KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
1:49:03
Правильный подход к детям
00:18
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
"ሃገራችን በምን ነው የሰከረችው?" ትዝብት ከእንዳልክ ጋር
Рет қаралды 34,589
Facebook
Twitter
Жүктеу
728
Жазылу 377 М.
JTV Ethiopia
Күн бұрын
"ሃገራችን በምን ነው የሰከረችው?" ትዝብት ከእንዳልክ ጋር
Пікірлер: 272
@tigistshifaraw1719
6 жыл бұрын
ይህንል ልጀ የምወድ ላይክ በሉት እኔ በጣም ነው የማደቀው የማወራው ለገባው ትምርትነው
@temeexo4518
6 жыл бұрын
እዉቀቱን በአግባቡ የተጠቀመ ወጣት!!!!!!
@salam1297
6 жыл бұрын
እንዳልክ አንበሳዉ በርታ
@salam1297
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mekonnensitotaw9936
6 жыл бұрын
የልጅ ትልቅ ነህ ወሳኝ ነገር ነው የምታወራው በርታልን ሀገር እየገነባህ ነው ታውቆሃል ግን
@loevloev822
6 жыл бұрын
Ewenet new
@selamas496
6 жыл бұрын
አንዳልካቸው ዘነበ በስመእብ እንደጉድ አዘነብከው ጎበዝ ልጅ በጣም የሚገርም እይታ ነው ከብዙ አንግል ምልከታ እናመስግናለን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ2ኸ
6 жыл бұрын
የምር እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ትልቅ ቦታ እድደርስ ምኞቴ ነው እንዳተ አይነቱ ወጣት ያብዛልን በርታ
@samirateshome7278
5 жыл бұрын
ዛሬ እንዳልክ ምን ነካህ ስካር ነክ ነገሮችን እያወራክ እኛንም አሰከርከን ለማለት የፈለኩት ይሄንን ቪድወ እዩልኝ መጣሁ ትላለክ ነገር ግን የሚታይ ቪድወ የለም ወይስ አንተም በወሬ ሰከርክ ከከከከከ
@ምህረትካለድ
5 жыл бұрын
የእውነት ስክሪን እኮ ጌታ ይቀር ይቡልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lulumhammed4796
6 жыл бұрын
ትክክል ጥላቻ ሃሜት ጥርጣሬ ንቀት መጠማመጥ መሰዳደብ ወሏሂ ተለክፈናል አሏሂ ልባችንን ያርጥብልን ያረብ
@ትግራዉነቴኩራቴ
6 жыл бұрын
ፍቅር የሆን ልጅ ኣቦ ይመችህ ዉነትህ ነዉ
@akwo220
6 жыл бұрын
ይሄ ከሁሉ በላይ ተመችቶኛል በጣም ተምችቶኛል
@nechigebremeskel7257
6 жыл бұрын
Enem
@himanotdegene5194
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tirusenumariye3541
6 жыл бұрын
ወይ ባርችዬ፤በቃ ሳላውቀው ሱስ ሆንክብኝ እኮ። በርታ ሆድዬ፤ ለኔማ ትልቅ መደበሪዬ ነህ።
@tttttttt7609
6 жыл бұрын
ውይ. እንዳልክ ንግግር ቁም ነገር አዘልና አዝናኝም ነው በርታ
@tube-xv2dv
6 жыл бұрын
እውነት ነው...ሕዝባችንን እንደ አነተ እያንዳንዳችን የማስተማር ሀላፊነት አለብን
@samrawitgirma9744
6 жыл бұрын
እንዲልክ እነዚህ ክፍያውን አይሰሙህሞ አትልፋ ፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!🍀🍀👌🍀🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺
@rozelove1963
5 жыл бұрын
ወይኔ ኢሄልጅ እኔ እኮ ቲኒሽዬ ካወራሁ ይደክመኛል ማዉራት እራሱ ድምፄ ከፍአድርጌ አላወራም ከመዳም ጋ ሁሌም ለምን አታወሬም ትለኛለች በጣም ነዉ ማደቅህ አሪፍ ምክር ነዉ ግን እራስህን ጠብቅ ቀጥልበት 🇧🇴💞💞👍👍👍👍👍👍👍 ወድነህ
@ዝብለህየራስህንኑሮኑር
6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@fatumaethiopia4709
6 жыл бұрын
Oh my goodness you're absolutely right brother
@christinanegash7421
6 жыл бұрын
Endaleke Egezeabeher edemena tena yabezaleh lene anete mert Artist neh wereke yehone chelota new yaleh 👌👍 respekt
@Tube-rb4vc
6 жыл бұрын
አደኛዬ በርታልኝ ወንድሜ👍👍👍👆👆👆👆💝💝💝💓👈
@אמבצאוטספאי
6 жыл бұрын
ጤና ይሰጥልኝ እንዳልክ ትምህርትህ ናፈቀኝ እግዚአብሔር ምሰክሬ ነው
@sofiaalfalah935
5 жыл бұрын
እንዳልክዬ ትክክል ነህ አቦ ይመችህ ሰላምህ ብዝት ይበል
@mayatadesse1298
5 жыл бұрын
We have to work for our country together, we got a good lesson.
@tesfamariam7086
6 жыл бұрын
በወሬ ባሉባልታ.....ወዘተ......እትትት ብትትትት ምናምን እንዳልኬ ሰላምህ ይብዛልኝ ምርጥ💚💛❤
@saadasharjah5380
6 жыл бұрын
yes
@meryem1299
6 жыл бұрын
Haha
@prettyjon2559
6 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድሜ ጥሩ ትታዘባለህ፡፡
@hahayemahammedjgkg7308
6 жыл бұрын
በርታልን ጎቦዝ እንደ እይነቱን የብዛልን እንዳሌ
@martimartilove1342
6 жыл бұрын
እውነት እውነት ነው
@zeritumekonnen8884
6 жыл бұрын
እዳልክየየየ ብዙ ነገር ታዝበናል
@ሮዛደሳለኝ
6 жыл бұрын
እዳልክ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ትክክለኛ ነገር ነዉ እያነሳህ ያለኸው በርታ
@seneitalmaiz8508
6 жыл бұрын
ትክክል
@munayamohammedlij6771
6 жыл бұрын
yane konjo jagna eko nek wude 😍😍😍😍😍😍
@tesfaneshkassa4073
6 жыл бұрын
💚💛❤ ሰላምህ ይብዛ!!!
@samrawitengda6243
5 жыл бұрын
እንዳልክ ምርጡ ሰላምክ ይብዛ
@eyureseyerus501
5 жыл бұрын
Yen Konjo Geta Yitebakr❤
@woletmariyam5006
6 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው እሚያወራ ጎበዝ
@enanuhaile341
6 жыл бұрын
ትክክል ጎበዝ
@احمدال-ض5ب
5 жыл бұрын
👍100
@chehjegjehe342
6 жыл бұрын
ይመችህ ቀጥል ጥሩ ነው
@meskelebergene1465
2 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙆🙆
@yatelhunnabesmhltera6212
6 жыл бұрын
ይመችህ ድልት ይበልህ
@saratsfaye3187
6 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድማችን እናመሰግናለን
@simrettsefaye302
6 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ ! ከእድሜህ በላይ የምታስብ ልጅ
@NnNn-rh7eh
6 жыл бұрын
Edalkye Kemem Sewedhi 👍👍👍👍👍
@ههبهققع
6 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@tinatina3169
6 жыл бұрын
I'm so proud you Man!!
@snaapsnaap608
6 жыл бұрын
yes100%
@meskeremtirfe5643
6 жыл бұрын
Yene Mar Alebabesihin Betaammmmm New Miwedilih Eshi
@በስምህልጠራጌቱ
6 жыл бұрын
ስወድክ ሁልግዞ ስናፍቅቅ እዳልክየ
@marshatesfaye2163
6 жыл бұрын
ትክክል የአጀንነው የተናገርከው
@selamawittesfaye6687
5 жыл бұрын
እዳልክዬ ስወድክ ሰላምክ ይብዛ እኔም እቤቴ ቁጭ ብዬ እዳልክን እየታዘብኩ ነው እናተስ በላይ ልያቹ
@lihabeshawit5167
6 жыл бұрын
እንዳልክዬ ቅመሜ ውስጤ ነክ በቃ 😍😘 በቃ ሰክረናል😂😃😃
@ethioaddissheger9342
6 жыл бұрын
ቀልድ ይመስላል ....... ጥሩ እይታ ነዉ ወንድም
@ssss-nj7ef
6 жыл бұрын
ይመቸህ ኣቦ
@fatemaadam8540
6 жыл бұрын
Endalikye siwodik💚
@genetsinbo5753
6 жыл бұрын
Wey gud besaaak motku
@snaapsnaap608
6 жыл бұрын
Wel come
@asterwosen6328
6 жыл бұрын
Ere yasegesal perogerameh Oh my GOD
@mimotube129
6 жыл бұрын
Wste nek
@elsanazi7824
5 жыл бұрын
Yen jegna
@salamethio4257
6 жыл бұрын
😘😘💚💛❤👌
@abdullahibalango7247
6 жыл бұрын
Endalk next week rasin tazb (you) antem sekral. Gin betam timechale selamik yibza
@somia5231
6 жыл бұрын
ስወድህ የኔ ጀግና
@dgfcvv1000
6 жыл бұрын
ዊይ እዳልክየ ስወድህ የኔማር እድግበልልኝ
@abrahamendeshaw7846
6 жыл бұрын
💚💛❤
@tigisttamrat9747
6 жыл бұрын
😍💚💛❤
@Alfabet-1
6 жыл бұрын
👌✌️👍🙏👏👏👏💚💛❤️
@somia5231
6 жыл бұрын
ትክክክክልልልልልልል
@seadaenederis3782
6 жыл бұрын
Harif newtemeheretu gen setasetemer setayil keyir mekeniyatum yemasetemar adebem selalew beteref harif new ketelebet
@mahderhilesilassie3180
5 жыл бұрын
Eyetah des yelale bertalen
@eyobblack1711
6 жыл бұрын
Kemeten belay meleflefim mesker new ( Endalk)
@meronkalayu1425
6 жыл бұрын
ዋው እንዳልክዬ ስወድክ እኮ ግን ሚስትክ ታሳዝነኛለች እንዲህ ስትሮጥ ምንም አትሰማሙም እኮ ግን ፕሮግራሙን ያሳመረው ምላስክ ነው በርታ
@yatelhunnabesmhltera6212
6 жыл бұрын
አይባልም
@leyila3594
4 жыл бұрын
ትለማመደዋለች ግን እቤቱም እንደዚህ ያወራል
@hiwotashenafi7494
6 жыл бұрын
በሪታልን አሪፊ አርስነውየእውነትተመችቶኛል
@tigisttamrat9747
6 жыл бұрын
Ewnet new wendema bezeregnt sekerena egzabihir lebona yeseten
@betitube12
6 жыл бұрын
እንዳልክየ ቆንጆ ሽሚዝህ አንግትህን አያንቅህም ክክክክክ ሲያምርብህ ምን ያልስክርንብት አለ ኢትዮጵያ ውስጥ
@michaelmeles2016
6 жыл бұрын
Jegna
@ياربكنمعن
6 жыл бұрын
❤️እንደሱ ንገርልኝማ
@astertekele9900
6 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ምርጥ ልጅ እንደው ምን ብዬ ልሰይመው ስምህምን የልብ አድራሽ ብልህ ይበቃህ ይሆን ...? ሆ አንደኛ ብዬሀለሁ
@dhdhendh5203
6 жыл бұрын
ውዴ እንዳልክ ዘና
@lidacall2748
6 жыл бұрын
😗😗😗❤❤❤
@riyazraau8910
6 жыл бұрын
hulem andega nek yemechek
@የማዳምቅመመነኝ
4 жыл бұрын
የልጅ አዉቅ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅ
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
6 жыл бұрын
አቦይመችህ 😍😍😍😍ዩለለነው የምትመስጠኝ
@timiilovetimiifikr1960
5 жыл бұрын
Kkkkk baba fikr😘😘🙏👌
@hanaeth2019
6 жыл бұрын
ሀይ እዳልክዬ ሰላም ነው
@ሪሀናሁሴንአህመዲ
6 жыл бұрын
አበሳ👍
@meskeremmulugeta202
6 жыл бұрын
ክክክክክክክ እውነት ነው
@mayaferamohini4418
6 жыл бұрын
በጣም አድናቂክ ነኝ
@ህወትከባድነች
6 жыл бұрын
ሃሃሃሃ እውነት ነው ስካር እዉነት ለመናገር ይረዳል አንድ ሰዉዬ ነበር እኛ ሰፌር ሚስቱን እንዴት በምን ወሲብ እንደሚያደርጉ ይነግርን ነበር !😂😂😂
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
6 жыл бұрын
😁😂Astwaye.😍
@samrawitstegay2012
6 жыл бұрын
እንዳልክየ እኔም ባንተ ፉቅር ሰክርያሎህ
@መኖርክያኖረኛል
6 жыл бұрын
ፍቅር የሆንክ ልጅ አቦ ሠላምክ ይብዛ
@shankeyemariyamlij7433
6 жыл бұрын
😅😅endalkyeee susee enkwan be selam metahilgn❤
@gannamohamed4016
6 жыл бұрын
ትክክልበዘረኝነትሱክረናል
@zinabaahmed332
6 жыл бұрын
የኛነ
@henasarah9582
5 жыл бұрын
ጄገናየ ነህህህህ በቃ።
@אמבצאוטספאי
6 жыл бұрын
እንዳልክ ሰለሰካር ካነሳህ በመጀመሪያ ህዝብ የሚወደውን ነገር በመቃወሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ ተማሪውም ሰራተኛውም በታክሲም በአውቶቡሰም ቃና የሚባል ድራማ አለ ሰለ ሀገር ዜና ሰለሀገር ሰላም ሰለ ትምህርት ቤት ውሎ ሚነጋገር የለም ፍራንኮ ፍራንኮ ነው ሁሉም ሰካር አይደለም ወይ? ዳስሰኸው እለፍ ጠፋቴ ከሆነ ይ ጠይቂያለሁ
@hiwoth2250
6 жыл бұрын
Eni anten bemayet new yesekerkut
@dhdhendh5203
6 жыл бұрын
ስናፍቅህ
@yemisirachtsgaye9367
5 жыл бұрын
Endalikey gobez berta zeringnet ke ethiopia eskiwota deres entagelalene
@cucuassefa6790
6 жыл бұрын
ዉይ ሸሚዙን የእዉነት ወድጀዋለሁ😜😜😜
@umihayati4824
6 жыл бұрын
😀😀😀♥♥
@lyu1011
6 жыл бұрын
ልክ ነክ እንዳልክ በመጠጥ መስከር ይሻላል ቢያንስ በመጠጥ የሰከረ እራሱን ቢቻ ነው ሚጎዳው
@tamirumulugeta2141
6 жыл бұрын
እንደው እንደዛሬ አንጀቴን አርሰከው አታውቅም እንዲህ ንገርልኝ በጣም ብዙ ዥልጦች በዝተዋል አወቅን እያሉ ሃገሪቱዋውስጥ ሰላም እንዳይሆን ለሚንቀዥቀዡት አክቲቪስ ተብዬዎቹ
@yffgffg3528
6 жыл бұрын
ቀቃቀቀቀቃቀቀቀቀወቀሰሰወቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቐ ቀ
@loevloev822
6 жыл бұрын
😘😘😘😍😍😍💘👈
@rahmarahma5680
6 жыл бұрын
ከከከከከከከከአቤት የአፍ ቅልጥፍና ለማንኛውም ማሻ አላህ
@yemaryamlejeneyecell4552
6 жыл бұрын
Ewnteknewu endalkeye Ene lemsale Be medame cuhete ena Tegrera sekeralewu ere msekre beca sahone Tengedageje wedekalewu Endalkeye yen konjo mecete yiblek
31:41
ሐረግ ( ክፍል 51)
ለዛ
Рет қаралды 59 М.
1:49:03
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 152 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
42:00
የእግር ኳስ ቁማር በአዲስ አበባ ትዝብት ከእንዳልክ ጋር
JTV Ethiopia
Рет қаралды 17 М.
1:08:35
ሰበር ዜና🔥 ሑመራ ውግእ ሃዲኡ/ ኣዛዚ TDF ተሸሊሙ/ ስየን ትራምፕን ዘራኸቦም
Tigray Broadcast Service
Рет қаралды 3,4 М.
2:40
♥ኢትዮጵያውያን በሆላንድ አመስተርደም♥ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Ayu the Kazanchis
Рет қаралды 9 М.
31:50
ብዙ ጊዜ በቃላት ትጫወታለህ ቆይታ ከ ዮሃና ጋር #yohana #JFM #jtvethiopia
JTV Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
2:43
ትዝብት ከእንዳልክ ጋር የአዲስ አመት ዘመን መለወጫ ልዩ ፕሮግራም
JTV Ethiopia
Рет қаралды 35 М.
56:48
እንዳልክ በሰኞ ቤት እውነትን ተናገረ || endalkachew zenebe || April 4, 2023
Christian Place
Рет қаралды 1 М.
9:28
How to decorate Birthday cake || የልደት ኬክ ዲኮሬሽን አሰራር || የልደት ኬክ በቤታችን በቀላሉ እናሳምር🎂ኬክ ላይ እንዴት ልፃፍ....
Kiya Tube
Рет қаралды 39 М.
28:18
Ethiofact: አብይና አዳነች አቤቤን ያጋለጠ መረጃ ወጣ ፤ የብልፅግና ፖሊሶች ሳይቀሩ በአገዛዙ ተስፋ ቆርጠዋል ቀጥታ -7 February 2025
Ethio fact
Рет қаралды 4,8 М.
42:03
የኤድስ በሽታ እና የኮንዶም ማስታወቂያ ትዝብት ከእንዳልክ ጋር በጄቲቪ ኢትዮጵያ
JTV Ethiopia
Рет қаралды 26 М.
25:12
ልዩ ዝግጅት በተከበሩ ሐኪም አበበች መኖሪያ ቤት #ስርኣተ አመጋገብ …. .ጥቅምት ላይ ስጋ ክምችት…..
JTV Ethiopia
Рет қаралды 168 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН