አህሙ እውነታውን ተናገረ

  Рет қаралды 7

Medina Belay

Medina Belay

Күн бұрын

Пікірлер: 2
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 24 күн бұрын
....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 💐💐👍🇪🇹 አዛውንቱ ልብስ ሰፊና መሳኪኑ ሰውዬ፣ በአንዲት ትንሽዬ መንደር አንድ ቅን አዛውንት ልብስ ሰፊ ይኖሩ ነበር፤እኚህ አባት የሚሰፏቸውን ሸጋና የሚያማምሩ ልብሶች 💐 ለአካባቢው ነዋሪ በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባሉ። ከዕለታት አንድ ቀን በመንደሩ ነዋሪ የሆነ አንድ ምስኪን ሰው ወደ ልብስ ሰፊው አዛውንት በመምጣት ሰላምታ ከሰጣቸው በኋላ " እኔ የምሎት እርስዎ በሞያዎ ጎበዝና ሀብታም ነጋዴ ነዎት ነገር ግን ድኾችን ሲረዱና ሰደቃ ሲሰድቁ አናይዎትም፣እንዲያውም ከርስዎ ይልቅ 💐በአካባቢያችን ያለው ባለ ስጋ ቤት እንደርስዎ ሀብታም ባይሆንም በየጊዜው ለመሳኪኖች በየቤታቸው ስጋ ይልክላቸዋል ይረዳቸዋል፣"በማለት ይተቻቸዋል አዛውንቱም ምላሽ ሳይሰጡ ሁሉንም በዝምታና በአርምሞ አዳመጡ። ነገሩ በመንደሪቱ ነዋሪዎችም ተወራ ሁሉም ሰውየው ስግብግብና ቆንቋና ናቸው ሲል ፈረደባቸው 💐ቀናት ሳምንታት ወራት ተቆጠሩ፤አዛውንቱ ልብስ ሰፊም በድንገት በፅኑ ታመሙ ከቀናት በኋላም ወደ ማይቀረው ሞት ተጓዙ "ኢና ሊላሒ ወዒና ዒለይሂ ራጂዑን!" ከዚያስ ከዚያች ቀን በኋላ ከዚያች ከስጋ ቤቷ ውስጥ በየመሳኪኖቹና ድኾቹ ቤት በነፃ ይከፋፈል የነበረው የስጋ ስጦታ በድንገት ቆመ ስጋ ቤቷም ተዘጋች፤ለካስ 💐ያቺ ስጋ ቤት ለዚሁ ዓላማ እኚያ አዛውንት ልብስ ሰፊ ያቆሟት የኸይር ስራና የሰደቃ ማዕከል ነበረች፣❤ እኛ በመሞታችን ምን የሚታጣ ነገር አለ!? ከታሪኩ ብዙ እንማራለን ያ ጀማዓ!!! 💐💐💐😥😥💐💐💐💐🇪🇹 #በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታውና እዝነቱ ባልነበረ አላህም ሩኅሩኅና አዛኝ ባልኾነ ኖሮ (ቶሎ ባጠፋችሁ ነበር)፡፡(24:20) አቡ ሙሳ አብደሏህ ኢብኑ ቀይስ አል አሽዐሪይ (ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ በሌሊት እጁን ይዘረጋል ቀን ጥፋት የፈፀመ ተውበት ያደርግ 💐ዘንድ፤ በቀን እጁን ይዘረጋል ሌሊት ጥፋት የፈፀመ ተውበት ያደርግ ዘንድ፡፡ ፀሀይ በመግቢያዋ ስከ ምትወጣበት ዕለት ድረስ፡፡›› 💐ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል ‹‹ አላህ ለባሮቹ ያለው እዝነትና ይቅር ባይነት ገደብ የሌለው መሆኑን፡፡ ‹‹ የተውበት በራፍ ክፍት እስከሆኑ ድረስ ተውበት ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ 🌺 የሱሀቦች ዘመን 🌺 ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ #ለፈገግታ ፖስታ_ቤት አንድ ገበሬ ነበር ለማዳበሪያ መግዢያ መቶ ብር ቸገረውና ለአላህ ደብዳቤ ጽፎ ፖስታ ቤት አስገባ። የፖስታ ቤቱ ሠራተኛ የሁሉንም ደብዳቤ በየአድራሻው አስገብቶ የአላህ አድራሻ ቢጠፋው ፖስታውን ከፍቶ ማንበብ ጀመረ። አንብቦም ከት ብሎ ሳቀ። በአጭሩ እንዲህ ይላል አላህ ሆይ የማዳበሪያ 🌹ምንም የለኝም ክረምቱ መጥቷል እና ያረብ እስከዛሬ ወር መቶ ብር ላክልኝ። የማዳበሪያ ካላገኘሁ አላርስም ካላረስኩ አልዘራም ካልዘራሁ እኔም ቤተሰቤም በረሃብ እንሞትብሃለን ይህን ደግሞ አንተ አትፈልገውም።…………… የፖስታ ቤቱ ሠራተኛ ደብዳቤውን አንብቦ ካበቃ በኋላ እስኪ የዚህን የዋህ ገበሬ ጉድ ልይ ብሎ 🌹ከኪሱ 99 ብር አወጣና በፖስታ አሽጎ ገበሬው ሳጥን ውስጥ አስገባ። በወሩ ገበሬው አላህ እንደላከለት እርግጠኛ ሆኖ መጣ፣ ፖስተኛው ከሩቁ ተደብቆ ይከታተለው ጀመር ገበሬው ፖስታውን ሲከፍት 99 ብር ሆነበት። መልሶ ሌላ ደብዳቤ ጻፈ። አላህ ሆይ የላክልኝ ብር ደርሶኛል። አንተ የላከው መቶ ብር ነበር„ 🌹የፖስታ ቤት ሠራተኞች ግን አንድ ብር ቆርጠዋል። ስለዚህ ለወደፊት በነርሱ አትላክልኝ ይቆርጡብኛል አለ ይባላል😁😁😁😁 ውዶቼ በአሏህ እርግጠኛ ከሆን የሚያሳጣን ነገር አይኖርም በዱዓችሁ አላህን ወንጀል ሳትሰሩ የፈለጋችሁትን ጠይቁት ይሰጣቹሃል 💚💚💚🇪🇹
@AsddgAs
@AsddgAs 23 күн бұрын
ሰላምአለይኩም
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ፅጌ አብረን እንተኛ አለችው. አብርሽ ደነገጠ😱
28:02
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 159 М.
Medina Belay is live!
Medina Belay
Рет қаралды
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
1:54:07
ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️
19:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 203 М.
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
ለዛ
Рет қаралды 464 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН