊሞች ተባረሩ ነው ። እርስ በርስ ጥርጣሬው /ተክፊሩ በእጥፍ ጨመረ ። የበዳይ ጥግ የሆነን መንግስ በመስጊድ ፈረሳ ሳይቀር መከታ እና ደጋፊ ሆኞ ማን እንደሚቆም አየን ። ማን ተፍዊዝ እንደሚቀበል በኪታባች አየን። ላእነቱላሂ አለል ካዚሂን!!!
@nuru7263
@nuru7263 2 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረ
@እሙነኢማ-ጸ5ወ
@እሙነኢማ-ጸ5ወ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አብዱረሂም
@ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ
@ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ 2 жыл бұрын
አሁንም ቅድሚያ ለተውሂት ለሱና ሊያገበግበን ይገባል ምክንያቱም የአላህ ሀቅ ነው ስንት የጥመት አንጃዎች አሉሉሉሉሉሉሉ እንንቃ አቂቃህ በተውሂድ በሱና አንድ እንሁን ባጢላቸውን ለማራገፍ ሰበብ እንሁን ቅድሚያ ለተውሂድ ለሱና ለሀቅ ከሆነ አንገቴም ትቀላ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦ሰለፎችን እንከተል ለሀቅ እንሽቀዳደም ተውሂድና ሱናን አላህ የበላይ ያድርግልን ሽርክና ቢዳአን አላህ ያኮታክትልን 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@hayat8748
@hayat8748 7 жыл бұрын
ያረህማን አንተ ከጥመት ጠብቀን ወድም አብዱ ረሂም ጀዛከላህ ኧረ ምንይሻለኛል ጣትን ገማች ብለዉ ቆርጠዉ አይጥሉዋት ይባላል እህቴ አህባሽ ግሩፕ ላይ ሁና በቃ እደነሱ ሁናለች እኔ እላዉቅም ነበር መዉሊድ ቢድአ አይደለም ስትለኝ ነዉ ያወኩት እፍፍፍ በጣም ጠላሁዋት ብመክራት ምንም ልሰማኝ አልቻለችም አይይ
@gsmramzi211
@gsmramzi211 7 жыл бұрын
ጀዘኩመላህ ኸይር
@zizutube2323
@zizutube2323 3 жыл бұрын
በርቺ ማማየ ጥሩ ትምርት ነው
@zizimohamead2815
@zizimohamead2815 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አህባሽ አላህ ሂዳ ይስጣቼው ያረብ
@منهجالسلف-ف3ظ
@منهجالسلف-ف3ظ 7 жыл бұрын
Jazakillahu kayer wandemchen gin lahulum share lamaderage edmachen ba Facebook pagechu lay post adergulun
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 3 ай бұрын
ጎበዝ ይሄ ሰውየ የነ እግሊዝ ወኪል ነው እሚመሥልኝ ይሄ ሰው ፈትዋ ሳይሆን እሚሰጠው ስም ማጥፋት ነው
@hayatsaid5700
@hayatsaid5700 7 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ከይር አቡሀሩን ያሽህ ጀዛኩም አላህከይር
@GdDh-u6f
@GdDh-u6f 10 ай бұрын
ማሻለ ተባረከ አለህ❤❤
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላህ መጨረሻችንን አሣምርልን ቤተሠቦቻችንን ቀጥተኛውን መገድ ምራልን
@seadaseid8415
@seadaseid8415 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@محمدعبد-م8ر
@محمدعبد-م8ر 7 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ኸይር አብድረሂም
@SaSa-ro7mm
@SaSa-ro7mm 7 жыл бұрын
ያረቢ ወላሂ የአገሬ ሙስሊም አሳዘኑኝ ምክኒያቱም ስለዲኑ ከሚያውቀው የማያውቀው ይበልጣል ባንድ በኩል ቤንጤኦች በዚበኩ ደሞ አህባሽ አላህ ይጠብቀን ከተንኮላቸው ጀዛከአላህ ወኸይረን ወንድማችን
@Mistreahbashtube
@Mistreahbashtube 2 жыл бұрын
አላህ ከአርሽ በላይ ነው በሚል ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የተደረገ ሙሀደራ እንዳያመልጣችሁ ግቡና አዳምጡት ወሳኝ ነጥቦች ስለተጠቀሱበት ትጠቀሙበታላችሁ ⬇⬇ kzbin.info/www/bejne/laa3gXaZh8iCmNk
@habshayoutubehabshayoutube8945
@habshayoutubehabshayoutube8945 5 жыл бұрын
جزاك الله خيرا اخي ابدرهيم
@الحمدللهيارب-م9ف
@الحمدللهيارب-م9ف 7 жыл бұрын
ያአላህ አንተው ጠብቀን ከሀባሽ ተንኮል
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 3 ай бұрын
ግን ይገርማል አህባሽ አህባሽ ይባላል ግን አቡዱሏህ ከጥት ከሀበሻ ኡለማወች በጭራሽ እሚጣረር አስተሣሠብ ምንም አይ ነት የላቸውም
@zineetyimam9578
@zineetyimam9578 7 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር
@amenamohd5425
@amenamohd5425 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ። ኸይር ያኡስታዝ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ኡስታዝ ጀዛከላህኽይር እንዲሁም ተርጓሚ አቅራቢ
@የኔማንነቴኢስላምነውሂወቴ
@የኔማንነቴኢስላምነውሂወቴ 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@lubabaaragaw5084
@lubabaaragaw5084 7 жыл бұрын
ሀሩን ቲዩብ ጀዛኩምላ ኸይር አላህ ልብ ይስጣቸው ከነሱ ተንኮል ይጠብቀን ምድረ ዛራም ሁላ ሊበክሉን ተነስተዋል አላህ ይጠብቀን
@zemzemzinabu9420
@zemzemzinabu9420 7 жыл бұрын
ያረብ ከሽርኪ ጠብቀን ሙስሊም አርገህ እደፈጠሪከኚ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ
@mohammadmohammad7139
@mohammadmohammad7139 5 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን
@zeybazali700
@zeybazali700 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይረን
@alhamdulilaalekulihal132
@alhamdulilaalekulihal132 7 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@FatimaAli-ml5gn
@FatimaAli-ml5gn 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር። ሱባሀን አላህ። አላህ ይጠብቀን። ተነዝህ ሠይጣኖቺ። አገሩን በክለውታል። አላህ ሂዳያ ይሥጣችው
@hayiratbintsehadem4575
@hayiratbintsehadem4575 7 жыл бұрын
እር ወንድም አብድራሂም በኡዲዮ የትነው የማገኝው የአላህ ለቤተስብ የምልክው
@ፎዚነኝያተውአፍቃሪ
@ፎዚነኝያተውአፍቃሪ 7 жыл бұрын
Hayirat Bint Seh ADEM እኔ እለከወልሻለሁ ማማዩ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጰ5አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጰ5አ 7 жыл бұрын
ለኔም ላኩልኝ
@ቢትሱለይማን
@ቢትሱለይማን 7 жыл бұрын
Hayirat Bint Seh ADEM። ኧረ እኔም ባገኘሁት
@ሀዋኢስላምነውህይወቴ
@ሀዋኢስላምነውህይወቴ 7 жыл бұрын
Hayirat Bint Seh ADEM ማውረድ ይቻላል
@zahraadam1814
@zahraadam1814 7 жыл бұрын
ጀዛከልሏሁ ኸይረን አብድሬ @አይ በዚህ ጉዳይ እኛም ሀገር በአሁን ስአት የሚስራው ያስፈራል አላህ ይጠብቀን
@ahmedmustefa3199
@ahmedmustefa3199 2 жыл бұрын
አላህ አህባሽ የተባለን የጃሂል የጥሜት ቡድን ያጥፋልን
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ትክክል ሡብሀነላህ
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 7 жыл бұрын
ጀዛኩም.አላህ.ኸይር.
@CLoud-jg2fk
@CLoud-jg2fk 7 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ውስጣዝአብደልረሂም ጀዛህን አላህይክፍልህባለህበትምቦታአላህይጠብቅህዘንድ እንለምነዎለንያረብ
@amnaaa6427
@amnaaa6427 7 жыл бұрын
ጀዛኩም፡አላህ፡ኸይር፡ወድም፡አብዱረሒም
@sadaail3122
@sadaail3122 3 жыл бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን ያረብ
@ononline3399
@ononline3399 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድም አብዱ ረሂም
@ቢንትሠይድቅድሚያለተ-ዘ9ሐ
@ቢንትሠይድቅድሚያለተ-ዘ9ሐ 7 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@hayiratbintsehadem4575
@hayiratbintsehadem4575 7 жыл бұрын
ጀዛክላሁ ኽይረን
@rehimahussen2941
@rehimahussen2941 7 жыл бұрын
Subahan Allah sellahu alyehe wselm Allah yetbikn ksherk ahibashoch Allah hedya yestachihu jezakAllah hyir ustaz abdurhim Allah yetbikh jezakAllah hyir
@መመኘትኸይርነውእሙሀሊድበ
@መመኘትኸይርነውእሙሀሊድበ 7 жыл бұрын
ጀዞከላህ ኸይር ወንድም
@የአዳማዋፍቅር
@የአዳማዋፍቅር 7 жыл бұрын
ጀዘኩም አለሁ ኬር እንሸአለህ እነስተለልፈለን
@saees9843
@saees9843 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ወድማችን
@voiceofhadiyamuslim
@voiceofhadiyamuslim Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yollayollla7875
@yollayollla7875 7 жыл бұрын
ዋአሌኩምሠላምወርህመቱላሂወበርካአትሁ ኢንሻአላህሠምቶየትጠቀመያርገን ወንድማችንጀዛከላኸይርን
@You-se5pl
@You-se5pl 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ አላህ ይጠብቀን ከጠማማ መንገድ
@mariyamfedlu3223
@mariyamfedlu3223 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ليلاادم
@ليلاادم 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@تلاوتالقرآن-ع3ك
@تلاوتالقرآن-ع3ك 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@በስልጤይአፍደአወ
@በስልጤይአፍደአወ 7 жыл бұрын
ጀዛ ከለህ ከይረን
@sadaail3122
@sadaail3122 3 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጣችው እነዝህን አህባሽ ረባሽን አቦ
@ሲትራሰኢድወሎየዋሲትራሰኢ
@ሲትራሰኢድወሎየዋሲትራሰኢ 7 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኸይር
@yousef-vq6mr
@yousef-vq6mr 7 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይርን አብዱሬ
@abdulsalamalhayer1595
@abdulsalamalhayer1595 3 жыл бұрын
አለህ ከኩፉር ጠብቃን
@selmanademmohammed8904
@selmanademmohammed8904 6 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ
@rahmarahma7307
@rahmarahma7307 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነገር ነው
@zeegff2379
@zeegff2379 7 жыл бұрын
ጀዛኪላህከይረንጀዛ
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 7 ай бұрын
ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ነው።ዮሐንስ:-14:6
@mezufereja-tk6kq
@mezufereja-tk6kq 8 ай бұрын
alhamdulilah ahbash larekeg geta wehabya lalarekeg
@mehbubabedawi3031
@mehbubabedawi3031 7 жыл бұрын
የሚገር ም ነው አላህ ይጠብቀን ከዓህባሽ ጥፋት እነሱም አላህ ትክክለኛውን መንገድ
@zinteseid4132
@zinteseid4132 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይርን
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 10 ай бұрын
How about wahbisim?
@mohammedbinseid6985
@mohammedbinseid6985 7 жыл бұрын
ሙሉ ቪድዮው አደለም ሸይኹ ከአንድ ሰዐት በላይ ነው ስለ አህባሽ ንግግር ያደረገው ለምን ይህችን ቀንጭባችሁ ተረጎማችሁ ሀሩኖች???
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 жыл бұрын
ኡሥ
@aelahwekilaelahwekil161
@aelahwekilaelahwekil161 7 жыл бұрын
የአብደላን ሀረሪን ልጆች አጥፋልን
@fatimaahmad5650
@fatimaahmad5650 6 жыл бұрын
ኧረ እናተን ያጥፍችሁ
@Mobile-ps8uy
@Mobile-ps8uy 5 жыл бұрын
እሚንንንን.ብክሎብን.ሄደ
@seadaseada2086
@seadaseada2086 5 жыл бұрын
አሚንን
@ኢድሪስሁሴንከወሎ
@ኢድሪስሁሴንከወሎ 4 жыл бұрын
Shet bet gebtew new ymotut abdulah hereryi
@ሀያትአብዱ-ዀ9ኰ
@ሀያትአብዱ-ዀ9ኰ 3 жыл бұрын
ኧረ አንችን ያጥፍሽ ደደብ
@መዲናጎረምስ
@መዲናጎረምስ 7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጀዛኩም አላህ
@asdwawrwbmashallahjezakall6357
@asdwawrwbmashallahjezakall6357 7 жыл бұрын
allah hulachnme ytebekne agerachnem selam yaregelen ahebashin allah yatefalen
@shemsiyabintlesilamee8375
@shemsiyabintlesilamee8375 5 жыл бұрын
a.Lilah kenez ahibash Allah yitebken harunoch jezakim Allah keyir
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ኢኽዋን ማለት ምን ማለት ነው
16:48
Ahmed Tube 11
Рет қаралды 21 М.
በጀግናው ኡስታዝ ሳዳት ከማል(((ሀፊዘሁሏህ))
34:21
ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ
Рет қаралды 30 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН