ህክምና ገና አላለቀም እስካሁን ከ20 በላይ ቀዶ ጥገናዎች አድርጌለሁ …. ህግ እያጠናሁ ነው...2ት ልጆች ወልጃለሁ ካሚላት መህዲ |

  Рет қаралды 408,180

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የፍቅር ግንኙነቱ እንዴት ጀመረ … bit.ly/3bXJ8Jj ... ካሚላት መህዲ እና ባለቤቷ ረጂብ ከድር
የካሚላት መህዲ የሰርግ ስነስርዓት bit.ly/3JVe9Kz
ህክምና ገና አላለቀም እስካሁን ከ20 በላይ ቀዶ ጥገናዎች አድርጌለሁ …. ህግ እያጠናሁ ነው...2ት ልጆች ወልጃለሁ ከሚላት መህዲ | #seifuonebs
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 200
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አሁንም ቆንጆ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ባለቤትሽ ጀግናና ደግ ስው ነው ውብ የሆኑ ልጆችን ወልደሻል ይደጉላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@misgie1221
@misgie1221 2 жыл бұрын
anchi edi yale wend btagegn tagebiw?
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@misgie1221 idet ategabam
@misgie1221
@misgie1221 2 жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 slataw new yemitmechegn set
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@misgie1221 endet kaze hulu set andi mitemachik idet atek iraihesikin marmire minlbet ye hayine awje hunbike yihonle or firacha
@MrJared33
@MrJared33 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇 በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
ፈገግታሽ ደስ ሲል😍 ፈጣሪ በነዚህ በሚያማምሩ ልጆች ክሶሻል ይደጉልሽ💚
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ…… | የጋኔን እጅ ያለው ጃፓናዊ የአይጥ ሰው (*18+ ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ * ) ሙሉ ታሪኩ👇 kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM
@ephremesayas8158
@ephremesayas8158 2 жыл бұрын
ለጀግና እና ለመልካም ባል የተሰጡ ቆንጆ ልጆች
@samiraadem9426
@samiraadem9426 2 жыл бұрын
Ufff Comment asetatek dess sel ❤️
@MeriMTube
@MeriMTube 2 жыл бұрын
ኢፋሬምየዴምረኝ።ወዴቤቴጎራበልዴሰይበለኝ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ ይቅርታም አይነት አለዉ እኮ አንቺ ተቃጥለሽ እሱ በሰላም እንዲኖር ነፍቀድ ምን ይባላል እስቲ
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ…… | የጋኔን እጅ ያለው ጃፓናዊ የአይጥ ሰው (*18+ ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ * ) ሙሉ ታሪኩ👇 kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM
@MrJared33
@MrJared33 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇 በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከው ባለቤትሽ የጀግና ጀግና ነው 1000 ዓመት ይኑር አደነቅኩት 🙏
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
ካሚላት ዋው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እስኪ ደስ ያላቹ
@honey10165
@honey10165 2 жыл бұрын
i am christan but i love when my Muslim brother and sisiter said "Alhamdulillah"
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
🙏🙏
@nurethassen9696
@nurethassen9696 2 жыл бұрын
We love u too
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
thank you Brother.we love you too.
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
thank you Brother.we love you too.
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 жыл бұрын
ባሏን ግን ሳላደቅ አላልፍም እዳተ አይነት ወንዶች ያብዛልን
@saramengistu481
@saramengistu481 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 6 ай бұрын
ልጂቱኮ ሸጋ ናት ንነቷን ያቃታል ዱሮ ሲቀጥል የራሷ ኮንፊደንስ አላት ሙህር ናት ውበት ይረግፋል የውስጥ ማንነት ይበልጣል ብርቱ ልጅ ናት ሳላደንቃት አላልፍም
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ ለአምላክሽ ደጋግመሽ ምስጋና የምታቀርቢው በየደቂቃው እውነት አምላክ ከአሠብሽው በላይ ይካስሽ!!!!!!!!!!!!!!!"!""
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በሚዛን የማይለካ ትልቅ ቃል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ትክክል ሰአዲ ደምሪኝ እህት
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
በጣም
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ደስ ሲል እኮ አልሀምዱሊላህ
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ…… | የጋኔን እጅ ያለው ጃፓናዊ የአይጥ ሰው (*18+ ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ * ) ሙሉ ታሪኩ👇 kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM
@rukiyerukiye2566
@rukiyerukiye2566 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርልሽ
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ለባለቤትሽ ያለኝ ክብር ከቃል በላይ ነው 🙏 ሙሉ ለሆኑትን ለተጉዱትም አንቺ ትልቅ ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀይሮ መቻሉን ሰቶሽ እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺልን ❤ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🙏 የኔ እናት
@mom946
@mom946 2 жыл бұрын
ወላሂ ሰይፍሻ ምርጥ ሰው የተናፈቀ ሰው ስለጋበስ እናመሰግናለን 🙏 ከሙ አንች ጀግና ሴት ይሄን ጥንካሬ የትም የለለ ነው አላህ ያግዝሽ እስከመጨረሻው👌👌
@zeusapollo14
@zeusapollo14 2 жыл бұрын
ይቅርታ አላወኩም ምን ሆና ነው
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ አላህ በቂነው መሰበር ነዉ 🙌
@yenusahmed7892
@yenusahmed7892 2 жыл бұрын
ያንቺ ጥንካሬ ወላሂ ከንቺ ተርፎ ለአለም ሴቶች በጣም ትልቅ ብርታት ነዉ አላህ አሄራሽን እጅግ በጣም የሚያምር ያድርግልሽ እህቴዋ❤❤❤❤❤❤❤
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 жыл бұрын
ለኔ ወደራሴ እዳይ አርግሺኝ ማዳት ፊቴላይ ወጣ ብየ እራሴን በመስታዋት ማየት እንኳን እዴት እደምጠላ አላህ ይቅር ይበለኝ ካንች ቡዙ ተማርኩ
@የጃማዋቀበጥ-ጘ7ቐ
@የጃማዋቀበጥ-ጘ7ቐ 2 жыл бұрын
እኔምወላሂ
@طيبهالعتيبي-و8ر
@طيبهالعتيبي-و8ر 2 жыл бұрын
ትክክ የኔ ቢጤ ነሽ 😢
@nejat3779
@nejat3779 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አላህዬ ይቅር በለኝ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
✔የበታችህን እጅ የበላይህን አትይ
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 2 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርግሽ መልክ ጠፊ ነው የሚገርም ጭንቅላት አለሽ ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም በንግግርሽ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አብሽሪ አላህ ከሁላችንም ይሁን
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ ጠንከራ ነሽ በኢማንሽ ጠንከራ መሆንሽ ትልቅ ስጦታ ነዉ አይዞሽ እንዳልሽዉ እመስገጃሽ ላይ ታገሺ በቃ በዚች ምድር ላይ ካሉ ነገሮች የበለጠ ምንም ነገር የለም
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
🍫☕✔
@MeriMTube
@MeriMTube 2 жыл бұрын
በፋቀዴኝነትወዴቤቴጎራበሉእህታቺሁነኝ
@kiflomgmedhin8373
@kiflomgmedhin8373 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ…… | የጋኔን እጅ ያለው ጃፓናዊ የአይጥ ሰው (*18+ ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ * ) ሙሉ ታሪኩ👇 kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM kzbin.info/www/bejne/mKnOaZlrn62MrbM
@MrJared33
@MrJared33 2 жыл бұрын
ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇 በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ
@semumohammed8969
@semumohammed8969 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲 ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አላህ ሰጥቶሻል መፅናኛዎችሽ ሌላውን ለአላህ ተይው
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
እስይ እንኳን አይንሽን አየን መልክሽን ተክተሻል፣ ሂወት እንዳዲስ ይቀጥላል፣ህግ እንኳን ባይኖርም እንኳን
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
ካሚላዬ ሁሌም በልባችን አለሽ ያለሽበትን ሁኔታ ማወቅ የሁላችንም ፍላጎት ነበር በእርግጠኝነት ጀግና እና ጠንካራ ሴት ነሽ !አላህ ይጠብቅሽ በጌታሽ ላይ ያለሸ ተስፋ ደስ ይላል ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ አላህ ይባርክልሽ ጨርሶ አፊያ ያርግሽ ! እንወድሻለን !🥰🥰❤️❤️
@seadabintseid8406
@seadabintseid8406 2 жыл бұрын
ምን ሁና ዉዴ መጀመሪያ
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@seadabintseid8406 ፍቅረኛዋ አሲድ ደፍቶባት
@zgentertainment_
@zgentertainment_ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህታችን🔥
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አላህ ካንችይ ጋራ ይሁን
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ 2 жыл бұрын
ምንሆናነዉ ባአላህ የኔ እናት
@nebihamum8726
@nebihamum8726 2 жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ አላህ ሁሌእንድናስታውሰው ስለሚፈልግ ሁሌ እሱን የምናስታውስበት ችግር ወይም ደስታን ይሰጠናል እንችላይ የሆነው ይሄ ነው ኢማንሽ በጣም ጨምሯል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ማሻአላህ
@rozamustefa3321
@rozamustefa3321 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በንግግሮችሽ ሁሉ አልሀምዱሊላህ ነው ምትይው በጣም ደስ ይላል አሁንም የበለጠ ትድኛለሽ
@abduabdella6907
@abduabdella6907 2 жыл бұрын
ሑሉም እህቶቻችን እንደሷ እንዲሆኑ ኣላህ ልቦና ይስጣቸው
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
በጣም በምንም ቦታ ሂደት ሁነህ አመስጋኝ ሁን አልሀምዱሊላህ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
@@abduabdella6907 አሚን ወንድም ሂወት ጠንካራ ትፈልጋለች
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ካሚልዬ በህይወት መኖርሽ ሲገርመኝ ቤተሰብ መስርተሽ በልጆችም ተባረክሽ እግዚአብሔር ደግ ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ያንን ክፉ ጊዜ አረሳውም
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 жыл бұрын
ምንሁናነዉ ዉደ እኔግን ገናዛሬአየሁዋት
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 жыл бұрын
ምንሁናነዉ ዉደ እኔግን ገናዛሬአየሁዋት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
@@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ ፍቅረኛ ተብዬ አንድ አጭበርባሪ አ_አ ከተማ ውስጥ አሲድ ፊቷ ላይ ደፍቶባት አንድ የተገመ ጨካኝ የሰማ ሁሉ ያዘነበት የደደነገጠበት ጊዜ ነበር
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
@@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ ያው በርግጥ ቆየት ብሏል ባልሳሳት በትክክል ትዝ ባይለኝም 2000 ላይ መወለኝ ወይም 20001
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 жыл бұрын
@@godisgoodallthetime836 ያርብ አላህይጠብቀንከመጥፎሠወች
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ክፉዋች ስወች በደግ ስዋች ላይ የሚፈፅሙት በደል ክፉች ሴጣን ናቸው!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 2 жыл бұрын
ካሙዬ የኔ ቅንጆ ማሻአላህ። አምሮብሻል ልጆችሽአላህያሳድግልሽ ስወድሽ መካ ከዱባይ
@اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح
@اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح 2 жыл бұрын
ሱብሃነሏህ ባለቤትዋ አሏህ በረካ ያድርገዉ አቺም አሏህ አፊያ ያርግሽ ልጆችሽም ማሻ አሏህ ቆንጃጅዬናቸዉ
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 жыл бұрын
ካሙዬ ጠንካራ ሴት ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በደስታ ኑሪልን የኝ ጀግና ❤️❤️
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የላይን ሳይሆን የውጥን ወበተ አይቶ የሚወድ ባል ይሰጠን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
ትክክል አሚን
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Tikekel 👏
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 2 жыл бұрын
Amen
@saramedia1710
@saramedia1710 2 жыл бұрын
* ካሚላት * ~~ ጀግና አየሁ ከሴቶች ጀግናዬ ካሚላት ፡ ለሀገሬ ልጆች የምትሆን ብርታት ፤ ወርቅ ነበር ድሮ በእሳት የሚፈተን ፡ ዛሬግን ሴት አየሁ ፈተና ምትፈትን ፡ በዲክሺነሪ ላይ ፅናት ካለ ቃሉ ፡ ትርጉሙ ካሚላት ሌላ ምን ልትሉ ። ~~ በክንፈ ጀማነህ ( የእልፍነሽ ልጅ )
@abdimedia0585
@abdimedia0585 2 жыл бұрын
Wow des yemil getm nw.le kamu yigebatal
@MeriMTube
@MeriMTube 2 жыл бұрын
ሳራእህትወዴቤቴነይእህቴዎ🌹🌹🌹
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በጣም በልጅነት ያንቺን ታሪክ የምናውቀው ከዛ ሰርግሽን በሰይፉም ተመለከትን አሁን ደግሞ ጀግኒት ሆነሽ እንደገና አንበሳ ባል በጣም ጎበዝ እውነት ሼህ አላሙዲን ለብዙ ወገኖቻችን ያደረጉት ትልቅ የህይወት መቀየር የታመመ ማሳከም እረ ሼኽ በሰላም ኑ ወደ ሀገሮት እናመሰግናለን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እህቴ ካሚላት, እንወድሻለን ❤ አይዞሽ እሺ ,,, ትልቅ ሴት ነሽ !"እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን!አሜን 🤲🤲
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
Amazing woman. 💐💐💐 እምነትሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። ልጆችሽ ፈጣሪ በጥበብ በእውቀት ያሳድግላችሁ። 💚💛❤️
@yasinhussein9675
@yasinhussein9675 2 жыл бұрын
ሁሉም ናገር ባቀዳር ነዉ.
@Lula2090
@Lula2090 2 жыл бұрын
Her husband is a hero too with out him life will be very strange for her.he is angels big respect 🙏 👏
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 2 жыл бұрын
ካሚላትዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን በጣም ለውጥ አለሽ መልክሽ አየተመለሰ ነው የኔ ጎበዝ የኔ ምርጥ ንግግርሽ ሁሉ ጣፋጭ ነው ኑሪልን። ወንጀለኛ ከምድርም ከሰማይም በሚገባ ሂሳቡን ያገኛል አይቀርም!
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 2 жыл бұрын
ትክክል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪 ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
@MeriMTube
@MeriMTube 2 жыл бұрын
እሪቅያእህትወዴቤቴነይወዴ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጥሩ ይጠብቅሺ ከነ ልጁችሺ
@motitimitiku1056
@motitimitiku1056 2 жыл бұрын
ስንት መከራ አሳልፈሽ እዚህ ደርሰሽ ዛሬ ላይ ለዛ ባለው ንግግርሽ ደስ በሚለው ፈገግታሽ ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ሳይሽ ጥንካሬሽን ለመግለጽ ቃል አጣሁኝ! አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እንዳንቺ አይነት ባሎች በአለም ላይ ጥቂቶች ናቸው እንኳን ፈጣሪ በሱ ካሰሽ የልብሽን ቁስል እመቤቴ ትይልሽ እንወድሻለን❤
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 2 жыл бұрын
የእምነትሽ ፅናት በጣም ደስ ይላል ብርቱ ሴት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏 አርቲስቶች ግን ዘንድሮ በጤናቸው ነው ቀለሉ በጣም
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
መች ተከብረው ያቃሉ ሁሉንም ባይሆን አብዛኛው ተራ ናቸው
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ😭 አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ለኛ ይህች እዱንያ እንደ እንግዳ ነን ሁላችንም ወደዛኛው አለም ተጓዞችን ነን አላህ ያንኛውን ያሳምርልን አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 жыл бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል አደጋው ሲደርስባት ያኔ የ3ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እናቴ መጽሔት ገዝታ አንብባ ስትረበሽ አይቻት እኔም አነበብኩት ከዛ በጣም አዘንኩ በማግስቱ ለመምህሬ ነገርኳት እንደሰማች ነገረችኝ መጽሔቱን አምጭልኝ ብላኝ ቤቷ ወስጀ ሰጠኋት እንደገና ስትሞሸር በሰይፉ ሾው ተመለከትኩ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ዛሬ ደግሞ 3ሆና አየኋት አልሃምዱሊላህ 😍😍😍
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 жыл бұрын
የምን አደገ ነው😥😥
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 жыл бұрын
@@ቤተሰብ-ቀ8ጐ ፍቅረኛዋ አሲድ ደፍቶባት ነው እህቴ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 жыл бұрын
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 😥🤔
@anonymoususer9755
@anonymoususer9755 2 жыл бұрын
Don’t worry Kamilate, 99% of Ethiopians’ artists are ignorant. Most of them are selected by personnel relationships or by family members.
@munakemal
@munakemal 2 жыл бұрын
Right!!
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ካሚላት ስላየንሽ ደስ ብሎናል ጠንካራ ሴት
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 жыл бұрын
የውስጥ ውበትሽ ወደውጭ ወቶ ቁንጅናሽን አሳይቶናል። አንቺ ጀግና፣በጣም ስማርት፣ጎበዝ፣የጥንካሬ ተምሳሌት እና በጣም ውብ ነሽ። እንወድሻለን አሁንም ከትላንት በተሻለ ብሶብሽ ጠንካራ እንድትሆኚ ነው ምኞቴ። የአንቺም የቤተሰብሽም ሰላም ብዝት ይበል ❤️❤️❤️❤️
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው አርቲስቶቹ የሰው በደል በደል አልመስላቸው ሁኖ ነው
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ጀግና ባል ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ እደዚህ አይነት ጀግና ባል ማግኝት እኮ ብርቅ ነው
@kassamezemir8689
@kassamezemir8689 2 жыл бұрын
ካሚላት አምላክሽ ቅርብ ነው አሁንም ወንጀለኛው ሳይታረም 30 የሚሆኑ ሴቶችን በማጭበርበር ተይዟል ይህንን ወንጀለኛ ጥሩ ቅጣት ያስፈልገዋል።
@mubarekmohammed640
@mubarekmohammed640 2 жыл бұрын
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ያ አረመኔ ከእስር ከመፈታቱ ካሚላትን ይቅርታ እንኳ ሳይል ራሱን ንፁህ አድርጎ ለሚዲያ ሸጠ #ዘሀበሻ የሚባል አጋሰስ ገፅታ ግንባታ ሰራለት ከዚያ ያገር ሴት አታለለ ተመልሶ ታሰረ እኔ ሁሌም የሚያናድደኝ ካሚላትን ለዚህ የዳረገው ሰው በሰይፍ ባለመቀንጠሱ ነው ለዚያነው ወንጀል እየተባባሰ የሄደው
@abdimedia0585
@abdimedia0585 2 жыл бұрын
በትክክል ለዚህ ጥቃት መባባስ የአርቲስቶች እና የሆዳሞች ስግብግብነት ነው
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ቆንጆ ካሚላትዬ ጠንካራ ሴት ነሽ እማ😍😍😍😍😍😍 በርቺልን እግዚአብሔር ያሰብሽውን አሳክቶ የተሻለ ነገር ለማየት ያብቃን
@derejesiyum8623
@derejesiyum8623 2 жыл бұрын
ሰይፍዬ እስካሁን ምንም እንዳላቀረብክ ቁጠረው ዛሬ በካሚላት ገና ኘሮግራም የሰራከው
@yohannskebede6278
@yohannskebede6278 2 жыл бұрын
ኧረ ሰርቷል bro youtube ውስጥ ግባና እይ
@ekram5183
@ekram5183 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሤት አላህ ያውቅሽ አፍያውን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥቅ ባለቤትሽም አላህ ያክብረው እንኳን አየውሽ❤
@ninosisay10
@ninosisay10 2 жыл бұрын
የሚገርመዉ አልደፋሁም ብሎ ክዶ እ/ አጋለጠዉ ። I really appreciate you the best strong mom ever, በልጆችሽ ይካስሽ :በርቺ 💓
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
እሷም እህቷም ቃላቸውን ቆይተው ነው የቀየሩት። ዝም ማለት ጥሩ ነው።
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
@undermysevior ለምን ዝም ይባላል ድጋሚ ለፍርድ መቅረብ አለበት የሰውን ልጅ በቁም እንደ መግደል ይቆጠራል የሰራው ስራ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@hanaabate2761 digame 30 setochine achebarbiro taserewli iko
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ወይኔ እውነትሽን ነው እንዴ ፎቶው በሶሻል ሚዲያ ተለቆ ሁሉም ሰው ቢያውቀው በጣም ጥሩ ነው ከእስር ቤት ተፈቶዋል አሉ እኮ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@hanaabate2761 awo ketafate bewla
@biniyambiniyam5801
@biniyambiniyam5801 2 жыл бұрын
ካሚላት ልብሽም እንደ ውበትሽ ያማረ ነው❤️❤️❤️ ትዳርሽን ልጇችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 жыл бұрын
ጀግና እና ጠንካራ እናት ነሽ ካሚላዬ እኔም ከፓሪስ ብዙም ሩቅ አይደለም የምኖረው አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ 🥰🥰🥰🥰
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብብብብ
@MeriMTube
@MeriMTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምእራህመቱላህወበረከቱወዴቤቴጎራበሉእንዘመድ
@medinamohammed9136
@medinamohammed9136 2 жыл бұрын
ኮሜታተሮች በጣም ደስ ትላላችሁ ለሰው ያለችሁ ክብር ማበረታታችሁን በጣም ወድጀዋለሁ
@rutharutha3538
@rutharutha3538 2 жыл бұрын
እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ ካሚላዬ ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ አንቺ ውስጥሽ በውበት የተሞላ መብራት ነሽ በርቺ የኔ ጀግና
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
በትክክል
@amirtahir2871
@amirtahir2871 2 жыл бұрын
እመቤት ፈጣሪ ናት እንዴ?? ምህረትን ከፈጣሪ ብቻ ለምኚ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
@@amirtahir2871 ሰዉ ባመነበት ነዉ
@abidaca1985
@abidaca1985 2 жыл бұрын
@@amirtahir2871 ግን እንዳው ሳስበው ከብት ነህ!!! የሸርሙጣ ፈረስ ልጅ!!!!
@amirtahir2871
@amirtahir2871 2 жыл бұрын
@@Rurama-bv7rx መፅሀፍሽ ግን የሚመካ በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ ነው የሚለው
@haggar8676
@haggar8676 2 жыл бұрын
ካሙዬ የኔ ጠንካሬ ማሻ አላህ በጣም ሠብረኛ ሴት ነሽ ወላሒ ኢነላሁ ማሳብሪን አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ፈረንሳይ ለሴት በጣም ጥሩ ሀገር ናት እኔም ፈረንሣይ ነው ያለሁት ካሙዬ አድራሻሽን አግኝቼ መጥቼ ባይሽ ወላሒ ደስስስ ይለኝ ነበር
@adyarega101
@adyarega101 2 жыл бұрын
አንቺ መንፈሰ ጠንካራ ነሽ እናቴ ይብላኝ ለነሱ ❤️you are a queen 👸👑🙌🏻
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 жыл бұрын
ካሚላዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ አንችንም ቤተሰብሽንም አላህ ይጠብቃችሁ
@munakemal
@munakemal 2 жыл бұрын
The artists are crazy to even have the audacity to come and ask the unthinkable. Stay strong. Allah will give him his punishment!!
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
What a beautiful family kamilatye happy to see you my dear...
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ሲያምሩ ልጆችሽ በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ጅል አትሑኝ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
@@zed8788 እኔ ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ አምናለሑ ግን ለማያምን አሕዛብ በከንቱ የፈጣሪን ቃል ባትጠቀም
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
@@redetayalew1187እኔም ይቅርታ የፊደል ስተት አልመሰለኝም ነበር ::አየሸ ካለመናገር ደጃዝማችነት የቀራል አዝኜብሽ ዝም ብልሽ አታስተውይም ነበር:: ሌላው የሄ አነጋገር ለክርስቶስ ተከታይ ህዝብ አይሰራም መልካም ንግግር አንዱ ሰወች ወደ እግዚአብሔር ከሚመጡበት መነገድ ነው። በተቻለ መጠን ሰወች ላይ መልካም ስንዘራ እኛም ተጠሚወች ነን እግዚአብሔር ፍቅር ነው :: በሌሎቹ የምንጠላውን እኛ መድገም የለብንም በተለይ እኔ የመጣሁበት እምነት የሌሎች እምነት ተከታይወችን የሚጠሩበት ቃሉ ራሱ ኔጌቲቭ ነው ሰለዚህ እዛ የነበረውን መድገም አልፈልግም 🙏🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ፍቅር ነው ያስተማረን አንከፍልበት አይደል ??
@gppgpp3788
@gppgpp3788 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አሳብሽ ተሳክቶ ተምረሽ ህግን እደምታስከብሪ ተስፋ አደርጋለው
@saraabi7780
@saraabi7780 2 жыл бұрын
what a beautiful family 👪❤️ you are strong 💪 woman . and your husband is so sweet . may God bless you more 🙏
@MohammedAli-yj3tl
@MohammedAli-yj3tl 2 жыл бұрын
አንች ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ጀግና ሴት ነሽ
@mekasja6442
@mekasja6442 2 жыл бұрын
ትክክል ናት አርቲስቶች ትበላሽትዋል ሆዳሞች ናችው በገንዘብ እየትገዙ ነው
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 2 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ትልቅ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ💜
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህትየ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
ጥንካሬሽ ይለያል የእውነት ጀግና ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ አንቺንም ጨርሶ ይማርሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ባለቤትሽ በጣም መልካምና ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው
@genetgirma5908
@genetgirma5908 2 жыл бұрын
You are beautiful inside and out. May God bless your lovely family🥰🥰🥰🥰
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ገኒየደምሪኝ እህት
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
ጎበዝ አክሎ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ የኔ ቆንጆ ባልየው ሙሉ ሰው ነህ በቃ ሌላ ምንም አልልህም
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ካሚላትዬ እንኩዋን አንቺ ብቻ ጠነከርሽ ተያቸዉ ያንቺ ህመም ሚገባቸዉ በራሳቸዉ ወይ በቤተሰባቸዉ ላይ ሲደርስ ነዉ ምድሩዋኮ በአስመሳይ ሰወች ተከባለች ሰዉም ሚወደዉ አስመሳዯችን ነዉ እና አንቺ ግን ጠንክሪ እና ደግሞ ignor ሚባለዉን key ተጠቀሚ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ከሚላት... ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ...ውብ .. እህትም ነሽ... ፈጣሪ ደሞ ቆንጆ ቆንጆ ልጆችም.. በ አይንሽ አስየሽ ፈጣሪ... ያሳድግልሽ🙏🙏🙏❤️
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
ማሻላህ ካሚላህ በኢማን ያሳምርሽ ውዴ ጀግና ነሸ አላህ ባልሽን ልጆችሽን ይጠብቃቹ ያረብ
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv Жыл бұрын
ምን ሆና ነው
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
@@RA-xk4lv አሲድ ደፍቶባት እሶላይና እህቷላይ
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv Жыл бұрын
@@nebihanebiha6689 ማነው የደፋባቸው
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
@@RA-xk4lv ፍቅር ይዞኛል በሚል ሰበብ ኪሚላ አህመድ ብለሽ ዮቱብላይ አለለልሽ ሙሉ መረጃ
@حنانسلمان-غ8س
@حنانسلمان-غ8س 2 жыл бұрын
አንቺ ከምንም በላይ ጀግና ነሽ አላህ ኢማንሽን ይጨምርልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ወላሂ ላዕዚም በጣም ቆንጆ ሴት ነሽ 🙏🌹
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየናት ሰይፍዬ አስታውሰህ ስለጋበዝካት እናመሰግናለን።
@አዩሽየአላህባሪያ
@አዩሽየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ምንሁና ነዉ ዉዴ እኔ ገና አየሆት
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Good to see you my sis kamilate. May lord blesses you all. Your husband is a hero!
@vatikajamal
@vatikajamal 2 жыл бұрын
ብዙዎቻችን ጋር የሌለህ ትዕግስት ጽናትና መልካም ስብዕና ነወ ያየሁብሽ ከንቺ ብዙነገር ተምሬያለሁ የኔ ጀግና!!
@seaadiawel863
@seaadiawel863 2 жыл бұрын
ላንቺ ሚሆን ቃል የለኝም እህቴ በቃ ጀግና ነሽ አላህ ዱንያሽንም አኼራሽን ያማረ የተዋበ ያርግልሽ ካንቺ ሰብርን ተምሬያለው😘
@lisanworkkibralem70
@lisanworkkibralem70 2 жыл бұрын
ብርቱ ሰው ነሽ በርቺ እህታችን !! ሁሌም በፈጣሪ እመነት ይኑርሽ ፡፡ ይህን ፕሮግራም እያደመጥኩ ባለሁበት ቅጽበት ፈጣሪ ቸርነቱን ገልጦልኛል እግኢአብሔር ይመስገን ፡፡
@mehdi3194
@mehdi3194 2 жыл бұрын
"ታጋሾችን አበሰርናቸው" ይል የለ የአላህ ቃል ቅዱስ ቁርዓን ላይ አንቺ ታጋሽ ነሽ የትዕግስትሽን ክፍያ የምታገኚው ከምታመልኪው ከአላህ ነው:: ለልጆችሽ ለሚወድሽ ባልሽ ስትይ ጉዞሽን ቀጥይ በርቺ::
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አላህን አመስጋኞች ያድርገን
@mehdi3194
@mehdi3194 2 жыл бұрын
@@Umufetitube አሚን ያረብ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ካሚ ቆንጆ ነሽ መልክሽን በልጆችሽ አየሽዉ አልሐምዲሊላህ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ አልሀምዱሊላህ አይንሽ መትረፉ ነው አይተሽ መራመድ መስራት መጉረስ ትችያለሽ መልክሽ ውበትሽ ድንሽ ነው ሶላትሽን መስገድሽ አላህ ደሞ ጠንካራ ባል ሰቶሻል በጣም ተቀይረሻል ማሻአላህ
@heyikelal-bill920
@heyikelal-bill920 2 жыл бұрын
ካሚላት በዱንያም በአኺራም ማሸነፍሽን ሳይ አልሃምድ ሊላህ ብያለሁ ክፉዎችን ለማስተማር የሚሰጣቸው ቅጣት ተመጣጣኝ እንዲሆን እመኛለሁ አንቺን እና ቤተሰቦችሽን አላህ ነስሩን ይስጣችሁ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 жыл бұрын
ካሚላት ማሻአላህ የኔ ጀግና ጠንካራ ቆንጆ ነሽ የኔ እህት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ካሚላትዬ ጠንካራ እንኳንም በሕይወት ኖረሽ ልጆች ወልደሽ ለዚህ ስለበቃሽ እግዚአብሄር ይመስገን !!! ምክርሽ ለእልፍ ሴቶች የሚሆን ነው ።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
የተናገረችው ሁሉ በጣም የሚገርምና ጎበዝ ነች ምድረ አጨብጫቢ ሁላ ልክናት በሌላው ላይ ወንጀሎች እዲበረታቱ የሚወሰውሱ ናቸው።
@amen8410
@amen8410 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ነሽ :: ደግሟ ቆንጆ ልጆች ወልደሻል 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መላ ቤተስቦችሽን ዪጠብቅሽ🙏::we love you beautiful 😍
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
ካሙዬ የጥንካሬ የስኬት አላማሽን ከግብ የማድረስ ብቃትሽን አደንቀዋለሁ ፈጣሪ ካንችና ከቤትሰቦችሽ ጋር ይሁን❤!
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 жыл бұрын
ባለቤትሽን ልጆችሽን እመብርሃን ትጠብቅልሽ ከሚላየ የኔ ጀግና ።
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኒት 🥰❤️🥰❤️ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ውብ እንደሆንሽ እንዳትረሺ ካሚላትዬ🥰❤️🥰❤️🥰❤️ ክፉዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው!!!! የሴቶች ጥቃት ይቁም!!!!!
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በትክክል ገልጸሻቸዋል በማንኘውም ነገር ላይ ያለፈውን ነገር ትተው ስለ ወደፊቱ ነው የሚያስቡት (ከፈረንሳይ )
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 жыл бұрын
የኔጀግን። አብሺሪ ኢትዮ ፍትህ የለም እዳልሺው እመስገጃሺ ላይ ታገሺ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አቺ ጀግናነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያን ሁሉ አሳልፎሽ በልጅ በትዳር ባርኮሻል የኔ ጀግና🥰
@mominaahmed5091
@mominaahmed5091 2 жыл бұрын
Kamilat , I was just thinking of you these days and it was so wonderful to see you and hear from you. You are incredibly insightful, beautiful and brilliant as always. Thank you very much for being such an amazing role model!!! May Almighty Allah continue to bless you and your family richly and rewards you with BEST in both worlds.
@Pampamtutu221
@Pampamtutu221 2 жыл бұрын
ጀግና እሚለው ቃል አሁን ገና ትክክለኛውን ሰው አገኘች ! የምር ጀግና ነሽ ባለቤትሽንም አንቺም ልጆችሽ አምላክ ይባርካችሁ
@sayedahmada2783
@sayedahmada2783 2 жыл бұрын
የዝህ ዘመን ጀግና ሴት ዳግማዊ ጣይቱ ትለያለሽ
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 жыл бұрын
መቸም እኔ የአሰብኩትን ወንድም እና እህቶች ካሉሽ ካሉሽ ያስቡታል ብዬ አስባለው። እሱ ከእስር ቤት ወቶ ሌሎች ላይ እንዲጫወት መፈቀዱ ይገርማል። 😡😡😭😭
@rasrif1978
@rasrif1978 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ፣ ብልህና አንደበተ-ርቱዕ ሴት ነሽ በርቺ። ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 2 жыл бұрын
ሁላችንም ብዙ ፈተናዎች አሳልፈናል ሚድያ ላይ ስላልወጣ ነው በርች የኔ ጀግና ባለቤትሽ ከጎንሽ መሆኑ በጣም ሊደነቅ ይገባዋል!!
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ሰይፍሻሻሻሻሻሻሻ ምርጥ ሰው ድጋሜ አቅርበሀት ስላየኋት ደስ ብሎኛል አስታውሳትም ነበር ከሚላት ጥንካሬዋ ሚገርም ነው
@Julianalvi23
@Julianalvi23 2 жыл бұрын
ወለሂ አበረታሽኝ ካሙ ። ትናንትናችን ላሰረን ስዎች መስፈንጠሪያ የሚሆነን ቪድዮ ነው። አልሃምዱሊላህ ። የኢስላም አምባሳደር ነሽ ሀቂቃ።ኮራሁብሽ ። በረታሁብሽ። ስንቴ ደግሜ እንዳየሁት ወላሂ። በቃ ትለያለሽ አንቺ ።
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН