ህልሞቻችንን ለመኖር የመቻል አሸናፊነት ክፍል2! Oct 2, 2018 © MARSIL TV

  Рет қаралды 280,664

Ethiopian

Ethiopian

Күн бұрын

Пікірлер: 391
@sentu201070
@sentu201070 6 жыл бұрын
ትልቅ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ዮንዬ በብዙ ተባረክ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ረጅም እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እወድሀለው ተምሬበታለው ተለውጫለው .........!!!!!
@ነኝዞላ
@ነኝዞላ 6 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ዮኒ ያንተ ትምህርት በጣም አስተማሪና ህይወት ሰጪ ነው" ማንኛውም ሰው ቢሰማሁ ጥሩ ትምርት ይሸመድዳል👌
@merganemomsa267
@merganemomsa267 6 жыл бұрын
yene ehet ande gen lemekeresh endeza selesh ene aymanote protestant selahonkugn wedazi lesebish sayhon ewunetu selagebagnenew.bezu gize sawoch ene haanoten kamakeyar moche egegnalehu yelalu.ehe gen fetsimo setetnew.mikineyatum yemeyadenew haymanot sayhone emnatachenew.metsafum yamanena yetetemeke yedenal selamilen.selethi sawoch makeyer yalebachew betesasateenged yeweseduten yedinetin menged leyito ewunetun mawek gedetanew.komiblesh asebe geta yewedishal haymanotishen sayhone yemeretshewun yemadan mengedishen astewuyin mekerenew dena hugne.
@አሪቲ
@አሪቲ 6 жыл бұрын
እኔም
@maqidalawtsalmon8373
@maqidalawtsalmon8373 6 жыл бұрын
baxm inji
@አኪያፍቅረኡራኤል
@አኪያፍቅረኡራኤል 6 жыл бұрын
አመዳም በተዋህዶ ስም አትነግጂ አለቅላቂ
@almazabebe2949
@almazabebe2949 6 жыл бұрын
God bless u
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 6 жыл бұрын
#በእኔ#ህይወት የማንም እጅ የለበትም ከእኔ ውጭ ኡኡኡኡኡኡኡ እኔንነቴን ያገኘውበት ቀን ነው #ዩኒ ምርጥ የህይወት #መንገድ አሥተማሪ ነህ!!!!! ፀጋው ይብዛል
@fifififi6026
@fifififi6026 6 жыл бұрын
ዮኒ እኔ ያተእምነት ተከታይ አደለውም ግን ባተ ትምርት ብዙ ተምሬአለው አድቀን እደማገኝ ተስፋ አለኝ ዘመን ይባረክ በተለይ መልካም ወጣት የሚለውን እከታተላለው እኔም አደኛ ለመሆን እየጣርኩ ነው
@birhanuwolde3560
@birhanuwolde3560 6 жыл бұрын
ዮን ጌታ ይባርክ ይህንን ትምህርት በሁለተኛ ዙር መልካም ወጣት በአካል ከእግር ስር ቁጭ ብዬ የተማርኩት ብሆንም እንኳን አሁንም ነገም ብያዳምጠው እንደ አድስ ሕይወቴን ስለምለውጥ አይሰለቼኝም ስለዘህ አዳመጥኩኝ ::
@ፍቅርየኢየሱስባሪያነኝ
@ፍቅርየኢየሱስባሪያነኝ 6 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለሚያልፍም ርሰት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ አምላክና አባት ይባረክ ዮኒ እውነት የእግዚአብሔር ሰው
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምርትክ ግን ማኝኛውም ሰው መማር ያለበት ትምርት ነው ተባረክ
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 6 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያንተን ትምህርቶች ከልቤ መስማት ከጀመርኩ ከወር በላይ ሆነኝ ነገር ግን ከኖርኩበት እድሜዬ ይልቅ ስለሃይማኖት እና ስለህይወት ብዙ እውነታዎችን እንድገነዘብ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባክልህ በርታ በተለይ በወጣቱ ላይ የምትሰራው ትልቅ ስራ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ አመሰግናለሁ
@Ab-Volun
@Ab-Volun 2 жыл бұрын
Tebarek enkwan menfes kedus redak wandme
@midolamirga1209
@midolamirga1209 6 жыл бұрын
ይህን ሰው ለኢትዮጵያ ባርከህ ስለሰጠህን አምላኬ ተባረክ
@midolamirga1209
@midolamirga1209 6 жыл бұрын
mirte astemariyachin wotatum kemetfo tegbar enditanetsu tilik yehager balewuletachin yoni berta e/r degmo yiredahal
@hanaweba4436
@hanaweba4436 5 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድክ። አንተ የምድራችን በረከት ነህ ዮኒ። ህይወቴ ባንተ ትምህርት እየተሰራ ነዉ። ብሰማህ ብረሰማህ ትምህርትህ አይሰለችም። በጸጋ የቀባህ አምላክ ይባረክ በእየሱስ ስም አሁንም የአንተ አይነቶች ለምድራችን ለዉጥ የሚያመጡ በብዛት ተቀብተዉ ይነሱ። ተባረክክክ
@tsegatsegaa7757
@tsegatsegaa7757 5 жыл бұрын
እውነተኛ የህወት መገድ የገባኝ ያአተን ትምህርት መስማት የጀመርኩ ጊዜነው ዩኒ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@onemajahanoishe525
@onemajahanoishe525 6 жыл бұрын
ዮኒ ኑርልን የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ያንተ ትምርት ግን ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ ነው ሠላምህ ይብዛ
@aaadees2066
@aaadees2066 6 жыл бұрын
BETAM
@Abifikerr626
@Abifikerr626 5 жыл бұрын
የሰራዊት ጌት የድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ እንደዚህ ሰው ለማነጽ ትውልድ ለማትረፍ የምትደክመውን ያህል በልጆችህ በቤተሰብህ ይክፈልህ ፈጣሪ በእውነት አንተ ልዩ ድንቅ ሰው ነህ
@መዝሙርለጌታ-ነ7ዸ
@መዝሙርለጌታ-ነ7ዸ 6 жыл бұрын
የእኔን ህይወት ነው ያስተማርክው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዮኒ ጌታ ህይወት ዘመንህን ይባርክው
@alcatelalcatel3183
@alcatelalcatel3183 6 жыл бұрын
ውውውውው ጌታ አብዝቶ አበዝቶ ይባርክህ ውዲ ዬእ/ር ባርያ ልቤን ነካ ያቴን ትህምርት እያዬሁ ሥራዬን ረሳሁት ተባረክልኝ
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 6 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ ተባረክ
@nonofrioot3772
@nonofrioot3772 6 жыл бұрын
ነብይ ዮናታል ጌታ እየሱስ አብዚቶ አብዚቶ ይባረክ በትምህሪት በጣም በጣም ተባረካለው ጌታ ፀጋውን ይጨምሪልሁ ተባረክ ለበረከት ሁን
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 6 жыл бұрын
እውነት ነው ላልደረስኩበት ደረጃ ብዙ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ ሰዎችንም ምክንያት አደርግ ነበር ። አሁን ግን ገባኝ እኔው እራሴ ነኝ እውነት በራልኝ ያልተሳካልኝ ነገር በማሰብ ጊዜ ፈጀሁ አሁን ግን በቃ የሁዋላዬን እየተውኩ ወደ አሰብኩት ለመድረስ አንድ ብዬ እርምጃ እጀምራለሁ ቀስ እያልኩ እደርሳለሁ። አንድ ብዬ በተራመድኩ ቁጥር ከሁዋላዬ እየራኩ ወደ አሰብኩት ግን እየቀረብኩ እሄዳለሁ። ጌታ ይባርክህ ነብይ ዮናታን ያብዛልህ
@ሀይሚሆሳን
@ሀይሚሆሳን 5 жыл бұрын
እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ዮኔ ግን ትምርትህ በቃ ባጭሩ ዋው ነው በኔ ሂወት ተፅኖ ፈጥረሀል ስትናገር ስለኔ ምትናገር ነው ሚመስለኝ ዮኔ በርታ የምር ቀይረህኛል ውድድድድድ
@berketbare8924
@berketbare8924 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ እዉነት የእግዚአብሔር ሰዉ ነህ እኔ የአንተን ትምርት መማሪያ ከጀመርኩ በጣም ለወጣቶች አለው ዘመንህ ይትባረክ ይሁን በአገራችንም ለይ አንተ ንጉሥ ሁንልኝ የጌታ ሰዉ ብዙ ይቃወማል ግን ድል የአንተ ነው የኦርቶዶክስ ዉሸት አትስማ ተሸንፈዋል አመሰግናለሁ መልካም አገልግሎት ይሁንልህ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 6 жыл бұрын
የምታስተምረውበጥልም የኔን ህይወት ይነካም በብዙ ተባረክ ዮኔ
@ማኪነኝየአብይአፍቃሪ
@ማኪነኝየአብይአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ይሄን ትምህርትህን በጉጉት ነበር ምጠብቀው ሰማሁት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን
@demekecheth4154
@demekecheth4154 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን
@medimedo5191
@medimedo5191 6 жыл бұрын
በእኔ ህይወት የማንም እጅ የለበትም። ተባርከሀል ዮኒ
@romanwelde5303
@romanwelde5303 4 жыл бұрын
ሒወቴን መኖር መርምረው ዛሬ ነው የመሰለኝ ዮኒ እኮ 1ነህ ጌታ አብዝቶ ጥበብ እና እውቀት ይስጥክ ተባረክ በብዙዙዙ 👍💕💕💕💕💕💕
@thanksthanks5559
@thanksthanks5559 6 жыл бұрын
ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ።
@richlove4954
@richlove4954 5 жыл бұрын
እኔኮ ምን ብዬ ልባርክህ ቃላት አጣሁልክ ዮኒ የአንደኞች አንደኛ።
@ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
@ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 6 жыл бұрын
What a teaching I am speechless !! May God bless you and your family over and over again .!!
@edenministry9865
@edenministry9865 6 жыл бұрын
እሰከዚች ሰከንድ ደረሰ ለሆነብኝ ነገር ሁሉ ሌሎች ሰዎችን ተጠያቂ አረግ ነበር ለካስ የችግሩ መንሴዉ እኔ ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ማንነቴን ያገኝዉበት ትምህርት ነዉ ፡ጌታ ከማያልቀዉ በረከቱ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ።
@workeafre4389
@workeafre4389 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናህን ያስረዝመው ከተወለድኩ እስከዝች እድሜ ስምቸ እይቸ አላቅም እንደዚህ ያለ ትምህርት ለብዙወቻችን ሽር አድርጌ ተከታታይ መሆኑን ሁሉ ነግሬ የልቤን የንካ ስለሆነ ቃለህይወት ያስማህ ልጃ በዚህ እድሜየ በመማሬ ምነው ቀደም ብየ ብስማው እድሜየ ሳይገፋ የእመዳምን ልብስ እየተኮስኩ ሳዳምጥ ልብሱን ጨረስኩ ተመስገን ጌታየ እባክህ አምላኬ የዛሬ ውን ትምህርት በልቤ ውስጥ ውሳኔወቸን ተቀበል አንተም ነፃ ውጣ ሁሌም ከምጨቀጭቅህ እፎይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተመስገን
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 6 жыл бұрын
ትምርት የሚገርም ነው እኔ ጴጤ አይደለው ግን ለማንኛውም ስው የሚገባ ትምርት ነው እኔም ብዙ ተማርኩ ወንድሜ
@ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ
@ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ ባጣም ዳስ የሚል ትምርት ነው ዮኒዬ በብዙ ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@bettylove1989
@bettylove1989 6 жыл бұрын
#የሚገርም ትምህርት #አንደኛ ዮኒዬ ተባረክ 💗💗💗💗💗💗
@lulasolomon6004
@lulasolomon6004 3 жыл бұрын
our blessing yoni brother I always see that your teaching grace and always proud of you that you show GODLY Light to this world and to those who covered by darkness !!! YOU ARE HIGHLY FAVOURED YONI BLESSED & LOVE YOU BROTHER
@marykulasa8610
@marykulasa8610 5 жыл бұрын
በእውነት ተባራክ ዘመንህን በኢየሱስ ስም ይባርክ ክብር ለጌታ ይህን ጌታ ፍቅር ነው አዪረስማ
@KinfeMobile-qu7dy
@KinfeMobile-qu7dy Ай бұрын
ዮኒ እኔ እንዳተ አይነት ትውልድ እና ሀገር ተኮር ላይ የሚሰራ አገልጋይ አይቼ አላውቅም አሁን ላይ ትሻገራለህ, ትጥሳለህ የሚል ስብከት ነው አንተን ግን እግዛብሄር ይባርክክ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዮናታን ።
@simretmeasho7587
@simretmeasho7587 6 жыл бұрын
I love your teachings amazing, i am sure you will Chang a lot of people’s life. God bless you
@logout1710
@logout1710 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ራሴን ያየሁበት መስታወት ሆነከኛል።
@gghhfggg1355
@gghhfggg1355 6 жыл бұрын
bebelexe geta yasitemiri
@emuseyoum6082
@emuseyoum6082 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ራሴን ያየሁበት ነው።
@bezarehima2176
@bezarehima2176 5 жыл бұрын
@@emuseyoum6082 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fiker2851
@fiker2851 5 жыл бұрын
Egziyabeher abzeeto yebarkik abo
@YosefWami-f5q
@YosefWami-f5q 5 ай бұрын
Igzhaber yibarkih wendime gin geta yesus yiwedahal wada geta na... Haymanot meqeyer aydellam ihe lante ue motelihin yesusin meqebel nw
@temesgentafesse5079
@temesgentafesse5079 6 жыл бұрын
i have not words how i can tell your preaching, your father gave you exceptional grace.jony am surely tell about you,your are blessed and contacting youngs with their destinity. GOD bless you.
@abuokays8705
@abuokays8705 6 жыл бұрын
ዮኒ አንደው ምን ልበልህ በቃ አትሰለችም ዘመንህ ይባረረክ
@elifneshketema5614
@elifneshketema5614 6 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በትምህርትህ ብዙ ለውጥ ሆኖልኛል በጣም ተለውጫለሁ ተባረክ
@betigirma7042
@betigirma7042 5 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ኦኦኦኦ ምርጥ ትምህርት ዘመነህ ይባረክ
@judiyegeta8045
@judiyegeta8045 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ። ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ።
@hanatesfaye5694
@hanatesfaye5694 6 жыл бұрын
ዮኒይ ምን ልበልህ እንዴት እንደተባረኩበት ዘመንህ ይባረክክክ
@tsegatsegaa7757
@tsegatsegaa7757 5 жыл бұрын
ዩኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣምነው የምወደው ትምህርትህን ተባረክ
@mariamtariq6739
@mariamtariq6739 6 жыл бұрын
ወይኔ ምን ልሁንልሕ ሙሉ በሙሉ መልክቱ ለኔ ነው ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልሕ የእግዚአብሔር ሰው ብሩክ ነሕ
@emebetbetre5847
@emebetbetre5847 6 жыл бұрын
ዬኒ እ/ር ዘመንህን ይባርከው ትውልድን እየተካህ ነው ፅጋ ይብዛልህ
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 жыл бұрын
አንደኛው ዮኒዬ ዘመንህ የለመለመ ይሁን
@እግዚአብሔርአዳነኝ
@እግዚአብሔርአዳነኝ 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ዩኒ ትምህርቶችህን wowwwwwww
@melakukebede6805
@melakukebede6805 5 жыл бұрын
ተባረክልኝ ዮኒ የእግዚአብሔር ሰዉ
@solomongossaye5299
@solomongossaye5299 6 жыл бұрын
ጎበዥ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣም አድናቂ ነኝ አየህ ሰው ሰውን ሊፈውስ የሚችለው በደዚ አይነት ትምህርት መሆኑን የገባህ መሰለኝ
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen my God bless you yoni thank you for sharing this Life chaning message
@ፍቅርየሳንጃውA6
@ፍቅርየሳንጃውA6 5 жыл бұрын
አቦ ሰላምህን ያብዛው እራሴን እንዳይ እንድለውጥ አርገህኛል
@bezamela2246
@bezamela2246 Жыл бұрын
Thanks ❤❤❤❤ I am Orthodox, but I love yonis ❤❤❤❤❤
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 6 жыл бұрын
እኔን ይመለከተኛል የእኔ ሕይወት ነው ያስተማርከው ዮኒ ተባርክ
@mimitemesgen8702
@mimitemesgen8702 6 жыл бұрын
I love u so much man of God bless u i can't see lika u Bufor takes
@mimitemesgen8702
@mimitemesgen8702 6 жыл бұрын
Peniel tamsgan
@Mekdeslukas
@Mekdeslukas 6 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ ከዚህ በበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ በትምህርትክ ተምረንበታል።
@citphones6171
@citphones6171 6 жыл бұрын
Waqayyo sa eebbisuu
@titiethiopian3536
@titiethiopian3536 6 жыл бұрын
God bless you Prophet Yonathan! It is life changing teaching video.
@እግዚአብሔርእረኛዬነዉየሚ
@እግዚአብሔርእረኛዬነዉየሚ 6 жыл бұрын
ዮኒ፡በጣም እናመሠግናለን ትምርቱን የብዝዎቻችን፡ፍላጎትነበር ተባረክ
@elsatekest2714
@elsatekest2714 5 жыл бұрын
ዬናቲ የንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ይግባው ወድሀለው ወንድሜ ሺ አመት ኑርልን
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 6 жыл бұрын
Wow the great teaching I have never ever heard before. Yoni God prosper your mind again& again from virginia America,!!
@workeafre4389
@workeafre4389 6 жыл бұрын
ብእውነት ነው የምልህ እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታታይ ነኝ ግን ትምህርቱ እይጠገብም ብእውነት.
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
❤ዘመንህ ይበረክ የኢየሱስ በጎ ወተደር❤❤
@yordanosteklu6156
@yordanosteklu6156 5 жыл бұрын
It's so true , amazing messages thanks 🙏💕💕💕🙏💕💕💕🙏👑
@workeabu639
@workeabu639 6 жыл бұрын
#እናመሰግናለን ዮኒዬUrSoSmartመልእክቶችህ..#ምርጥ ናቸው!
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Amennnnnn tabrkiii Yoniiiiii fatar edimekin abazitoooooo yisitikiiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@melkamabere7714
@melkamabere7714 6 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንሕን እ/ር ይባርክ ያባቶች አምላክ አቅም ይሁንሕ
@HjxDighx
@HjxDighx 4 ай бұрын
Yoniye Zemenikin Hulu GATA EYESUS yibarikew Kenemulu Betesbik❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ማሜላኬቺሌ
@ማሜላኬቺሌ 5 жыл бұрын
ዩኒ እነ ሙስልም ነኝ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው
@misganawgetachewtemesgen290
@misganawgetachewtemesgen290 3 жыл бұрын
"....ልትሆኑ በምትፈልጉት ነገር ላይ ብገኑ !" 👍👍👍
@eliashalie3528
@eliashalie3528 6 жыл бұрын
ዮኒ ዘመን ይባረክ ያብዛልህ
@mulukentilahun2356
@mulukentilahun2356 6 жыл бұрын
What an amazing preach ,may Jesus Lord Blesses your life and family.
@martabelete8607
@martabelete8607 6 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ powerful message and life change
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
.....ቃላቶች ያጥሩኛል! አመሰግናለሁ 🙏
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 6 жыл бұрын
እር ውይይይ ይሄ ትምህርት ደስ ሲል ውይይይይይ
@kedsttube4484
@kedsttube4484 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይህ ወንድሜ የሚስተላልፈው ትምርት ሱስ ሁኑብኛል
@bettyshow176
@bettyshow176 6 жыл бұрын
Yeha tmhert neber wetatune yanawetew bkh yhe nebrh ymysfelign I was in round 3 I was so blessed . Yoneya 1ga nh stay blessed we love you ❤️❤️❤️
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 6 жыл бұрын
God bless you Yonatan Aklilu. You are dearest gift to us our in country from above
@ኢየሱስወንድምጋሼ
@ኢየሱስወንድምጋሼ 5 жыл бұрын
Ewunet new yihe timheret Hulunim yemineka new yoniye tebarek 😘😘👍👍💚💛❤
@merrybabay1534
@merrybabay1534 4 жыл бұрын
ዩንያ ተበረክ ፀገ ይጨመራልክ ተከነወን ጌታ ፀገእን የብዘልክ አሜን አሜን አሜን ✞🍇🎚☦️
@martaayele8877
@martaayele8877 6 жыл бұрын
Geta yibarkih Ye Geta bariya Yoni👏😇I am truly touched by your message I wish I heard this message when I was in my twenties! But Glory to God He always has second chance 🙏🙏🙏 may God Almighty increase your Grace in Jesus Name🙏🙏🙏 I respect you🙏
@abebachekol3611
@abebachekol3611 5 жыл бұрын
ተባተክ ጌታ ጸጋውን ያብዛልን
@SelamTilahun-r9u
@SelamTilahun-r9u Жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ አንተ የኡነት የፈጣሪ ሥጦታ ነክ ❤❤❤❤❤❤
@lemlemmohammed7762
@lemlemmohammed7762 5 жыл бұрын
God bless you & your family!!! I wish you long live!!
@sadakder5531
@sadakder5531 5 жыл бұрын
ዬኒአተየፍቅርአትነህእወድሀለውአላህየጠብቅህየእዉነትአገርወዷድነህ
@helenaraya3752
@helenaraya3752 5 жыл бұрын
God bless you where ever you are dear 🙏 tlk tmrt new betam le hiwet tekami astemari program ye egziabher kal new. Tebarek!
@adaneseifu9445
@adaneseifu9445 6 жыл бұрын
MY God bless you Yoniyee my best brother!!
@ሳራሳራ-ፈ5የ
@ሳራሳራ-ፈ5የ 6 жыл бұрын
ዋውውውው ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ♥
@አበቱንጹልብፍጠርልኝ
@አበቱንጹልብፍጠርልኝ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል እና ጥሩ ምክር ነዉ
@ሶሲየቦረናቀበጥትዩፕ
@ሶሲየቦረናቀበጥትዩፕ 5 жыл бұрын
ውይይይይ እንዳው ዮኒ እረሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@selamgermay8913
@selamgermay8913 5 жыл бұрын
Betam swedhi 1000 geza eye zsemeu yoni tebarek
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 6 жыл бұрын
Yene adegna yoni nurulign betam new miwedik gete zemen yibarak wedddddddddddddddddde😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
የኔዬ እውነት ዝምንክህ በእየሱስ ስም ይትባርክህ ይሁን ❤❤❤
@hrutyilmayilma2726
@hrutyilmayilma2726 6 жыл бұрын
ዩኚእናመስግናለን:አለም:ቢስማው:ምርጥ:ትምህት:ነው አብዛኛውን ለወጣቱ
@samuelabate3838
@samuelabate3838 5 жыл бұрын
you are true man of God john.Iam very happy to say thank u.
@hiwigelaye5481
@hiwigelaye5481 6 жыл бұрын
Yoniyeeeee thank you so much yibzalk geta bifeqdna binor ezawu mexche emaralewu
@bortocal7883
@bortocal7883 6 жыл бұрын
Indi ayineti timiherit lamagegheti tsaga yasifeligenali amen yoni tebareki
@emayeneshworku4260
@emayeneshworku4260 5 жыл бұрын
Ba ehunati geta eyesus chariso yebariki Sara mansarihi yebaraku tsaga yabezaliki yoniye ewodialow temirtihi la hewote fawos honognali amlake yebariki
@justblessed9358
@justblessed9358 6 жыл бұрын
Geta yeberkeh tebarek bezu neger temireyalew geta kezi yebelete yebarkeh betam betam new yemewedeh tebarek kezi yebelete gulbet moges tena yetemerleh
@raseelabdo8487
@raseelabdo8487 6 жыл бұрын
Baxami dasiyilali geta abizito yibarikhi qaxilibat 🎤🎤🎤🎤🎤🎤📖📖📖📖📖💒💒💒💐💐💐💐💐
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 6 жыл бұрын
በእኔ ህይወት የማንም እጅ የለበትም ።።።።።።።
@SelamTilahun-r9u
@SelamTilahun-r9u Жыл бұрын
ዮኒዬ ተበረክልኝኝ ጣፈጭ የአባቴ ብሩኪ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
40 QISO oo saamayn leh & 15 kamida culimadeenna waaweyn
3:57:33
Salafmedia
Рет қаралды 4,2 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
ባራይ ኣብ ፍርሂ ኣቲዮም! ሰልትጠነ ኣብ ዑተት
27:53
FLFL Media ፋጨ ወዲዛግር
Рет қаралды 10 М.
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35