😱😱 ህዝቡን ያስገረመችው ጨፋሪዋ ልጅ /የወገቧ ነገር አጥንት የላትም ነው የሚያስብለው! 😱😱 የራያ ጭፈራ የገጠር ሰርግ

  Рет қаралды 186,491

Aly_ነኝ_ትንሹ

Aly_ነኝ_ትንሹ

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@g.d2239
@g.d2239 2 жыл бұрын
ልጁ እርጋታ ከእስክስታ ጋር አቦ ይመችህ። ልጅቷ ግን የሴትነት እስታይል የላትም።
@ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ
@ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ 2 жыл бұрын
ዉይይይ እደት ያረጋታል እኔ የመዳም ቤት ቆምጦታል ወገቤን እንኳን እድህ ላረገዉ ጎበስ ብየ ና ቀና በል ስለዉ በአሣርነዉ ጥርሴን ነክሽ ማርያም ያመኛል
@Aly691
@Aly691 2 жыл бұрын
ከምርሽ ነው
@mamarzewude2778
@mamarzewude2778 2 жыл бұрын
እኔም
@amirasadek4232
@amirasadek4232 2 жыл бұрын
አረ እኔም እዳቺዉነኝ የአረብ ቤት ቆራርጦናን
@MoMo-bs4hh
@MoMo-bs4hh 2 жыл бұрын
አይዞን
@MoMo-bs4hh
@MoMo-bs4hh 2 жыл бұрын
@@amirasadek4232 ከቲ ማንይሆን ጠነኛነኝ ለሚለው የሀአረብ ሀገር ጨረሰን እፍፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@girumayele3467
@girumayele3467 2 жыл бұрын
ልጅቷ በቂ ስልጠና ብታገኝ አገራችን ላይ አሉ ከሚባሉ የባህል ጨፋሪዎች ተርታ ትመደባለች
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
የመዳምን ደረጂ ያላየ ወገብ
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ. ወንድሜዋ..የማዳምቤትአልነካትም....ተቀምጦለመነሳት.የግድነው.እንኳንልዘል.ግንከስደትበፊት.እኔምእብድነበርኩ.።ሰርግአለከተባልኩ.መሮጥነው.አሁንየማዳምቤት.አሳስሮሊያስቀምጠኝ..ሰከንበይእህቴ
@rabiamohammed8418
@rabiamohammed8418 Жыл бұрын
ሳህ አነት ነው😁😁😁
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
ዋው ነው የልጂቱ ነገር መመርመር አለባት
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj 2 жыл бұрын
እደወዲነዉ የምትጨፍረዉ ሥሚት ይሠጥም ቺሎታ ቢኖራትም ግን ደሥ አይልም እደሤት ጨፍሪ
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ 2 жыл бұрын
እሰይ በራሷ አለም ነዉ እምኖረዉ። እስክስስስስስስስስስ ያዝ አቦ አዞረቺክ እኮ
@ghhguy7277
@ghhguy7277 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በየት መጣችሁ
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 2 жыл бұрын
ሀርካትሽአያምርም ሰከንበይሴትነሽ .እስቴቡንጠብቂየሙዚቃውን .
@Adinamola
@Adinamola 2 жыл бұрын
እደ ጉድ እኮነዉ ዘድሮ እብደት ነዉ እየጨፈረች ሆሆሆ
@طيبهالعتيبي-و8ر
@طيبهالعتيبي-و8ر 2 жыл бұрын
የመዳም ቤት አላየው ወገብ ምን አለበት 🤔
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
የልጅቱ የጭፈራ ስታይል እንደ ወንድ ልጁ እንደሴት እርጋታውክክክ
@nurumohammed497
@nurumohammed497 Жыл бұрын
ትካሽዋም እንደ ነው
@mollaarega3184
@mollaarega3184 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቀውጢ ነው ደስስትል እባካችሁ አትሳዴቡ እሽ ስሜት እኮነው ፡
@betselot-gj9is
@betselot-gj9is 2 жыл бұрын
ውንድ ነው የምትመሰልው የሴት ቀረጸ የላትም🙈🙈😃😃😃💃💃💃 ሰፖ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@tigtube246
@tigtube246 2 жыл бұрын
የኔማር የማዳም ስራ ሳየነካኝ ማሪያምን እኔም እንዳንች ነበር የብርክክ ማስሄዳቸው የሰፈሬን ልጆች ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ
@ሁለተማሪያም-ቨ1ቸ
@ሁለተማሪያም-ቨ1ቸ 2 жыл бұрын
ሲጀመርየሴትወግየላትም
@fudhjdufjfjf8993
@fudhjdufjfjf8993 2 жыл бұрын
አይዞን
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 2 жыл бұрын
ምንምአይስብጪፍራዋ.ወንድነበርየማየውእንደዚህ .
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 жыл бұрын
ሰከን በይ ሴት የምታምረው ቁጥብነቶነው
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መገን ወሎ
@mehammedtefera6205
@mehammedtefera6205 2 жыл бұрын
ዴስ ሲሉ የሚገርሙናቸው❤❤❤❤❤
@kuwkuwkuw2589
@kuwkuwkuw2589 2 жыл бұрын
ዝም ብላናት ወዝ የሌለው አስክስታ እስታይሉም የወንድነው
@aliwolloyew2124
@aliwolloyew2124 2 жыл бұрын
አይዞሺምቺዉ❤❤❤❤❤
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 2 жыл бұрын
አይ እህቴን የስብድክራይብ መስብሰብያ አደርጉሽ የፈራሁት ነገር አይ ደህናው ቀን አልፋል እኮ እንደፈለጉ መጨውት ቀርእኮ አይይይ
@samerasamera2251
@samerasamera2251 Жыл бұрын
😢😂😅አያቴ አጎቴጭፈራይችላልና እድትለው ነበረ🤔😂👈አይንናሡ ተጠቀቅ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 2 жыл бұрын
የሴትነት ቅጥ የላትም በጣም ነዉ እሚያስጠላባት
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ 2 жыл бұрын
የወንድ እስታይል ሁሉ ነገሮ ወንዱ ነው የሚመቸው የሶ ነገር እንኮ ወፍ ይልቀመው
@አፀደየሚኪየእናት
@አፀደየሚኪየእናት 2 жыл бұрын
ሰላማቹህን ፈጣሬ ይመልስልን
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
መደነሷ መቸም ታልቀረ ወደ ባህል ወዝዋዜ እዲገባ ብትረዳ ጥሩ ነዉ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
የወንዱ አጨፋፈር ያምራል የሴቷ የሴት ስታይልም ሆነ የሴት ወግ የላትም የሴት ቅርጿ ጠፍቷል
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
በጣም😁😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
እኔም ወንድ መሥላኝነበር ኑሮ😂🤔
@ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
@ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 2 жыл бұрын
ወዳወድ ነገር ነት👌👍👍
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 2 жыл бұрын
ወይ ገድ የመዳም ጥግርራ አላገኝትም ሴትልጅ እርጋ ስትል ነውጅ
@EMUREYAN-uk8sq
@EMUREYAN-uk8sq 2 жыл бұрын
ልክብለሻል
@ጦይቢሻነኝየባቦዋ
@ጦይቢሻነኝየባቦዋ 2 жыл бұрын
እደወድ ነው የምትደለቀው ግን ወገቦ ይሰራል
@ZabibaZabiba-s6w
@ZabibaZabiba-s6w 23 сағат бұрын
ይሔሑሉ ወንድ እያለ የመዳምቅመሞች እንዳታስቡ ብቻ ብራችሑንያዙ ምርጥ ምርጥ ወንዶችአሉ
@melatdesye6775
@melatdesye6775 2 жыл бұрын
Nice
@Aly691
@Aly691 2 жыл бұрын
Thanks
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 2 жыл бұрын
ትግስቱን ሰጠኝ እዴ ለምድነው ሆ ምን እየሆነች ነው ጉድ ደሞ የወንድ እስታይል ነው የምትጠቀመው አይይይይ የኛስ ወገብ የመዳም ስራ ጨረሶታል እኮን ይህ ሆ??
@አይናፋርዋ
@አይናፋርዋ 2 жыл бұрын
ዘርርርርር በሉ ልጂቱን ልይበት
@heyat3815
@heyat3815 2 жыл бұрын
ሴቲቱ አልታየችኝም ወንድ ብቻ ነው የታየኝ አይ አንተየ
@mekdesbaye4084
@mekdesbaye4084 2 жыл бұрын
ያምራልቀጥይበት
@hafhafu4770
@hafhafu4770 2 жыл бұрын
Masha alah desylalu
@maryamabdullha4690
@maryamabdullha4690 2 жыл бұрын
፣ሀኡዙቢላህ
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 2 жыл бұрын
ጤንነቷን መመርመር አለባት ወዱ ልጅ 👌
@EMUREYAN-uk8sq
@EMUREYAN-uk8sq 2 жыл бұрын
ትክክል
@ሁለተማሪያም-ቨ1ቸ
@ሁለተማሪያም-ቨ1ቸ 2 жыл бұрын
ልጂቱሴትአመስለኝም
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mesfinassefa3372
@mesfinassefa3372 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ እህት
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እ
@abebaabeba1174
@abebaabeba1174 2 жыл бұрын
የለሞርቅ ተብየዋቀስ ሴት እረጋሥትለነወ የምን መበድ
@tub8577
@tub8577 2 жыл бұрын
ጉርዱን ያውልቅ ይህማ ወንድ ነው 😂
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ተሰፋኛዋነኝ
@ተሰፋኛዋነኝ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ዘ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ዘ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@heshutube
@heshutube 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ባአላህ አትበላም እንዴ
@mohammedithupia8997
@mohammedithupia8997 2 жыл бұрын
በጣም ነው እሷ የምታስጠላው ቱ
@toybaali8405
@toybaali8405 2 жыл бұрын
ወዳወድ ናት ዘጋችኝ
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj 2 жыл бұрын
አወ ትክክል
@muluteshome195
@muluteshome195 2 жыл бұрын
ውይ ጉድ በተክሌል ተድሮ ጭፈራ ይገርማል ግዜያችን
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 2 жыл бұрын
ወድ ነው የምትመስለው ከሆላዋ
@ሳቂታዋ-ቐ6ጘ
@ሳቂታዋ-ቐ6ጘ 2 жыл бұрын
ማርያምን ጎደኛየናት ከዛላይ የሰፈሬልጅ ያለሞርቅየ የኔጀግና💗💗😘😘😘😘
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
😍😍❤
@medina.myoutube
@medina.myoutube 2 жыл бұрын
የት ሀገር ነው
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
@@y.5206 ደምሪኝ እማ
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
@@medina.myoutube ደምሪኝ እማ
@zinet5240
@zinet5240 2 жыл бұрын
የት ሀገር ለምትሉ ድኮ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ስታስጠላ ምንም ሴት አመስል ወይአታፍር ወይአታምር ሾቃቃ
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
የመዳም ኩሺና ያላየው ወገብ እድነው እኔ ጎበስ ብየ ቀና ማለት አቅቶኛን በርች 🙄🙄❤❤❤❤
@hawahawa2227
@hawahawa2227 2 жыл бұрын
😭😭😭ሁላቺንምነን😭
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
እኔ ግን ቪድዮ ከማይ የመዳም ቅመሞች ኮሜንች ያዝናናኛን
@hawahawa2227
@hawahawa2227 2 жыл бұрын
@@sintayehumelese6711 ሣህ💗
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
@@hawahawa2227 ማለት በጣም እውነተኛ ነገር ሁኖ የሚጽፉበት መንገድ ያሳዝናንም ያስቃልም ያዝናናኛል።ምሳሌ እዚህ ዘelanhelan የኮመተችው ድካሟን የገለጸችበት ሁኔታ ስሜቷን እረዳታለሁ ከእንደገና ደግሞ ልጅቷን አበረታታቻት እና ኮሜንት ሳነብ ቪድዮው ሳልሰማው ያልቃል
@m..m.......112
@m..m.......112 2 жыл бұрын
አልይ ይማም እረ እዴት ነህ ወላሂ በስት ግዜ አየሁህ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 2 жыл бұрын
😳😳😳ገራሚ ነው የችኳ ነገር የምታቃት ከሆነ አጣብስኝ ለስራ ጎበዝ ትመስላለች😂😂
@Aly691
@Aly691 2 жыл бұрын
ቁጥርህን ላክ
@meazabaye3111
@meazabaye3111 2 жыл бұрын
ወየው 😅😆🤣
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
ጨምቃ ነምታሰጣህ ክክክ
@Aly691
@Aly691 2 жыл бұрын
ለምን
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 2 жыл бұрын
@@Aly691 🙄ይባላል ለምን
@alyandheyat1955
@alyandheyat1955 2 жыл бұрын
ድስይላሉ በተለይ እሷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ousmantube
@ousmantube 2 жыл бұрын
ምን አይነት ወገብነው የያዘችው ግን በአላህ ትለያለች እሽ የሚገርም ነች ኘቦ ይመቻት እንወድሻለን
@EeEe-x8q
@EeEe-x8q Жыл бұрын
ይመችሽአቦ ወንዳወንድ ሴት ይመቸኛል እኔም ወንዳወንድኝ ግን ሸቃላነኝ በሉ አትሳደቡ ቅመሞችየ እኛ መልካም ሸቀላ ይሁንልን ❤❤❤❤
@rabiyat8832
@rabiyat8832 2 жыл бұрын
እሷ በታየበት ልጁ የቆመ ነዉ የሚመስለዉ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 жыл бұрын
የመቸ ነው ዋው💯💯💯❤❤❤❤💔💔
@Abc-tz9rk
@Abc-tz9rk 2 жыл бұрын
ምን ጉድነው
@የሴቷፈኖ
@የሴቷፈኖ 2 жыл бұрын
ልጅተመቸኝ💗
@zinet5240
@zinet5240 2 жыл бұрын
እኔማ ነበረኩ እንደዚህ ሲቀወጥ ሀገሬ ላይ አየየየየ
@zinet5240
@zinet5240 Жыл бұрын
ወይኔ ድኮየ ናፈቅሺኝ የኔ ልዩ ሀገር
@ayshamar8999
@ayshamar8999 2 жыл бұрын
ልጂቱጉረኝሆነችእኮ
@ዙዚነኝ
@ዙዚነኝ 2 жыл бұрын
ልጁ 🥰🥰
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 жыл бұрын
ግማሽ ዳንስ ግማሹ እስክስታ
@አፀደየሚኪየእናት
@አፀደየሚኪየእናት 2 жыл бұрын
በይው ወንድኛውን
@mohammedassenwolloyewcibac6495
@mohammedassenwolloyewcibac6495 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል በርቱ
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
እረ ልጁ አሳዘነኝ አሳበደችውውው
@yohanstesfaw6994
@yohanstesfaw6994 2 жыл бұрын
Bismilah endet new yemiarevat subhan alah
@aliwolloyew2124
@aliwolloyew2124 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👌👌👌👌
@HassanHassan-ww1tk
@HassanHassan-ww1tk 2 жыл бұрын
DESYLALU BETAM
@AminaAmina-by1xc
@AminaAmina-by1xc 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Mekdesyimam
@Mekdesyimam 2 жыл бұрын
ወገን ውዳደድነገርናትአቦይመችሽ አሸንፋዋለይ
@زينبعمر-ذ6ع
@زينبعمر-ذ6ع 2 жыл бұрын
ይሄ ጭፈራ ሳይሆን ጂኒ ይዟታል በሰላሟ አይደለም
@EMUREYAN-uk8sq
@EMUREYAN-uk8sq 2 жыл бұрын
ያስብላል
@ላባድና
@ላባድና 2 жыл бұрын
የት ነው ወድሜን አየሁት ልበል ድኮነውደ??
@SadaSada-ix5vn
@SadaSada-ix5vn 4 ай бұрын
የኔኮደርቆል
@malikhossain7180
@malikhossain7180 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ናት እዬልኝ
@تجيستتيجست
@تجيستتيجست Ай бұрын
ውየው እር በውሎሁኝ እህት የኔ እኩን እድዚህ ቀርቶ የመዳም ቤት አድርቆታን ውየው ትዝታ
@mekdnesssahyoun6556
@mekdnesssahyoun6556 2 жыл бұрын
ይግርማል
@alyandheyat1955
@alyandheyat1955 2 жыл бұрын
Desstl baalah lemndnew yemtsedbat mebtanew aydele
@hayatmenegsh5656
@hayatmenegsh5656 2 жыл бұрын
መርሳ እኮነዉ ልዩ መሰፈር ድኮ ይባላል
@zinet5240
@zinet5240 Жыл бұрын
ድኮዋ ውድድድድድ
@mednaadem2545
@mednaadem2545 2 жыл бұрын
በጠምይገርመሰል ያረቢ
@melitubemelitube6279
@melitubemelitube6279 2 жыл бұрын
ቁልማ ይመር ♥
@fudhjdufjfjf8993
@fudhjdufjfjf8993 2 жыл бұрын
ትችላላችሁይመቻችሁ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ሴት ናት ማለት ያጠራጥራል በደረቱም ጡት የለ ወዴት ወዴት ነው ሞራሉ የወንድ ነው
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 2 жыл бұрын
ልጅቷ ሰውነትዋ አጥንት የለውም እንዴ በጣም ነው ምትችለው
@Aly691
@Aly691 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊ
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 2 жыл бұрын
@@Aly691 ለምን
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr 2 жыл бұрын
😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
@@frezerabdela3143 ክክክክ
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 2 жыл бұрын
@@frezerabdela3143 ክክክ ለምን😜😜
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጸ7ሸ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጸ7ሸ Жыл бұрын
ማነው ወንዱ ማነው ሴቱ😂
@AdenAmher
@AdenAmher Жыл бұрын
ያለም ወርቄ ከኔሽን ይመልስልሽ የኔውድ😢😢❤
@halemabata7497
@halemabata7497 2 жыл бұрын
አቤት አበጠራትእኮ ኪኪኪ የመዳም ስራ አላየዉም
@ethiopahagare175
@ethiopahagare175 2 жыл бұрын
🤔buqusham
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 5 ай бұрын
ይሄ ጭፈራ ሳይሆን ትግልነው ጨፍራ ሙታለች😂😂😂😂😂😂😂😂
@zeynebageto9924
@zeynebageto9924 Жыл бұрын
ይመቺሕ ወድም
@Mየመርሳዋ
@Mየመርሳዋ 3 ай бұрын
እሰይ የቡሆሮዋ ቆጆ❤❤❤❤❤❤
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 2 жыл бұрын
ልጁ ይበልጣል ረጋ ብሎ
@workaccount3010
@workaccount3010 2 жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው
@አፀደየሚኪየእናት
@አፀደየሚኪየእናት 2 жыл бұрын
ጊራና ነች የምትሉ
@zinet5240
@zinet5240 2 жыл бұрын
አደለችም
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@AbdurehimanMulugeta
@AbdurehimanMulugeta 10 ай бұрын
ተችላልይ❤❤❤❤❤❤ 5:19
@DinsaMasere
@DinsaMasere 6 ай бұрын
ው ይ ወ ገ ብ ❤️የማ ዳ ም ያ ላ የ ው ❤️❤️❤️
@ZabibaZabiba-s6w
@ZabibaZabiba-s6w Күн бұрын
ወሎየወችእወዳችሑአለሑ ክፍችሑን አልስማ ክንዶቸ ጌጥናችሑ
@tigisttsegaye4581
@tigisttsegaye4581 2 жыл бұрын
በጣምትችያለሽ
ያገር   ያለህ ያስባለው የወሎ መሀል አምባ ጭፈራ/ የሰርግ ጭፈራ @የገጠር ሰርግ/
5:21
ኢትዮጵያ ዜና አማርኛ / Ethiopia News Amharic
Рет қаралды 117 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 447 М.
እሚገርም  የራያ ጭፈራ
5:55
ZD raya tube
Рет қаралды 30 М.
አብርሃ  ታደለ ምስ ኢለኒ ገረመስቀል ልገርም መርዓ ሃገረ ሰብ
10:23
ስጠኝ #comedian #ethiopia #ethiopiancomedy2021 #funnyvideo
8:29
Seleme Entertaiment /ሴሌሜ ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 179 М.
ከባለፈው የቀጠለ ምርጥ ቪድዮ ተጋበዙ!!
8:04
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 212 М.
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 2,4 МЛН
አስገራሚ የገጠር ሰርግ ጭፈራ አጥንት ወገባቸው የለውም
5:48
ጀማል ሰዶማ tube -- Jemal Sedoma tube
Рет қаралды 222 М.