ህልሞችና ፍችዎቻቸው

  Рет қаралды 105,861

የማርያም ሚዲያ

የማርያም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 498
@SamiDaniEyo
@SamiDaniEyo 6 ай бұрын
የፀሎት የስግደት ማህበራችንን ተቀላቀሉን t.me/medihanialmmahebr1
@meieymelese5697
@meieymelese5697 5 ай бұрын
እኔ ሁሊም ውንድሜን ጋቢ አለብሰው አለው ምን ድነው
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 5 ай бұрын
ልጅ ስጣፋብህ ምንድ ነዉ ? ዉደ ዉሃ ባህር ነገር መግባት ምንድነዉ? የሞተች አያቴ አንገቷ ብቻ ከላይ እየተንሳፈፈ ይመጣና ከዛ ስትሄድ በር መዙግያ ቁልፍ እየተቦልቦለ አያለሁኝ ምንድ ነዉ ከአያቴ የተያያዘ ነገር አለዉ ወይ ????? የአጎቴ ልጅ ሏጄና እህቴን ስትደፋቸዉ ከዳገቱ ወደ ታች ማየት ምንድ ነዉ???? ሃገረቤት ነዉ ከቤታችን ኳሃላ እባብ ወደ ቤታችን ማየት ምንድ ነዉ????? ተራራ አለምዉጣት ምንድ ነዉ ????? ፀጉር የተሰራ ፀጉር መፍታት ምንድ ነዉ ወንድ ማችን?????? ወደ ፀሎት ማህበራቹስ እንድት ልግባ????
@hayliesabedom770
@hayliesabedom770 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@alemtsehayajere3397
@alemtsehayajere3397 5 ай бұрын
Ena behlima hulet metirega yeza mindnewu fichiwu
@Beba873
@Beba873 5 ай бұрын
መምህሬ እኔ ሁሌም የማየው ህልም ወደ ሀገሬ ሔጀ ሰው እዳያየኝ አደበቃለሁ የቆሸሸ ልብስ ለብሸ ብር ከጀ አጥቸ ሁሌም ይታየኛል
@maryelove7751
@maryelove7751 5 ай бұрын
ይገርማል እኔ ሁሌ ላምና በሬ ሲያባርሩኝ በመኪና ሲሔድ ስጋጭ ነዉ የማይ በተለይ እሁድ እለት ነፍሴ እስክወጣ ልገሉኝ ነበር እግዚአብሔር እረድቶኝ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩ እንጂ የሞቴ ቀን ነበረ። ወንድማችን እናመሰግናለን
@soljersoljer5287
@soljersoljer5287 3 ай бұрын
እኔ ሁሌም ቀስተደመና አያለሁ ምን ይሆን
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 7 күн бұрын
አረ አኔ እራሱ ጥቁር ቤሬ ሳባርርኝ አይቻለሁ​@@soljersoljer5287
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 6 ай бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@selamselam6431
@selamselam6431 5 ай бұрын
አሜን
@HiwetNegash-sd5ie
@HiwetNegash-sd5ie 5 ай бұрын
Amen
@DamtewSibhat
@DamtewSibhat 5 ай бұрын
Amen
@ሀበሽ
@ሀበሽ 5 ай бұрын
ህልም አይፈታም እዚህ ለይ
@tigistkasahon5296
@tigistkasahon5296 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
ለቤቱ አዲስ ነኝ ከእንግዲህ ወዲህ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ እከታተላለሁ ቃልሂወትን ያሰማልን ❤😢
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 4 ай бұрын
ደምሪኝ😢 እማ
@FarhanFarhan-j4s3s
@FarhanFarhan-j4s3s 5 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እነ የምጠይቀው ትልቅ ሜዳላይ የሚመምሮ በጎች ታገደው እኔ የሚምረ አረጓዴ ሰረ ሰጨድ ጎደኘየም የለቸ ይመሠለኘል ብነነ አልሁ ሀዳረ 19/20017አመትምድነው ከዚህ ውሰጥ መገገዬነ ሳወልቅ አየሁት በወሮ እነቴ አጠሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@FarhanFarhan-j4s3s
@FarhanFarhan-j4s3s 5 сағат бұрын
ከዚህ በፈት መገገዬን ሳወልቅ አየሁት በወሮ እነቴን አጠሁ
@טאוגדהסולומון
@טאוגדהסולומון 25 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@SawalemSawu
@SawalemSawu 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️😭😭😭
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 7 күн бұрын
አሜን በውነት ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን❤
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 3 ай бұрын
ይገርማል እኔ ሁሌም ጅብ ሲያባርረኝና የማላውቃቸው ሰወች በጦር ሲያሳድዱኝ አያለሁ😢 እግዚአብሔር ከፉ መንፈስ ያርቅልን😢🤲 ወንድማችን ቃልህዮት ያሰማልን🙏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 24 күн бұрын
እኔ በህልሜ ህፃን ታቅፌ አያለሁ ሁሌ ሥነቃ ዛሬ ይዤው የነበረው ሄፃን ሢያምር እያልኩ አወራለሁ ግን አንድም ህልሜን የሚፈታልኝ አልነበርም እናመሠግናለን 🙏🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@heliLulu-bf9tq
@heliLulu-bf9tq 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤
@berqegabisa275
@berqegabisa275 5 ай бұрын
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama ❤❤❤❤😢😢😢
@eyerus-ei1yd
@eyerus-ei1yd 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን ወድማለምዬ ቃለሂወት ያሰማልን በርታልን❤
@ወለተኢየሱስየጽዮንማርያም
@ወለተኢየሱስየጽዮንማርያም 5 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤ ወድማችን🎉🎉🎉
@yere7145
@yere7145 5 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን
@Znu345
@Znu345 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 5 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 5 ай бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤ አሜን ቃል ሂወት ❤❤❤ያሰማል ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤ተመስገን❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemWorku-f6j
@LemlemWorku-f6j 6 күн бұрын
አሜን3🙏🙏🙏🙏🙏
@hayliesabedom770
@hayliesabedom770 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ውንዲሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 5 ай бұрын
የሁሉም።ፍች የተለያየ ነው መኪናጸጋ ነው ጋቢ ጸጋ ነው ይላል አተ ደግሞ ፍችህ ሁሉ ሞት አደረከው ፈጣሪ በቸርነቱ እየኖረን ነው እንጂ መኪናየ ከ20 ግዜ በላይ ስትስረቅ አይቼ ሸጥኳት በሌላ አልፈታሁትም አለመስማት ይሻላል ያስጨንቃል😮😮እናመስግናለን አሜን❤
@abeymekasha4719
@abeymekasha4719 5 ай бұрын
ግማሹ መኪና ሰይጣን ነው ይላል ግራ ገባንኮ
@Kidyeema16
@Kidyeema16 3 ай бұрын
እኔም ብዙ ጊዜ መኪና ተሳፍሬ አያለሁ ደግሞም ቢሮ ሄጄ ፈርሜ ሲሳካልኝ አያለሁ ልሞት ነዉ ማለት ነዉ😢😢😢😢😢ቅዱስ ጊዎርጊስ እርዳኝ በስደት ነዉ ያለሁት
@مللننبمنبم
@مللننبمنبم 3 ай бұрын
እግዚአብሔ ይመስገን ወድማችን ቃለሂት ቃለ በረከት ያሰማል ወድማችን
@ድንቅልጆችዮቱብ
@ድንቅልጆችዮቱብ 5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን ወንድማችን ዳኒየ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Shewa2219
@Shewa2219 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማልን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤
@AFARafar-yj3of
@AFARafar-yj3of 6 ай бұрын
ቃል ሂዉትን ቃል በረከትን ያሰማልን ወንድማችን 🤗😍🕊
@Godsyoy
@Godsyoy 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን❤❤❤
@Mhrytube27
@Mhrytube27 22 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሄር ፈተናወችን ያርቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Meseret-z2r
@Meseret-z2r 4 ай бұрын
እባካችሁ ወንድሞቼ እኔ የሠይጣን ሴራው በዝቶብኝ በፀና ታምሜአለሁና በፀሎት አሥቡኝ (በማርያም)
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እመቤታችን ትቅረብሽ ትዳብስሽ😢❤❤
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 5 ай бұрын
🥰❤️ Egzeabehare yemasgan!!;❤️ amen! more fechi please 🥰😊😊👏👏💯
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🤲🤲
@TseTsehay
@TseTsehay 5 ай бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን ጠጋውን ያብዛልን ወንድሜ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 4 ай бұрын
እኔ የማረሣው በሕይወቴ የናቴ ምጣድ ስጥቅ ብሎ አየሁት በሕልሜ😢😢😢 ከዛ በጣም የምቶዳት የምሣሣላት እሕቷ በጠና ታመመችባት 😥😥😥ቃለሕየወት ያሠማልን
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 5 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን ወድማችን ዳኒዬ👏😍
@YeshiwerkiFata
@YeshiwerkiFata 3 ай бұрын
አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤ ውንድምቸን
@KaykaPaula
@KaykaPaula 9 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹🌹🥰🥰
@SmartSell-w4w
@SmartSell-w4w 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃል ሂውት ያሰማልን በእውነት
@የመዳምቀመሚነኝ
@የመዳምቀመሚነኝ 2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 5 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tsiyongizaw7470
@tsiyongizaw7470 5 ай бұрын
ቃል ሒዎት ያሠማልን ወንድማችን እኔ የሞተች አያት ነበረችኝ በሕልሜ የሞተችዉ አያቴ አብራኝ አቅፋኝ ተኝተን ይመሥለኛል አያቴ ጅብም ትመሥለኛለች እንዳትበላኝ እፈራለሑ እሷግን ልተበላኝ ፈልጋ እንቅልፍ እሥከሚዎስደኝ ትጠብቃለች እኔ ሰለፈራሑ እንቅልፍ የያዘኝ አሰመስዬ ተኛሑኝ አሑን ተኝታለች ልብላት ብላ ልተነሣ ስትል እዳትበላኝ ፈርቼ እንደ መንቃት ብዬ እቀፍ አደርጋታለሑ ከዛም በይ ተኝ ብላ እንዴት እንደምትበላኝ ስታሥብ ባነንኩኝ ወንድሜ አያቴን በተደጋጋሚ አያታለሑ ምን እንደሖነ ግራ ነዉ ያለኝ
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 5 ай бұрын
Keayatsh.yemeta.yebuda.menfes New.bestelot.berch.sgeg
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 5 ай бұрын
ሠላም ላተ ይሁን ወድሜ እድሜና ፀጋውን ያድልህ እኔ ለፋሲጋ ተቀብዬ ከመጣሁ ጀምሮ መፀለይም መሥገድም አቃተኝ አላውቅም በሐሳብ እናውዛለሁ ያሰጨንቀኛል በቀን አዴ ውዳሴ ማድረሰ አቃተኝ ግን በህልሜ ውሰጥ እጄ ጥላሸት ሆኖ ለመታጠብ ሰሞክር አይጠራምእዴ የት ነካኝ እጄ ንፁ አልቀረም ከየት ነካኝ ብዬ ሰጨነቅ ባነንኩ ከኔ የበረታችሁ በክርሰቶሰ ፍፁም ፍቅር ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ❤
@SamiDaniEyo
@SamiDaniEyo 5 ай бұрын
በርች እህቴ ለ 3 ቀን ማታ ሚታ ሰላምለኪ እየፀለይሽ እመቤታችን የተደበቀውን ሀጢያቴን በሀጢያቴምላይ የተደበቀውን መንፈስ ግለጪልኝ ብለሽ ፀሎት አርጊ በተረፈ ስገጂ ጠንክረሽ
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 5 ай бұрын
@@SamiDaniEyo እሺ ወድማለም በክርሰቶሥ ፍፁም ፍቅር በፀሎት አሥበኝ ወለተ ማርያ
@saronisrael752
@saronisrael752 5 ай бұрын
መቀበል ትልቅ መታደል ነው ዋናውን ሀይል ለብሶ የበለጠ መበርታት እንጂ ወደሗላ የለም የለት ውዳሴን እንደግዴታ ማድረግ ያስፈልጋል
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 5 ай бұрын
@@saronisrael752 ህልመሥ ምንድን ነው ፍቺው
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 5 ай бұрын
​@@SamsungA-om7vz የህልምሽ ፍች ንስሐ ያልገባሽበት የተሰወረብሽ ሀጢአት እንዳለ ያሳያል አይዞሽ እህቴ ወለተ ማርያም የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ያስብሽ እመ አምላክ አትለይሽ 🤲🤲❤
@Baqalach
@Baqalach 5 ай бұрын
Kale hiwoti yasamaline wodimachn 🙏🙏🙏
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማል እስኪ ለቤቱ እንግዳ ነኝ በህልሜ ፉቱልኝ ሁል ልጅ እንዳዘልኩ ነኝ ልጁ በጣም ይከብደኛል ስለተፈጋጋመኝ ነው 😢
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@kingcell4899
@kingcell4899 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአወበእዉነትቃለህይወትንያስማልን
@FatumaBashue
@FatumaBashue Ай бұрын
አሜን3
@EsEs-x2u
@EsEs-x2u 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን
@AlemMarr-b6r
@AlemMarr-b6r 3 ай бұрын
Kali hiwot yasmalegn amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Geesad
@Geesad 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏 እኔ ያይሁትን የህልም ፍች አላገኝሁትም😔 ቀጣይ እፈልጋለሁ ቀጥልበት
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 5 ай бұрын
ኣሜን 🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@Eyghnnmv
@Eyghnnmv 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የስማልን
@ururur6108
@ururur6108 Ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@dhxyydydhdxydy7234
@dhxyydydhdxydy7234 5 ай бұрын
ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 5 ай бұрын
Amen Amen Amen kalaheyewate yasamalene
@batetekela6986
@batetekela6986 2 ай бұрын
Amen Kali hewot yasemaline
@fekerbante9626
@fekerbante9626 4 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን..እስቲ የሞተ ወንድም አለኝ ህፅን ነው ግን ሁልቀን አብሮኝ ነው የሚያድር መንገድ ሲመራኝ ሲከተለኝ አይዞህ ስለው...ምንድን ነው ብትነግርኝ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 17 күн бұрын
መልአክ ነው አይዞሽ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 17 күн бұрын
በጸሎት አስቢኝ እያለሽ ነው
@هباءمريفه
@هباءمريفه 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@KatBati
@KatBati 19 күн бұрын
አሜንቃለሂወትያሰማልን🙏 እኔበህልሜ እጭትእሸከማለሁምንድነው😢 እናጨለማገደልነውየም ሄደው😢 ምንይሆን😢ጌታሆይይቅርበለኝ😢😢
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 17 күн бұрын
ሲሳይ ነው
@SemiraHaftu
@SemiraHaftu 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን እኔ በህልሚ ያየሁት ደመት ልትበላኝ እየተካራከችን እኔ ደሞ በዱላ እየመታሃን ኣባረርኳት ተመልሶ ደሞ ሌላ ድመት ይመጠኛል ልመተው እየተካራከርኩ ከእንቅልፉ ተነሳሁ
@semariagetachew1826
@semariagetachew1826 4 ай бұрын
ድመት መጥፎ ጎደኛ ነው ተጠንቀቂ
@mahlasa7731
@mahlasa7731 5 ай бұрын
አሜን በእዉነት ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🤲
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 17 күн бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ እናመሰግናለን
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ 5 ай бұрын
ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን ወድማቺን❤
@MeseretKeffeleng
@MeseretKeffeleng 4 ай бұрын
Amen Amen Amen kelhiwot yesamaln wedamach buzu mels aginchalew
@StbfFhccg
@StbfFhccg 5 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@alamaznegese
@alamaznegese 21 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏በማራያም አትልፉብኝ በህልም ቡና መጠጣት ምንድነው 🙏
@freze2100
@freze2100 3 ай бұрын
ይገርማል እኔ አብዛኛውንህልም አይቼዋለሁ ግን ፍቺውን አላቅም ነበር ብዙመከራም አሳልፋለሁ ከእግዚያብሄርጋ😢ግን ተመስገን እዚህ ደረሻለሁ ቃለሂወትያሰማልን
@ጎደልያስ-ቨ3ዐ
@ጎደልያስ-ቨ3ዐ 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@BirhanDarese
@BirhanDarese 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Saratakliye
@Saratakliye 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ወንድማችን የእኛ ዕንቁ
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@ሶስናነኝ
@ሶስናነኝ 19 күн бұрын
አሜን🙏❤️ አሜን🙏❤️ አሜን🙏❤️
@GyyYy-j7p
@GyyYy-j7p 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 5 ай бұрын
ሰላምካተጋይሁን አኔሁሌ ፀጉሬአምሮ አረዝሞአያለሁ ምድነዉ አባክህ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ❤❤
@OppoKalba-l7t
@OppoKalba-l7t 5 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን ወንዲማችን ❤❤❤
@GgGg-j1i
@GgGg-j1i 4 ай бұрын
Breheko sesabre my ate medenawe❤😢😢😢😢😢😢
@እናትዬ
@እናትዬ 3 ай бұрын
ሰላም አመሰግናለሁ እና በህልሜ ቤተ ክርስቲያን ሄዳለሁ ጥቁር የለበሰ ነጭ የለበሰ አይለው በጣም ደስ ይሉኛል ሁሌ ሁሌ አያለሁ በጣም ይሄ ጥሩ ህልም ነው ከይቅርታ ጋር
@HanaT-e7w
@HanaT-e7w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalin💟❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏💟🙏💟🙏💟 4:54
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@fwdeged
@fwdeged 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@Beba873
@Beba873 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 4 ай бұрын
ይሄ ዜማ ደስ ይላል አሜን ❤❤❤
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤
@yasmeenyasmeen6418
@yasmeenyasmeen6418 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አለም ❤❤❤
@yasmeenyasmeen6418
@yasmeenyasmeen6418 5 ай бұрын
በረታልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብልን
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ግሩም ነው
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 5 ай бұрын
እኔ ኩል ጊዜ በመኪና ስሄድ ነው የማድረው ተመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ እስካሁን አለሁ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 5 ай бұрын
Eheta taleye segage
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት🙏🙏🙏
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@TilahunGebireyes
@TilahunGebireyes 5 ай бұрын
በስመአብ በወልድ ዓህዱ አምላክ አሜን በማህፅን ድምሲፈስ ማየት ምንድነው
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 26 күн бұрын
እኔ በህልሜ አንድ ቀይልጅ እያሳደደኝ ሰልኬን ተቀበይኝ ሲለኝ ከሰዉ ቤት ነኝ አልኩትና በረዘጋሁበት ጥቁረልጅ መጣና ለቀዩ እዳታገባ በረዝጋባት ይለዋል ምንአረገች ተዋት፠ታግባበት አተኳያልበደልካት የለም ሲለዉ ቀዩልጅ ለኔይከራከራል አጋጣሜ አንድ ካሀን ይመጣና መልክት መቶል ተሰብሰቡ ይለናል ሰንሰበሰብ እዳለ አማኙ የክረሰቶሰን ድንቅ ሰራአሳያቸዉ ሀጤት ለላቸዉ ይለዋል ሀጤትየለለንን እየመረጠ የሜወሰደን ሰዉ አለ አምሰት አንሟላም በሩን ክፈትላቸዉ ተብሎ ካሀኑ በሩተከፈቶ አደኛ ሀጤት የለለሸ አችነሸ በምድረ መካራን ያየሸ ይልና የፈጣሪን ድንቅ ሰራ አሳየኝ ቀዩና ጥቁሩ ባተምክኔት ከአማኞች አንደኛ በደልየደረሰባት ሆነች ሲለዉ ጥቁሩም በምድረ መከራባበዛባት ምንቸገረኝ ይለዋል ለቀህዉጣ ሲለዉ ወጥቸ ወደቤተሰቦቾ ሂጀነበረ ክፈናቸዉ እደሶ ሟኝአይደሉም ይለዋል ምንላረግ
@yorsalemyorsalem132
@yorsalemyorsalem132 5 ай бұрын
amen qal hiwey ysmolna
@sananachabe
@sananachabe 7 күн бұрын
በህልሜ,እናቴ,ታማብኝ,አያት,አለሁ,ያለሁ,ስደት,ነዉ,ምድነዉ,ምታዉቁ,ንገሩኝ,ጨንቆኛል,በስልክ,መገናኘት,አንችልም,
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 5 ай бұрын
አሜን ወድሜ እኳን በሰላም ቆየህ
@HabtamwaWale
@HabtamwaWale 5 ай бұрын
Kale hiyiwet yasemalin
@YetimAyele
@YetimAyele Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የጥርስ መሸረፍስ ምንድነው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 ай бұрын
ፀጉሬ ደግሞ በጣም እረዝሞ ደስስ ሲለኝ አዬሁ።
@alamaznegese
@alamaznegese 3 ай бұрын
እባክዎ በፀሎት አስቡኝ 😢እነ ህል ደግጋሞ የምመጣብኝ ጅብ እና ጥቁሪ ስት ነው ለላም አለ 😭🙏እነ ንስሐ መግባት አልችልም ምክንያቱም የሰው ሃገር ሲደተኛ ነኝ 😢አባካቹ በፀሎት አሲቡኝ😭😭😭በጣም ጭንቆኛል 😢 እግዚአብሔር አምላክ በንስሐ ያብቃን ወገኖቸ🙏😭
@ethio2030
@ethio2030 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 17 күн бұрын
በርከክ ብለሽ ፅልይ ውዴ የርስሎት መፅሐፍ ቃለ አንብቢ ፈጣሪ የትም አለ
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
11:00
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 205 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 192 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 37 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 47 МЛН
❤ 92ኛ Live "ህልሜ " እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:08:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 152 М.
ቡዳ ምንድነው ?
26:32
ወራጅ አለ
Рет қаралды 37 М.
የእብደት መተት! ሳናውቀው የተጎዳንበት! የእብደት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
24:22
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 23 М.
ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?
13:10
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 615 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН