ህመምሽ አመመኝ - Ethiopian Movie Hememesh Amemegn 2021 Full Length Ethiopian Film Hememesh Amemegn 2021

  Рет қаралды 1,225,413

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 3 жыл бұрын
ሸቃላውች ልመርቃችሁ እግዛብሄር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በሰላም ከቤተሰባችሁ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ አሜን በሉ እሽ
@ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ
@ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@hxxjhcdjdk629
@hxxjhcdjdk629 3 жыл бұрын
አሜን
@rosamoon3768
@rosamoon3768 3 жыл бұрын
አሜን
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 3 жыл бұрын
አሺ አሜን(3)
@ermiyasuas8747
@ermiyasuas8747 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 3 жыл бұрын
የእዩብ እና የጣፍጭ አድናቂዋች የትአላችሁ
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️
@monashmeis8445
@monashmeis8445 3 жыл бұрын
መጠው መጠው
@samirasa5001
@samirasa5001 3 жыл бұрын
@@esayias1 i
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች
@kejushifa8237
@kejushifa8237 3 жыл бұрын
Ami amin yareb
@tadilatibebu2485
@tadilatibebu2485 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@almazalmaz1371
@almazalmaz1371 3 жыл бұрын
አሜን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤
@almaahmed3794
@almaahmed3794 3 жыл бұрын
አሚን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
እዩብን እደኔ እምትወዱ እጅ አውጡ
@konjo1708
@konjo1708 3 жыл бұрын
ያገር ልጅ አገፕሁ
@mdasirmdasis7765
@mdasirmdasis7765 3 жыл бұрын
@Fafi ኢትዮ tube የየኘኘአ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ😘 ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 🤲
@fughg6767
@fughg6767 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@helenwondmu4499
@helenwondmu4499 3 жыл бұрын
አሜን
@ሰላምለኢትዬጵያ
@ሰላምለኢትዬጵያ 3 жыл бұрын
አሜን
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
አሚን እኛ ሸቃሎች እኮ ሩህሩሆች ነን
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 жыл бұрын
ይህን ለምታነብ ሁሉ ማነው እናቱ የናፈቀችው
@destibelay3633
@destibelay3633 3 жыл бұрын
Ene
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 3 жыл бұрын
አኔ
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 3 жыл бұрын
እኔ😍😍😍😍😍😍😘😘
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 жыл бұрын
በጣም ነው የናፈቀቸረኝ ወይ ይህ ስድት እያለ
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ አይቀርም አንድ ቀን ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤❤
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት እንደኔ እናቱ የናፈቀችው አለ
@سلرهالعتيبي
@سلرهالعتيبي 3 жыл бұрын
Awo ale
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
የሚገርመዉ ቤተሠቦቸ ከመሞታቸዉ የተነሳ እኔ የሞትኩ እነሡ ያሉ የሚመስለኝ
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 3 жыл бұрын
አረ እኔ
@waleyacheru6323
@waleyacheru6323 3 жыл бұрын
enee alew
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
🙌🙌
@genzebsiyoum3395
@genzebsiyoum3395 3 жыл бұрын
ጉዞ ውድ ሃገሬ ስላም ግቢ በሉኝ ያገሬ ልጆች
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ታስገባሽ
@genzebsiyoum3395
@genzebsiyoum3395 3 жыл бұрын
@@ሶልያና-ሸ4ቐ አሜን አሜን የኔ ውድ
@dibochewaiqache1463
@dibochewaiqache1463 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍትህን ይቅዳም
@ayele8318
@ayele8318 3 жыл бұрын
ሠላምጊቢ
@alamu8534
@alamu8534 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ወድድድ
@fatumaf3278
@fatumaf3278 3 жыл бұрын
ስደተኞች በሙሉ ሀሳባችሁ ተሳክቶላችሁ ለሀገራችን ያብቃን
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 3 жыл бұрын
Amen yareb
@qaawqwaaq7534
@qaawqwaaq7534 3 жыл бұрын
Amenyerb
@selamnawflowrr1648
@selamnawflowrr1648 3 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያሀገሬእማዬነሽለኔ
@ኢትዮጵያሀገሬእማዬነሽለኔ 3 жыл бұрын
አሜሜሜንንንን
@yu7gg319
@yu7gg319 3 жыл бұрын
አሚንንን
@charles-me5fd
@charles-me5fd 3 жыл бұрын
ማኪየን እና እዮቤን እምትወዱ በላይክ አሳዩኛ
@zizlove1883
@zizlove1883 3 жыл бұрын
እንኩአን ለ አድዋ ድል በዓል አደረሰን ወገኖቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Yhe yeadwa dl yetntu eyasebu ahun degmo eyaferesu mnun akebernew
@zizlove1883
@zizlove1883 3 жыл бұрын
@@eumgssan1260 ዓለም mimesekrlet ጀግንነት ማንም ምንም ቢል ይክደዋል enji መቼም አይፈርስም enesu የታሪክ አተሎች ናቸው
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
@@zizlove1883 gn mn wga alew yedro dro kere ko ahun lele tarik metsaf neberebn gn ahun mn lay endalen eyayehew/shiew lemsale yedeferese wha trt adrgrh gn melseh btakoshshew ahun deferesebn enji kezi befit yenebere ntsuh wha yelem mawrat ahun ledeferesew wha yatsedal
@ሶፊነኝ5
@ሶፊነኝ5 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልም እያዬ ኮሜት የሚያነብ ኮሜት ውስጣውስጤ ነው
@aketube8674
@aketube8674 3 жыл бұрын
ፋልም አየየው comment መንበብ ውስጤ ነው
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
👆👆👆
@mimimimi7949
@mimimimi7949 3 жыл бұрын
Yene tafach Egziabher yasedegeh ❤❤😘
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
እኔም
@ለእውነትመኖርለእውነትመኖ
@ለእውነትመኖርለእውነትመኖ 3 жыл бұрын
እና እኔን ምነ አገባኝ
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ማነዉ እንዴኔ የማዶት ማስታወቂያ የሰለቸዉ 🙃🙃😔
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👌
@ethioferst3191
@ethioferst3191 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣 Enem
@seadlove238
@seadlove238 3 жыл бұрын
እኔ
@sameera4291
@sameera4291 3 жыл бұрын
እኮ ማስታወቂያ በፊልም ምን አስፈለገ ሆ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@sameera4291 አይ እሱማ ለዩቱበሮች ሚከፈላቸዉ ብር ስላለ ነዉ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
እዮባና ጣፋጭ ያሉበት ፊልም መቼም አይጠገብም ይመቻችሁ
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
🙌🙌
@dibochewaiqache1463
@dibochewaiqache1463 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ☑️☑️ ቅማሞች❤❤
@seadlove238
@seadlove238 3 жыл бұрын
ኧር ተመቸኝ ዋንኮፊ ሢለው ዋና አላለም ውይይይ እዮባ
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 3 жыл бұрын
እደኔ ኮመት ማበብ የሚዉድ ማነዉ እጅ ወደላይ
@kkaa4344
@kkaa4344 3 жыл бұрын
Ena
@yeshdubai1969
@yeshdubai1969 3 жыл бұрын
Ene
@SamiraSamira-fl2eh
@SamiraSamira-fl2eh 3 жыл бұрын
የኔማር እኔም እወዳለሁ ማበብ❤❤❤❤❤❤❤
@Messi-sm5hf
@Messi-sm5hf 2 жыл бұрын
እኔ ፊልሙን እምጨርስው ኮሜንት እያነበብኩ ነው😂
@marydobamo7433
@marydobamo7433 2 жыл бұрын
@@Messi-sm5hf enem😂😂😂😂
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለሰባቹ ነገር የማታ እንጀራ ይሰጣቸው አሜን (3)❤🙏
@mekdifelawacr7820
@mekdifelawacr7820 3 жыл бұрын
Amen🙏
@abebechlegeseuae5640
@abebechlegeseuae5640 3 жыл бұрын
Amen
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
የማታ እንጀራ ከባድ ምርቃት አሜን ለሁላችንም ይሁንልን
@محمدعلي-ف9ن3ر
@محمدعلي-ف9ن3ر 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ADWA ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@AliAhmed-hb7dd
@AliAhmed-hb7dd 3 жыл бұрын
Amiiin
@ምረህትግርማ
@ምረህትግርማ 3 жыл бұрын
አሜንንን
@engudayahune7145
@engudayahune7145 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️ፀለት ስናረግ ሁላችንም ለሁሉም ሰው በአለም ላሉ ብንፀልይ አለም የት በደረሰች ነበር። ለማንኛውም ፈጣሪ ጤና ፍቅር ና መከባበርን ይስጠን አሜን አሜን። ስለሁሉም ነገር ይመስገን❤️❤️❤️❤️
@mirymtedros2603
@mirymtedros2603 3 жыл бұрын
ኣሜን❤❤❤
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 3 жыл бұрын
አሜን
@ቡዜየድንግልማርያምልጆ
@ቡዜየድንግልማርያምልጆ 3 жыл бұрын
በያላቹበት ሰላማቹሁ የብዞልኝ ዉድ የሀገሬ ለጅች በስደት ላያ የሞቱትን ወንድሞቻችን ነብስ ይማር ለገራችን ያብቃን😭
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነው አሜን ና እዮብ የፊልሙ ድምቀት ናቸው
@rozanagash5425
@rozanagash5425 3 жыл бұрын
ሰላም ሚሚዬ እንዴት ነሽ 🥰
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 жыл бұрын
Tayezobeshele enda
@ሠላምየድንግልማርያምልጅነ
@ሠላምየድንግልማርያምልጅነ 3 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔርን አጋዥ አድርገው በባዶ እግራቸው ተራራውን ወጥተው ቁልቁለቱን ወርደው ስለ ታላቋ ኢትዮጵያ ታሪክን በደማቸው የጽፉልን ክብር ወድቀው ላቆሙን ጀግኖች አባቶቻችን!!!
@እሙነጃትነኝከየትኖራገነቴ
@እሙነጃትነኝከየትኖራገነቴ 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ ዛሬበየመን በሞቱት ያዘነ ማነው 😭😭😭😭😭😭😭
@samera271
@samera271 3 жыл бұрын
በጣምነዉ ያዘንኩት እፍፍ
@እሙነጃትነኝከየትኖራገነቴ
@እሙነጃትነኝከየትኖራገነቴ 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ፍቅርንበአማርኛ
@ፍቅርንበአማርኛ 3 жыл бұрын
ይች ህፃን ልጅ ግን የዋጠቻት የ30አመት ሴት አለች እንጅ እሷ ብቻ አይደለችም የምትሉ ላይክ
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mimi-no1se
@mimi-no1se 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ማክቤልዬ የኔ ቅመም የኔጣፋጭ እድድድድድግ በይ ፈጣሪ ለቁምነገር ያምቃሽ ውድድድ እዮብ አተም እድግ በል አድናቂያቹነኝ ፈጣሪ ደናደረጃ ያድርሳቹ በጣም ነው የምወዳቹ
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 2 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘😍😍😍😃😃😂
@atsedbenberu9994
@atsedbenberu9994 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይችን ትንሽዬዋን መቀስ የሚወዳት
@wasmit1857
@wasmit1857 3 жыл бұрын
Le edmewa yemihon film aydelem
@Abc-gu2yd
@Abc-gu2yd 3 жыл бұрын
እኔ
@bananafathal4819
@bananafathal4819 3 жыл бұрын
ልጆቹ የሚበሉበት ክፍል መስቀሉን ስታዩ ደስ ያለው እስኪ ላይክ ግጩኝ እ
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 жыл бұрын
ሰለም ይብዝለችሁ ውድ የአገሬ ልጆች እናም ሙስልም ተከተዬች ኡንኋን ለራመደን ጾም በሰለም አደርሳችሁ🙏
@ጦይብሽነኝቀበጧጦይብሽነኝ
@ጦይብሽነኝቀበጧጦይብሽነኝ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንን ያቺንም ሰላም ይብዛ ማማዬ
@engudayahune7145
@engudayahune7145 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ፀለት ስናረግ ሁላችንም ለሁሉም ሰው በአለም ላሉ ሁሉ ብንፀልይ አለም የት በደረሰች ነበር። ለማንኛውም ፈጣሪ ጤና ፍቅር ና መከባበርን ይስጠን አሜን አሜን በሉ። ስለሁሉም ነገር ይመስገን❤️❤️❤️❤️
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@መሲየእናትዋልጂ
@መሲየእናትዋልጂ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ማር አሜን
@ቲናG
@ቲናG 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@عبدالعزيزالقحطاني-ل1ط
@عبدالعزيزالقحطاني-ل1ط 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kedstkedst4685
@kedstkedst4685 3 жыл бұрын
እየብዬ እኮስወደው አሁንማ እያየነው ጎርመሰ ማክቤልዬ አንቺንም ውድድ😍😍😍😍😍😘😘😘
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
እኛ ከስደት ሳንገባ እሱ ጎረመሰ ስወደው ኡፍፍፍፍ
@hanahalel5473
@hanahalel5473 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ቆንጆ ብቃት ጥሩ ትምህርት ነው ሁላቹም አርቲስቶች ትመቻላቹ በርቱ እዮቤ ጥሩ ብቃት ታይቶብካል ጣፋጭም የጣፋጭ ወንድምም አንደኛ ናቹሁ ጎበዞች😍😍🥰
@hanan858
@hanan858 3 жыл бұрын
በነጻ የመኝታ ሰአቴን አባከንኩኝ ምንም ሳይገባኝ አለቀ ኮመንትም ሲዘባርቁ ሳይገባኝ ነበር የገባሁት ሰአቴን አባከንኩ ነገር ግን ብዙ ደክማችኋል ስለዚህ አሪፍ ነው ለማሻሻል ሞክሩ በተለይ ሁለቱ ሴቶች ምንም የማይችሉ ነው የሚመስሉት እንደ ግል አስተያየቴ ነው ስለዚህ በሌላ ፊልም አሻሽላችሁ እንደምትመጡ ተስፍ እናደርጋለን Thank you ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰው ሀገር የምንኖረውንም እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን በሉ አይከፈልበትም 🙏🙏🙏🙏🙏
@mtm508
@mtm508 3 жыл бұрын
በጣም ያዝናናኝ የእዮብና ማክቤል አንድ ላይ መሥራት ደሞ ሙሽራ መሆናቸው በረቱ ጎበዞች
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
እዮቤ ሰወድህ የልጅ አዋቄ ነህ😘
@FoziyaFoz-fl6dd
@FoziyaFoz-fl6dd Жыл бұрын
የምወዳቺሁ እህት ወንድሞቼ በስደት ያላቺሁ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ 😢😢😢😢
@susu.7392
@susu.7392 3 жыл бұрын
እዪብን የምትወድ የቤቶች አሜን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እኔም እዬቤ በስተርጅና የገባኝ አንድና አንድ ነገር የልብን ትርታ ማዳመጥ ብቻ ነው ውስጣችንን ባለማዳመጥ ስንት ነገር አተናል ሰወችዬ አስተውሉ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 жыл бұрын
_ማነው __#fb__ or __#tik__ tok ላይ አይቶ __#የመጣ_ 😋😍😘
@menzlamenzla9310
@menzlamenzla9310 3 жыл бұрын
ene
@سيلاماويتشالا
@سيلاماويتشالا 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ ስለ ፊልሙ ሚወራ ኮመንት ላነብ ገብቼ wef ጊዜን አንዳይወስድ ከኮመንተሮች አረ ጋግጬ ላየው ነበር ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛ
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 3 жыл бұрын
መቼም የኢትዮጵያን የፊልም "ኢንዱስትሪ" ኢዮብና አሜን ብቻ የተሸከሙት እስኪመስለኝ ድረስ እነሱ ባይኖሩበት አንዳንድ ፊልሞች ምን እንደሚመስሉ ሳስባቸው ..
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ 3 жыл бұрын
ሙሉው ነው የተለቀቀው እዉት ጓዶቼ ሳታነቡ አትኮምቱ ሲባል ነበር የሰማሁት እዚህም ሳያዩት ልቀቁ ይለቀቅ እያሉ አደናገሩኝ እኮ
@Martha_Takela
@Martha_Takela 3 жыл бұрын
2 ታዋቂ ሰዎች መካተታቸው ለፊልሙ ቅመም ሆኑ በብዛት የሀበሻ ልብሱ እና ስለ ፊልም ስታወሩ ማስታወቂያ ምሰሩ ነው ሚመስለው በርቱ የተሻለ ስራ እንጠብቃለን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
እዮብ እና አሜን ያሉበት ፈልም እንዴት ደስ እንደ ሚለኝ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
የማዶስ ማስታወቂያ ግን ምን ያደርጋል በፊልም መሀከል አቦ ይደብራል
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 жыл бұрын
በጣም
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
🙌🙌
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 жыл бұрын
merrrrrrrrre belogal
@akelemordafe4879
@akelemordafe4879 3 жыл бұрын
ውሸታሞች ናቸው እኔ ገዝቼ ነበር
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 жыл бұрын
@@akelemordafe4879 tabraki legaza nebar
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 жыл бұрын
የገባሁት ጣፋጭን ለማየት ነው ውይ ስወዳት እኮ የኔ ጣፋጭ 💓😍😘
@sisay2793
@sisay2793 3 жыл бұрын
አደዋ የኢትዮጵያዊያን ኩራት ናት
@brhangebretensay7509
@brhangebretensay7509 3 жыл бұрын
የትግራይ ነው
@helenwolede9075
@helenwolede9075 3 жыл бұрын
@@brhangebretensay7509 🙄😂
@makdesmakdes8972
@makdesmakdes8972 3 жыл бұрын
@@brhangebretensay7509 😜😜🤣🤣🤣🤣
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 3 жыл бұрын
አድዋ የትግራይ እንጂ የኢ/ያ አደለችም መቸም እፍረት አታውቁም የአድዋ ህዝብ እየተገደለ አድዋ አይመለከታቹም ለአራዊቶች
@ሄራንጋልራያኣላማጣ
@ሄራንጋልራያኣላማጣ 3 жыл бұрын
እዮቤ የኔ ውድ ጣፋጭ ቀመም ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቃቹ 😘😘
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ኮሜንቶች እያረጁ ነው መሰለኝ ምርቃት አብዝተዋል አሜን ከማለት ውጪ ምንም ማድረግ አይቻልም
@Marantaeysuse
@Marantaeysuse 3 жыл бұрын
😂😂😂😂🙈
@Messi-sm5hf
@Messi-sm5hf 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ
@zuzuhabeshawit4935
@zuzuhabeshawit4935 3 жыл бұрын
እስከ ብቸኝነት የስለቸው እኔ ስልቸኝ ግን እስከመቸ
@walid-hb4et
@walid-hb4et 3 жыл бұрын
እኔም
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 жыл бұрын
አብሽር ፈጣሪ እስከፈቀደው ድረስ
@amanredwan8803
@amanredwan8803 3 жыл бұрын
Aretey
@adane5638
@adane5638 3 жыл бұрын
እኔ
@سبحانالله-ز6ظ9س
@سبحانالله-ز6ظ9س 3 жыл бұрын
እኔም ሰልችቶኛን እንመቻች
@alruwili4900
@alruwili4900 3 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ትዳር ያማረዉ የመዳም ቤት የሰለቸዉ
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
ውሃ አጣጭ ፈልጊ
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb 3 жыл бұрын
እኔ
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
እኔ💃 ግንኮ በጣም ነው ምፈራው😥 ከዚህ በፊት አግብቼ አላቅም🤕ምንም ነገር አላቅም ወላሒ🙄
@alruwili4900
@alruwili4900 3 жыл бұрын
@@ኤንገራገሯ ሁላችንም ነን አላህ ያለለት ግዜ እናገባወለን
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 3 жыл бұрын
😅😅😅 ወንድ ከሆንካ በእግልዘኛ አስቅም ነበር አላለም ሀሀሀሀሀሀ
@hsjjhjf3440
@hsjjhjf3440 3 жыл бұрын
እዮባን የምትሉ እስቲ
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
እዮብ እና አሜን ዋው አድናቂያቹ ነኝ በጥበብ ቀጥሉበት ሁላችንም ያሰብነውን ምኞታችን ተሳክቶ ፈጣሪ ለስኬት ያብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝባችን ቤተሰቦቻችን እኛ ሰው ሀገር ያለነዉ ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን አሚን በሉ 🇪🇹💕💕
@بيلالحابشي
@بيلالحابشي 3 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@ajmjzfamily186
@ajmjzfamily186 2 жыл бұрын
Vwvp
@ajmjzfamily186
@ajmjzfamily186 2 жыл бұрын
@@بيلالحابشي amen
@top3days285
@top3days285 3 жыл бұрын
ለማኪ እና ለእዮቤ ልዩ አድናቆት አለኝ! እናንተስ?
@skytopchef
@skytopchef 3 жыл бұрын
Itopiyy
@Tufug-t4c
@Tufug-t4c Ай бұрын
የማክቤልና የእዮባ አድናቂወች የታላችሁ❤❤❤
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
እስኪ ማነው ከጉርሻ ፔጅ ኮሜንት አንብቦ ወደዚህ ከች ያለው ምንኛ ነው ግን
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 жыл бұрын
እኔ
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
♥️♥️
@beletumamo6159
@beletumamo6159 3 жыл бұрын
ዉዴ
@horyathehoor9402
@horyathehoor9402 3 жыл бұрын
እኔ
@nejuteshifeiammusilim554
@nejuteshifeiammusilim554 3 жыл бұрын
እኔ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 жыл бұрын
የኔ ጣፏጭ ማክቤልዬ በሳቅ ገደልሺኝ ላይት እያቃጠለኝ አንተ ትብላው ቡሬ ትላለህ ስትይ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ እዮባም በረታልን
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
ጣፋጮ እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ቅመም እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ያደርስሽ ሀገርሽን እና ባህልሽን አክባሪ ያድርግሽ እዮባ ትልቅ ልጂ ትልቅ ሁንልን ሀገርህን ባህልህን አክባሪዎች ሁኑልን ❤️❤️❤️❤️
@ትዕግስትወለተስላሴ
@ትዕግስትወለተስላሴ 3 жыл бұрын
አሜንየነና እዮባን ስወዳችሁ
@አህላምይቱብ-ሰ5ጀ
@አህላምይቱብ-ሰ5ጀ 3 жыл бұрын
የእዮብ አድናቂወች ኮሜትላይ ፃፉልኝ
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
እሱን ብየ ነው ፊልሙን የማየው❤❤❤❤
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት መንበብ ዉስጤ ነው
@kidist1955
@kidist1955 5 ай бұрын
ማክቤል ያለችበት ፊልም ስወደው😍😍😍😍
@ሂዊያያቴቀበጥ
@ሂዊያያቴቀበጥ 3 жыл бұрын
እስኪ ልቀቁልን እመም ሆነባቸው እዝህ ቆመው ቀሮ 👆🤔🙈🤣
@asegdchamara3104
@asegdchamara3104 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው አመሰግናለው
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 3 жыл бұрын
ይቺን እፃን ልጅ የወደፊት ህይወቷን እያበላሻችሁት ነዉ፤ እባካችሁ ከድሜዋ በላይ የሆነ ገፀባህሪ አትስጧት ስለችክ ስለፎንቃ ማስጠናት ስልጣኔ ነዉ?
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ትክክል
@astuethi9020
@astuethi9020 3 жыл бұрын
የጣፋጭ እና የእዮባ አድነቅዎች የት ናችሁ!
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
እዮብየ ጣፋጭየ ስወዳችሁ የኔምርጥች
@Bነኝስደተኛዋ
@Bነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ባለኮሜቶች አሚን ግን ሸቃለወች ባትሉ ጥሩነው
@xvvv2609
@xvvv2609 3 жыл бұрын
አሜንየ የስልክ አቀባበልሽ ተመችቶኛል
@makesadeyoutube1104
@makesadeyoutube1104 3 жыл бұрын
ጥሩ ድራማ ነዉ
@fanamaryam3970
@fanamaryam3970 3 жыл бұрын
Eyobye tekekel Sew yasebal egezabher yiftmal ✍️👌
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እዮባ ጣፋጭዬ ስወዳቹ የኔ ቅመሞች
@kiyasara1534
@kiyasara1534 3 жыл бұрын
መቼነው ግን ሚጀምረው ፊሊሙ እስከመጨረሻው አየሁ ግን አልጀመረም እስካሁን 🤣🤣🤣
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@jeueurru717
@jeueurru717 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😘
@hyhh5925
@hyhh5925 3 жыл бұрын
በጣም ናመስግናለን ለመጀመሪያ ጠብ የሌለበት የኢትዮጽያ ፊልም ሳይ
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 жыл бұрын
ጣፋጭና እዮቤ ❤️❤️👍👍👍
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 жыл бұрын
እዮባን ያላችው እስኪ እንያችው አደገኮ ጃል ፊልሙ ላይ እያየነው ወይ ህፃኗ አጣደፈችውኮ በወሬ ልጁን
@mesi5687
@mesi5687 3 жыл бұрын
የማክቤል አድናቂወች የታላችሁ ሰብ አርጉኝ እስኪ
@ዮዲትየፊዮሪእናት
@ዮዲትየፊዮሪእናት 3 жыл бұрын
ደምሬሻለው ውዳ አንቺም ሰብ አርጊኝ
@mesi5687
@mesi5687 3 жыл бұрын
@@ዮዲትየፊዮሪእናት እሽ አመሰግናለሁ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
አሜን ግን ትልቅ ሰው ሳትውጥ አትቀርም እንዴት እንደምትሰራ
@amiiami4617
@amiiami4617 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንሹፈሁ
@ሒዉይየበረከትንግስት
@ሒዉይየበረከትንግስት 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ጣፋጪ ስወድሺ
@ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ
@ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ 3 жыл бұрын
ኣዲስ ነውዴ ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን🙏☝️
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በዚህ በልጅነቴ ላይት እየጠበሰኝ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 3 жыл бұрын
ምን አዲስ ነገር አለ እኔማ ፊልሙ ሁሉ አንድ ከመሆኑ የተነሳ አሁን አሁን ዝም ብየ ነው እማልፈው ፈታ እሚያደርግ ሲትኮም ኮመዲያ ሲኖር በመደወል አስታቁኝ 😂😂😂 ለማንኛውም ለተወሰነ ደቂቃ ለየውና ለየት ያለ ከሆነ አየዋለሁ እሚያፈቅር እሚፋቀሩ ካሉ እተወዋለሁ መጨርሻው ወይም መሳቅ ወይም ማልቀስ ስለሆነ ሁለቱም ስለማያስተምር 😁😁😁😁
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ❤
@tommyalex7918
@tommyalex7918 3 жыл бұрын
Koki or Amen I remember you from SOT that's why I watched the film 🎥 Only Sot fam will understand
@zid6626
@zid6626 3 жыл бұрын
ማሻላህ መራቂ በዛ አሚን ብለናል
@ማራናታጌታቶሎና
@ማራናታጌታቶሎና 3 жыл бұрын
ቅመሜ እሳት ነሽ እኮ 😍😍😍😄😄
@swiftkeyswiftkey8294
@swiftkeyswiftkey8294 3 жыл бұрын
ምረጥ ፊልም ነዉ❤❤
@sofiatube1958
@sofiatube1958 3 жыл бұрын
አኔ ሁሊሌም ቢሆን ማኪና አዩብን አዲናቂ ነኝ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 жыл бұрын
እዮብ የለው ፊልም መያት ደስ ይላል ይመቻች
@asefa_eshete
@asefa_eshete 3 жыл бұрын
እረ ይህች ቅመም ልጅ❤❤
@asefa_eshete
@asefa_eshete 3 жыл бұрын
@Fafi ኢትዮ tube የኔንም
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 жыл бұрын
እቺን ህፃን ልጅ ግን እድሜዋ የማመጥናትን ቃላት ብትመርጡላት
@koolhool2316
@koolhool2316 3 жыл бұрын
ቀጥሉባት ደስ እልላ 🥰
@ሂዊጋልሰብዓእንደርታመቐለ
@ሂዊጋልሰብዓእንደርታመቐለ 3 жыл бұрын
እየብ አቦ ይመችህ ትንሹ አብይ ጣፋጭ እየ ም ዉድድድ ከማንም በላይ ነዉ የምዲንቃቹ ።
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ፈልሙን ላይ እየጀመርኩት ነው የሚተኮስ ልብስ አራት ስላ አለ እሚታጠብ ሁለት ስላለ አሁን የልጅን ዶላብ ያለውን ልብስ እያጣጠፍኩ ነው የምር በቃ ስለቸኝ መዳም ደመወዝ ጨምሪኝ ብላት እቢለይ ትቸው እንዳልሂድ የለመድኩት ቤት ይሻላል ብየ ግንለምን እንደምፅፍላቹህ ታውቃላቹህ ለስው ሳወራው ቀለል ሥለሚለኝ ነው
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ የኔን ስራ ብነግርሽ ምን ትያለሽ ድመቶች የበሰበሰች አሮጊት ማንከባከብ በ እጄ ልብስ ማጠብ ብቻ ሁሉም ያልፋል
@ግንለምን-ጸ9ሐ
@ግንለምን-ጸ9ሐ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁላችንም ነን ያልፍል ሁቢ
@ሰላማዊትአድሴ
@ሰላማዊትአድሴ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህት
@زيدبنيتمحمد
@زيدبنيتمحمد 3 жыл бұрын
አብሽርትክክልእኔም ሳወራይቀለኝል
@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ
@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ 3 жыл бұрын
አይዞሸ የኔእህት እኔም እንዳንችውነኝ። ብቻሁሉም ለበጎነው። በትግሰት ማለፍ
@ልጅሙሌቱይብ
@ልጅሙሌቱይብ 3 жыл бұрын
ማነው አገሩ የናፈቀው
@sarasara1015
@sarasara1015 3 жыл бұрын
እኔ
@ልጅሙሌቱይብ
@ልጅሙሌቱይብ 3 жыл бұрын
@@sarasara1015 🙄
@ኡምኢክራም
@ኡምኢክራም 3 жыл бұрын
እደኔ ማስታወቂያ ያስጠላው
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 жыл бұрын
ተሠርቶ ሲቀርብ ቀላል ይመስለናል የፊልም ባለሙያዎች አዘንኩላችውም አደነኳችውም
የድሮዋ ሚስቴ - Ethiopian Movie Yedirowa Miste 2024 Full Length Ethiopian Film Yederowa Miste 2024
1:20:12
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,6 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
የንጉሥ ዳዊት ሙሉ ታሪክ: መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ / Story Of King David
51:37
What Happens When You Focus on Yourself in Islam?
13:20
Light Of Islam
Рет қаралды 1,6 М.
My Love Is In A Wheelchair | @LoveBusterShow
20:57
LOVEBUSTER
Рет қаралды 10 МЛН
ፋኖ አዲስ አበባ ቢገባስ? በኢትዮጵያ ያለው ጥላቻና ግጭት መንስኤውና ተዋንያኖቹ እነማን ናቸው?
9:50
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 441 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН