🛑

  Рет қаралды 4,202

ቀጸላ  ሚዲያ  Ketsela  Media

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 7 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማርዋት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን
@haileshiferaw9121
@haileshiferaw9121 7 күн бұрын
በእውነት በጣም የምወዳቸውና የማከብረቸው እውነተኛ መንፈሳዋ አባቴ ናቸው።ከልጅነተ ጀምሮ ስ ሰማውና ሳደምጠው ያደኩበት የእርሳቸውን መዝሙሮች ነው።እግዚአብሔር ረጅምና ዕድሜን ከጤንነት ጋር ይስጦት
@BelayMelesse
@BelayMelesse 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት
@zehabesha7778
@zehabesha7778 7 күн бұрын
የኔ አባት ጤናዎት ተመልሶ ለማየት ያብቃን 🙏
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 8 күн бұрын
የኔ አባት ይማሮት❤❤❤❤
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel 8 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት ጤናዎ ተስተካክሎ ለማየት ያብቃን አምላካችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን፫ የእርሶ መዝሙሮች መዝሙር ብቻ አይደሉም አባታችን ስብከት ትምህርትም ጭምር ናቸው:: ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@meseretEismelealem
@meseretEismelealem 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤናዎትን ይመልስሎት❤😢❤❤❤😊❤
@LealemDese
@LealemDese 8 күн бұрын
እግዚአብሔር የልቦትን መሻት ይፈጽምልዎት
@KinfeAquba-xi3mm
@KinfeAquba-xi3mm 9 күн бұрын
የኔ አባት ጤና ይስጦት
@limenhtsega852
@limenhtsega852 8 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት ጤናዎ ተስተካክሎ ለማየት ያብቃን
@financial1221
@financial1221 8 күн бұрын
የኔ አባት አይዞን
@hez2013fun
@hez2013fun 7 күн бұрын
Ebakachihu endenezih ayinet enku Zemaryanin makiber mabertat yasfeligina ye ahun Mezemiran andlayi honachihu esti yemisganana ye akibirot shilimat merhagibr azegajulachew Yebetekristian bakewuketa nchew
@mamakirubel-po3zs
@mamakirubel-po3zs 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን
@Bezakulu-b3e
@Bezakulu-b3e 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልነል
@YohannesAsaye-k7w
@YohannesAsaye-k7w 8 күн бұрын
እኔ ምንም ነገር ለማለት ቃል የለኝም እንኳን በአካል በሚዲያ ለማየት ብዙ ጊዜ ምኞቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@sipara9224
@sipara9224 8 күн бұрын
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንዎደዎታለን
@tekatom8796
@tekatom8796 7 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይማሩት እኔ አልጋ ላይ ሆኜ ነው ይማሩት ያልኩት ።ህመም ምን እንደሆነ የተመመው ነው የሚያውቀው አባቴ ።እንደ እርሷ ያሉ የነፍሰ መጋቢ መዝሙርት ያሰደገን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጡት። ለመለው ክርስቲያኖች በሙሉ ታሙ አምላክን አለማመስገን ከበደ ነገር የለም እና እባካችሁ በህመም ሳንያዝ ፈጣሪያችንን በየ ዕለቱ እናመስግን አሜን!!!
@nebizi746
@nebizi746 7 күн бұрын
ሁላችንም በዓለም ዙሪያ ያለን የተዋህዶ ልጆች ጤናዉ እንዲመለስ ፍጥነት እንረባረብ
@be_hailu5634
@be_hailu5634 9 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን:: በስንት ዘመኔ ዘማሪ ኪነጥበብን አየሁት?? በአካል ደግሞ ፈጣሪ ቢያገናኘን እንዴት ደስ ባለኝ?!!
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 58 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
22:11
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 96 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 58 МЛН